እነሱ አይማሩም ታሪክ ግን ይመዘግባል |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    እነሱ አይማሩም ታሪክ ግን ይመዘግባል | @tamagne_media | Tamagne Show
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ / tamagnemedia1
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...
    ===============================
    Tamagne Beyene Official Accounts
    Facebook
    ✓ / artisttamagne
    UA-cam
    ✓ / @tamagnebeyene

КОМЕНТАРІ • 139

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 10 місяців тому +16

    ክርስትያን አንተ ጀግን አላህ ባለህበት በጥላው ይጠብቅህ እኔ ጉራጌ ነኝ አንተ ከአፄ አታንስም የሁሉም ኢትዮጲያ ህዝብ ጥያቄ ጠይቀሀል ጀግና

  • @worknshhone6204
    @worknshhone6204 11 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ታሪክ ነው ስዎች ይናገራሉ መዝጋቢዎች ግን ከትበው ያስቀምጣሉ በርታ አንተ የታሪክ ማህደር

  • @ZxygIjog
    @ZxygIjog Рік тому +39

    ከኤርትራ ነኝ። አንድ ስራ ፈት ጆንያ-ማኛ ይቅርና በአለም ዙርያ ያሉ አጋንንቶች ተሰባስበው ቢነሱብን እንኳን፡ ለዘልአለም በሚዘልቅ ፍቅር ውስጥ ገብተናል።ነቅተናል። ኤርትራ የነካ፡ ኢትዬጲያም ጭምር ነው የነካ። ኢትዬጵያዊ የነካም እኔን ነው የነካው። ኣፍንጫ ሲመቱት አይን ያለቅሳል። በዚች ምድር ብቻ ሳይሆን፡ እጅ ለእጃችንም ተያይዘን ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌምም አብረን እንገባለን!!

    • @selomonkidane3264
      @selomonkidane3264 Рік тому +1

      Amazing

    • @esatzena
      @esatzena 10 місяців тому +2

      ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል
      በፍቅር ሁሉንም እንሻገረዋለን

    • @TryMa-ps8pu
      @TryMa-ps8pu 9 місяців тому +1

      አንድ ነን !!!

    • @ZxygIjog
      @ZxygIjog 9 місяців тому

      @@TryMa-ps8pu 🙏

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw 6 місяців тому

      አንድነን

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 16 днів тому +1

    ወንድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️❤️🙏

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +8

    ክርስቲያ ታደለ የወደፌት መሬ አችን ነው ንገስልን ጀግና ነው ጦርነትን ፌት ለፌት የተጋፈጠ ጀግና

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 7 місяців тому +1

    ጀግና ሁሌም አለ!

  • @mek5438
    @mek5438 Рік тому +2

    ፓርላማ ውስጥ ያሉት ሁሉ በልባቸው ያለውን ነገር አንድ ሰው ደፍሮ ሲያወጣላቸው አብረው በጭብጨባና በፉጨት እንደመደገፍ በጥያቄውና በጠያቂው ላይ በመሳቅ አስቀድመው ጥያቄውን ፉርሽ ያደርጉታል። ለተጠያቂውም አጉል ድፍረት ይሰጡታል። ባዶ ቀፎ ጭንቅላቶች የሚሰበሰቡበት ፓርላማ እኮ ነው የኢትዮጵያ ፓርላማ ከጥቂት አስተዋይና ደፋሮች በስተቀር።

  • @ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ
    @ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ Рік тому +22

    የዘመኑ ጀግና ነው ነገር ግን ብቻውን ሆነ

    • @genetabate45
      @genetabate45 Рік тому +1

      ትክክል

    • @engedazerefu9864
      @engedazerefu9864 Рік тому +3

      አብዛኛው ሆድ አደርና ፈሪ፤ ፓርላማ ተጎልቶ ለማጨብጨብ ብቻ የተመረጠ ይመስለዋል!

