የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • #የልቤእውነት#genisfamily#genetnigatu #የገኒህሳብ#የገኒቤተሰብ
    youtube.com/@f... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

КОМЕНТАРІ • 108

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 7 місяців тому +55

    ገኒዬ እባክሽን ከንፈሯን አትሳሚያት ትልቅ ልጅ እኮ ናት አንቺ የእናትነት ፍቅርሽ ነው ለሚመለከተው ሰው ግን ደስ አይልም ከታላቅ ይቅርታ ጋር ምክራችንን ስሚን🙏

    • @savsav7194
      @savsav7194 7 місяців тому +3

      እናቷ እኮ ናት ስሜቱን ሚያቀው እናት ብቻ ነው።

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 7 місяців тому +8

      @ እናት ብትሆን እኔም አልድግፍም ልጆቼቸን በፍፁም ከፍራቸውን ስሜ አላቅም

    • @savsav7194
      @savsav7194 7 місяців тому

      @@kalkal1691 እና አንቺ ካልሳምሽ ምን ይሁን የሷ መሳም ግን ምንም ችግር የለውም ለምን ሁሉንም ነገር በመጥፎ እናስባለን።

    • @segritas7867
      @segritas7867 7 місяців тому

      medenwe mashikabet tekikil adelcem tarim​@@savsav7194

    • @nardoshailu288
      @nardoshailu288 7 місяців тому +1

      Ewenteshen nw yekefal

  • @MahletWobalem
    @MahletWobalem 7 місяців тому +8

    ገኒየ የኔ መልካም የህጻን ለጅ ከንፈር መሳም ከፍቅራችን ምንም ላይሆን ይችላል ሲያድጉ ግን በጣም ነውር ነው ከእምነታችንም ሁሉ ነገር ልክ ሲኖረው ነው የሚያምረው ።

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 7 місяців тому +7

    ገንየ ልጅን እኮ ከንፈር አይሳምም በተረፈ ፍሚሊያችሁን በጣም አድርጌ እወዳችኋለሁኝ ደግሞ ባእሉን ከጋሽ ሙሉ ጌታ ጋር እንደምታሳልፍ እርግጠኛ ነኝ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 7 місяців тому +13

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሜን

    • @agarit4416
      @agarit4416 7 місяців тому +1

      አሜን❤❤

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 7 місяців тому +8

    ተመሰገን የወለደ ያርፋል የሚባለዉ እንድዚዬ ነዉ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሸ❤❤❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 7 місяців тому +9

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ:: ልጆችሽ ለመላክ ደረሱልሽ አደል ደስ ሲል ❤❤❤

  • @user-wp4pw1bk8q
    @user-wp4pw1bk8q 7 місяців тому +4

    አደኛነኝ😊 ምርጥቤተሰብ ስወዳችሁ ሁለየም በደስታ ኑሩልን❤❤❤

  • @helenshifera9108
    @helenshifera9108 7 місяців тому +3

    ገን በጣም የምወዳችሁ ቤተሠብ ናችሁ እንዴውም እኔም እንዳች ያለ የቤተሰብ ፍቅር እንዲኖረኚ ሉሌም እመኛለሁ ዛሬ ግን አንድ ነገር ሳይ ደነገጥሁ ከናተ ይህንን ስለማልጠበቅ ይሁናል ብቻ ጥሩ አልሰራሽም ባይሆን ሌላ ቀን ላለመድገም ሞክሪ ሞክሩ ። ይህ ከባህልም የራቀ ስለሆነ እሽ

  • @merreytube9473
    @merreytube9473 7 місяців тому +1

    ገኒዬ እንኩዋን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ከነመላው ቤተሠቦችሽ እኔ በጣም ስለምወዳችሁ ከነ ቤተሠቦችሽ በጣም ነው የምከታተላችሁ በዚህ ሁሉ ግዜ ላይ ግን አንድም ቀን ኮመንት ፅፌ አላውቅም ላይክ ማድረግ ብቻ ነው የሚቀናኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ፃፍኩኝ እሱም ከንፈርዋን ስትስሚያት እባክሽ ገንዬ ምንም የምትወጅያት ልጅሽ ብትሆንም ከንፈር ለከንፈር አትሣሣሙ በመጀመሪያ ባህላችን አይደለም ሲቀጥል ደግሞ ግዜውን ታውቂዋለሽ ምንም የምትወጅያት ልጅሽ ብትሆንም ሠዶማዊነትን ስለ ሚገልፅ እባክሽን ገንዬ መክሊትዬም እችን ትንሽ የእህትንት ምክር ስሙ አደራ እኔ በጣም አክባሪሽ ነኝ ገንዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emantekalegn8193
    @emantekalegn8193 7 місяців тому +1

