ከተሜው እና ባላገሮቹ ዱላ ቀረሽ ጥል😱🙆‍♀️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 5 годин тому +1090

    ፈታ በሉልን😂🙌

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 5 годин тому +23

      አተኮወ ትለያለህ የምር የፍቅርየ ወድምነህ

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 5 годин тому +7

      😂😂😂😂😂😂እሽ

    • @hghghhhghhhgh
      @hghghhhghhhgh 5 годин тому +9

      የኝ አዝግ አተነህ ፍክት የምታደርገን😂😂😂

    • @tyurffg-bu5zy
      @tyurffg-bu5zy 5 годин тому +4

      efaye melkam sew

    • @Ksa-i1m
      @Ksa-i1m 5 годин тому +6

      ኤፍየ የሰው ልክ❤😂😂

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 3 години тому +213

    አረ በፈጠራቹ ኣይታቹ አትዉጡ ላይክ ኣድርጉ ኡፍ ምን አለበት🤔🤔

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 години тому +3

      ለምን ፈለግሺዉ ላይኩ😂

    • @fffff1230
      @fffff1230 15 хвилин тому

      ባለጌ

  • @እሙየቲዮብ
    @እሙየቲዮብ 5 годин тому +434

    ቪድዎውን ገና አላየሁትም 😂😂 ግን ላይክ አድርጉኝ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 години тому +2

      😂😂😂😂

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 години тому +1

      ❤❤❤😂😂😂😂

    • @MesitayitWenidimneh
      @MesitayitWenidimneh 4 години тому

      ❤♥️♥️♥️😂😂😂

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 години тому

      ❤❤❤❤❤😂😂

  • @Lehulumgzealew
    @Lehulumgzealew 3 години тому +30

    የፍቅር ንግግሯ ሲጣፍጥ ስድባን ቢሆን አፏን ሲጣፍጥ ፈጣሪ አሟልቶ የፈጠራት❤🎉

  • @mekdi_adigrat
    @mekdi_adigrat 2 години тому +29

    ፋንድሻ ፋሚሊ ለነገው ሰርግ ዝግጁ ናቹ መዳኔ ዩቱብ ላይ እንቀውጠዋለን💃💪💞

    • @AshuAshu-xl8bt
      @AshuAshu-xl8bt 2 години тому +1

      ኣለን ኣለን የኔ ጀግኒት❤❤❤🎉🎉

    • @MissZabiba
      @MissZabiba Годину тому +1

      ቀላል እንቀውጠዋል 💪💪💪

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 5 годин тому +401

    ፍቅር እኮ ቀበጥ ሁሉ ነገር ያምርባታል እስኪ ደምሩኝ የፍቅር ወዳጆች

    • @shewitGebreamlak
      @shewitGebreamlak 5 годин тому +1

      ደመርኩሽ ደምርኝ ውዴ❤

    • @Wuba-gd4bb
      @Wuba-gd4bb 4 години тому +3

      ባዳበሪያ በትለብስ ያብርበታል ፍቅር የኔ ዓለም ዎርቂ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @AlamNegussi
      @AlamNegussi 4 години тому

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @TsigeEthio
      @TsigeEthio 4 години тому +1

      ደምሬሻለሁ እኔም ደሚሪኝ

    • @AtsedeTesfaye-pc8km
      @AtsedeTesfaye-pc8km 4 години тому +2

      የኔውድእህትሄሉየስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 години тому +228

    በማርያም እንደዚህ አይነት ቪድወ ደግማችሁ ስሩልን የምትሉ❤ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😁😁💘💘f$f❤

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu 5 годин тому +377

    የራያ ልብሱ አምሮባቸዋለ አምትሉ 👍ጨረቃወቸ🎉❤

    • @RabeaNow
      @RabeaNow 5 годин тому +4

      የወሎነው የራያ አደለም

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b 4 години тому +2

      @@AzmeraAdisu አልማዝየ ደምሪኝ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 4 години тому +2

