"አሜሪካንን የሚያወድመው ሀሪኬን መነሻው ከኢትዮጵያ ነው ሳይንቲስቶቹ አረጋገጡ! "ራስ ደጀን ለሕልውናዬ ያሰጋኛል! በሚሳኤል አጋየዋለሁ" አሜሪካ!!!
Вставка
- Опубліковано 3 лис 2024
- ደጀን ተራራ
ይህ ቦታ በእውነቱ ጸጋ እግዚአብሔር ያለው እጂግ ብዙ ሚስጥራትን ያቀፈ ድንቅ ቦታ ነው።
በሰሜን ተራራ ውሰጥ ያሉ ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበት ቤተክረስትያንን ጨምሮ የዋሻ ገዳማት በ ብዙ መልኩ ወደፊት ላለው ዘመን የተስፋ ቦታወቻችን ናቸው።
ታድያ እዚህ ቦታ ላይ ከፍተኛ ሃይል ያለበት አካባቢ አለ በእርግጥ ስለ ምንነቱ ወደ ፊት በደንብ እነግራችሁ አለሁ።
ከዚህ ከፍተኛ ቦታ የሚነሳው አንድ ሃይል የኢትዮጵያን ተራሮች ታኮ የአፋሪካን ምድር ከቦ ቀይ ባህርን ሰንጥቆ ሚዲትራንያንን ተሻግሮ አሜሪካ የተባለች መሰሪን ይመታል ያስጨንቃል ስሙንም ሀሪኬን አሉት።
ይህንን ሰሜን ተራራ ራስ ደጀንን አሜሪካ ለህልውናየ ደንቀራ ነው በሚሳኤል አጋየዋለሁ ስትለም ተደመጠች።
እኛ ሃይላችን ከእግዚአብሔር ነው ይህ ነገር አሜሪካን ካላስተማራት ወደ ፊት ያጠፋታል።
እግዚአብሔር ይባርክሽ እኅቴ: በጣፈጠ አንደበት ሀገረ - እግዚአብሔር የተባለች ኢትዮጵያን ስለገለጽሻታ!!!
እውነት ነው ሁሉን በሚችለው በእግዚአብሔር ስር ብሆኑ ይሻላቸዋል የሃያላን ሃያል እሱ ነውና ማስተዋልን ይስጠን ለሁላችንም
እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤❤👍❤❤❤❤
እችናት ኢትዮጵያ !!!!!!!!!ጎስቋላ ስትመስል ሀያል የሆነች ድንቅ ሀገር እዚህ ሀገር ተወልጄ በማደጌ አምላኬን አመሰግናለሁ ሀ ሌ ሉ ያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜሪካ ከመፎከር ይልቅ ተንኮልና ክህደትን በመተው በጎ ሐሳብና መልካም ተግባርን ብትከተል ይሻላል
ሕዝቦቹንም ፈጣሪ ይጠብቃቸው።
TEBEQAWU ZEWOTER AYILEYEN AMEEN
በመቅሰፍት የሚጠፋ ሀጥያተኛ ነው
አይባልም በሀውኑ ሰዓት ከኢትዮጵያ መሪዎችና አንዳንድ ወገኖች የባሰ ሃጢያት የነገሰበት አለን???
በደብ ህናምናለን
ምነው እቺ አሜሪካ የምትባል መርገምት ዓይኗን ከኢትጵያ ላይ አላነሳ አለች??በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ለሰራችው ግፍ ንስሃ ትግባ ካሣም ትክፈል።
እናንተ ግን አውሩ
ራስ ደጀን ነው የሚነሳው ብለው በሄሊኮፕተር ከ5 ዓመት በፉት ደርሰው ተመልሰዋ ሄሊኮፕተሩም ሲንገዳደግ እዚህ ነው ብለዋል እኔ ግን ያገኙት ነገር እንዳለ ነው የሚሰማኝ
ወኪላቸውን. አለ. አብይ አህመድ. ጌታ. ፍርዱ. ቅርብ ነው. 😢😢😢😢😢😢
Eyemetu gedamaten tabotaten eyatenu liatefut yemifeleguten tirue kersochi materat yifelegalu Hager ena hezeben yasekayalu CIA eyeshomu be zeregninet yabalunal egz yeserachewen yostachew mekenyatu yifelegalu metfo sera hewen metew new yalebachew ezaw rasachewen yichalu.
ፌላሌም ሌሞንም ።።።።። አንብቡ ውነት ነው
አያ ጅቦ ሳታመካኝ ብላኝ ነው ጉዳዩ። ይሔን ማገናዘብ የማይችል ኤርትራዊ -ሸአቢያ-"ሕውኃት ትግራዮች-""የፋሺስቱ አሸባሪዎች የኦሮሞዎች መንግስት- አገር ከፈረሰ አንተም አትኖርም ሁልሽም። አራታችሁም እናንተ የፖለቲካው ቁማርተኞች -""the game is over-The punishment of God starting no one can escape
ምንም አያገናኘውም ከኢትዮጵያ ጋር በምን እናጥፋ ብለው ወይም ያዩት ነገር ስላለ እንጂ ከኢትዮጵያ የተነሳ ንፋስ ሌላው አለም ሳይነካ እዛ የደረሰው
ይሄን ተረት ተረት አቁሚ እባክሽ
Ethiopian, you tuber don't bring false information, hurricane not starting fom ethiopian mountains. It starts from hit & cold weather plus wind, which the reaction forms eyes serculation with high speeds.for that ethiopian mountains not. 🎉
You need to read the top scientific comment.
አትቀደዱ