    • @Amhara-tube9051
      @Amhara-tube9051 Рік тому +1

      መሪ መሪ ይፈጥራል እንጂ ተከታይ አይፈጥርም
      ሁሉ በእኔ ከእኔ ለእኔ የሚል መንግስት ነው አብይ

    • @eshetud210
      @eshetud210 Рік тому

      ማነው ክርስቲያን ታደለን ነው ? 😂

    • @Rasamabaafar
      @Rasamabaafar 10 місяців тому

      መንግስቱ ማ ፈረጠጠ ስንቱን ረሽኖ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Рік тому +2

    ከጥያቄዎች ሁሉ አሪፉ መንጌና አብይ የተጠየቁት ነው ትክክልም ነበር ግን አብይ መስሚያ የለውም ፈጣሪ ያንሳህ አብይ ህዝቡ አለቀ ኑሮው አሳበደው ህዝቡን አንተና አዳነችን ይናዳቹ

  • @nebilgidi919
    @nebilgidi919 10 місяців тому +1

    Really there was a smart people on Meles time

  • @alamalam262
    @alamalam262 Рік тому +1

    ጀግና የጀግና ልጅ ኑር ለዘላለም አቦ

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 10 місяців тому

    ፓርላማው ዝም ብሎ ያገጣል።ህዝቡም እንደ ህዝብ የሆነ ጭንቅላቱ ልክ አይደለም።ማይማር ህዝብ!!

  • @ኢሱኢሱሓበሻዊmkb
    @ኢሱኢሱሓበሻዊmkb 11 місяців тому +4

    የባላይ የምኒሊክ የቴዎድሮስ ልጅ ክርስትያን ታደለ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keabneh
    @keabneh Рік тому +2

    ሶስቱም ተናጋሪዎች ከወዴት ናቸው የማይማረው ተቺው አኮል ነው። የማታፍሩ ጉዶች

  • @genetabate45
    @genetabate45 Рік тому +6

    እደዚህ ነዉ ወንድ ቆራጥ ጀግና ማለት አሁን የት ሄዱ ከአባ ጀምሮ? አነድ ክርስቲያን ብቻ ነዉ ያለዉ አጋዢ ይፈልጋል.

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Рік тому

    መንግዬ አንበሳዉ የእኔ ዘመን ጀግና አንተ ለሴረኞቹ ስልጣንህን ለቅቀህ ከወጣህ በኋላ እኮ ነዉ ኢትዮጵያ የሞተችዉ!! በእርግጥም እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያ ቀብሯ አልተፈፀመላትም!!!

  • @ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ
    @ስደተኛውፋኖ-ዀ3ጨ Рік тому +17

    ክርስቲያን ክበርልን

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Рік тому

    ሀገራችን አሁን ይሄን የተናገረ ይገደላል መንግስቱ ኦሮሞ ነው የሸዋ የመራቢቴ ወታደር ጨርሷል ከጎንደር በአጠቃላይ አማራን ጨፍጭፎል መለስ ከነጥፋቱ ለህዝቡ ሰላም እና መረጋጋት ሰቶናል አብይ እኮ ጭራሽ ዉጡ ከኦሮሚያ ሀገር አረጋለሁ ኦሮሞን ባይ ነው አስመሳይ ነው

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Рік тому +14

    እናንተ ትስቃላችሁ ሃገራችን ከምንግዜውም በላይ በጠና ታማለች

    • @engedazerefu9864
      @engedazerefu9864 Рік тому +2

      አዎ! ይገለፍጣሉ

    • @GIRMA2119
      @GIRMA2119 Рік тому

      @@engedazerefu9864 የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
      1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
      2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
      3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
      ✋ የኛ ጥያቄ:
      1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
      2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
      4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
      5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
      የኛ ጥያቄ:
      1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
      6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
      7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
      የኛ ጥያቄ:
      1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
      8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
      9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
      ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
      EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Рік тому +2

      @@GIRMA2119
      🧶Eske ahun Getachin Eyesus Christis man endehone kalawek, erasehen Christian negn beleh metrat atechilem! Dedeb Kefo Eras Menafek neger neh! Mesakia! Pleb! 👈😅🤣

    • @GebermikalAyalw
      @GebermikalAyalw 6 місяців тому

      ሀገር ተሠቃየች አይይ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 7 місяців тому