      የራያ ነው የመን ወሎ ሆ​@@RabeaNow

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 4 години тому +5

      እራየምኮ ወሎ ነው❤❤

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b 4 години тому

      @@zamzammuhammed5829 ዙዙደምሪኝ

  • @Hiwot2135
    @Hiwot2135 2 години тому +15

    እረ ይመቻችሁ❤ፍቅርማ ስትችልበት ከድሮ ጀምራ ምርጥ ተዋናይ ይወጣታል የምር❤🎉😮

  • @Eoom-sm2vd
    @Eoom-sm2vd 4 години тому +60

    ግን,😢እኔምለው😢ጩሁፌአይነባብምእዴ😢ለይክለምንአታረጉኝም😢

    • @GjgJf-k8b
      @GjgJf-k8b Годину тому

      😂😂😂😂አሪግሽለው

    • @Rahmat-fw5bp
      @Rahmat-fw5bp Годину тому

      አወን አይነበብም ምድነው የሚለው😂

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 56 хвилин тому +1

      ​@@Rahmat-fw5bpፁፌ አይነበብም ልትል ነው መስል የምር ግን አይነበብም😂

    • @moonrise3291
      @moonrise3291 45 хвилин тому

      😅😅😅😅😅

    • @ammm-d9l
      @ammm-d9l 26 хвилин тому

      😂😂😂😂❤❤

  • @ሀይሚኖት
    @ሀይሚኖት 5 годин тому +154

    ወይኔ አምልጦኝ ልደፋ ነበር ላይክ አድርጉኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @BirukTube-wd8vn7bb4w
    @BirukTube-wd8vn7bb4w 5 годин тому +63

    ማነው እደኔ ፍቅርዬንና ፉፉዬን የሚወድ👍

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen3649 5 годин тому +140

    ዋዉ ፍቅርዬ ልብሱ ሰዉ አግኚቶል ራያ ራዩማ የታላችሁ ቤተ አማራ ላይክ ግጩኚ ማሮቸ 😅❤❤ 1:56

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 4 години тому +13

    ከልቤ ደግሜ ልለምናቹ ፒራንክ የምባል የሰይጣን ስራ አቁሙና እንደዚህ ደስ የምል ነገር ስሩልን በጣም በጣም ትችላላችሁ 🥰🥰🥰🥰ደግሞ ስታምሩ ዛሬ በጣም ደስ ብሎ አየሁኝ❤❤

  • @HdH-d1k
    @HdH-d1k 4 години тому +12

    ፍቅር ትወና ትችላለች የምትሉ❤❤

  • @ወሎየዋ-ለ6ፐ
    @ወሎየዋ-ለ6ፐ 5 годин тому +169

    የመጀመርያ ነኚ ግን ኮሜቴ ላይክ አግቶ አያቅም😢😊😅

  • @መቅደስዝናቤYouTube
    @መቅደስዝናቤYouTube 5 годин тому +113

    ዛሬም አደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኘ በማርያምን የኔ ውዶች 🥀🥀🌎🌎🌎🌎🌎

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 5 годин тому +147

    ኤፍዬ እውነተኛ ሰው ከወሸታሞች የራቅህ የማትቀየር ምርጥ ሰው 200k እናስገባው❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n 4 години тому +1

      በጣም

    • @ae7936
      @ae7936 4 години тому +1

      በትክክል ብለሻል

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 4 години тому

      ትክክክክክክክልልልልል የኔ ማር❤❤❤❤❤❤

    • @Hanan-p3f
      @Hanan-p3f 3 години тому

      ትክክል❤❤❤❤🎉🎉

    • @TURKIAL-d2k
      @TURKIAL-d2k 2 години тому

      ገና ምን አይተሺ የምታይዉ እዉነት ነዉ?😂😂😂

  • @HhHh-qu5go
    @HhHh-qu5go 2 години тому +6

    ዋው የኛ ጀግኖች ❤❤F❤F❤❤ E❤E አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉበት ግን ጥያቄና መልስ ወይ የውዝዋዜ ውድድር ብታደርጉት መጀመሪ ላይ ቢሆን በጣም ያበደ ይሆን ነበር ግን በኤፍ ቤት እሚያስቅ ጥያቄ መልስ አዘጋጁ እና ፈታ አድርጉን😂😂😂❤❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 4 години тому +15

    ወይኔ ሲያምሩኮ ግን እንደዚሕ ሁነው ምን አለበት አንድ ቢሆኑ ኡፍፍፍፍ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ ወይኔ ግን በሳቅ ነው የሞትኩት😂😂😂😂😂 ገጠሬና ከተሜ😂😂

