Ebs: ባሏ ሆነ ፍቅረኛዋ ነካ ቢያደርጋት አለቀውም አነጋጋሪው ትዳርና ህይወት | Seifu on Ebs | የገኒ ቤተሰብ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 147

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 дні тому +32

    በጣም ሰለጠንኩ አልሽ!!!! ፍቺን እንደጥሩ ተግባር አደነቃችሁት:: ለልጆቻችሁም ይህንኑ ነው የምታስተላልፉት:: በተለይ እናት ለልጆችዋ ብዙ መስዋትነት ትከፍላለች :: የአሁኑ ስልጣኔ ግን? እንደ ውጭዎቹ አጉል ስልጣኔ በዛ:: ለትውልድ የማይጠቅም መልእክት ነው የምታስተላልፉት:: በተለይ ሰይፉ ሾው!!!

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 2 дні тому +4

      የውጪ ሰዎች ስረአት አላቸው እሔ ስልጣኔ አይደለም የዝሙት ሱስ፡ እንዴት እንደሰለቸ ችኝ ምኑም አላማረባትም

    • @truworkwube5569
      @truworkwube5569 2 дні тому

      ዘጋቢው ሾካካ ነሕ እሱስ ስለገርል ፍሬዱ ሲያወራ አልነበር

    • @mantegboshwedajoyeshanew
      @mantegboshwedajoyeshanew 2 дні тому +2

      ትክክል

    • @Beruhhh
      @Beruhhh 2 дні тому +2

      ትክክል ነው ትውልዱ የሚሰማውን ሳይሆን የሚያየውን ነው የሚከተለው ምን ማስተላለፍ እንደፈለጉ አልገባኝም

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 2 дні тому

      ይቺ ቆዳ አሮጊት አስመሳይ ናት በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ ሙድ ይይዛሉ ባልየውማ ለይቶለታል

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +17

    ወንድ የሴት ራስ ነው ራስ በሆነው ባል አለመገዛት ውርደት እንጂ ክብር አያመጣም።

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 дні тому

      በትክክል በትክክል

    • @Goku-w3o
      @Goku-w3o День тому

      You are right but we don’t know what happened. There is something wrong and I can see his feelings of being guilty.

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL День тому

      @Goku-w3o he speak that because of she be come to famous to fast the people give to her to much recognize she out from my will she says to me don't control me release me ! and he says am i think is am i come to fast to run with her or What shal can i do?

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 День тому

      Bakesh zem bey mefatat yeshalal brew sinoru anchi nesh endea yemetakiw betam gobezoch nechew teleyayetew tesemametew yeminoru

  • @JjHj-c2c
    @JjHj-c2c 2 дні тому +12

    ከነዚ አሁን ሰው ምን ይማር ?
    ማን ነበር ፦ የሚስት ውሽማ ያላት ትክክል አስተዋይ ነው
    እቤቱ ትሄዳለች እሱ ይመጣልየልጆቹ ቤት ነው መምጣት አለበት በሚል ስምምነት አለ
    በህዝብ ላይ ማላገጥ በዚ እድሚያችሁ
    ልጆቻችሁ የናንተን ባህሪ ስነ ምግባር ማንነት መከተል አለባቸው መሆንም አለበት ይሄ ትምርትከራሳችሁ ቤተስብ እንዳይወጣ ምኞታችን ነው
    የራሳችሁን ለራሳችሁ ልጆች እንደ ውርስ እንድታስተላልፉላቸው ስንል አደራ እንላለን ለልጆች ስንል ነው ብሎ የሚስት ውሽማ መሆን አይከብድም ?

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 дні тому +2

      @@JjHj-c2c ለልጆቹ ያለማ አብሮ ይኖራል እንጂ? 4 ከወለዱ በሁዋላ አጉል ሰለጠንኩ አይሉም በተለይ እናት???? ሰይፉ ሾው ከነዚህ ሰው ምን ይማራል ብሎ ነው ያቀረባቸው? ወይም ለዩቱብ ?