    ዳዊትዬ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ

  • @bethetan
    @bethetan 7 місяців тому +5

    My beautiful favorite family I wish you all the best in your future life 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-sw3ip4vj3m
    @user-sw3ip4vj3m 7 місяців тому +8

    ባለሙያ መሆንሽን አዉቃለሁ ግን ቅቤ ለምን ሶፋሽ ያለበት ክፍል ታነጥሪያለሽ ሽታዉ አይለቅም ብዬ ነዉ።

    • @user-sr7to6lx3m
      @user-sr7to6lx3m 7 місяців тому

      እሰይ😅

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 7 місяців тому

      እውነት ነው በረንዳ ካለ ጥላ ላይ ደጅ ይሻላል ካልሆነ ወጥ ቤት

  • @user-lq8bt3ev2m
    @user-lq8bt3ev2m 7 місяців тому

    Maki .......1gnaa nesh

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 7 місяців тому +2

    ምርጥ ቤተሰብ ሁሌም ተከታታይ ነን እኛም እናንተን አይተን ጀምረናል እንኳን አደረሳችሁ

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 7 місяців тому +1

    ገንየ.እናትነት.በጣም.ያምራል.ያረብ.ከሥደት.መልሥ.የምቾት.ንሮ.ይወፋቀን.ለሁላችንም

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 7 місяців тому

    ጎበዝ እንደ ኣንቺ ነው እናት የሚባል ኣንቺ ሁሉ ነሽ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 7 місяців тому

    መክሊትየ እንኳን አደረሳችሁ አደራ የኔ ቆንጅየ ልጅ መኪና ስታስሽከረክሪ አደራ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ እናት ዘመኑ ክፉ ነው ❤

  • @selamawitmeberatu2079
    @selamawitmeberatu2079 7 місяців тому

    Genii sira atbj keb adkdimezh antre

  • @user-fx1cz4pz2p
    @user-fx1cz4pz2p 7 місяців тому

    ምርጥ ቤተሰብ ሁሌም ተከታታይ ነኝ❤❤❤❤

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q 7 місяців тому +3

    እንኳን አደረሳቹ❤❤❤

  • @ZemedkunGabeyhu
    @ZemedkunGabeyhu 7 місяців тому

    ምርጥ እናት ነሽ ገን

  • @segritas7867
    @segritas7867 7 місяців тому

    ena gin kinahu ena bateseban lemagizi arb agir elfalwe shkurt kitefcelg bela amesegincat aye alem yetgilabitoshi nwe nuracen ❤❤❤❤❤❤❤❤ergim edma lenatoc

  • @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt
    @ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt 7 місяців тому +10

    ሞያ አበደን ማፊ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @user-fz2fm1wt2n
      @user-fz2fm1wt2n 7 місяців тому +1

      ልክነሽ

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 7 місяців тому +1

      ገኒ ሰሙተሻል

    • @agarit4416
      @agarit4416 7 місяців тому +2

      አይባልም፡አረበኛ፡አይችሉም፡ቡላች፡አትሳደቡ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c 7 місяців тому

      @@agarit4416 መች፠ተሳደበች ካልቻልሺ ዝም አትይም አረበኛ

  • @BinyammekoneneBinyam
    @BinyammekoneneBinyam 7 місяців тому +1

    የሚገርም ህዝብ እኮ ነው ኢትዮጵያዊ የሰው ቤት የበአል አኗኗር ከፍሎ የሚመለከት😂😂😂

  • @mesilule
    @mesilule 7 місяців тому +1

    Wey swedachu ❤❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 7 місяців тому +6

    የኔ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳቹ እኮ ❤❤❤ መክሊትዬ ትለያለሽ እኮ የኔ ቆንጆ አላህ ሁሌም ደስተኛ ያርጋቹ

    • @KamilaMohameth-rn8eg
      @KamilaMohameth-rn8eg 7 місяців тому

      የኛወቹ ምናለ ራሳችን ሚዲያ ላይ እድህ ብነሳተፍ 😢😢😢እስኪ ሀሩን ሚዲያ እናሳድግ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 7 місяців тому

      ​@@KamilaMohameth-rn8egምቀኛ አይ በቃ ሀገር ላይ ጥላችዉ አመጡም እንዱይ ምቀኝነቱን እይጁና አሳድጊ ታድያ ማን ከለከለሽ እ ወይ አበሻ ምቀኛሰዉ አያልፍለትም

