“በእኔ ፍቅር የተነሳ ሰው ሞቷል!” አርቲስት ቃልኪዳን - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 бер 2023
  • #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ጃሉድ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #ገና #አሲናገናዬ#AbbayTv #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #washewende

КОМЕНТАРІ • 100

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Рік тому +20

    ወይኔ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም የምር ባልና ሚስቶቹ አስደሰቱኝ 👍

  • @isayasmehari902
    @isayasmehari902 Рік тому +35

    ፍልፍሉ ግን በየትኛውም ሰአት ጨዋታ ይችላል 👌

  • @babaephron4661
    @babaephron4661 Рік тому +17

    አበቡ ጀግና 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 Рік тому +7

    ምርጥ የፈጠራ ኮሜዲ ነው። በርቱ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому +11

    ይሄ ፕሮግራም ከተጀመረ ጀምሮ አያለሁ ጥላውን እልፍነ እውቀትክ ብዙ ነገር ታውቃለህ ታድለክ ጎበዝ 👏👏👏👏 ፍልፍሉ አሌክስ በርቱ ከምንም በላይ እርስ በርስ ተዋደድ ተካባበሩ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 7 місяців тому

      ጥሌለሠዉያለዉክብር በጣምደሥይላል

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому +4

    ቃልዬ ሀገሬ ላይ የጀመራችሁትን ፕሮግራም በዩቱን ላይ ይለቀቅልን እባካቹ።

  • @anaa8174
    @anaa8174 Рік тому +9

    የኔ ማሮች ባልና ሚስት ስታምሩ

  • @user-ep1qq2yz4q
    @user-ep1qq2yz4q Рік тому +4

    የሳቅ እና የፈቅር ቤት

  • @fitsum4820
    @fitsum4820 Рік тому +8

    I wouldn't watch this show without filflu. He's hilarious 🤣

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +14

    ስወዳችሁ ቃል እና ተስፋ ምርጥ ጥንዶች
    አሪፍ ፕሮግራም በርቱልን ጥሌ ፍልፍሉ ደምስ አሌክስ ማርቂ

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +6

    ኧረ ተዉ ግን ለሚቆሙት እንግዶች መቀመጫ አዘጋጁ

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому +3

    አበብ ጀግና እጅሽ ይባረክ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Рік тому +2

    ውሻ በሚከበርበት ሀገር የሰው ልጅ እርከሰ ኢትዮጵያዬ😥 ጨዋታችሁ ግን ገራሚ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰💐

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Рік тому +4

    አበቡ ዋው ጀግና ነሽ 👌👌

  • @amefke2069
    @amefke2069 Рік тому +3

    ኡፍፍፍፍ አንፍሮች ጥልዬ ደስ ትላቻችሁ

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому +4

    ቀጥሉበት አታቋርጡት በጣም ደስ ትላላቹሁ

  • @rebka5068
    @rebka5068 Рік тому +1

    የሀገሪ ልጆች ጫወታዉ አዝናኘ ዘና ፈታም የሚያደርግ ሆኖ ሳለ
    ትንሸ እረብሻ አለ ለምን ትጮሀላችሁ ጩህታችሁን ቀነሰ አርጉት
    በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው ሰላም ሁኑልን እናመሰግናለን

  • @eremet
    @eremet 10 місяців тому

    ተሰፉ እና ቃል በጣም የምወዳቸው ባል እና ሚሰት ናቸው ❤❤ፍልፍሉ እኮ ይለያል 😂😂ቀልዱ አይጠግብም

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 Рік тому +1

    ጥሌ legend 🙏🙏🙏

  • @monanana1196
    @monanana1196 Рік тому +5

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ዘና ነው የምታርጉን

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Рік тому +2

    ዋውው በጣም ደስ ትላላቹህ አሪፍ ጌም ነዉ

  • @peeterkonjo1500
    @peeterkonjo1500 Рік тому +1

    እቤት ይዘነው እንሄዳለሁ ወደድኩት ቃል የኔ ውድ😂😂😂😂😂😂

  • @user-fq6ex7ps1m
    @user-fq6ex7ps1m 6 місяців тому

    አሌክሶ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤ Hulachehunmm betamm new yemwedachehuu

