ጉድ! አነጋጋሪዋ ሮዚ ቁጣዋን ገለፀች! | ሂጃብ አድርጊ አትበሉኝ | ምን ማለት ነው? roziye | Seifu on ebs | Minber tv | Ebs tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @J_reaction1
    @J_reaction1  10 днів тому +9

    እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉ🙏🥰

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 9 днів тому +19

    ስኖረም ሙስሊም
    ሰሞትም ሙስሊም
    ስቀሰቀስም ሙስሊም
    አድርገኝ ሀቲማየንም አሳምርልኝ ሙስሊም ሙስሊማቱን ሁሉ ቀጥተኛውን እና ትክክለኛውን መንገድ ምራን😢😢😢😢

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem 9 днів тому +8

    መሣደቡ ትክክል ባይሆንም አንዳንድ ጊዜ የአላህ ድንበር ሲነካ እንደሙስሊምነታችን የግዴታ ውዴታ አለብን

  • @Naima-c5p
    @Naima-c5p 10 днів тому +7

    አላህያጠመመውን ማንምአይመልሰው አላህቀጥተኛውንምንገድይምራን መጨረሻችንን በላኢላሀ ኢለላህ ያርግልንያረብ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 днів тому +6

    ሱበሀን አላህ በትክክል ወንድም❤❤🎉🎉

  • @yuosufmusa8376
    @yuosufmusa8376 10 днів тому +6

    ወላሂ የኔ አይነቱ ደግሞ ሙስሊም መሆኗን ራሱ ገና ካንተ ይሰማል ማንም ከማንም ጋር ቀብር አይገባም እና ካለችበት የተሳሳተ መንገድ አላህ ይመልሳት

  • @simohassen
    @simohassen 10 днів тому +4

    ያርብ መጨረሻችን ያሳምርል

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z 10 днів тому +3

    ያረብ የአለህ መጨሸዬን አሰሚርልኝ❤❤❤❤

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 9 днів тому +3

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢

  • @alimaabdo-cc7fe
    @alimaabdo-cc7fe 6 днів тому +1

    ማንም ስለመከራት ሂጃብ አታረግም ለሁሉም ነገር አላህ ብቻ ቀልቧን ሲመልሰው ነው ይህንን አውቃችሁ ተዋት

  • @Zemuye-hu
    @Zemuye-hu 10 днів тому +2

    M.allah memaren yemesele ngr yelm agelaletsu yetafetal islam selam nw ❤

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 9 днів тому +2

    አራሳችሁ እየጨቀጨቃችሁ ህልክ ውስጥ ታስጋባችሇላችሁ ምናለ ብተዋቸው በቃ ሂጃብ አላረገም ካለች አላረግም ነው መብቷ ነው ንግግር አንዴ ነው ሁሌ መለክለፍ የበለጠ ህልክ ውስጥ ስለሚያስገባቸው ተዋቸው ንቃችሁ ተዋቸው በራሳቸው ጊዜ ይመለሳሉ

  • @AwwolKadir-em9mm
    @AwwolKadir-em9mm 9 днів тому +1

    ሱባሀንአለህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አላህ ቀልብ ይስጣት❤🙏

  • @sነኝሰደተኛዋ
    @sነኝሰደተኛዋ 9 днів тому +1

    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምረልኝ እዉቀትንም ለግሰኝ አላህሆይ እኔ ደካማ ባሪያህ ነኝ ሀሳቤም ምኞቴም ህልሜም አተን በብቸኝነት መገዛት ነዉ አላህ ሆይ አግዘኝ ያረብ😢😢😢😢☝☝❤🕋🕌❤❤

  • @umhuzeyfa-i5o
    @umhuzeyfa-i5o 9 днів тому +4

    ጅል ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል አሉ አላህ ይመልስሽ

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk 9 днів тому +1

    አስታዝዬን አላሕ ይጠብቅ ነገር ግን ወዶችም ኢዲሕ ይላሉ ወንዶች ለሤቶች ለፈተን ካላመጣነቸዉ ደሥ አይለንም የሚሏት አባባል አለች

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 9 днів тому +1

    አላህ ይደአ ይስጥሺ በስ ለራመደን ብቻ ሙስሊም 😢 አላህ ይጠብቀን ቱቴክ የምበለሁ አሰድ ነው እኔም ዬለኝም አለሀምዱሊለህ ስንት እህቶች ተበለሺ. አላህ ሙስተአን

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 10 днів тому +4

    እንደዝህ ገጣ ወጥ ሴት ፈቶዋን አሰምረህ አተቅርብልን

  • @LeylaAyalew-q3t
    @LeylaAyalew-q3t 10 днів тому +2

    Alah hulachinnm ymaren yastekaklen

  • @MunaKonju
    @MunaKonju 8 днів тому

    አንድን ሰው ካለበት መጥፎ ሂይወት ለመመለስ በሲድብ ሳይሆን በመልካም ንግግር ነው እንጂ ሲድብ የባሰ እልህ ውስጥ ያስገባል ስለዚህ ለሲድብ አንቸኩል እኛ መጨረሻችን አናውቅም አላህ ነው ሚያውቀው ይህቺ ልጅ መጨረሻዋ ልያምር ይችላልኮ እኛ አናውቅም የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን ለሮዚም አላህ ሂዳያ ይስጣት ደግሞም ይሰጣታል እንሻ አላህ