    • @KamilaMohameth-rn8eg
      @KamilaMohameth-rn8eg 7 місяців тому

      @@SalamSalam-mt3ds አፍሽን አትክፈቺ እከፍ ማሽቃበጥሽ ነው ብታቂ ኖረ ሀይማኖትሽን ትከታተይ ነበር ይሄ ታይቶ ምን ሊጠቅም ተደናቁረሽ ሰውን አታደናቁሪ ሲቀጥል አያገባሽም ሙስሊም አደለሽም ምኑነው የምመቀኘው 😂😂የጠቀም ወይም የተጠቀምሽ እዳይመስልሽ አያልፍለትም ትላለች መይት ስራም አላጣሁ በራቁት የምቀና እኳን የኛ ቀርቶ ለናተም አይበጅ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 7 місяців тому

      @@KamilaMohameth-rn8eg ቲሽ አንቹ ምን ትሰርያለሽ ታድያ እዛ የደሽ አታይም እንደይ እ ሲቀጥል ስለኔ ሀይማኖት አያገባሽም እሺ ስድብ አይጠቅምም

    • @KamilaMohameth-rn8eg
      @KamilaMohameth-rn8eg 7 місяців тому

      @@SalamSalam-mt3ds ወገኖቸን ለመሰብሰብ ነዋ ምነው ተቃጠልሽ

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 7 місяців тому

    Yemedam kmemochi ebakachihu demrogn endemamer ena kesdet enwta

  • @user-zm2ds5nw8e
    @user-zm2ds5nw8e 7 місяців тому +2

    ሳሎን ቤት ቅቤ ማንጠር አይከብድም በተረፈ ታምራላቹሁ

  • @MekdMesgg
    @MekdMesgg 7 місяців тому +1

    ደሰሶትሉ

  • @Sositekle-vp5ci
    @Sositekle-vp5ci 7 місяців тому +1

    men lemastemar new yadegech lej adebay kenfer ymtsmiyat

  • @mahletyoutub5302
    @mahletyoutub5302 7 місяців тому

    Wow betam des tlalachu my family geni yene enet ❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 7 місяців тому

    ገኒ እዳቺ የወደፊት ጠካራ እና ፍቅር የሆነች እናት ነሽ እኔ ያርገኝ

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 7 місяців тому

    Wow beautiful family ❤❤❤❤❤

  • @mekdesmekdes8712
    @mekdesmekdes8712 7 місяців тому

    Geni please please salon bateshi atabesye

  • @eyu7746
    @eyu7746 6 місяців тому

    eski betshn atsji

  • @user-nk1jo8pv8x
    @user-nk1jo8pv8x 7 місяців тому

    Men ayinet enat neshi yene konjo edema ketana gar yeseteshi enate

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 7 місяців тому

    aheqani Nafaqiny Yawenet Ayi 😢😢😢 Amalake Asaki Sedt BaqaH Bilin😢😢

  • @nebiyathailu5259
    @nebiyathailu5259 7 місяців тому +1

    ኦ መክሊት መኪና መንዳት ጀመርሽ

  • @amhara74
    @amhara74 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 місяців тому +1

    ቅዱሴ መኪና ይዳ❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 7 місяців тому

    ምርጥ family ሰወዳችሁ❤😊

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 7 місяців тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ግን አታካብዱ

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 7 місяців тому

    ገኒዬ ለምን ኪችን ውስጥ አሰሪም!!!?ለዛውም ቅቤ ሳሎን ውስጥ! የቤቱን ጠረን በጣም ያበላሻል!!!

  • @user-gs5jy9jj1c
    @user-gs5jy9jj1c 7 місяців тому +1

    era meklit mechina tenagalesh

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 7 місяців тому

    ተይ ገኒ ትኑርበት😂😂😂

  • @user-oj5ni4rd6y
    @user-oj5ni4rd6y 7 місяців тому

    ara geniye ahun betshi sefi nw yekrta yhen selaliku gin salon kibe manter aykebdim

  • @haimanotbekele-qw3od
    @haimanotbekele-qw3od 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @alyatuberak912
    @alyatuberak912 7 місяців тому +1

    geni salon wst lemn

  • @lidyasolomon1107
    @lidyasolomon1107 7 місяців тому

    Sewedesh eko ye enatem sem genet new emebete tetebkachu

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 7 місяців тому +1

    ሳሎን ቤት ግን እንዴት ቅቤ ይነጠራል? ኪችን እንኳን ባይኖር ውጪም ቢሆን ይሻል ነበረ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 7 місяців тому +3