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 День тому

      Meneme megemamate newe yemibalewe

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 2 дні тому +15

    እሱ በጣም ያሳዝናል የሆነ ውስጡ የታመቀ ነገር አለ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 День тому

      So what

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 День тому

      አሷስ ውስጧ ምን አንዳለ ምን አናውቃለን ወንዶች ሁሌም አንደዚህ ናቸው አሄኔ ስንት ሞክራ ኣልሳካ ብሎኣት ነው።አረ ተዋት ኣድባ ልጆችዋን ታሳድግበት ሌላ ኣግብታ ልጆችዋን የንጀራ ኣባት ኣላመጣችባቸውም ምን ታርግ።

    • @hayathussen258
      @hayathussen258 День тому

      ሊበድላትይችላል ግን ከተፀፀተ ይቅርታብትቀበል

  • @direharerej
    @direharerej 2 дні тому +8

    ጌኔይ በጣም ነዉ የምወድሽ ግን እዲህ እየወደደሽ አይበለዉና ቤሞት ልጆችሽ እራሱ ያዝኑቡሻል አቺ እራስሽ ራስሽን ይቅር አትይም ጌታ ፍችን ይጠላል ገታ አንድ እድል እየሰጠሽ ይሆናል አስቤበት አደራ ማስተዋል ይሁንልሽ

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp День тому

      ጤና የለህም እንዴ? በቃ ሌላ ሠዉ ይዘዋል..በግድ ነዉ እንዴ ? በቃ አይፋቀሩም ነበር ማለት ነው :ለዛ ነው እሱም ቆንጆ የያዘዉ ::

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 День тому +3

    ለልጆቻችሁም ሆነ ለማኅበረሰቡ ምንም ያስተማራችሁት ነገር የለም!!!ወደ ሚዲያው መጣችሁ ባትበጠረቁ መልካም ነበር!!!

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 дні тому +7

    እረ ምን አይነት ንግግር ነው ምን አይነት ነገር ነው የምትነግሩን በጣም ያሳዝናል ትዳር የእድሜ ልክ ጥምረት ነው ለልጆችስ ጊዜ መስጠት የተባለው እረ አልገባንም ለልጆቻችሁስ ምን እያስተማራችሁ ነው እንደው ዝም ብትሉ ይሻል ነበር አናደዳችሁን በተለይ ገኒ አናደሽናል ረዳት ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ስታለቅስ በጣም አዘንን ለልጆቻችሁም ለእናንተም በጣም የሚሻለው አብሮ መኖሩ ነው ለየትኛው እድሜ አስቡበት እና ሰርፕራይዝ አድርጉን ፈጣሪ አምላክም የሚወደው ነው ምክንያቱም የጋብቻ መስራቹም ፈጣሪ ስለሆነ

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f День тому +5

    ወይ ጉድ መታረቅ አለበለዚያ ዝም ማለት ነው እናንተ ፍቺን እያበረታታችሁ ነው ነገ የልጆቻችሁ ህይወትም እንደእናንተ ነው የሚሆነው

  • @negedebirhankiros5425
    @negedebirhankiros5425 День тому +2

    የማይቻል ስለሆነ ብቻ ነው የተለያያችሁት። ሁለታችሁም ግን እንደወንድ ም እና እህት መኖርን መቀበላችሁ ትልቅ ነገር ነው፡

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ День тому +1

    ገነት ምነዉስርአት ቢኖርሽ ግን በቃይቅር ተባብላቹከልጆቻቹ ጋር ኑሩ

  • @YunusAbde-n6i
    @YunusAbde-n6i День тому +9

    ይህ መሰልጠን አይደለም መሰይጠን ነው መስማት ይሰቀጥጣል እየተበሳቆለ ነው

  • @EsayasEsayas-ys6uv
    @EsayasEsayas-ys6uv День тому +5

    በህይወቴ እንዲህ ያለ አሰቃይ ቃለ መጠይቅ አይቼ አላውቅም።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 День тому +1

