song of the week "ካልባረከኝ አልለቀህም" ዘፍ 32 26

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лип 2020
  • song of the week "ካልባረከኝ አልለቀህም" ዘፍ 32 26
    ስለ ራሴ ስለ ግሌ ስለ ቤቴ ስለ አገሬ
    ስለ ኑሮ ስለ ህይወት
    ስለያዝኩት አገልግሎት
    የማዋይህ አለኝና
    ልንበርከክ ፊትህ እንደገና /2/
    ../2/..
    የእግዚአብሔር በግ የሆንከው
    ልቤን በፍቅርህ ያደስከው
    ጓዴ የሱስ እስቲ ና
    የማዋይህ አለኝና
    የእግዚአብሔር በግ የሆንከው
    ልቤን በፍቅርህ ያደስከው
    ጌታ የሱስ እስቲ ና
    የማዋይህ አለኝና
    በረከትህን ልጥራ በእኔ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ በቤቴ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ ባገሬ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ ቤተሰቤ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ ስራዬ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ ትምሀርቴ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ ትዳሬ ላይ በዚህ ማለዳ
    በረከትህን ልጥራ በእኔነቴ ላይ በዚህ ማለዳ
    ካልባረከኝ አለቅህም /2/
    ካልዳሰስከኝ አለቅህም /2/
    ካልፈወስከኝ አለቅህም /2/
    ካልለወጥከኝ አለቅህም /2/
    ካላደስከኝ አለቅህም /2/

КОМЕНТАРІ • 68

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 4 роки тому +15

    የተወደዳችሁ ተወዳጆች ተሰምታችሁ የማትጠገቡ G & B እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርላችሁ

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 3 місяці тому

    በጣም እንወዳቿሃለን ፈጣረ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤

  • @alamayahuaersamo7699
    @alamayahuaersamo7699 Рік тому

    We'll Come Holisprt of Jesus Amen

  • @zemenaybelayneh3466
    @zemenaybelayneh3466 Рік тому

    Amen Amen Amen

  • @user-if3dy3hm2w
    @user-if3dy3hm2w Рік тому

    Geta zamanachihun ybark

  • @zenebech1061
    @zenebech1061 Рік тому

    አሜን አሜን

  • @sarasal5382
    @sarasal5382 Місяць тому

    AmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aviya5907
    @aviya5907 Рік тому

    አሜን

  • @Ethiopia-nj6xm
    @Ethiopia-nj6xm 11 місяців тому

    Kalbarekegn alekihm aba❤bebizu tabareku❤betam nw emiwodachu

  • @melesenukuro4887
    @melesenukuro4887 8 місяців тому

    Haleluya getachni Eyesus yibarkachu

  • @kingkelkele7964
    @kingkelkele7964 6 місяців тому

    "ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ... ካልባረከኝ አለቅህም አለው... በዚያም ስፍራ ባረከው"

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 11 місяців тому

    Berkethen letra ba hagere lay bezi maleda😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏😢😢😢

  • @erafituwoelamo786
    @erafituwoelamo786 3 роки тому

    Ameeeeeen

  • @negalign1972
    @negalign1972 4 роки тому

    Amen

  • @maa.mariam1362
    @maa.mariam1362 4 роки тому

    Tebareku, brukat ahwat.

  • @lalibelatesfaye2322
    @lalibelatesfaye2322 Рік тому

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @birukteferi7664
    @birukteferi7664 2 роки тому

    I truly love ur minstry!!

  • @ghanaghani6529
    @ghanaghani6529 3 роки тому

    Tabrku

  • @genethailu1697
    @genethailu1697 4 роки тому

    tabakeku abzeto yebarkachu

  • @firewasefa232
    @firewasefa232 3 роки тому

    yegzhbr beg zrem bmulu libe felighalew

  • @Efblrf
    @Efblrf 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 3 роки тому

    ተባረኩ በብዙ

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ🙋🙋🙋❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 роки тому +5

    Ameeen God bless you Mor

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 4 роки тому +1

    Amen Amen tebareku 😭😭😭😭😭

  • @derejederejemekonenn9881
    @derejederejemekonenn9881 3 роки тому

    Gata abzto yibrkchuwa batma tabrkialew nagrcho talqquwa

  • @majormelese2725
    @majormelese2725 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተወደዳችሁ G&B

  • @dinaabraham5193
    @dinaabraham5193 3 роки тому +1

    በጣም የተባረካችሁና የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ሁሌ የምታሰተምሩት ሆነ የምትዘምሩት መዝሙር የኔን ህይወት የምታዉቁ እየመሰለኝ እደነግጣለሁ በምታቀርቡት ሁሉ ተባርኬአለሁ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እንደማቱሳላ እድሜአችሁን ያርዝምልኝ

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen
    Haleluya Haleluya

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 роки тому

    Berketen letera beljey lay

  • @sirkor7423
    @sirkor7423 4 роки тому +3

    God bless you!