    ተፈሪ መኮንን ሳህለስላሴ
    ብሔር -ኦሮሞ ;የእናት ብሔር -ጉራጌ
    መንግስቱ ሀይለማርያም አያና
    ብሔር ኦሮሞ ;የ እናት ብሔር -ወይጦ
    መለስ ዜናዊ አስረስ
    ብሔር ትግራዋይ ;የእናት ዜግነት-ኤርትራዊት
    አብዮት (አህመድ አሊ?)
    ብሔር -ኤርትራዊ ; የእናት ብሔር-አማራ

  • @noorqarh6102
    @noorqarh6102 Рік тому +5

    ክርስታን ታደለ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Alto21275
    @Alto21275 Рік тому +2

    Tamagn yemerja minch eko neh. Thank you wendmalem nurlin.

  • @Mindfulconsience
    @Mindfulconsience 2 місяці тому

    I have watched the 2nd honorable wise leader many times over the years! He is the kind of Ethiopian every one of us shall desire to be. As an Ethiopian from the periphery who has been skeptical about every Ethiopian government for their targeted torture, killings, mistreatments, utter disregard and lack of representation for my local community in eastern Ethiopia, I would die protecting that kind of guy. And we thought Meles was bad or even MENGE for that matter. May Allah help my fellow Ethiopians wherever they are.
    The last one had the right words to say, but it was staged.

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 9 місяців тому

    ከመሪዎቹ ይልቅ ተመሪው የሚበልጥ መሆኑ የተገለፀባቸው መድረኮች ይህን የሚያሳዩት ግን ጥቂት ጀግኖች ብቻ ናቸው !!!

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 9 місяців тому

    0:05 vs 1:30 vs 3:58 shows change in time but not the culture of ethiopian politics. My question is........What is need for ethiopian leaders to learn from history and change this dictatorial political behavior to more democratic and inclusive one ??

  • @dessieademasu2727
    @dessieademasu2727 Рік тому +7

    በየዘመኑ ጀግና አይበገሬ ይፈጠራል
    መግስትም ይሞታል ወይ ይሰደዳል

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 11 місяців тому

    የአብይ አሟሟት ከነ አብይም ከመንግስቱም የባሰ ሆኖ የነ ጋዳፊ እድል ይገጥመዋል ብዬ አስባለሁ።

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 9 місяців тому +3

    I wish to know about the second speaker

    • @motiyoanes733
      @motiyoanes733 6 місяців тому

      Me too mate he forecast everything, i mean I really appreciate pm meles and he did everything he can but the guy who is asking have the best perspective

    • @Mindfulconsience
      @Mindfulconsience 2 місяці тому

      @@motiyoanes733
      I have watched him many times! He is the kind of Ethiopian every one of us shall desire to be. As an Ethiopian from the periphery, I would die protecting that kind of guy.
      The last one had the right words, but it was staged.

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 Рік тому +2

    አይ ታማኝ በየነ ለዘመናት በኢትዮጵያና በአማራ ሰም ገንዘባችንን አሰጨረሰከን ለመሆኑ Aliance በሚለው ተቋም ውሰጥ በጎፈንድሚ ያጠራቀምከውን ዶላር ኤውሮ ፓውንድ ለባንዳ ለአሸባሪ እየለገሰክ ወገኖቻችንን እያሰገደልክ ህፃናትን ያለ አባት እናት ከምታሰቀር ለምን አማራ ክልል የፈረሱ ሆሰፒታሎች ትምህርት ቤቶች የፈረሱ መሰረተ ልማት መልሶ እንዲገነቡ አትሰጠም
    አንተ የራሰህን ልጆች ታቅፈህ በአሜሪካ እየኖርክ የኢትዮጵያ እናቶች ዘመናችሁን ያልቅሱ ነው ወይ ?
    አትዘንጋው ፈጣሪ ቸር ደግ ነውና የእነዚህ ሁሉ ህፃናት እናት እምባ ይፋረደህል ሐዘን በቅብብሎሸ በቤትህ ይከተልሀል
    ፈጣሪ የልብህን የክፋት ጥግ አጭበርባሪነት ተመልክቶ ያጠራከምከውን ገንዘብ ለሆሰፒታል ለመድሀኒት ተጠቅመህ እንድትጨርሰው የአልጋ ቁራኛ አደርጎ በኢትዮጵያ ሕዝብ እንደተሳለከው ባንተ ላይ ይሳለቅብሀል
    ያልታደልከውን ጀግንነት ለማግኘት ጀግና እንድትመሰል መከላኪያ አንድ ህይወቱን ሰውቶ አጅቦህ ጦር ሜዳ እንድትታይ ያደረገህን የኢትዮጵያ ጀግና መከላኪያ በጀርባው እያሰገደልክ ልጆቻቸውን ያለ አባት የምታሰቀራቸው እሰከመቼ ነው ?
    እውነት ትዘገያለች እንጂ መውጣቷ አይቀርም
    እንግዲህ ለዘመናት እያጨጨበረበርክ ሐብት አካብተሀል ቀሪው ዘመንህን የምትኖረው አሁን በመጨረሻ ሰአትህ እንኳን ንሰሀ ግባና ቀሪ ዘመንህን ሳትዋረድ ሳትደበቅ በሕዝብህ ፊት አንገትህን ቀና አደርገህ መሔድ ቻልበት ድፈርበት