  • @Amen-pf3xq
    @Amen-pf3xq 5 годин тому +64

    ፍቅርዬና ፎአድን የምቶዱ በላይክ አሳዩኝ ዛሬ ደሞ ወሎየን መስለዋል ፍቅሮቼ😊❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 5 годин тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mጓልዓድጉደም
    @mጓልዓድጉደም 5 годин тому +63

    መጀመርያ ነኝ አሰኪ ላይክ ወቅጡኝ የኔ ማኛታትት😂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 5 годин тому +62

    እሚያስጠላባችሁ ነገር የለም ቆንጆወች

    • @ሰውአማኙልጂ
      @ሰውአማኙልጂ 3 години тому +1

      ዊና በማርያም ከጎኗ ሁን አትራቃት

    • @ሰውአማኙልጂ
      @ሰውአማኙልጂ 3 години тому +1

      ከሄሉ ጎን ሁን

    • @ZenatAhmad-ep6zb
      @ZenatAhmad-ep6zb 3 години тому +1

      ወዪናየ❤❤❤ሂሉን አበረታት አትተዋት አተም አብሺረ ለበጓነዉ

  • @ElsaNegash-g8t
    @ElsaNegash-g8t 3 години тому +6

    ፍቅርዬ ፍፍዬ የኛ ጨረቃዎች ፍክት በሉልን ምቀኛችሁን ልዩነታችሁን የሚመኘውን ሁሉ ወደኋላ ያስቀርልን ❤❤❤❤❤ ኤፊ እፉዬ ክበሩልን

  • @halima7993
    @halima7993 4 години тому +38

    ዱቂት የለው ውሸት የለው እዝህ ቤት የኔ ፍልቅልቅ ሁል ግዜ ቀሚስ በለብሺ ደስ የለኛል ስሙማ የሩታ ጠባቂወቺ ድራማው አልቋል ህዱና ቀለበቱን አድረግላት ብሉት አብረሺን በናተ ነው የሚመሩት ፈጠን በሉ

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b 4 години тому +4

      ክክክ የተመቸኝ ኮሜት አብሽሪ ነገ ጠብቂ ያረግላታል አይ ድራማ

    • @halima7993
      @halima7993 4 години тому +1

      300ለመግባት ያልጣሩት የለም ቻው ቀለበት አውልቃ ህደቺ አሁን መጣቺ እሺ ድራማው እዳለ ሁኖ ቀለበት ምን አስወለቃት የመስለኛል ለዳኒ ከፍለውት መሰለኝ እድተውንላቸው

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 2 години тому

      😂😂😂😂😂

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 2 години тому

      😂😂😂​@@halima7993

    • @GusVjxEmu
      @GusVjxEmu 2 години тому +1

      ነገ ትመጣለች እኔ ከዱቄት የነፃ አድናቂ ነኝ እናተስ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seade127
    @seade127 5 годин тому +201

    ወላሂ አንደኛነኝ ላይክ አድርጉኝ ዛሬኳ🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

    • @jemila51
      @jemila51 5 годин тому

      ❤❤❤አረኩሽ😂

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b 4 години тому

      @@seade127 ሱሱደምሩኝ

    • @eeee9444
      @eeee9444 4 години тому

      ❤❤❤❤😂😂

    • @Zamzam111-jq7vh
      @Zamzam111-jq7vh 4 години тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

    • @seade127
      @seade127 4 години тому

      @@RahmaWerku-w6d እሽ ውደ በርች

  • @neima
    @neima 5 годин тому +36

    ፍቅር ዛሬ ለየት ባለ አምሮብሻል የመጀመራ ኮመንት ነኝ የፍቅር አድናቂዎች የታላችሁ 👍👍👍

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 5 годин тому +32

    ማነው እደኔ ፍቅርዬንና ፍፍዬን የሚወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @dxb7358
    @dxb7358 2 години тому +5

    ዋውውው 4ቱም ምርጥ እምወዳችሁ እማዴንቃችሁ 🎉🎉❤❤❤

  • @Vip55-v8j
    @Vip55-v8j 3 години тому +6

    ታምራላችሁ መሽ አላህ አላህ ሱበሀነው ታአላ መጨረሻችሁነ ያሳምረላችሁ ለእሱ የሚሳነው ነገረ የለመ❤❤😊

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 5 годин тому +57

    ዛሬኳ መጀመሪያ ነኚ ላይክ አረጉኚ😂❤❤❤

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 5 годин тому +46

    ተናድጃለሁ ስጠብቅ ዉዬ ይሄ ሁሉ ሰዉ የቀደመኝ🙌😒😶

    • @helenHayli-i4e
      @helenHayli-i4e 2 години тому +1

      አይዞሽ እኔም እንዳች ሳፈጥ ውየ ተቀደምኩኝ አይገርምም😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hani21-h6u
      @Hani21-h6u 2 години тому