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 4 роки тому +4

    What a blessing song!!

  • @Jesus-lover1993
    @Jesus-lover1993 Рік тому

    God bless your ministry. I have grown listening to your songs, and I see now how it influenced my life. God bless you.

  • @galaxynote9753
    @galaxynote9753 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያለምልማችሁ እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፍሬዎቻችሁ ተባረኩ!!

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 4 роки тому

    Amenn Amennn Amennn

  • @xxa7mad
    @xxa7mad 4 роки тому

    Ameeen Ameeen⛪🛐

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 4 роки тому +1

    Kalibarekegn alekihi 🤝

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 роки тому

    AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለምልሙልኝ። ካልባርክኝ አለቅህም ካልዳስስህኝ አለቅህም።

  • @ga3775
    @ga3775 4 роки тому

    God bless you us all the time thank God bless you God bless Ethiopia

  • @joseiftekle8017
    @joseiftekle8017 4 роки тому +1

    a very powerful and blessing song, God bless your ministry

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 3 роки тому

    Biruk hunu zemenachu befitu yilek❤😍❤

  • @rahelmeasho7350
    @rahelmeasho7350 4 роки тому +1

    ኣሜን እግዚኣብሄር ይባርካቹ

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 роки тому

    TABRKL TABREKL tabrekl 💜💜💜❤️❤️❤️❤️💓💓✋✋✋✋🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @senaitzerihun5304
    @senaitzerihun5304 4 роки тому

    Amen Amen Amen
    ❤❤

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 4 роки тому

    የእግዝአብሄር ባርያዎች እግዝአብሄር ይባርካቹ ቱባረኩ አሜን እንወዳቹሃለን

  • @andunegn152
    @andunegn152 Рік тому

    ዘመናቸው ይባረክ!

  • @yebaleworkshitaye2306
    @yebaleworkshitaye2306 4 роки тому

    Tebarku betam leban nektonal Lezelam Tebarkulini

  • @fireyesusbayisa4396
    @fireyesusbayisa4396 4 роки тому +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 4 роки тому

    Eigzabher yibarkachu tebarku

  • @mer11672
    @mer11672 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏾

  • @bedilubegashaw51
    @bedilubegashaw51 4 роки тому +3

    Love this song I remember when I was at school

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 4 роки тому

    ተባረኩልን እንወዳችኃለን ጌትሽ እና ብርክቲ
    የ11 ሰአት የፀሎት ጊዜ ሙሉ አልበሙን ልቀቁልን እባካችሁ በጣም ነው የምወደው ድሮ ልጅ እያለው ከ እናንተ እኩል ነበር የምዘምረው ሁሉን መዝሙር

  • @heyotagagooethiopia6589
    @heyotagagooethiopia6589 4 роки тому

    አሜንን እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 4 роки тому

    Woww እግዛብሔ ሁሊም ይጨብቃችሁ 🙏🙏🙏👐👐

  • @marthaburt9179
    @marthaburt9179 4 роки тому

    ተባረኩ

  • @zelealemandarmide7007
    @zelealemandarmide7007 4 роки тому

    Amen..may The ALMIGHTY grant your requests.

  • @wintakebreab5726
    @wintakebreab5726 4 роки тому

    Blessed family we are learning from this ministership god bless them

  • @hannaasmerom8727
    @hannaasmerom8727 4 роки тому

    🙏🤲🙌👏👍🤝😍

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 4 роки тому +1

    ዘመናቸው ይለምልም!!

  • @samrimeles4446
    @samrimeles4446 4 роки тому

    God bless you

  • @nateman4694
    @nateman4694 4 роки тому

    ተባረኩ 😘😘

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 4 роки тому

    Berukan thgaw ybzalchu

  • @muzitvisionchannel
    @muzitvisionchannel 4 роки тому

    Bless you more brukat

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 3 роки тому

    የሱስ ምን ማለት ነው ? እንደዚህ ተብሎ አንድም ቦታ ላይ አልተፃፈም 'ኢየሱስ' ብላችሁ ብትጠሩትስ