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 10 днів тому +2

    ረስሽነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 10 днів тому +1

    አላህየአንተጠብቀኝ

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 10 днів тому +1

    አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው እሮዚና ሀዩቲ የሚባሉ ላመለሡ ጠፋተዋል

    • @Salahayoub-p4s
      @Salahayoub-p4s 8 днів тому

      Aselamu aleykum werehmetulah ! 1 neger lngerh betam ymiteta selat yemaysegd weled yemibela bimeker bizeker embi yale sew neber bzu sewoch dawa yadergulet neber bzu ytagelu neber mnm eshi lilachew alchalem bemecheresha antema kefrehal blew tewut menged lay siyayut stagfurllah eyalu eyegelametut yalfu jemer . Gizew yalfna hulum sew tesfa korto keresaw behuala 1 ken Allah yan sew melkam endihon yadergewal selat mesged jemere Quran mekrat jemere Quran be 3 amet wst cherese kemisedbut yeneberu sewoch gar huno be jemeaa selat mesged jemere ............... yhe sew man endehone tawkaleh ? Ene negn kebzu fetenawoch behula wede Allah temelshe hiwoten eyemeraw new Alhamdullilah Alhamdullilah ! Be Allah tesfa atkuret le muhammed ummet bemulu duaa adrg !! be Allah rahmet tesfa aykoretm ! InshaAllah nege ene Rozi ene Hayau telewtew be tiktok dawa siyadergu enayalen inshaAllah

  • @SifanKumsa-lp8yp
    @SifanKumsa-lp8yp 9 днів тому +1

    Sallallaahu Aleyhi wassallam ❤

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 10 днів тому +1

    Subhan allha 😢😢😢😢😢

  • @ethiopiamariya7327
    @ethiopiamariya7327 8 днів тому +1

    ربنا یهدیها

  • @Ziya-v7g
    @Ziya-v7g 10 днів тому +1

    Allah kettgawen Menged yemeran

  • @Sofya-p7x
    @Sofya-p7x 9 днів тому

    አላህ ሂደየ ዪስጠት በሱ እዝነት

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 7 днів тому

    ሰዉ ያላየዉን አያወራም ነግር ግን ሰዉ ደግሞ ያላየዉንም ደግሞ ያወራም ሙስሊም ማለት ሰላም ከሆነ በተግባር ማሳየት ቁምነገር ነዉ ።ምላስ በሁሉም አለ፥ትርጉም ፣በእነዚያ አለ ፦የሌለዉ ግን ተግባር ነዉ ።

  • @FedTyube
    @FedTyube 5 днів тому

    አለሀምድልለህ ሙሥሊም ለደረከኝ ጊተ

  • @Medina-m7k
    @Medina-m7k 9 днів тому +1

    Yehy eko asetedadegewa new

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 9 днів тому

    ዱአ አድሩግላት

  • @RahmaKhalid-bj9pv
    @RahmaKhalid-bj9pv 10 днів тому +1

    S a w ♥️♥️♥️

  • @user-vp5eh6yw2i
    @user-vp5eh6yw2i 8 днів тому

    ሰላም ወገኖቼ ሙስሊሞች ኢማም ማህዲ ሙሀመድ አሰን አስከሬ ሰላምበሱላይይሁን መቷል ሂጃብ ሱናእጂ ፈርድ አይደለም ወደፊት ሁሉምነገር ግልፅ ይሆናል ሰለዚህ ሮዚ ህጃብ አለመልበሷ ሙስሊም ነቷን አይቀንሰውም ሂጃብ ጀነት አያስገባም ከጀነትም አያወጣም ተግባባን ።

  • @yesufadem2112
    @yesufadem2112 9 днів тому +1

    ለምን የታችኛውን አትከፍቺውም

  • @munaabdella6601
    @munaabdella6601 8 днів тому

    Habibeti Allahen bezum atesafechiw.be second wesete kefen yemalebes power alew.esere betu endayeketesh meteneqequ ayekefam.seariously.beterefe ahunem eleshalehu Allahen feri for the sake of ur self.Allah hoye lebe dereqe ataderegen.ameen

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 10 днів тому +2

    አወግንለገዝብላነዉተዋት

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 днів тому

    ጅላጅል እኛ ሣንሆን አሏህ የኽለቀሽ የፈጠረሽ ጌታ ነዉ ሂጃብ እድትለብሽ ያዘዘሽ ሂጃብ ብቻ ሣይሆን ሤነምግባሯደሥ አይልም ኢሥላምን አትወክልም አኡዙቢላህ ካፊሮች ራሡ እደሠበ አይበላቀጡም አኡዙቢላህ ተዉበት የምታደርግበት የሆነ መቀጣጫ አላህ ያምጣባት የምር አኡዙቢላህ