      @@helenHayli-i4e እኔማ የመዳሜ ትእዛዝ አልቻልኩትም በተለይ ቪዲዮ በሚለቀቅበት ሰአት ስራየ ብላ ትጠራኛለች😖😒

  • @fikiritamengia1536
    @fikiritamengia1536 5 годин тому +31

    ወዮሁ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣
    ፍቅር የዛሬው ደሞ ይለያል ኤፍ ቀጥሉበት የምትሉ❤🤣🤣🤣

  • @AyushMohammed-x5m
    @AyushMohammed-x5m 3 години тому +10

    የሀይማኖታቸው መለያየታቸውብቻነው እሚያሥጠላው ፍቅርየ አላህሂድያይስጥሽ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 години тому +8

    የዛሬዉሰ ይለያል ጣሐዩ ጠሮዋል አላለችም አይ ፍቅርዬ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b 5 годин тому +152

    የሩታ በጎች ከዚህ መታችሁ ከሆነ ኑማ ልገራችሁ ዛሬ ድራማቸው እኮ አለቀ 😂😂😂እውይ እነዚህ ይስሩት እጅ አቦ ዩቱቡን ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርዬ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 5 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 5 годин тому +1

      😂😂😂😂

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 5 годин тому +14

      አዎ አለቀ ነገ በአብርሽ ቤት ይለቀቃል ቀላል አልሸቀሉም እራሳቸውን እያረከሱ😂😂😂😂😂😂

    • @Jtxyfifyd
      @Jtxyfifyd 5 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rossross6520
      @rossross6520 5 годин тому

      😅😅😅😅

  • @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ
    @መቅዲእራያዋ-ፐ3ጰ 5 годин тому +62

    ተቀዲሜአለሁ😂😂😂❤❤❤ፍቅርየየየ300ኮሜት የትልደርሡነው የቀደማቺሁኝ😢😂❤❤❤❤

  • @Mastihabesha
    @Mastihabesha 5 годин тому +35

    እንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ዋው ያበደ ነው 😂😂😂 ሁሌም ደስታ ይሁን ኑሯችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-el7jl
    @Selam-el7jl 2 години тому +3

    እንዴት እንዳዝናናችሁኝ አልነግራችሁም ውዶቼ ቀጣይ ክፍል ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤

  • @s-ir1kz
    @s-ir1kz 4 години тому +9

    ባህላችን ለኛው ተውልን እኛ ብዙ ችግረ አለብን😊😊😊😊😊😊

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 5 годин тому +99

    ማነዉ እንደኔ የራያ ባህል አልባሳት የሚመቸዉ ደምሩኝ ጋይስ

  • @Tt-sb2pd
    @Tt-sb2pd 4 години тому +62

    የኢፍሬም መልካምነት የሚወድለት በላይክ🎉🎉

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 5 годин тому +55

    የማርክ ስጦታ ይከፈትልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ደርሶ አለፈ እኮ የተባለው❤❤🎉🎉🎉

    • @Samri-jt5qv
      @Samri-jt5qv 4 години тому

      @@TgTg-i9j ደምርኝ ማሬ

    • @konjitberhan8943
      @konjitberhan8943 4 години тому

      አይደለም ሌላ ነው ​@@ቅማሞች

    • @helenHayli-i4e
      @helenHayli-i4e 2 години тому

      ምንነበር ውይ የወሬ ሀራራ አለብኝ ሳልሞት ንገሩኝ ወገኖቸ

  • @jemilayimer5445
    @jemilayimer5445 3 години тому +4

    እናተ ብቻ ኑሩልን ፈታብቻ❤❤❤❤❤❤ሌሎቹማ ከማቃጠልና ከማሥጨነቅዉጭ ሌላአያመጡልንም😅

  • @teje7615
    @teje7615 3 години тому +4

    የምር በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
    ፈታ ፍቅርዬ ትወና ያበደነው ፉፉዬ እና ኤፊ ተወና ያበደነው እረፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 5 годин тому +78