    በእግዚአብሔር ስራ ላይ እየተሳለቃችሁ ነው ባልና ሚስት ናችሁ በትዳር ታስራችኋል እግዚአብሔር ይቀጣችኋል አትቀልዱ ይሄ እያሳሳቀ በእግዚአብሔር ስራ ላይ የሚሳለቅ ሰይጣን ነው አእምሯችሁን የተቆጣጠረው ፀሎት ነው የሚያስፈልጋችሁ መለያየትን እንድትለምዱት አድርጓችኋል

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 2 дні тому +5

    ተይ ገኒ ይህሞት እያለ ታመሽም አይተሽዋል አዱኒያ ሽ አመት አይኖርም ታረቁ እኔእንዳች ብሆን የልጆቸ አባት እሱይደሰት እኔን ይክፋኝ አቶ ሰይፉ ፓስተር ቸሬን ዶ/ር ወዳጀነህን ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴን ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴን ይዘህ አስታርቋቸው

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 2 дні тому +14

    እቺ ሴትዮ ምነው እዩኝእዩኝ አልሽ፡ boyfriend ይዣለሁ ብላቁጭ ዝሙት አሁንስ አስጠላሽኝ ፡

    • @ከለታት1ቀን
      @ከለታት1ቀን 2 дні тому

      ማፈሪያ ጓደኛ አለኝ እፍረት ጠፋ

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 2 дні тому

      በጣም እዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ ያላግጣሉ ምን አገባን የባለጌ ጥጋቸውን እያሳዩ ነው

  • @YosephKefelegn-f7r
    @YosephKefelegn-f7r День тому +1

    እሱ እያለቀሰ እሷ ትስቃለች
    እሱ እየደበቀ እሷ ትገልጣለች
    እንጃ ይሄ ነገር እንቆቅልሽ ይዟል
    ሰምና ወርቅ ፈቺ ጠቢብ ያስፈልጋል
    ሞት እኮ ቅርብ ነው ሳይጠሩት ይደርሳል
    ካለፈ በኋላ ፀፀት ምን ያደርጋል
    ይቅርታን በተግባር መስጠት ያስፈልጋል
    የቤትሺን እራስ ውጪ ላይ ጥለሺ
    እሱ እየለመነ አንቺ እየቀለድሺ
    ምንም ብታወሪ መድረክ ላይ ሆነሺ
    ይሄን ፍልስፍና ትውልድ አይስማሺ
    አንተም ገሽ ጨልጤ ሁሉንም ተውና
    ወደ ቤትህ ግባ ጎዳናን ናቅና
    የተሰወረውን ሚስጥር እረስታችሁ
    የራስን በመተው ለልጆች ብላችሁ
    ዳግመኛ ለአብሮነት መትጋት አለባችሁ
    አካል ያለ እራስ እራስም ያላካል
    እስቲ ተመልከቱን በጣም ያስፈራራል
    እራስም በቦታው ባካል ላይ ተገጥሞ
    አሳዩን ገንየ ይህ ትዳር ተደግሞ

  • @Martejes
    @Martejes 2 дні тому +7

    የእነዚህ ህይወት አያስተምርም ጌታ መለያ የት እጠላ ለው ይላ ል ቃሉ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +7

    እግዚአብሔር መፋታትን እጠላለሁ ያለው እግዚአብሔር ነው የተፋታን ማግባት አመንዝራነት ነው።

  • @selam65030
    @selam65030 День тому

    🎉🎉የነዚ ሰዋች ልጆች ወደፊት የሚያገቧቸዉ ሰዋች ፈረደባቸዉ መፋታት ምንም እንደነ የሚያስተምሩ ነዉር ጌጡ ናቸዉ ያሳፋራሉ እዉነት🎉🎉

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 День тому

    በመጀመሪያ የሰይፉ ሾው አድናቂ ነኝ ❤
    ሲቀጥልእነዚህ ባለትዳሮች እንደገና አብረው መኖር የሚችሉበትን መንገድ ቢፈጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ሁለቱም በየግላቸው ብዙ የተማሩት ነገር እንዳለ ግልፅ ነው .ከዚያም ባሻገር አሀን ላይ ልጆቹም ነፍስ አውቀዋል ስለዚህ ሁሉም በአንድ ላይ ቢኖሩ የበለጠ ያማረ .. ለእግዚአብሄርም ደስ የሚያሠኝ ይሆናል ? ❤🎉🎉