  • @husainjeddah6109
    @husainjeddah6109 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KhairiyaAdam
    @KhairiyaAdam 9 днів тому

    yarebi mechereshayen asamrlgn 😢😢😢😢 saaten lante bemegezat endasalf antewu rdagn yareb

  • @mifta1111-y8s
    @mifta1111-y8s 8 днів тому +1

    አው አለህ ያንሳት

  • @user-wo4zv7km7v
    @user-wo4zv7km7v 10 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mts-s7t
    @Mts-s7t 9 днів тому

    አራ ቢነገራትም አሰማም አለህ እደያ ይስጠኝ/ት

  • @ZdBaba-sj2kp
    @ZdBaba-sj2kp 9 днів тому +1

    ካፊር ማለት እንችላለን ፈተዋ ሰምቼአለሁ ኢጃብ ግዴታ እንደሆነ አውቃ አልበስም ያለች ሙስሊም ሴት ካፊር ብሎ መሰደብ ይቻላል ወይ ተብለው ተጠይቀው አውቃ አሻፈረኝ ብላ እቢ ካለች ኢቻላል ተብሎዋል እኔ ፈተዋው እንደሰማሁት እቺ ሮዚ ናት የመጣችብኝ የሀገሪቱን ነች ባለጌ ናት ዩቲ ትሻላለች ትንሽ ግማሽ ፅጉርዋ ትሸፍነዋለች

    • @imanahmed7643
      @imanahmed7643 9 днів тому

      አይባልም ዱዓ ከመድረግ ውጭ😢

    • @IbrahHuss-xv1nf
      @IbrahHuss-xv1nf 6 днів тому

      አንድን ሙስሊም ያከፈረ እራሱ ይይይይይከከከከፈፈፈረራራራራልልልልል

    • @ZdBaba-sj2kp
      @ZdBaba-sj2kp 6 днів тому

      @@IbrahHuss-xv1nf አይከፍርም ከፈለግሽ ፈተዋው ተከታተይ ዛዱ ማኣድ ብለሽ ቴሌግራም ጊቢ እሄ ብቻ ነው ሀዲስ ምታቂ አቃለሁ እቺ ምንዋ ነው ሙስሊም ስም ብቻ ቀድሞ ነገር የፃፍኩቱ በደም አንቢቢው የላይኛው ሙስሊም ሁሉንም ነገሩ ሙስሊም ሲሆን ነው

  • @user-og8xq2zp9s
    @user-og8xq2zp9s 7 днів тому

    አትጨማለቂበላትድናችንእኮነው፡ሙናፊቅ፡አይቀፋትምደእራቅቷንስቴድ፡

  • @HikmaaKafi
    @HikmaaKafi 9 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j 8 днів тому

    የማንንም ልክስክስ እና አሳዳጊ የበደለው ያወራውን እያመጣክ አትለጥፍ እኔ እኮ ሰብስክራይብ ያደረኩክ የማንም ልቅምቅም ያወራውን እንድሰማ አይደለም ፡፡ወንድሜ አውቆ የጠመመን ለማቃናት መጣጣር እና የጠፋብክን በሬ ከሰረቀው ጋር አብረክ መፈለግ ትርፉ ድካም ነው፡፡

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 6 днів тому +1

    ቆሻሻ አስተሳሰብ ተሸክመቹ እሷንለመምከር መነሳታቹ😂😂😂😂😂😂

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 9 днів тому

    Ismail salme yelmema sedebi bechaa nwe ilk

  • @fathiahamzah
    @fathiahamzah 8 днів тому

    እሮዚ፣፣ምነው፣፣ሠመረ፣ባርያው፣፣ያለሽን፣፣እረሣሽወይ፣፣እናሥታ፣ውስሽ፣፣ወይ፣፣ምነው፣፣የሉላሾ፣፣፣አክት፣፣አነሣሽ፣፣አያምርብሽም፣፣

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 9 днів тому

    Kafer Ente nchuu eeshoche

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 7 днів тому

    Men agebachu tewt

  • @user-og8xq2zp9s
    @user-og8xq2zp9s 7 днів тому

    ነገየውሙልቂያማእራቅትሽንትቆሚያለሽ፡አላህተቆጥቶብሻል

  • @smdak8406
    @smdak8406 7 днів тому

    አትብይ please 🙏

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 7 днів тому

    Islamoch gen ke sew fetur gar endet nw abrachu metnorut ???ye mecheresha kifu

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 6 днів тому

    😂😂😂😂 😂

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l 9 днів тому

    አንቺን ማናባሺ ይጨቀጭቅሻል ብትተሀጀቢ ለራስሺ ባትተህጀቢ ለራስሺ ማንን ትጎጃለሺ ደደብ መሀይም

  • @user-zw4xj9qg2t
    @user-zw4xj9qg2t 8 днів тому

    saw.saw.saw.saw