    የፈቅር እና ፉፉን እምትውዱ በላይክ አሳዩኙ 👍👍👍 ግን ለምነው ላይክ እማታረጉኝ 😢😢😢 ኮሚቲ አይታያችሁም እዴ😢

  • @Sada-u8z
    @Sada-u8z 5 годин тому +19

    የመዳም ቅመሞች የኔ የዋህወች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አደኛነኝ ላይክ ፊሚሊ❤❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 години тому +26

    አይ ፍቅር እና ፉፉ እደ ዛሬው አስቀውኝ አያቁም ትክክል ነሺ ስብስክራይብ አርጉ ፍቅር ያላርጋቹህ😂😂😂😂😂

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 4 години тому +12

    ኧረ የፍቅርድምፅ😂 የተኛ ሰው ይቀሰቅሳል😂

    • @Naga-cg5jd
      @Naga-cg5jd 3 години тому +1

      😂😂😂😂😂

  • @Mommom-c7e
    @Mommom-c7e 4 години тому +9

    ወይኔ እናቴ ደክምኩ ጌታን አባ ይመቻችሁ ደብሮኝ ነበር😂😂😂😂እናት አድቡ ብያለሁ አድቡ ላይክ አረጉኝ

    • @AlmasaAlmasa-kq3dt
      @AlmasaAlmasa-kq3dt 4 години тому

      😂😂😂😂

    • @FatumaTadesse-k9u
      @FatumaTadesse-k9u 3 години тому

      ሳቂልን እህት አይደብርሽ

    • @Mommom-c7e
      @Mommom-c7e 57 хвилин тому

      እሽ ዉዴ አመሰግናለሁ ​@@FatumaTadesse-k9u

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 4 години тому +17

    እስቲ የነፍቅር ልብስ አምሮባችኋል የምትሉ ደምሩኝ😊

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 5 годин тому +25

    ባህሏን አክባሪ ፍቅርየ ትንሿ እድግ በይ እንደ እናቴ ልጅ ነው የምሳሳልሽ ❤❤ የፍቅርየ ወዳጆች 👍👍 ለይኩኝ ፈልጌው ነው !!💚💛❤️

  • @Naima-xn4ep
    @Naima-xn4ep 5 годин тому +70

    እነትና ተማለቃቀስ እንደነዚህ ድራማ ብሠሩ ደስይላል የምትሉ የፍቅርየ ወዳጆች👍

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b 5 годин тому +1

      ደምሪኝ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 4 години тому +1

      ችግሩ እደዚህ አይነት ብዙም አይታይ ሰው የሚፈልገው ወከባ ነው አይፈርድባቸውም ምክንያቱም የጀራ ጉዳይ ስለሆነ

    • @werknes-f4j
      @werknes-f4j 3 години тому

      😅😅😅😅😅አው እነ ኬቤና ደመቁ😂😂😂

    • @Naima-xn4ep
      @Naima-xn4ep 3 години тому

      @@werknes-f4j እእ እነትጣፍጣለች😤😁😁

    • @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ
      @kስደተኛዋእማዬንናፋቂ 3 години тому

      ያም እኮ የማለቃቀስ ዋና ድራማ ነው 😂😂😂 ሆ ምን ነካሽ 😂😂😂

  • @ሳሪ
    @ሳሪ 3 години тому +3

    ሰጠብቅ ነዉ ያመሸሁት ፍቅርየ ሁሉም ድምቅ በሉ.አይለያችሁ❤

  • @ወይንየይቱብ
    @ወይንየይቱብ 4 години тому +14

    ዋው 💞😂😂ላይክ ግጩኝማ ፈልጌው ነው

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 годин тому +82

    ስራውን እናንተ ብቻ ስሩ ከጨዋታ ጋር ስወዳችሁ ከውሸት የፀዳ ❤ f❤f❤f❤ዱብዬ ❤❤❤❤
    ውይ ፍቅርዬ እንደት ነው ያማረብሽ ❤😘😘😘

  • @amlesetmuruts470
    @amlesetmuruts470 5 годин тому +40

    ጉማየ..ጉማየ..ጉማየ..
    ሃመየኪ ፍቅርየ ፅብቅቲ
    ላዘአ ወለላ መልክዓ ፅሪቲ
    አቲ ቆልዓ ከርና አይትሸውቲ
    ሳዕሪ ኢለን ከይበልዓኪ ከፍቲ
    ጉማየ..ጉማየ ..ጉማየ.....