  • @ZenebeGetahun-sb6ch
    @ZenebeGetahun-sb6ch День тому +3

    ገነት ዛሬ አብሮ መኖር ካለባቹ ለልጆ ቻቸሁ ደሰታ ለመፍጠር ነበር:: ልጆች ታረቁ እያሉ አያለቀሱ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 День тому

      Yalekesu nerowan esa nesh yemetawekew lelechocha bela gedel tegeba

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +5

    እነ ነውር ጌጡ ድንቄም ፕሮፌሰር አለማፈር!
    ትክክለኛውን ነገር ለማድረግ ነው መማር !

  • @SolomonHargeweyene-l3i
    @SolomonHargeweyene-l3i День тому

    በቀድሞ ባለቤቷ በልጆቿ አባትሲቃና ሀዘን የምትዝናና ሴት ሆና ነው ያየኋት ፕሮፌሰሩ በጣም ነው ያሳዘነኝ አጥፍቶ ሊሆን ይችላል እንዲህ እየወደዳት ባለ የልጅነት ባሏ ላይ በዚህ ልክ መጨከን ያማል አርቲሰቷ ላይላዩዋን ትሰቃለች እንጂ ውሰጧ በክፋት የተሞላ የይቅርታ ልብ የሌላት በሱ ሲቃ የምትዝናና ሴት ናት ይሄን ሁሉ እግዚአብሔር ያያል ያኔ በጣም ታመሸ ሳለ እግዚአብሔር ያዳነሸ ለባልሸ እድል እድትሰጭው ለእርሱ እራርቶለት ይሆናል ልብሸን አታደንድኝ የአራት ጎረምሳ ልጆች እናት ሆነሸ ቦይ ፍሬንዴ ሥትይ በራሱ ሼም ነው

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 2 дні тому +8

    ሲናገር ሰካራም ነው የሚመስለው

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 2 дні тому

      እረእብድ ናቸው አጀንዳ እንሁን አሉ

    • @Hanan7153
      @Hanan7153 День тому

      Exactly 😂😂😂😂 that is why she divorced him 😅

  • @FetiyaKassim
    @FetiyaKassim День тому

    ይሄ ለትዳር ያለንን ክብር እና አመለካከት ተራ እና ልቅ እንዲሆን ያደርጋል ።እባካችሁ ሚዲያ ላይ ይህን ትውልድ የሚያቀጭጭ አስተሳሰብ አታቅርቡት

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +13

    እያመነዘሩ በአደባባይ ሲያወሩ
    የማያፍሩ ክብሩ በነውሩ

  • @AhmedAli-i7y1r
    @AhmedAli-i7y1r 22 години тому

    መጀመርያ ያገኘሽው ትዳርሽን ነው ዋጋ መክፈል የነበረብሽ ይህ ጀግና አያሰኝም እዴዉም ነውር ጌጡ ሆ ናችሁ

  • @TeshomeTmt
    @TeshomeTmt День тому

    የዚን ያህል ሰው ከተግባባ ከዚ በላይ ፈጣሪ ምን እንዲያደርግላቹ እንደምትፈልጉ አልገባኝም ራስ ወዳድነት ካልሆነ በስተቀር

  • @kelemuabekele647
    @kelemuabekele647 День тому

    ገነት ልቦና ይስጥሽና ወደራስሽ እንድትመለሺ እግዜር ይርዳሽ ሁሉ ነገርሽ ያናድዳል እሱን እግዜር ይባርከው በጣም ያሳዝናል በተቻለሽ መጠን እሱ ፌት ውሽማ አለኝ እያልሽ አታውሪ የልጆችሽን ሞራል ጠብቂ

