"ፍልፍሉ ይሁድ ነው ይላሉ!" ክፍል 1 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 89

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    እውይ ደስ ሲሉ ማርያምን አባቶች ሲስቁ ሲጫወቱ ከምንም በላይ ፈገግታቸው ያስደስተኛል ማርያምን አባት ሚስጥሩ እረቂቅ ነው ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ያድልልን መድኋኔዓለም ክርስቶስ 🤲ክበሩልኝ🥰🥰🥰❤

  • @alazarwasehun1696
    @alazarwasehun1696 Рік тому +11

    ፋቱ ምርጥ ያአራዳ ልጅ ሺ ዓመት ኑርልን አባታችን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +7

    ዋው በጣም የምወዳቸው እና የማደንቃቸው አባት አርቲስቶችጋሽ ችሮታው ከልካይ እና ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው 🥰🥰

  • @TheSami5757
    @TheSami5757 Рік тому +4

    የታሰበበት፣ ቆንጆ ፕሮግራም ጀምራችኋል በርቱ። አደራ እንዳታቋርጡት

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +3

    የኔ ምርጦች ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጭብጨባውን ቀነስ ከፍል 1 ክፍል 2 እያላችሁ ልቀቁልን በተረፍ በርቱልን

  • @samuelfikadu-wg1zc
    @samuelfikadu-wg1zc Рік тому +39

    ሰይፍን ጋብዙልን እስኪ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +1

    የእውነት ደስ ስትሉ ጋሽ ችሎታው ጋሽ ፋንቱ ስወዳቹሕ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በርቱ ምርጥ ፈታ የሚያደርግ ፕሮግራም

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Рік тому +4

    አንድ ላይ ሰትሆኑ ውበታችሁ የኛ አርቲሰች ታምራላችሁ ጨዎታች በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አርቲሰቶች #ጋሼዬ ችሎታው ከልካዬ እና #ጋሼዬ ፋንቱ ማንዶዬ እንወዳቸዋልን🙏🙏🙏🙏

  • @alemusemiralemusemir9200
    @alemusemiralemusemir9200 Рік тому +4

    ኮሜዲያን ደርጄ ሀይሌ ጋብዙት

  • @betelhemelias5460
    @betelhemelias5460 Рік тому +1

    አረ ፍልፍሎ ገደልከን እኮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @christianmekuria9686
    @christianmekuria9686 Рік тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 Рік тому +1

    አረ ፍልፍሉ ሳልፈልግ የምታስቀኝ ነገር 😂😂😂

  • @user-experience-1
    @user-experience-1 Рік тому +2

    ጥልዬ በርታልን። የ 10 ዓመት ልጄ በጣም ነው የሞትወድህ።

  • @ZemeraRadio
    @ZemeraRadio Рік тому

    Anechi Jegna sete nesh Egziabhyre yerdash enji ende ager Ageritewa sensreat yemibalew ngre dero qere keshfobatal hulu tesadabi,hulu tebitegna hulu....... Egziabhyre yehunen abechi gne atalkeshi ehte hulachnm bsdet tftnenal

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +2

    የኔ ተናፋቂዎች እንኳን ደህና መጣቹልን

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому

    ዝግ የሆኑ እንግዶች ነው የጋበዛችሁት ችሮታው & ጋሽ ፉንቱ much respect

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 Рік тому +1

    I really like this show… you all are my favorite ❤️

  • @bethyohannes2679
    @bethyohannes2679 Рік тому

    Please try to concern about Vedio quality .its good but less quality of visual quality vedio

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 Рік тому +2

    I cant wait part 2 and 3

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому +1

    አናመሰግናለን ትልቅቆቹን የጥብ ሰዎች ሰለጋበዛችሁልን

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +2

    እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @millionermias3001
    @millionermias3001 Рік тому +1

    Thank you, best entertainment show.

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому +1

    አናተ ፎጋሪውች እንኳን ደህና መጣችሁ አይ ቅራሊው በቀን በቀን ታመጣዋለህ
    ዘፈኑንን አያልቅብህ በውነት ዘና ፈታ ታደርጉናላችሁ ይመቻችሁ

  • @samcook9137
    @samcook9137 Рік тому +2

    ድምፃቹ ብዙ አይሰማም

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Рік тому +3

    እናተን ሳይ ልጅነቲ አስታውሳለሁ ለዛቹ ጨዋታቹ እዲት ደስ እደምትሉ ድምስ ግን ትንሽ ሲሪስ አረከው

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    ትመቹኛላችሁ እኮ ግን መጀመሪያውንና መጨረሻውን ደበላልቃችሁ አይቼ ከጨረስኩ በኃላ ይኼኛውም መጣ እረ ዳሬክተሮች አዘጋጆች ተደማመጡ
    ደምስ እረ ተው ተው ቀስ በል አታወካክበን ሰአት ከሌለ ጨምር እንዴ ሳምንቱ በሙሉ በጉጉት ጠብቀን እንዴ ሆሆሆ

  • @halom3886
    @halom3886 Рік тому +1

    በጣጣጣጣጣም አድናቂያችሁ ነኝ ተመልካቾች እረ ላይክ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Рік тому

    በጣም ነው የምታምሩት የኔ ውዶቾ😘😘😘😘😘

  • @hejueu
    @hejueu Рік тому +5

    ሠይፉንና አሣፋዉን አቅርቡአቸው

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911 Рік тому

    betam Emimechna Leza Yalew Program New Bezihu Ketilu

  • @wudalemtadesse1695
    @wudalemtadesse1695 Рік тому

    Flflu is play maker, he is dynamic you are Master of this show

    • @ethiolearn
      @ethiolearn Рік тому

      ኳስ ወዳድ የሚሰጠው ኮሜንት😊😊

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 Рік тому

    Kkkkkkkk so funny!