    • @Samri-jt5qv
      @Samri-jt5qv 4 години тому

      @@amlesetmuruts470 😘😘😘👍👍

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 4 години тому

      ❤❤❤❤

    • @MesiTUbe-p2m
      @MesiTUbe-p2m 4 години тому

      ❤❤❤❤

    • @bubgHabib
      @bubgHabib 4 години тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 годин тому +31

    አላህ ሀጋራችን ሰላም ያርግልን😢😢ያርብ ያሀጋር ሰላም ያነፋቃው ብቻ እጅ ወዳ😢😢😮ለይ 😊😊😊F & F & E & E 🎉🎉😊😊❤❤ውድድድድ

    • @jemila51
      @jemila51 5 годин тому

      😢አሚን😊😊

    • @Dodi-q4o
      @Dodi-q4o 2 години тому

      Amin🤲☝️

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 40 хвилин тому

    ፍቅር ቀጥሉበት ድራማ ስትሰሩ በጣም ነው የምታዝናኑኝ በርቱ ❤❤❤❤

  • @MakiyaYaYouTube
    @MakiyaYaYouTube 4 години тому +6

    እስቀሎ ብዬ ነበረ ግን ጆሮዬን አሞኘል አለህ የሽርሺ በሉኚ ዎሊ ልተሰብደኚ ነዉ😢😢

  • @AskwalGebre
    @AskwalGebre 4 години тому +12

    ወይኔ ፍቅር እንደ ስሟ ፍቅር የህነች ልጅ ሁላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ😂😂😂😂😂😂❤❤ 😅😅

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ 5 годин тому +35

    ወሎየወች በልብሳችን የትናችሁ ዋው ፈካ ብለዋል ስወዳቼው 4ቱንም

    • @seemasema8555
      @seemasema8555 5 годин тому

      አለን🎉🎉🎉🎉🎉😊😊

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 5 годин тому

      ሠላም ላገራችን ህዝብ

    • @ሲ-s1s
      @ሲ-s1s 4 години тому +1

      አምሮባቸዋል ጨዋታውም ደስ ይላ
      ል ግን የወሎሰው ባላገር ያደረገው ማነው

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 4 години тому

      @@ሲ-s1s ባላገርማለት ምንም ማለት ነው ሠው ያለ ሀገር ይኖራልደ ክክክክ የወሎሠው ፍቅርገራገርመልካም የዋህሥለሆነነው

    • @ሲ-s1s
      @ሲ-s1s 4 години тому

      @@hawaapp3619 እሱ ትክክል ነሽ እነስ ስለተጠቀሙት ነው ፋራ ለማለት ነው

  • @fufutube47
    @fufutube47 5 годин тому +30

    እንደኔ የደከማቹህ እረፍት የናፈቃቹህ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ(አሏህ)የእረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣቹህ😍💚💛❤️

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 години тому +4

    ሣቅናጨዋታ እናንተጋ እኮነዉ ከድራማ.ከማሥመሠል ,,ከማለቃቀሥ ነፃ f,f,F,,,,,A❤❤❤❤❤❤የኔዉዶች

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 3 години тому +4

    የኔ ምርጥች ውድድድድ ውድድድድድ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ጌታ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፋፋ እና ፍቅር ኤፍዬ እና እፍዩ የኔ ቆንጅች በጣም ታምራልች 🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂❤

  • @ማዕተቤክብሬነዉክብሬምማዕ

    ወይኔ ፍቅርዬ በሳቅ ገደላችሁኝ ደብሮኝ ነበር የኔ ፈዲሻዎች❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 5 годин тому +21

    አረ ወሎ ባህላችንን ትወዱታ ላችሁ ሂዳችሁ እንዲትዝናኑ ዱአ አዲርጉ ❤❤❤ ቤተሠቦቻችን መግቢያ መዉጫ አጡ ወሎየወች የት ናችሁ አለን በሉኝ የኔ ማኛወች ሀገራችሁ የናፈቃችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤

    • @EebitWebit
      @EebitWebit 5 годин тому +1

      አለን የኔ ውድ ሀገራችንንሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 4 години тому