    ኪቺን እያለላቹ ቂቤ ሳሎን ታነጥራላቹ

  • @rahma6779
    @rahma6779 7 місяців тому

    Live algebachum yebal ken des telalachu geneye enkuwan adersachu

  • @mooloo7866
    @mooloo7866 7 місяців тому

    Ere salon bet migib atsiri sitwetu libsachu hula wet wet new milew

  • @tecnophonetastic3181
    @tecnophonetastic3181 7 місяців тому

    ኩሽናየለም

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 7 місяців тому

    ጭራሽ ከንፈር ለከፈር እረ ተው የሚደረግ እና የማይደረግ ለዩ የጎረቤታችን ልጅ ባስውስጥ ከሴት ጋር ስትሳሳም የትምህርት ቤት ቤት ባስ ውስጥ ስትጠየቅ ምን ችግር አለው እናቴ ትስመኛለች አባቴና እናቴም ይሳሳማሉ አለች በልጅነቶ እንዴ ማረጎ ልክ ነው ብዙ ነገር ለመፃፍ ይከብዳል አስተውሉ ለምታረጉት ነገር

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 7 місяців тому

    ምንየመሰለውን ቤትሽን ኩሽና አረግሽው እኛ የሀበሻምግብ ስንሰራ ሽታው ስለማይወጣ ስንት ፍዳችንን እደምናይ ቡና እምንቆላው እራሱ ክችነው ቤትሽን አታበላሽው

  • @user-om7ou7rm1z
    @user-om7ou7rm1z 7 місяців тому +1

    ህዝቤ ግን የfamily ፍቅር አትባንኑም እንዴ? ለምን ሳምሻት ለምን ሳምሻት ትላላቹ እንዴ እናቷ ስለሆነች ነዋ , በብሄር መጋደል የመሰለ ነውር እያለ እናት ልጇን ስለሳመች ነውር ነው ብላቹ ተገረማቹ አጀብ ታስብላላቹ እናንተስ🤭🤭🤭🤭

    • @fitsumeletta4413
      @fitsumeletta4413 7 місяців тому

      Denez bezih gize yihen yalawegeze denez bicha neew

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @asterayayenew8505
    @asterayayenew8505 7 місяців тому +1

    ጣውላችሁን የእንጨት ኣድርጉት ለጤና ጥሩ ስላልሆነ። Marry chrismas

  • @deboraht7888
    @deboraht7888 7 місяців тому

    Lelawen tewutna meklit gn dink nesh kanchi bizu emaralew enaten slemewded

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu1399 7 місяців тому +1

    Im sorry geni pls telk lej nech endezi atesamiyat,any way unsubscribe temelkachoch astewelu mn hasab ende yazat astewelu

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 7 місяців тому +1

    ሳሎን ውስጥ ነው ቅቤ የምታነጥሪው

  • @user-tt6be4js3g
    @user-tt6be4js3g 7 місяців тому +8

    ውይ ሀበሸ ከፍሩዋ አትሰም ምንችግር አለው ልጂዋ እኮ ነት

    • @user-rw6bg5mf7u
      @user-rw6bg5mf7u 7 місяців тому +2

      እኛ በሀገራችን ከፈር እሚስምሽ ባልነው ሹ በዚያላይ ለአቅመ ሄዋን ደርሳለች ህፃን አደለች

    • @agarit4416
      @agarit4416 7 місяців тому +1

      ምንችግር፡አለው

    • @Betsi2222
      @Betsi2222 7 місяців тому +1

      Ere lash 10 gize lijwa thun mn ametaw kenfer mesal mn chgr alew emnlew hule chgr alebet eshi stet ketesera stet malet lmedu kene stetachew atkebelu ashkabach hula😡

  • @romanmesfin2124
    @romanmesfin2124 7 місяців тому +1

    እህቴ ጥሩ ሙያ አለሽ ስራ ሳሎን ውስጥ ያውም ቅቤ...... ሶፋችሁ ሳይቀር ሽታውን ይዞ ይቀራል እኮ!! ቅቤ ምናለ ውጭስ ጥላ ላይ ቢነጠር!!!

  • @user-pw3qv8ib5d
    @user-pw3qv8ib5d 7 місяців тому

    Yahabasha seletana yalij kanefarene masame kuete tesamachehue akeshe 666

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 7 місяців тому

    ገኒ ከታላቅ ይቅርታ ጋር የፈለገ ቢሆን ከንፈሯን በፍፁም አትሳሚ እንዴ ይሄን ለአንቺ መንገር አይገባም አስተያየት ተቀበይ አርሚ

  • @user-wg6nl7cu8p
    @user-wg6nl7cu8p 7 місяців тому +2

    ገኒ ልጅሽን ለግበት

    • @agarit4416
      @agarit4416 7 місяців тому

      ሳምርህ፡ይቀራል፡ረባክህ😂

  • @fitsumeletta4413
    @fitsumeletta4413 7 місяців тому

    Please do not kiss her on her lips. It is very disgusting, be carefull of what you do.there are so many younge kids out there who follow your show. Please do not set a wrong example. I saw you doing is multiple tes, so please stop. It is totally wrong. Never ever do that

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