  • @CattTv
    @CattTv Рік тому

    ፋንትሽ ምርጥ አራዳ

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Рік тому +2

    ጭብጨባ ባይበዛ ጥሩ ነበረ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Рік тому +1

    ዝገት'ኮ ከእናንተ ወዲያ😂😂

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Рік тому +6

    አንጋፋ አርቲስቶች ይመቻችሁ

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Рік тому

    Arif program 👌

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 Рік тому +2

    አንተእኮ ጉሽ ማለት ነህ ተመችቶኛል ትን እስኪለኝነው ያሳቀኝ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Рік тому

    አዲስ አበባ እየሳቅን እየተበላን ነው ንቃቃቃ👈👈👈👈👈👉👈👉👈👈👈👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👊👊👊👊👉👊👉👊👊

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Рік тому +2

    ስወዳቹ

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 Рік тому

    EShi abaye tewejiwalesh tezeta

  • @natitesfaye-ur7sg
    @natitesfaye-ur7sg Рік тому

    felfelu mn yeshalkal

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 Рік тому

    Desetelu gash fantuyeeee selam alle

  • @የፍቅርምንጭነኝ

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @fafiebrahim-tn3mi
    @fafiebrahim-tn3mi Рік тому

    ደስ ስትሉ

  • @habtamuweldemikael3267
    @habtamuweldemikael3267 Рік тому

    keep it up .

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому +1

    ሀና ዩሐንስን ጋብዙልን

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому +5

    ፋንቱ በጣም የሚገርም አቋም ላይ ነው ያለው

    • @tibaremu1357
      @tibaremu1357 Рік тому

      አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @habibhusen2807
    @habibhusen2807 Рік тому

    አርት ያለው አናንተ ጋር ነው ::👍

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому

    አንተን ቢሆን ገምጣህ ነበር የምትሄደው kkkkkk

  • @madinaa5719
    @madinaa5719 Рік тому

    ye zarew yileyal

  • @hassen299
    @hassen299 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ወጊድይሁዳ
    @ወጊድይሁዳ Рік тому

    ግልገል ግመል መስሏት ነው

  • @selamkbrom2550
    @selamkbrom2550 Рік тому

    እረ ሸዊትና ይገረም ይቅረቡ
    ሰለሞን ቦጋለና ሳምሶን (ቤቢ) አቅርቦአቸው

  • @hopehope-yz5il
    @hopehope-yz5il Рік тому

    ለምንድ ነው ታዳሚዎች ተመሳሳይ የሚሆኑት ልብሳቸው እራሱ አስተውላቸዋል

  • @እኔምአምናለሁአድነኝብየ

    ድካሜን ነው የሚጠፋው በውነት

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому

    አላህ ያቆያቹ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Рік тому

    መግቢያው ያበደ ነው (ሙዚቃው)

  • @HusseinWajo
    @HusseinWajo Рік тому +1

    ምድረ ዱቄት ቢጨፈለቁ አንድ ክበበው ገዳ አይወጣቸውም! ምድረ ዋቴ

  • @Uffff-l8h
    @Uffff-l8h Рік тому

    ሰይፉ ይጋበዝ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому

    አልተቻላችሁም በሳቅ ድክም ነው መቼም ::አንድ ቀን አይቀርም እመጣለሁ

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች Рік тому +2

    ፍልፉልዬ ስወድክ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ በጠፍ አስባልት አንተ ጭንቅላትክ ላይ ተሸክመከው ትዞራለክ አንዳንዴ ሞተር አስነዳበት በረከትዬ እረ ያንተን ግንባር እያየው የሕፃናት መቀመጫነው የምመስለው

  • @arifafrica6685
    @arifafrica6685 Рік тому

    Sekded ensmaw sefu

  • @nebilmohammed8320
    @nebilmohammed8320 Рік тому

    ሰይፉን አምጡልን

  • @MELKAMUSHIBERU
    @MELKAMUSHIBERU Рік тому

    ትለያላችሁ በዕውነት

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Рік тому

    ዮኒ ማኛን ጋብዙልን😅😂😂

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Рік тому

    ሰይፍን አቅርብልን

  • @uniqueentertainment800
    @uniqueentertainment800 Рік тому

    ዬኒ ማኛ ይምጣ

  • @Nahomlove
    @Nahomlove Рік тому +1

    Release everything in 4 parts pls - nobody waits for an episode for 3/4 straights days. People don’t have patience & time to remember. Be smart.

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 Рік тому

    🤑🤑🤑

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው Рік тому

    😍😍😍😍

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Рік тому +2

    ችሮታው በየመንግቱ ተቀያያሪ የደርግ አጋሰስ

    • @samcook9137
      @samcook9137 Рік тому

      ውጪ ተቀምጦ መተቸት ቀላል ነው

    • @betysweetamennn6456
      @betysweetamennn6456 Рік тому +1

      ባለጌ አሳዳጊ የበደለህ ዱርዬ እኩያህን ፈልግ ትልቅ ሰው አክብር መረን

  • @melatnigussie3426
    @melatnigussie3426 Рік тому

    Please chebchba atabzu

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Рік тому

    የማርቆስ ድምፅ አልተቃኘም ገና

  • @amanuelbirru8850
    @amanuelbirru8850 9 місяців тому

    ደምስዬ ተክሲውስጥ ረዳቱ በግ ጭኖ ትራፊክ ይይዘው እና እንዴት ከሰው ጋር በግ ትጭናለህ ሲለው አረ ጌታዬ የአብረሀም በግ ነው ብሎ ትራፊኩን ፎግሮ አልፋል። ቀልዳ ከላንቻ አጎና