      @@EebitWebit አሚን አሚን ወላሂ አሁንስ ጭንቀት ብቻ

    • @Hadeya-n9w
      @Hadeya-n9w 4 години тому +1

      😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 години тому

      አለን

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 Годину тому +1

      አለን

  • @AlmazDegu-h9z
    @AlmazDegu-h9z 5 годин тому +25

    እዝጎ እሩጫ የቀደመኝ የለም የኔ ውዶች❤❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir 3 години тому +15

    ጭሴን ታጥኔ ሀገር የማማልል አላለችም የኔ አማላይ ፍቅርዬ🎉🎉🎉

  • @henaa3965
    @henaa3965 4 години тому +4

    የኔ፡ፍልቅልቆች፡እንኳን፡በስለም፡በጤና፡በደስታ፡በፍቅር፡እንኳን፡መጠቹልን፡አሜን፡የኔ፡እንቁዎች፡የህይወት፡የአንድነት፡የፍቅር፡አንድነት፡ምግባር፡ስናዮች፡💯💯💯👨‍👩‍👧‍👦👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐💐😍😍😍😍😍😍😍🍇🍇🍇🍇🍇🍇💐💐💐💐💐💐💐💜💜💜💜💜💜💜😘😘😘😘አራተቹንም፡በጠም፡ነው፡እምወዳችሁ፡የኔ፡እንቁዎች፡

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 5 годин тому +24

    ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ😅😅

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 5 годин тому +33

    #ያበዴ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 0:24 እረ በሳቅ ሞኩኝ እረ እቅርት ይውጣብሺ 😂😂😂😂 እረ ፓርት ቱ ይቀጥልልል! !!!

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ 5 годин тому +18

    ዛሬስ ማንም አልቀደመኝ የኔ አበቦች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 4 години тому +6

    ስታምሩ የዛሬው ይለያል አለባበሳችሁም ያምራል ጫወታችሁ ሀገራኛ ባለሀገር ነው ❤❤❤❤👌👌👌ፍቅር ፉአድ 😅😅ሯ ጫወታ 😅😅

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 4 години тому +1

    ይችን ቀን. ሥጠብቀው ነበረ. እንደዚህ ለብሳችሁ. ለማየት. በጣም. ነው ደሥያለኝ የኔወረቅ. እኛን ወሎየዎችነው የመሠላችሁትኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaapp3619
    @hawaapp3619 5 годин тому +11

    ውይይይ ወሎየዎች መሥላችሃል አይይይይ አላህ ሀገራችን ሠላም መልሥልን ዛሬ የወሎን ሀገሬን ቤተሠቤን ናፍቆት ቀሥቀሣችሁብኝ ኔቶርክ ተዘግቷልማገኘት አልችልም እኔሥ😢😢😢 ሠላም ለሀገራችን እኔፉፉ ፍቅር አምሮባችሃል❤❤❤❤

  • @رمانهاقماسو
    @رمانهاقماسو 5 годин тому +18

    መጀመራነኝ የፍቅርየ ወዳጆወች ላይክአርጉዉኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

  • @nardi8713
    @nardi8713 5 годин тому +22

    😂😂😂😂😂የኒ ውዶች ፈታ እኮ ነው የምታደርጉን❤❤❤❤

  • @AlemiYouTube-p1x
    @AlemiYouTube-p1x 4 години тому +2

    እፉ ከታች የታጠከዉ ከላይ ልበሰዉ ከላይ ያለበስኸዉን ደሞ ታጠቀዉ በተረፈ አምሮባችኋል ራያ_🥰🥰

  • @Rabia-wj7wr
    @Rabia-wj7wr 4 години тому +1

    ፋቅርየ ❤❤ቀጥሉበት በስራ ተወጥሬ ነበረ አሁን በሳቅ ፈታ አልኩ🙈🙈🤣🤣🤣

  • @MARYAMAYALEW
    @MARYAMAYALEW 5 годин тому +17

    አላሁመ ሠሊ አላ ሀቢቡና ረሡለላህ
    አላሁመ እግፊር ሊልሙሥሊሚና ወልሙሥሊማት ወልሙእሚኒና ወልሙእሚናት አህያውን ሚንሁም አምዋት❤❤❤❤

