EMS Special ሕዝብ ላይ መተኮስ ይብቃ ለፋኖ እጁን የሰጠ የመሠራዊት አባል ጥሪ Oct 2024 W

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

КОМЕНТАРІ • 25

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 54 хвилини тому +1

    EMS ❤❤
    እናመሠግናለን
    የኢምሬትሰ እና ቱርክ ኢምባሲወች በድሮን አቅርቦት ሔደን እናውግዝ

  • @selam65030
    @selam65030 16 хвилин тому

    ❤❤ዘሜ ዘሜ የብዙ አንበሳ ልብ የተሰጠህ ጀግና የአማራ ሁሉ አባት ወንድም እናት እህት ነህ🎉🎉

  • @dalmardiaspora9607
    @dalmardiaspora9607 3 години тому +6

    Eritrea 🇪🇷 amara

  • @asmara3973
    @asmara3973 7 хвилин тому +1

    ፋኖ እነዚ ትክክል የአ ብይን ታጣቂ ማመን የለባቸውምበተለይ መሪውች

  • @ektsSjcye
    @ektsSjcye Годину тому +1

    ፋኖ ጀግና ነው ይለምልም የፋኖ ጠላት ይቆርቁዝ

  • @lekidusyared6072
    @lekidusyared6072 2 години тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 хвилини тому

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @brunolotenzetti3335
    @brunolotenzetti3335 3 години тому +2

    Viva Fano popolo del Amhara Ethiopian 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @HabtmuMihirete
    @HabtmuMihirete 2 години тому +4

    ምን ያረጋል ሙሩኮኛ መቀለብ ማቃጠል ነው ሊገልህ የመጣውን መግደል ነው እንጂ አለማቀፍ የጦር ምርከኞች አየያዝ እያላቹህ ምርኮኛ የሚቀለበው ልትሸለሙ ነው አለም ለኢትዮጲያ ምን አረገላት ይሄ ሁሉ ንፁሀን ዜጋ በድሮን ሲጨፈጨፍ የትኛው የአለም ሚዲያ ነው የዘገበው እራሳችን ማዳንና የራሳችንን ነፃነት ማስከበር እንጂ ምራባዊያንና ሌሎች የአለም አገራት ያግዙናል ብለን መጠብ የለብንም

    • @BirhaneKassaw-wq9yx
      @BirhaneKassaw-wq9yx Годину тому

      ወንድሜ አለም አየም አላየም ህግና ስርዓት ጠብቆ መሄድ ወሳኝ ነው፡፡

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Годину тому +1

    ሙምርኮኞችን መልቀቅ ፋኖዎችን ዋጋ እያስከፈላቸው ስለሆነ ይጠንቀቁ።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 години тому +1

    አቢይ አህመድ ዳግማዊ አህመድ ግራኝ ነው፤ታርጌታቸው ሙስሊም ክርስቲያን የሆነውን አማራ ሁሉ የጥላቻ ቸውን ማብረጃ ማድረግ ነው።

  • @yenetesfaCristosnew
    @yenetesfaCristosnew 2 години тому +1

    እንደሚዲያ የዚህን ልጅ ቪዲዮ ሰው ያስታውሰ ዘንድ ምሰለ ቪዲዮን መለጠፍ ነበረባቹሁ !!

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 3 години тому +1

    ጀግኖቹ ገና አለ የምናየው ድል የቀዘነብን የፍየል ወጠጤ ሁላ የፋኖ ልክ ያስገባዋለሰ ጀግኖቹ ይችላሉ ደሞም ያሸንፋሉ

  • @Dessietimes-ie4wz
    @Dessietimes-ie4wz 46 хвилин тому +1

    ግን ይህን ሰውዬ አትመኑት ለዛውም መረጃ ክፍል ሁኖ። ምንም አይነት ምስጢር ማወቅ የለበትም ያስመታል ከስልክ ከየትኛውም መገናኛና ኤሌክትሮኒክ ነገር መራቅ አለበት ሰርጎ ገብ ሊሆን ይችላል። እንደዝህ ናቸው ምግብ ብቻ እየተሰጠው ይኑር ። እንድሁም መረጃ ማውጣጣት ይጠበቅባችኋል።

  • @zelalem-m1t
    @zelalem-m1t 4 хвилини тому

    በድሮን በታንክ እና በጀት የታጀበን ቅልጥ ያለወን ጦርነት በቃሊም በነበረው ግጭት ይላል እንዴ ይኸማ አሁንም አልተማረም

  • @daniman1216
    @daniman1216 2 години тому

    ለምን እንደዚህ ታቀርባላች በGPS ፋኖዎችን ታስመታላችሁ በድርዎን ጥንቃቄ

  • @Umarganna-m6x
    @Umarganna-m6x 4 хвилини тому

    እየመጡ ነው😂😂😂😂

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 2 години тому

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu fano is king ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 2 години тому +1

    መከላከያ የሚባል የለም። መለዮ የለበሰ ሁሉ መከላከያ አደለም። ለኦሮሞ ሪፐብሊክ ምሥረታ አማራን አጠፋለሁ ብሎ ወረራ እና ንጹሐንን የማረድ ዘመቻ ላይ የምናየው በምን ስሌት መከላከያ ይሆናል? መከላከያ ብላችሁ የምትዘግቡት እናንተም ፍርድ አይቀርላችሁም የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @AbdbrAhdhd
    @AbdbrAhdhd 2 години тому

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 2 години тому

    Thank U Sir I will be respectfull, but the truth is not an increase of salary rather it is reduction, why? Because my sallary in july 2016 was 278 U, S dollar now starting from sep 1/2017 E•c it became 136 U•S dollar how can we resist the rising price of the market?