  • @NegussieMekonnen-ze6vn
    @NegussieMekonnen-ze6vn День тому

    ትዳር ቀላል እንዳልሆነ በጣም የምረዳ ሰዉ ነኝ ግን ችግሮቻቸዉን ፈተዉ እንደየ ሐየማኖታቸዉ ስርዐት ፈፅመዉ አብረው ቢኖሩ
    ለሀላችንም አርአያ ሊሆኑ ይችላሉ።በተረፈ ሌላዉ ሁሉ ባዶ ሕይወት ነዉ።

  • @FasilMelaku-sq4kv
    @FasilMelaku-sq4kv День тому +1

    ገነት በጣም ብልጥ የሆንሽ መስሎሽ ከሆነ ከአንቺ በላይ የበለጠ ብልጥ በሰማይ አለ ድጋሚ በለቅሶ ይቅርታሽን እየጠየቀ በብልጣብጥ ቃል እያለፍሽ እንደሆነ ይሰማኛል በአባይ ቲቪ ሴት ልጅሽ አባቷን የጠየቀችው ጥያቄ ምን እንደመለስ ያስተዋልሽ አልመሰለኝም አሁንም ያጋጠመሽን እድል ተጠቀሚበት ነገ የአንቺ ቀን አይደለም ፍቺን አላበረታታም እያልሽ ፍቺ የሚጠላውን እግዚአብሔር ን አሳዝነሽ ፍቺን የሚወደውን ክፉ ሰይጣንን ታስደስቻለሽ ተ ይ ቀኖች በአንቺ ፍላጎትና በአንቺ ስአት አይመጣም እና ብታስቢበት ይሻላል እህቴ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase День тому

    ስያስጠሉ ትዳሪ ፈታችሁ ሚድያ ላይ አትምጡ ልጆች ከናንተ ምን ይማራሉ ኧረ አሁን አዋቅዎች ናችሁ ወደትዳራችሁ ተመለሱ😢

  • @genetsebhatu755
    @genetsebhatu755 День тому

    የጾታ ችግር ቢሆንስ
    ሌላ ደግሞ ምክንያቱ ባይታወቕም ሁሌ ከመጨቃጨቅ መለያየት አልያም መስማማት መርጠው ይሆናል

  • @mesfongenato9269
    @mesfongenato9269 День тому

    ይህ ለትውልድ ዝሙትን ማስተማር ነው እንጂ ለትውልድ መጠንቀቅ አይደለም

  • @tgarre2152
    @tgarre2152 День тому +1

    የመጨረሻዎቹ ከ 15 አመት በታች ናቸው! ያ ማለት ከሌላ ነው የወለደችው!

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 День тому

    እንዴት እራሱን ይጠብቅ ትያለሽ ገነት ንጋቷ አልቅሼ ጠየኳት ያዛኔ እሺ ብትለኝ እንባዪ ምስክር ነው አለ አንቺ ይቅርታ ካላደረክሽ የእግዚአበሔር ፊት ይቅርታ አይደረግልሽም የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው የማይሻረው ምን ቢያጠፍ ነው እንደዚ እናትሽን አስቀይሞብሽ ነው ግን በይቅርታ ይፈታል

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 2 дні тому +7

    አሮጊቷ ቦይፍሬንዴ አላለችም ውሽማ አትይም? ልጅሽ ናት ቦይፍሬንድ የምትይዘው ቦይለቦለይ ?

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 дні тому

      እረ አላማረባቸውም

    • @tegestcherinet2496
      @tegestcherinet2496 День тому

      በእግሊዘኛ ለወጣትነዉ እንዴ
      ትርጉሙ ያዉ ጓደኛ ማለት ነዉ🤣🤣

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL День тому

      @tegestcherinet2496 ቲጂ አንቺ ደሞ በጋሽ ቸርነት ኣረ ላሽ ቦይፋሬንድ ቦይ እኮ ገና ያላገባ አባት ያልሆነ ፍሬንድ ነው እንጂ አግብቶ የፈታ ሹገር ዳዲም ማሚም አይደለም ወዳጄ !

