“የንስሃ አባቴ በጾም ወተት ስጠጣ አይተውኝ ችግር የለውም ብለውኛል” ፍልፍሉ - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 бер 2023
  • #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ጃሉድ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #ገና #አሲናገናዬ#AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

КОМЕНТАРІ • 53

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Рік тому +5

    ልክ ሲለቀቅ ከፍቼ ለማየት ፍጥነቴ ደስ ሲሉ

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Рік тому +50

    በሳምንት 3 ግዜ ይለቀቅልን የሚትሉ

    • @user-ep1qq2yz4q
      @user-ep1qq2yz4q Рік тому

      አሁንም ሶሰቴ እኮ ነው

    • @SamiraSamira-vx4br
      @SamiraSamira-vx4br Рік тому +2

      @@user-ep1qq2yz4q አንዱ ከፋፍለውት እኮ ነው

    • @sofeendress
      @sofeendress Рік тому +2

      አረ በየቀኑ ሁሌ ይለቀቅ ❤❤❤ በጉጉት ነዉ የምጠብቃቸዉ

    • @kiyakiyaa7353
      @kiyakiyaa7353 Рік тому +2

      እረ ቀን በቀን ይለቀቅ

    • @kiyakiyaa7353
      @kiyakiyaa7353 Рік тому

      የምረ ደስይሌል የናተን ፕሮግራም ለማየት ጉጉቴ

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኛም ተዘናንተናል የሳምት ሰው ይቤለን

  • @anaa8174
    @anaa8174 Рік тому +6

    የኔ ማሮች ጥንዶች ስታምሩ

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 Рік тому +3

    አሌስ ፍልሉ ጥሌ በጣም እምወዳችሁ አድናቄያችሁ ነው

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 Рік тому +3

    ስታምሩ ወንድሜቼ በርቱልኝ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +3

    ጥላሁንን ብትሰሙት ጥሩ ነበረ

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +4

    ኧረ ቶሎ ልቀቁልን

  • @melakukidus9006
    @melakukidus9006 Рік тому +2

    ሽልማት ቢኖረው ደስ ይላል

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 Рік тому +1

    Betam arife tsedet Yale program new tolo tolo yeteleyaye engedochen eyegabezachu nu egnam like enadergalen

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Рік тому +1

    አረ እደዛሬ ሥቄ አላቅም ውይ ደሥ ሥትሉ

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Рік тому +1

    ምርጥ መዝናኛ ❤❤❤

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Рік тому +2

    ነብር እና አንበሳ ብቻም ሳይሆን በእባብም ተመስሎበታል

  • @MakmanM9724
    @MakmanM9724 Рік тому +6

    በሶስት ቀን ነው ያየነው እኮ አረ በአንድ ፕሮግራም ይቅረብ ደሞ በሳምንት 2ቀን ቢሆን ጥሩ ነው አንዳንዴ ትዘላላችሁ።

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Рік тому +1

    ትክክል ብለሃል ምንአልባት የንስሀ አባትህ የአሁኖቹ መፍንቀለ ሲኖዶስ ይሆናሉ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 Рік тому

      ሲጀመር ወተት አይደለም የጠጣው ወተት ጠጥቶ ችግር የለውም አይባልም ግን እርእስ ላይ ባይወጣ ጥሩ ነው አባቶችን ለማስነቀፍ ይመስላል

    • @kidistalelign3812
      @kidistalelign3812 Рік тому +1

      ለምንጨርሳችሁ አይታችሁ ፡አትረዱም የአኩሪ አተር ነዉ አለ እኮ ለማዉራት አትቸኩሉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዋሸው እንዴ 😀