  • @Rich3344-p8f
    @Rich3344-p8f 5 годин тому +10

    ኧረ ሞትኩ በሣቅ ድረሡልኝ ሙቭ ማለት ደና ነህ ማለት ነዉ አለች ፍቅርዬ😅😅😅

  • @Mastihabesha
    @Mastihabesha 5 годин тому +15

    ኧረ ገጠሬወች አልተቻሉም በትወና❤❤❤❤😂😂

  • @KeriyaAbdalla
    @KeriyaAbdalla 4 години тому +1

    ፍቅርዬ ቆንጆ አሸብርቀሻል ❤❤ ከከተሜ እና ከባላገር ማነው የሚያሸንፈው ውዶች

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Годину тому

    እዉይይይ በሳቅ ደስ ስትሉ ፍቅርዬዬዬ /ፉዬዬዬዬዬዬዬ plese part 2🙏💖

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 4 години тому +5

    ፍቅርዬ ሁሌም እንደዚህ መዝናኛ ስሩልን ሰው ጭቅጭቅ ውሸት ትርምስ ሰልችቶታል ❤እናንተ ደግሞ ታለንት አላቹ እመኑኝ ሁሉም ወደ እናንተ ይመጣል ❤አራት ምርጥዬ ልጆች ❤❤❤❤

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ 5 годин тому +13

    የኔ ውዶች ነገም ኑልን እሁድ እንኳን ሰርግአለብን አላዛር ቤት ሁልሺም አዳ ቀሪ🥰🥰❣️

  • @የBini
    @የBini 5 годин тому +19

    ዘና ነው ያረጋችሁኝ እደኔ የተዝናናችሁ😂😂😂

  • @GggFg-t3e
    @GggFg-t3e 3 години тому +1

    ቀጥሉበት ዋዉ የከጠርልጂመሆን እኮ መታደልነዉ🎉🎉❤❤❤

  • @IfhyIrg
    @IfhyIrg 3 години тому +2

    የኔ ጀግና ፉቅረየ ,,የህንዲ ,, ሰሩሊን:; የራያ ልቢሲ በጣሚ እሚሮቦችሃል:: ሁሉየ ደሰሰሰ ይበላኦቹ:: ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀጋኑ እናንተ ቢቻ ሱሪበት:: ከዉሸት ነፃ::

  • @Samri-jt5qv
    @Samri-jt5qv 5 годин тому +11

    ስጠብቅ ነዉ ያመሸሁት❤😂
    ለይኩኝ👍💘😊

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 5 годин тому +13

    ፍቅር እና ፉፉ እደኔ እሚውድ ❤❤❤❤ 1:31

  • @Ismil-c8c
    @Ismil-c8c 5 годин тому +9

    ኤፋዬአተኮከሁሉምየተለየህ፣ነህበጣምሂወትህንፈጣሪደስተኛያድርግልህ❤❤❤❤❤❤

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 3 години тому +1

    የኔ ወሎዬወች ኡፍፍፍፍ ወሎዬነትኮ ውበት ነው ኑልንስኪ እ በደንብ ፉኣ አድርጌ አዝናናችዋለሁም አስተናግዳችዋለውም😊❤

  • @CocomealTifefe-nw6fd
    @CocomealTifefe-nw6fd 5 годин тому +5

    ምርጥ የሆናችሁ ጥዶች አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤

  • @meazaambaye
    @meazaambaye 5 годин тому +9

    ፍቅርየ ሁሌም ድምቅ በሉ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ኤፋ የጓደኝነት ጥግ ክበርልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MareyamMareyam-pf2lw
    @MareyamMareyam-pf2lw 5 годин тому +59

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰

    • @jemila51
      @jemila51 5 годин тому +1

      አሚን😢❤❤

    • @abdullaw6274
      @abdullaw6274 5 годин тому

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

    • @Saadah1Bb2
      @Saadah1Bb2 5 годин тому

      አሜን ❤

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 5 годин тому

      አሜን አሜን እያመመኝ እሰው ሀገር እቀራለሁ እያልኩ በሀሳብ መሞቴ ነው

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 5 годин тому

      አሚንንንንን❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 4 години тому +1

    የና አብርሽ እና ሩታ ፍልሙ አለቀ ተመስገን ፍቅርዬ❤ፉፉ❤ኤፈ❤የማደሚ ቅማሟ❤ ስወደችሁ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 години тому +1

    እውነት ግን ቁም ነገር አለው ግን በሳቅ ነው የገደላችሁኝ የትወና ሰው ናችሁ በርቱልኝ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 5 годин тому +10

    ፍቅርና ፉፉን እደኔ ማነዉ እሚወድ❤❤❤❤😂😂