Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይ ጋሽ ደበበ የኢሀዲግ ተባራሪ ጥይት ከሚገድለኝ መድረክ ላይ ልሙት👌👌👌👌
ሠላም ታማኝ እረ ድምፅ ቤት ለሚፈርሥብን 😢 ሁነን ባረብ ሀገር ተቃጥለን የሰራነው ነው 😢😢😢
ጃንሆይ በጣም ሰው ያከብራሉ። እነ ደበበ ግን አዋረዷቸው። ዐቢይ አህመድ ሰው እንደ በግ ያርዳል። እነ ደበበ ግን ያከብሩታል።
በጣም ትክክል ነዎት ባይ ነኝ። tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ረሀብተኛ ነው ደበበ አሁን ለሆዱ ይኖራል። ታማኝም።
@@samsonshawelambaye4783 ታማኝ እውነተኛ ሰው ነው። ወያኔ ብቻ ነው ታማኝን የሚጠላ።
ትክክል ነዎት! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ኢትዮጵያ ብቻ ናት!ሌሎች የሌላቸው አኩሪ ታሪክ ያላት:የሉሲ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:አበበ ባዶ እግሩን ሮጦ ያሸነፈላት::የዓለምን መዘክር መዝገቦች አገላብጥ:በባዕዳን ሀገር ምድር የሚያንቀጠቅጥ::ዘርዓይ አብዲሳ ጀግኖች የወለደች:በሮም አደባባይ ፋሽስት ያዋረደች:ወራሪን ድል ነስታ በቅኝ ያልተገዛች!እምዬ ኢትዮጵያ ከሁሉም ልዮ ነች::የትም የማይገኝ ይህንን መኩሪያህን:በዘር ሀረግ ጠልፈህ...አታዋርድ ራስህን::
How about the new program?
Tigray, please think for the next generation, make peace with neighbors?war it doesn't take anywhere, no one gets benefits from war.
ይህ የቆየ ነው...
Ante kifuu shmagle
O
አይ ጋሽ ደበበ የኢሀዲግ ተባራሪ ጥይት ከሚገድለኝ መድረክ ላይ ልሙት👌👌👌👌
ሠላም ታማኝ እረ ድምፅ ቤት ለሚፈርሥብን 😢 ሁነን ባረብ ሀገር ተቃጥለን የሰራነው ነው 😢😢😢
ጃንሆይ በጣም ሰው ያከብራሉ። እነ ደበበ ግን አዋረዷቸው። ዐቢይ አህመድ ሰው እንደ በግ ያርዳል። እነ ደበበ ግን ያከብሩታል።
በጣም ትክክል ነዎት ባይ ነኝ። tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ረሀብተኛ ነው ደበበ አሁን ለሆዱ ይኖራል። ታማኝም።
@@samsonshawelambaye4783 ታማኝ እውነተኛ ሰው ነው። ወያኔ ብቻ ነው ታማኝን የሚጠላ።
ትክክል ነዎት! tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/03/blog-post_11.html
ኢትዮጵያ ብቻ ናት!
ሌሎች የሌላቸው አኩሪ ታሪክ ያላት:
የሉሲ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት:
አበበ ባዶ እግሩን ሮጦ ያሸነፈላት::
የዓለምን መዘክር መዝገቦች አገላብጥ:
በባዕዳን ሀገር ምድር የሚያንቀጠቅጥ::
ዘርዓይ አብዲሳ ጀግኖች የወለደች:
በሮም አደባባይ ፋሽስት ያዋረደች:
ወራሪን ድል ነስታ በቅኝ ያልተገዛች!
እምዬ ኢትዮጵያ ከሁሉም ልዮ ነች::
የትም የማይገኝ ይህንን መኩሪያህን:
በዘር ሀረግ ጠልፈህ...አታዋርድ ራስህን::
How about the new program?
Tigray, please think for the next generation, make peace with neighbors?war it doesn't take anywhere, no one gets benefits from war.
ይህ የቆየ ነው...
Ante kifuu shmagle
O