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Рік тому

    Thank you
    abat tv
    so funny😂😂😂

  • @abrahamwubiye8123
    @abrahamwubiye8123 6 місяців тому

    የፕሮግራሙ ድምቀት ፍልፍሉ የሜያረጋቸው ጨዋታዎች ነው ሁሉም ግን ምርጥ ናቸው ግን ፍልፍሉ ተንኮሉ እንኮን ያሥቃል

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Рік тому +2

    ተስፋለም ታምራት ቃልኪዳን ጥበብ በጣም ነው ምወዳቹ ማከብራቹ ደሞ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ። በጣም ስንናፍቀው የነበረ ፕሮግራም አንድ ሳምንት የት ጠፋቹ? ማርቆስ,ጥላውን እልፍነ እና ደምሴ ያላቹ እርስ በርስ አክብሮታቹ ደስ ይላል።

    • @kalkali
      @kalkali Рік тому +3

      ቃልኪዳን አበራ ናት ቃልኪዳን ጥበቡ የባባዬ ሚስስ ናት

    • @fvv1680
      @fvv1680 Рік тому

      ቃልኪዳን አበራ እና ተስፍለም ታምራት በጣም ነው የማከብራችሁ❤

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +4

    ፍልፍሉ ነዉ እሚአስቀዉ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Рік тому +1

    ወይ ፍልፍሉ ጉደኛ እኮ ነው መቼም ቢሆን የማይሰለች ልጅ

  • @zoharazohra9234
    @zoharazohra9234 Рік тому

    Wow wowo jegenia nat brecey sister

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 Рік тому

    ወይኔ ፍልፍሉ ግን ክክክክክ ወዮ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Рік тому

    አበቡ ጀግና የኔም ምኞት ነው

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 Рік тому

    Good job

  • @elcelc2278
    @elcelc2278 Рік тому

    ትክክል

  • @kecomekel2000
    @kecomekel2000 9 місяців тому

    ይመቻል

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому +2

    እካን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @user-ys3sc8sv5i
    @user-ys3sc8sv5i 7 місяців тому

    እፍፍፍፍ የጥላሁን መቀዢቀዢ ተደማመጡ

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Рік тому

    ቃልየ በጣም ቆንጆ

  • @msretteke3050
    @msretteke3050 Рік тому

    ቃልዬ❤😍

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому +1

    ደምስ እረ ተረጋጋ ምንድነው ሰአት ወይ ጨመር አድርግ ወይ የሆነ ነገር አመቻች

  • @soccerandentertainment4944
    @soccerandentertainment4944 Рік тому

    የጅቡ ታሪክ የእኔ ታሪክ ነው

  • @algiyonas5304
    @algiyonas5304 Рік тому +2

    ጨዋታው ፍልፍሉ ከሌለ አያምርም

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 місяців тому

    ሠላም ለእናት ተገራችን😢❤❤

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Рік тому

    ባልና ሚስቶች ይመቻችሁ አዝናታችሁኛ 😂😂😂

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 Рік тому

    Wayneee desss sitlu 😂😂😂😂😂

  • @birhanutagele73
    @birhanutagele73 Рік тому

    ፍልፍሉ አይቀልድ 1ኛ

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Рік тому

    Yesefere lijoch tesfuna tile...asakachihugn 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 Рік тому

    እነዚህን ባልና ሚስቶች ስወዳቸው

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому +2

    የዚህ ሾው አላማ ምንድን ነው?

  • @girmaywerede8211
    @girmaywerede8211 Рік тому

    Waww des elal

  • @tigistgebre3586
    @tigistgebre3586 Рік тому +2

    ጥላሁን ግን ከ3ወር ላይ ምን እንዳለዉ ይጠየቅልን

  • @eyobdrum
    @eyobdrum Рік тому +1

    ፈልፈሉ ይመችህ ጨዋታ ጨምረሀል

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 Рік тому +1

    ዛሬ ዘና አድረጋችሁኝ

  • @romangina5121
    @romangina5121 10 місяців тому

    ተሰፈሸ ጥሌ የሰፈር የሰፈሪልጆች

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому

    ደምስ በጣም የምታጣድፋቸው ነገር አልተመቸኝም እረ እረ

  • @elcelc2278
    @elcelc2278 Рік тому

    ሁላቹሁንም በጣም እወዳቹሀለው

  • @zemzmzemzm6347
    @zemzmzemzm6347 Рік тому

    wwo❤wwo❤wwo❤😍😍😍😍😍😍

  • @romangina5121
    @romangina5121 10 місяців тому

    ጥሌ የሰፈሪልጅ

  • @abby8509
    @abby8509 Рік тому

    ሁሌት ዘዶግስ አውት😂

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 Рік тому

    😂😂😂

  • @ahmedmoammed2393
    @ahmedmoammed2393 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Рік тому +1