    • @menensinke3472
      @menensinke3472 Рік тому +1

      የሚናገሩትን አያውቁምና አቤቱ ይቅር በላቸው::

    • @mesifernandez6375
      @mesifernandez6375 Рік тому

      @@menensinke3472
      ለራሰሸ ንሰሀ ግቢና ይቅር ይበልሸ እኔ እምናገውን በደርብ እድርጌ አውቀዋለሁ ምክንያቱም እንደ እኔ እጅግ ቡዙ ኢትዮጵያኖች ታማኝ በኢትዮጵያና በአማራ እንዲሁም በESAT ሰም ጎፈንድሚ በጠየቀ ቁጥር ሳንታክት እጅግ ቡዙ ሰናዋጣ ነበር
      ዛሬ ግን ያ ሁሉ ዶላር ወገኖቻችን አባቶቻችን በጀርባ እየተመረጡ ሲገደሉበት ማየት የዘላለም ሐዘን ነው
      የራሰ ቁሰል ለራሰ ነው የሚያመው

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Рік тому +4

    መንግዬ እድሜ ሠቶሕ ይሔን አሣየሕ ።ያቺ የምትወደው ሐገር ጎበዝ ቄሥ መንጌ ።እራሡን ይሠዋል እድሜ ላሜሪካ እድሜ ልክ ገዛን

  • @Amhara-tube9051
    @Amhara-tube9051 Рік тому

    መሪ መሪ ይፈጥራል እንጂ ተከታይ አይፈጥርም
    ሁሉ በእኔ ከእኔ ለእኔ የሚል መንግስት ነው አብይ

  • @MareguMohamed
    @MareguMohamed 10 місяців тому +1

    ዘለፋ፣ጀግነት አይሆንም ልቅነት እንጂ ማስተዋል የጎደለው ንግግር ያውም ያውም ፓርላማ በህሊና ተጠያቂነት ካልተገደበ በህግ አግባብ መታየት ያለበት ይመስለኛል ምክንያቱም የመቶ ሺህዎች ድምፅ የሌሎች ሚሊዮኖች ላይ የማላገጥ መብት በፓርላማ አባልነት ስም አይሰጥምና

  • @sintayehu8067
    @sintayehu8067 Рік тому +1

    All the 3 parliament take the questions like a joke and laugh about it! it breaks my heart!

  • @Mule0411
    @Mule0411 9 місяців тому

    መንግስቱ ኃ/ማሪያም ላይ ያቀረቡት ለማመን የሚከብድ ነው

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 Рік тому

    ፅንፈኛው ቡድን ሰሜን ወሎ ዞን ተኩለሽ ጫካ ቆፍሮ ቀብሮት የተገኘ የተለያዬ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ #Peace4Ethiopia #DisarmRegionalSF #DisarmFano #DisarmShane #HandsOffEthiopia

  • @beegkidan2759
    @beegkidan2759 11 місяців тому

    Long live ethiopia

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 7 місяців тому

    ለመለስ ዜናዊ የተናገረው አንማው ይባላል።አማረራ የለም ያሀ ሰው ነው
    በመጨረሻ የኢዜማ አባል የሆነ ።

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 5 місяців тому

    ታማኝ ከወዴት አለህ?

