#ራስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @teshometes
    @teshometes 2 місяці тому +3

    በሰሜን ተራሮች የሠራችሁት ሦስቱም ተከታታይ ጉብኝት ድንቅ ነው። ከአሁን አሁን ይነሳ ይሁን ብዬ እጠብቅ የነበረውን በተራራው ዙሪያ ይኖሩ ነበር ስለተባሉት ቤተ እስራኤላውያን የሆነ ፕሮግራም ብትሠሩ ደስ ይለኛል።

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 2 місяці тому +2

    በርታ በጣም ትችላለህ

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom 2 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድማችንና የጉዞ አባሎችህ::

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 2 місяці тому +1

    እንዴት አይነት እድለኛ ሰው ነው 🤔🤔እጅግ በጣም እድለኛ ነህ የእውነት ......

  • @Weldemariamtesfayonas8228
    @Weldemariamtesfayonas8228 День тому

    ምን ዩንስኮ ምናምን ሃገራችን መድኃኔዓለም በሰማይ የመዘገበው ነው ፡በዩንስኮ ገብረሶዶም መመዝገቡ ውርደት እንጅ ክብር ኣይደለም።

  • @bircruz555
    @bircruz555 2 місяці тому +1

    Good!

  • @wondumariam7648
    @wondumariam7648 2 місяці тому +1

    You did it

  • @soledw3037
    @soledw3037 2 місяці тому

    ያባየ ሀገር በጣም ነው ምወደው😍😍😍😍

  • @avim4113
    @avim4113 2 місяці тому

    ግሩም ነው! እናተ ስለ ብርድ ስታወሩ የአካቢው ልጆች ደግሞ በረዶ አለ ሲሉ ይዳመጣል፣ ከአርባ ዓመታት በፊት እንዴት እንደ ነበር፣ ልክ እንደትናት አስታውሳለሁ ጋራ በክረምት በተለይ ከመስከረም እስከ የካቲት ባለው ጊዜ ሙሉ ነጭ ለብሶ ነበር የሚታየው ፣ ከተራራው አናት ዙሪያ ደግሞ ከዓመት እስከ ዓመት ይዘልቅ ነበር። አሁን እንደዚህ አቦራ ለብሶ ማየት ለማመን ይከብዳል።

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 2 місяці тому

    Besmam

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 19 днів тому +1

    Ethiopia dibik mushira timeslegalech. Andande le baed asalifen endansetat eferalehu. Biritat satagegi, satisena. Ethiopia Egziabher yitebikishi. Antem yihin sira sitisera hule selot adirig. Lemin? Ethiopian kifu endayinetkat. Gobez berta.

  • @user-bo3ni3gp3d
    @user-bo3ni3gp3d 2 місяці тому +1

    ታድለህ እንዴት እንደምቀና 😢

  • @melkamuyahi1845
    @melkamuyahi1845 2 місяці тому

    እራሥ እራሥዳሽን ነው እንጅ ደጀን አደለም ሥሙ ይስተካከል

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 2 місяці тому

    እኔ እራሴ አብሬያችሁ ነው የቆምኩት እጅግ እጅግ እጅግ እድለኛ ናችሁ ቀንቼባችኋላው(መንፈሳዊ ቅናት😅)

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 2 місяці тому

    I was lied to all my life calling it semen (as in North) mountain Besmam

  • @Weldemariamtesfayonas8228
    @Weldemariamtesfayonas8228 День тому

    ወንድሜ በጣም ኣመሰግናለሁኝ በምታደርገው ነገር ።ነገር ግን ሳይንስ ከኣንድ ሚልዮን ዓመት በፊት የሚለው የውሸት ትርክቱ ፡ተወው ኣንተ ኢትዮጲያው የኣበው ልጅ ነህ ሳይንስ ትተህ ሃገራችን የምትሰጥህ ታርክ ብቻ ሳትቀላቅል ንገረን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 місяці тому

    ጋዜጠኞቹ : ባለጊዜዎች ኦሮሞዎች ናቸው:: ከጫፉ ተራራ ላይ መገፍተር ነበር

    • @loveforever5750
      @loveforever5750 2 місяці тому

      @@Eyaasu ደደብ። አንተ ኦሮሞ ለመሆንህ ስምህን የፃፍክበት ላቲንኛ አፃፃፍ ይናገራል። ማንን ክፉ ለማናገር ነዉ። እዚህ ለዘረኛ ቦታ የለም። ልክስክስ

    • @Abu-Ade
      @Abu-Ade 14 годин тому +1

      ምንም አዲስ ነገር አላየንም ከቧራ ዉጪ ። ና ወደ ምድራዊ ገነት ባሌ ምድር ቆምጬው