    • @tegestcherinet2496
      @tegestcherinet2496 День тому

      @@GOVERNORKINGPAULጓደኛዋ አግብቶ የፈታ መሆኑን አንቅም የዘንድሮ ወንዶች ገንዘብ ይዩ እንጅ ሌላዉ አያስጨንቃቸዉም 😂

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 День тому

    በፊልምስራላይ እያለች ኮርማ ቀያይራለች ማለት ነዉ የእድሜ ልዩነት የሚያመጣዉ እወነታ ነውየወሲብ ስሜት እንክዋን ለቅሶ መድፍ አይመልሰዉም

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 День тому

    መጀመሪያ የሚሸናበትና የሚፀዳዳበትን አንደበቱን ቢያርቀውና በቆሻሻ አስተሳሰብ የተሞላ አእምሮውን ቢያፀዳ ምንኛ መልካም ነበር። ከሰሩበት ስድ አደግነትም ይቀረፋል እመነኝ ዮኒ መናኛው።

  • @serawitbekele2413
    @serawitbekele2413 День тому

    ሁለታችሁም አይነበላ ናችሁ! ሰው ከእናንተ ምን ይማራል ታዋቂ እንጂ አዋቂ አለመሆናችሁን አስመስክራችኋል።

  • @atnafumola4073
    @atnafumola4073 День тому

    እኔምለው ሠውየው ሚሥቱን ከፈታ ቡሀላ ነው እደዚህ የሆነው በመፍታቱ ተነክቶ ነው ተፈጥሮው ነው ሲአወራ የተረጋጋ አደለም እደብድ እደሠከረ ሠው ያረገዋል ተፈጥሮው ነው ከግዜ ቡሀላ የመጣ ነው

  • @Emuhalem
    @Emuhalem День тому

    አስተማሪ የሚሆነዉ ይህ ትዳር አብረዉ ቢኖሩ ነዉ። ከዛ ዉጭ ፍቺ ከሰይጣን ነዉ ይህ ትዉልድ ከናንተ ምንድነዉ የሚማረዉ ያሳዝናል

  • @kekiyeeemysweeet647
    @kekiyeeemysweeet647 День тому +2

    Geniyeeeee Yeni negest tenkara enat lelijochishee❤❤❤ plzz yebaleshen lebee seberatt terjiwu 😢

  • @dakadebelo9191
    @dakadebelo9191 День тому

    ሕዝቤሆይ በቀኝ ጆሯቹ ስሙት ምን እጥፉ ሆ ሰላም አውለኝ እስከ በደንብ እይ ስሙ እንደገና

  • @tgarre2152
    @tgarre2152 День тому

    ልጆችሽም ቢፋቱና አብረው እንደዚህ እንዲኖሩ ነው የማስተምራቸው ነው ማለትዋ? ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @AlemtsehayTeshome-u2d
    @AlemtsehayTeshome-u2d День тому

    በዚ እድሜ ከትዳር ውጪ በዝሙት እንጆይ ማረግ ታበረታቻለሽ ልጆችሽን አስቢ ባይምሮ የመጣ ሁሉ አይተፋም ሴትዮ የሆነ ሾው አለባቹ እሱ እንኳን የሆነ ነገር አቃውሶታል ሲያሳዝን 😢

  • @hisabenyesira1836
    @hisabenyesira1836 2 дні тому +1

    መመሪያ አይደለም ግን ሰላም መሆናቹ ምንም አይልም ለልጆች ሲባል

  • @almazkebedom536
    @almazkebedom536 День тому +2

    O my God, mulgati, you make me crying. I'm praying to be to gather

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 2 дні тому +2

    ስርዓት ይዞ አያወራም እንዴ ባልየው

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 День тому +3

    ግን ስውየው ጤና አለው

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe День тому

    አትፍረዱ ይፈረድባችኃልና ❤❤❤ ገኒ እወድሻለሁ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe День тому

    ሰይፉ ዛሬ አስጠላህኝ ተዋቸው እስቲ ስልጣኔ አታስመስሉት

  • @coredawit3260
    @coredawit3260 2 дні тому +4

    ሲያሰጠሉ

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 2 дні тому +2

    ጀግና እናት ይመችሽ

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 дні тому

      ምን ማለት ነው ባሏን ስላስለቀሰች ትዳሯን ስለፈታች አልገባኝም ጀግንነቷ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer День тому