  • @Myen0912
    @Myen0912 Рік тому +1

    ታሪክ ሰሪዎች ስታወሱ ይኖራሉ በታሪክ መዝጋቢ።

  • @nileforethiopia5324
    @nileforethiopia5324 Рік тому +4

    The ppls in this parliament not represent the Ethiopian ppls. They are lounging when someone asking question about serious issues. They are there just to make money.

    • @azebhailemeskel3083
      @azebhailemeskel3083 Рік тому +1

      Absolutely

    • @Mrursi
      @Mrursi Рік тому

      They actually do. They are duly elected by the people of Ethiopia.

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 9 місяців тому

      They are a bunch of clowns

  • @kajelamedia1445
    @kajelamedia1445 10 місяців тому

    ፅንፈኞች ይጮኻሉ ዴሞክራቶች ይጓዛሉ 😂😂😂😂

  • @FrancisKronaSankaris
    @FrancisKronaSankaris 9 місяців тому

    ፕሮፖጋንዳ...... ቂቂቂቂቀ መጠየቅ ጀግንነት የሆነበት አገር ምንም ሳይሰራ.......!!!!!!!!!!!!

  • @Zapp77777
    @Zapp77777 Рік тому

    *" . . . ተ ወ ያ ይ ተ ን . . ."*
    የኢትዮጵያ ሕዝብ 30+ አመት ሙሉ ሀገራዊ ውይይቱን እየጠበቅን ነው

  • @Bezashyeshegeruwa
    @Bezashyeshegeruwa Рік тому

    የመጀመሪያ አገሪትዋን የሚያፈርሰ እራሱ መንግሠት ነው

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q Рік тому +1

    እንኳን ቤት መስጂድ ፈርሷል ወንድሜ

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 10 місяців тому

      ወደ ቤተ ክርስቲያንና ወደ መስጊድ ፈረሳ የተሸጋገርነው እኮ የግልሰቦች ቤት ሲፈርስ ዝም ብለን ካየን በኋላ ነው እኮ ወንድማለም ።

  • @esmailmolla6017
    @esmailmolla6017 Рік тому +4

    I feel the pain of the 2nd speaker ,he knew what is coming ,he is dead from the inside

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Melaku-rx2ut
    @Melaku-rx2ut 10 місяців тому

    ተናጋሪዉ ሠርጎ ገብ ካድሬ የተመሣሠለ ካህንም መሠለኝ

  • @thomasgirma8592
    @thomasgirma8592 Рік тому

    የመንጌ እንኳን ሰውን ማገደ ሊባል አይችልም ብዬ እላለሁ , coz ለሰው መማገድ ምክንያቶቹ ወንበዴዎቹ ነበሩ !

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Рік тому +3

    ካሁኑ የባሠ በኢትዮጵያ አደለም በአፍሪካ የለም

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Рік тому +1

    ታማኝ ካልሞትክ ዘር ኃይማኖት ሳትል የወያኔን ሕመንግስት የሚጠሉ ኢትዮጵያውያንን አሰባስበህ ትግል ጀምር። አማራውም በአማራነት ተሰብስቦ ይታገል። አንተ ኢትዮጵያውያንን አደራጅ። ለኢትዮጵያ ስትል እግር እንደሳምክ ለኢትዮጵያ ብልህ እግርህን አስም፤ዐቢይን ጉልበትህ ላይ ጣለው። ወቅቱ አሁን ነው። ዕጩው አንተ ነህ።

  • @HabibNegaw-b8n
    @HabibNegaw-b8n 5 місяців тому

    Sayigebachewu yemisiku bituhan nachewu

  • @geni8592
    @geni8592 Рік тому

    I know music is a sin, God forgive her, take her soul to Heaven 😢. She was my favorite 🙏

  • @yonione4837
    @yonione4837 Рік тому +3

    abo yemchew ❤❤

  • @ethio80
    @ethio80 Рік тому +1

    Mengstu haile mariam is both amhara and oromo
    His mother was amhara(north shewa)
    his father is oromo