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 Рік тому +1

    ሃሪፍ ነው😊

  • @TgMk-gv5dt
    @TgMk-gv5dt 11 місяців тому

    ፍልፍሉየ አላቭዩ😂😂😂😂😂

  • @meronaddisu1663
    @meronaddisu1663 Рік тому +1

    Betam yewededekut program new bertulen

  • @eremet
    @eremet 11 місяців тому

    ፍልፍሉ የሚያወራው ሁሉ እውነት ነው 😂😂😂😂ወይ ፍልፍሉ ወተቱ አሳቀኝ

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Рік тому +1

    Comdian Dereje haile ጋብዙት ,,,አትችሉትም

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Рік тому +2

    Wow 👌

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 11 місяців тому

    Enem betam new eyayhu new

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 місяців тому

    ሠላም ለሠው ዘር በመሉ❤❤❤

  • @tgworku4170
    @tgworku4170 Рік тому

    ፈታ አረጋችሁን እናመሠግናለን

  • @belaydagnachew2834
    @belaydagnachew2834 9 місяців тому

    በጠም ነው ምወደቹ❤❤❤❤❤❤

  • @naturetube8000
    @naturetube8000 Рік тому +4

    እንዲሀ አይነት መልዕክት በርዕሱ ማስተላለፍ የፈለግሺው ኦርቶዶክሳውያን ጾም ለምን ይጾማሉ ለማለት ለኑፋቄ ነው አውቀነዋል። እግዚአብሔር ይገስጽሽ

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 Рік тому +1

    Mindnew joro mechawecha new eka eka ateboracheku Abo Temaruna yemehur chewata amtu Ataferum ende Newer new

  • @user-wx6nq4xg9o
    @user-wx6nq4xg9o 10 місяців тому +1

    mert comedy

  • @belaydagnachew2834
    @belaydagnachew2834 9 місяців тому

    ሰው ግን ምቀኛ ነው

  • @chernetteshome339
    @chernetteshome339 Рік тому

    😅😅😅

  • @Ethioadissmerejaandcomedy
    @Ethioadissmerejaandcomedy Рік тому

    bETAM DES YEMIL ENA AZNAGN CHEWTA NEW KETLUBET BEZI MENGED

  • @kbte12
    @kbte12 Рік тому +1

    India 99 Nigeria 1 not Brazil

  • @fasikafasika6683
    @fasikafasika6683 Рік тому +1

    Hula yelaqaqa ara banatachu

    • @sisaymengeste5898
      @sisaymengeste5898 Рік тому

      Progeramu teru new gen felefelu andande yemenagerachew kalatoche teru ayedelum endeyasetekakele negerut

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 Рік тому

    በቴሌቪዥን ሲተላለፍ ይሄንን ፓርት ለምን ቆረጣችሁት?

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Рік тому

    እውነት ነው የህንዱ በኳሱ ላይ አሰርተውበት ነው በረኛው ኳሱን ሊይዝ ሲል እባብ የመሳሰሉት አውሬ ነው የሚታየው እውነት ነው

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Рік тому

    My repentant father saw me fasting and drinking milk and said that he is fine." What is the main difference between Ethiopia and domestic animals? In Ethiopian Orthodox Tewahedo, the spiritual life is not serious. a joke, fairytale and a myth.

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 Рік тому

    በጣም የምወደው ፕሮግራም። አቤት ውሸት ግን...
    ህንድ ሲጀመር በፊፋ አልታገደችም አሁን። 3ኛውን አለም ዋንጫ እንድትሳተፍ ግብዣ ቀርቦላት በባዶ እግር ካልሆነ አንጫወትም ስላሉ ለተወሰነ ጊዜ ፊፋ አግዷት ነበር። ለአለም ዋንጫም ማለፍ አቅቷት ነው የማትታየው። ኤዥያ ካፕ ግን ብዙ ጊዜ ተሳትፋለች። ማንንም 99-1 አላሸነፈችም።
    ፍቅሩ ታፈሰም ከብዙ አመት በኋላ ከሙምባይ ሲቲ፣ ፑኔ፣ ኮልካታ፣ ኢስይ ቤንጋል፣ ኬሬላ ከለቦች ISL የወጣው አርጅቶ ነው።

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Рік тому

    ታድያ የንስሀ አባት የታዘዘም የተነገረም ለሚድያ ማውራቱ ምን ፋይዳ አለው ቱልቱላ

  • @abyelove2446
    @abyelove2446 Рік тому +1

    እንዴት በ90 ደቂቃ ጫወታ 99 ጎል ይገባል? ውሸታም

  • @pawlosbogale149
    @pawlosbogale149 Рік тому

    አሁን ቀልድና መዝናኛ መሆኑ ነው? ደረረረረረቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ተራ ጫጫታ ነው።