    ንግግራቸው የዕብዶች ይመስላል

  • @nebyuali1114
    @nebyuali1114 День тому

    ምንም ቁምነገር የሌለው ጉዳይ እራሳቸው ግራ ግቡቷቸው ሰውን ግራ ያጋባሉ ። እየቃዡ ነው ይወራጫል እንድ እብድ።

  • @abebebogale1252
    @abebebogale1252 День тому

    በአፍ ብቻ ነው እንዴ ትዳር ቤተ ሞኩራ ውይም ላይብረሪ አይደለም

  • @zeekee2767
    @zeekee2767 День тому

    She doesn't want her husband because she has many young people in her life.

  • @tesfayezewdie7449
    @tesfayezewdie7449 День тому

    Now, these elderly and elderly people are not ashamed to talk like an eighteen-year-old teenager as 'boyfriend' or 'girlfriend'.For those who are their boyfriends and girlfriends, consider them to be joking about their next life.

  • @sabrinalli1431
    @sabrinalli1431 День тому +3

    Genet Betam ye seltneshi ye tfatut Bale wendm huhu Aywekim

  • @bereketbalcha7199
    @bereketbalcha7199 День тому

    አይ ሴፍ በቃ ተፋቱ አይዟቹ ቀላል ነዉ መልክቱ 😂😂😂😂ጎበዝ ትዉልዱን እንዲ ……….አበላሸዉ

  • @gualmayseru4958
    @gualmayseru4958 День тому

    Please please please ❤ታረቁ

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe День тому

    እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A День тому

    ይቺ ልክስክስ ነገር

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 2 дні тому

    ሲያሳዝን እንደው ብትመለሱ ምናለ እመብርሀን ትግባ በመሀላቸው እኔ ጭንቅ አለኝ እውነት

  • @millionhailudessalegn6392
    @millionhailudessalegn6392 2 дні тому

    አሪፍ እይታ ነው በርታ

  • @bettyfikeru7257
    @bettyfikeru7257 2 дні тому +1

    Love is GOD

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 День тому

    ማነው ግን ክፉ ከሁለታችው

  • @mekdesnega7688
    @mekdesnega7688 День тому

    በማርያም ታረቁ

  • @LozaAdisu-n1o
    @LozaAdisu-n1o День тому

    Fichi normal ayidelem otherwise Zim belu isiti . Siyasitelu

  • @mimenoor3224
    @mimenoor3224 День тому

    ምናለልጆቻቸሥትሉብትታረቁቁቂ

  • @tk-wn6xi
    @tk-wn6xi День тому +1

    Atafrem bezhe edmash boy frend mekeyayer kanch men enmar asafare

  • @bettyfikeru7257
    @bettyfikeru7257 2 дні тому

    Why you are not living together??? Please live together with your kids

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 2 дні тому +2

    ሰዉየዉ አዋቂኝ ብሎ ቀወስ ነዉ ጫታታታታታም ነዉ

  • @christinagebremeskel7554
    @christinagebremeskel7554 2 дні тому +2

    Ere yichi setyo wedet eyehedechi new yemin felsifinanew boy friend new kibrun werdet nwerun kibir adergachut yemtserutn melkam ngr yemitefa were enorslhu kalshi bsedkna bekidsna nury kalhone kebalslsh Tareq yehe ketilk sew aytebkim demo Zim malet manen gedel bzih guday wedesew fit batekerbu elalhu

  • @EsayasWorkenh
    @EsayasWorkenh День тому

    አስመሳይነት በዛ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 День тому

    😂😂😂 በስተርጅና መጃጃል

  • @gatuhuneweldesenbet7334
    @gatuhuneweldesenbet7334 День тому

    Batekekele ewnate nawee egzeabear yemasegane ewnate yashanefal ewnate yashanefal egzabear yebaerkachu miestena legochge batalayeme enate egzeabear yebaerkeshe