    እውነት ነው እኔም አንዲት ሴት ውሻዋ ሞታ ለቅሶ ሲደርሱ አይቻለሁ

  • @dhdhhddjd6240
    @dhdhhddjd6240 Рік тому

    😂😂😂😂

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Рік тому +1

    የምገርም ፕሮግራም ነው እኔ ወጀው ልሞት ነው ደምስ ስከራከር አታቋርጣቸው በጣም ነው ፈታ የሚንለው ማርክ የፕሮግራሙ ድምቀት

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Рік тому

    Taznanunalachhu

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 Рік тому

    Xile tileyale

  • @dhdhhddjd6240
    @dhdhhddjd6240 Рік тому

    የዛ ዘመን ጨዋታ ትለያላቹ

  • @mzge99
    @mzge99 Рік тому +1

    ስይፉን ጋብዙልን😅😅😅😅

  • @ekamoero886
    @ekamoero886 Рік тому +1

    Betam ewunet newu enem semichalehu hitsan hogne yekal tarik tikikl newu..Kkkkkkkkkkkkkk yimechatt kaliiiii

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Рік тому

    ይመቻችሁ☺

  • @daniboss1191
    @daniboss1191 Рік тому +2

    እረ አትቆራርጡት pls

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Рік тому +2

    ፍልፍሉ አልተቻለም

  • @faas1176
    @faas1176 Рік тому

    🤣😂👍👍👍👍👍

  • @belanebelane237
    @belanebelane237 Рік тому

    ጥላየ የሚባለዉ ለምንድነዉ የሚቅለበለበዉ ዉይ ጩኸት

  • @abiyohaile9499
    @abiyohaile9499 Рік тому

    ምነው አሌክስ ድምፁ ርቋል?!

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 11 місяців тому

    aye felfilu andega andega

  • @zehramohammed5978
    @zehramohammed5978 Рік тому +2

    በጣም ይቅርታ ግን እናንተ ቁጭ ብላችው እርሳቸውን ማቆም ምን ማለት ነው? 🤔

  • @wesilamohammed458
    @wesilamohammed458 Рік тому

    ኮሜንት የለም

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 Рік тому

    Ere Tile gedelken besak

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Рік тому

    ሰላም ለናንተ

  • @biniamfikrie134
    @biniamfikrie134 Рік тому

    Kal mewashet atchelm🤣

  • @kalkidantadesse3033
    @kalkidantadesse3033 Рік тому

    Ye wusha fikir ligebah yigebal.

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Рік тому

    እንጨት እንጨት የሚል ቀልድ እናንተም አርቲስት ትባላላችሁ

  • @AdefrisAdish
    @AdefrisAdish 5 місяців тому

    Tilahun were atabza belut

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 Рік тому

    ጥላሁን ግን አትንቀልቀል ትሰለቻለህ

  • @mitikutasew5478
    @mitikutasew5478 Рік тому

    erasih neh jib eshi koda

  • @romangina5121
    @romangina5121 10 місяців тому

    አረተደማአመጡ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Рік тому +1

    ጥሎብኝ ፍልፍሉ ምኑም አይመቸኝም 😒

  • @user-sg9ms7yy4p
    @user-sg9ms7yy4p 10 місяців тому

    ሴትን ልጅ ሽህ ያጫት አንድ ያገባት።

  • @danboy2425
    @danboy2425 Рік тому

    ደምሴና ፍልፍሉ ታዘብኳችሁ
    ሳቅ ተራ ስብስክርያብ ኣድርጉ ብላችሁ ለምናችሁ
    በኣንዴ ቅንጥስ

  • @rosagetachew1303
    @rosagetachew1303 Рік тому

    Ehy you shut?

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому

    እንጨት እንጨት እማል ሸው ፣ቃልና ተስፋለም እዚ በመቅረባችሁ አዘንኩ

  • @hayat1184
    @hayat1184 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