    • @forless7511
      @forless7511 Рік тому

      Yes we oromos like to marry amhara womens so we can mix and be one nation ❤

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Рік тому +5

    የአሁኑ መሪ የባስ ነው

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Рік тому +1

    ይሄ እንጭጭ ነው ገና ምንም አልገባውም እሚችለው ማፈን ብቻ ነው 👌

    • @GIRMA2119
      @GIRMA2119 Рік тому

      የኢየሱስ አምላክ ማነው ???????
      1ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”( 2ኛ ቆሮንጦስ 1:3)
      2ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(ኤፌሶን 1:3)
      3ኛ) የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ኣባት ይባረክ”(1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3)
      ✋ የኛ ጥያቄ:
      1• ማነው የእየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ?
      2• እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ, ለኣምላክ ሌላ ኣምላክ ኣለው ወይ? ኣምላክ ስንት ነው?
      4ኛ) እውነተኛ ኣምላክ ብቻ የሆንህ ኣንተን የላክኸውንም እየሱስ ክርስቶስ ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሂወት ናት”( የዬሐንስ ወንጌል 17:3)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ክርስቶስን የላከ እውነተኛውና ብቸኛው ኣምላክ ማነው?
      5ኛ) ሁሉ ከተገዛለት በኃላ ግን እግዚኣብሄር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል”(1ኛ ቆሮንጦስ 15:28)
      የኛ ጥያቄ:
      1•ለእየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያስገዛለት ማነው?
      6ኛ እየሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ከሆነ ኣምላክ ገዢ ነው ወይስ ተገዢ? ለማን ነው የሚገዛው?
      7ኛ) ኢየሱስም ገና ወደኣባቴ ኣረግሁምና ኣትንኪኝ, ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ,እኔ ወደ ኣባቴና ወደ ኣባታችሀ ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ኣርጋለሁ ብለሽ ንገሪያቸው ኣላት”( የዬሐንስ ወንጌል 20:17)
      የኛ ጥያቄ:
      1• ወደ ኣምላኬና ወደ ኣምላካችሁ ሲል ኣምላኩ ማነው?
      8ኛ) እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ወደ ወንድሞቼ ሲል, ኣምላክ ወንድሞች ኣሉት ወይ?
      9ኛ) ኛ በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ,ኢሎሄ ኢሌሄ ላማሰበቅታኒ? ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ ትርጓሜውም ”
      ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው”( ማርቆስ ወንጌል 15:34)
      የኛ ጥያቄ:
      1, እየሱስ ኣምላክ ከሆነ, ማንን ነው ኣምላኬ ኣምላኬ እያለ የሚጠራው?
      EBAKACHIHU METSHAF KIDUSN MEREJA ADRGACHU MELSULGN MUSLIMOCH TEYKEWGN NEW

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 Рік тому +1

    😂😅🤣Qedmo NBR METNO Medqos Ahun mn yesral.......
    😥😥😥

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 11 місяців тому

    የኸንሠውበላኦረሞ።አጀግኖቹጎንከታፍሩም

  • @mesaybayou1423
    @mesaybayou1423 10 місяців тому

    All guys who asked the questions, if they were the leader they will do the same or worse! Are you???????

  • @web4924
    @web4924 Рік тому

    ✅👍❤💛💚🐆🐅

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Рік тому +1

    አማራ አይጥመድህ ሳይተኩስ ያስቀዝንሀል

  • @benyama9818
    @benyama9818 Рік тому

    Soon Abye will be removed and run to Kenya Tanzania or South Africa. What we need to be ready for is: which man or women can take this job and lead the ppl of Ethiopia to peace and unity. How will the ppl act differently to make sure the next leader will never receive a BLANK check of approval. What kind of check and balance is will make sure this won’t repeat again … our Amhara and Ethiopia leaders, what have you learned?