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 День тому

    Gobezoch tefatachu beselam menorach yegeremal abesha endeza ayedelem atesemiyachew tareki yemilutun anechi jegena nesh

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 День тому

    Sint sew eko ale eyetetala hiwot yemiatefa, yelijin amiro yemibekil Sint tidar ale, abrew menor alchalum , gin tesmamtew lijochachewun yasadgalu, minu new kifatu

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 День тому

    አልቃሻ ፐሮፌሰር

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y День тому

    እኸኸኸ አሁንስ

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 День тому

    Zem bel gazeategaw yerasehen nuro nur men agebah kenatega neh tadeya becawan tenur tadeya lejocha yetebareku nachew eyekonenek alekonenem telaleh

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 День тому

    Wey seytan gin kifu newu

  • @RozaTek
    @RozaTek День тому

    መጀመራያ የሶን ፕሮግራም መከታተል አልወድም ውሸት ምን ቁምነገር የለውም በመቀት አሁን ደግሙ የባሰ ምነው ሰይፊ እባክህን የሰውን አይምሮ የሚያአንፀ ብትቀርብ ጡሩ ነው አለበለዛ ግን ቻነልህን የሚከታተል እንዳታጣ ምን አይነት ትምህርት ነው የሚያስተላሉፊት ምንም ቁምነገር የለለው እባካችሁ የትልቅ ትንሺ አትሁኑ ስትአሳዝኑ ቃል ኪዳን የለለው ከሆነ ዝሙት ነው የሚባለው።
    boyfriend and girlfriend ብሎ ፈጣሪ እንዲትኖሩ ፈቅዱል እንድ ሰውን ዝሙት ነው የሚታስተመ‍እሩት እባካችሁ በእናተ ምክንያት ክርስትያን ህዝብ አታሰድቡ ።

  • @gatuhuneweldesenbet7334
    @gatuhuneweldesenbet7334 День тому

    Abateya gagena gagenaya nakeee egzeabear yebaerkeeeeeee

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 День тому

    Men bebdelsche new yhen yhel 4 lije weldesh wedet new ere bheg teru aydelm

  • @WbitDagne
    @WbitDagne 2 дні тому +1

    ሠከረመ

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 День тому

    Gematame yehpnachi le seyefu gemero mefatate jebdu meselachu echeeee siysetelu

  • @hiyab107
    @hiyab107 День тому

    Yenizih sewochu tarik altegbim alekun siwedachew des yemiyu emayselevhu tesfa alkortim esu kefekede enante min tametalachu

  • @Semira-cq3no
    @Semira-cq3no День тому

    Wauu bxam dsyiilal fqrachwu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @BbBb-ny9sw
    @BbBb-ny9sw День тому

    Esuaa habtam nechi bahun sat

  • @wossenaraya
    @wossenaraya 2 дні тому +1

    Sorry guys 👎👎👎👎👎👎

  • @bettyfikeru7257
    @bettyfikeru7257 2 дні тому +1

    GOD IS LOVE

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A День тому

    ይድፋሽ

  • @sebleabebe8547
    @sebleabebe8547 День тому

    እባክ ሌላ የምታቀርበዉ አጣ

  • @edenseyoum2096
    @edenseyoum2096 День тому

    Be quiet gazeategaw eheaneako yanete tedar yeferarese new esa jegena enat nech melekam abat malet melekam bal ayedelem

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 дні тому +1

    የአፉ ስፋት

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 День тому

      @@natiWolde-fw6ii ስለ ውበት. ማን አወራ ስለ ትዳር እኮ ነው የተወራው ሰውነቱ ስለቀነሰ ነው የተጎዳ ነው በጣም አሳዘነኝ በተለይ ሲያለቅስ

  • @mihretwelday8288
    @mihretwelday8288 День тому

    Ere y mdanitu mreqat😂😂😂😂 bhg amlak😂😂😂😂😂😂

  • @taddesseeleni2840
    @taddesseeleni2840 День тому

    ደስ ሲሉ