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Рік тому +3

    ታማኙ

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Рік тому

    ውሸት ነው መንጌን የተናገረው ብዬ ነው የማስበው ቅንብር ይመስለኛል

    • @engedazerefu9864
      @engedazerefu9864 Рік тому +2

      እውነት ነው፤ ሥርጭቱ በቀጥታ ሲተላለፍ ነበር።

  • @nugusuzewdie9991
    @nugusuzewdie9991 Рік тому

    ያንተ እንኳን እንደ ላሊበላ የመጮህ ሱስ ቀርቶብል ይመስለኛል ዛሬም የምትጮህበትን ምክንያት የምትፈልግ ስለህንክ ላንተ ሱስ ተብሎ የሚሆን ነገር ይኖር አይመስለኝም። የሱ እንኳን ምኝ አይሙ እንዲያጫውት የሚሉት አይነት ነጉር ስለሆነ በጥያቄ ጋጋታ ያንቀላፋን ፖርላማ ያነቃቃል። ያንተም የማይገናኝን ነገር እያገናኙ ማጫፈር መፅሀፍ ከማጠብ ማንበብ ይበልጣል ምክሬ ነው። የኛ እዋቂ እያሉ የሚያጫፍሩልህን ገደል ሊከቱል ነውና ጠንቀቅ ብትልም እንዲሁ።

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Рік тому

    Viva Mengistu Hailemariam ❤

  • @mesay1260
    @mesay1260 Рік тому

    Ethiopia will be back.

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Рік тому

    ✍️ የአቪ አህመድ መንግስት እድልህን እና ታሪክህን ከማሳደድ 🌚. ✍️👁️🌏🥚🥚🦾🦿🦵 ሂወት ወደ ሲኦል በረረ መንገድ ላይ ሎተሪ የሚፈልግ አቪ አህመድ እና ሚዲያው ገሀነም!!!!ማንንም ይጠቅማል🌏 ‼️‼️ በየቦታው ቢርቁ ይሻላል sense before he is his final in the government of Ethiopia ዶ/ር አህመድ ዳያን ለናንተ ትርጉሙ ጥቁር ከሆነ ጊዜህ አልፏል ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ የሰማይ ተልእኮ ታሪክ 👆 አይን አይጠግበውም ኑሩ።

  • @NAtanHaaland
    @NAtanHaaland 9 місяців тому

    MENGISTU IS A Live THEYE ARE Gone

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Рік тому +1

    ታማኝ በየነ !?አንተን የሚተቹ አንደበቶች ዲዳ ይሁኑ።

  • @kibromtesfatsion1715
    @kibromtesfatsion1715 Рік тому +1

    Abbiy is Bucher

  • @Nzjgxigxkh
    @Nzjgxigxkh 10 місяців тому

    መሪን መሳደብ ጀግና ካስባለ በጣም ይገርማል የተናገረው ከስድብ በምንም አይተናነስም, ነፃነት የሚሰጥ መሪ ሲገኝ ለካ የኢትዮጵያ ህዝብ ብልግናው ጣራ ይነካል። የምታደንቁት ሰዎች እኔ ብሆን ብላቹ አስብ ሺ ከመናገር አደለም ለአገር መሪ ለተራ ግለሰብ እንኳን እንደዚህ አይነት ቅስም ሰባሪ ንግግር እስከመጨረሻው ያቀያይማል

  • @mohammedhussein3293
    @mohammedhussein3293 Рік тому

    Let us try to see why our past leaders Mengistu and Meles didn’t change their mind and bring a change in their path. One obvious answer is they thought that if they yield or give up their way they think they will be terminated/ vanished. It is a human behavior no man will accept its termination. It is a human nature to struggle for survival until time /God the Almighty terminates him. That is what we see in the past. I don’t think Abiy’s fate will be different from the past. One thing we should admit about the difference between the past and Abiy’s time is the previous two had narrow mass base but weather you accept it or not the ethnic federalism has much wider base which are directly involved and which are common people highly sympathize with the system and think also they will be terminated. The alternative solution I see from the opposition is not far away from termination. It is not to hear a loud slogans to ban “ Ethnic based parties”. A swing shift support we saw for Abiy was without exaggeration it was a manifestation of this desire. The current polarity is more serious than the past two regimes. I am afraid such polarization move will not terminate one group and replace by another. But might wipe out unimaginable portion of Ethiopian population and may possibly terminate Ethiopia. We are blaming Mengistu and Meles why they did not compromise. History will blame us we didn’t compromise to save Ethiopia from termination and from the eradication of innocent civilians from the upcoming fire. Be wide open hearted for compromise. The easiest way to weaken ethnic politics will be by exercising free democracy for a prolonged time. Let us strive for that and calm polarity. At least we will save Ethiopia. Tamang try to work in that line.

  • @MebratuZerihun-f5k
    @MebratuZerihun-f5k Рік тому

    ewunet,ye hizb aderan lemewotat emtadergewn hulu saladenk alalfm

  • @ebrahimebro9836
    @ebrahimebro9836 Рік тому

    Ymchih

  • @NAtanHaaland
    @NAtanHaaland 9 місяців тому

    AFTER that debresion aboy sibhat nega haile mariam desalagne

  • @xm3n778
    @xm3n778 Рік тому

    እሥበሣችሁእየተባላችሁመሪአትውቀሡወይአለመሪተቀመጡ

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Рік тому +1

    መለስዬ፣ናርፈቀኝ፣የመሪዎች፣መሪ።

  • @NAtanHaaland
    @NAtanHaaland 9 місяців тому

    MELESE BE CAME AN EthiopiaN

  • @butabati3210
    @butabati3210 Рік тому

    Robhots were smiling by real q raised by Kristian Tadele

  • @ethiopiahagere231
    @ethiopiahagere231 10 місяців тому

    ያስፈጸምከው አንተ ስለሆንክ ዳይ ቂሊንጦ ተብለሽ ገና አሁ ክስ ጀምራል

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Рік тому

    aby ahmed leba meles leba mengy chekan hulum leba kufu new

  • @MmMm-nu2ws
    @MmMm-nu2ws Рік тому

    የመጀመሪያዎቹ ሁለት ተናጋሪዎች በመሪዎቹ ትእዛዝ ተወግደዋል የክርስቲያን ታደለ ጉዳይ ይሄው ግራና ቀኝ ጎራ ለይቶ እርስ በእርስ የሚያጨራርሰን ሊሆን ምናልባት ቀናቶች ቀርተውታል

  • @NatanKebede-fw5nx
    @NatanKebede-fw5nx 11 місяців тому

    Melesen lekek

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Рік тому

    Tamagn, Ye Amhara hizb ye welkayit ena raya guday Behizbe wusane yifetal yetebalewun mekebel yelebetm. Mkniatum Tplf ke tigray ye welkayit hizb yalhonutn yasgebal keza bizuw hizb Tigre new blew wede Tigray yihedalu.

    • @samdan1425
      @samdan1425 Рік тому

      In that case Addis Abeba should be handed to Amhara.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому +1

    ክርስቲያን.አንተን.ቢደፉ.ጥሩ.ነበር.ግርማን.ከሚገድሉ

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 Рік тому

      ለምን አንችን አይደፋሸ ጋላሞታ

  • @abetesich2161
    @abetesich2161 Рік тому

    Tamagn was at his best. Abiy should think twise and carefully and positively. Abiy should pave a way to justice for all people of Ethiopia. Abiy is not fare to the people of Amhara. Think Abiy, the figurative saying you mentioned about the traping of monkeys in India does apply to you as well, maybe more.

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому

    ሁሌም.ጭቅጭቅ.የቱም.መሪ.ቢመጣ.ሰው.አይደሰትም.ለምን.ኢትዮ.የተረገመች.ይመስል

  • @ethiopiahagere231
    @ethiopiahagere231 10 місяців тому

    ቂሊንጦ

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 11 місяців тому

    Drama king pm you ste loughing st yourself dhamelrs man

  • @ewnetutesema9335
    @ewnetutesema9335 Рік тому

    አልኩ ባይና ወሬኛ ሁላ!

  • @hi8228-hi
    @hi8228-hi Рік тому +1

    Aman, Mesles , Nebsun aymarew..

  • @waqeedabboo-ty3dw
    @waqeedabboo-ty3dw Рік тому

    ደደቦች የበዙበት አገር ለመሪዎች አትመችም።