የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 122

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 9 місяців тому +14

    ዳዊትየ የኔ አሳዛኝ አረ በማርያም ይቅር በሉት 😢

  • @miftahjemal7884
    @miftahjemal7884 9 місяців тому +28

    ዳዊት ከቤቱ ሁሉ ያሷዝነኛል ወላሂ😢 የኔ 😢

  • @MeazaNegash-x3v
    @MeazaNegash-x3v 9 місяців тому +19

    በጣም ታምራላችሁ ዳዊትን ግን ከዚህ በኃላ እንዳታስጨንቁት

  • @selamawityalew6032
    @selamawityalew6032 9 місяців тому +10

    ከልጆችሽ ሁሉ እንደዳዊት የምወደውና የሚያሳዝነኝ የለም ስርአት ያለውና በግብረገብ የተሞላ ልጅ ነው

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 8 місяців тому +1

    ዳውትየ ወላሂ እነወድሀለኑ

  • @tigistshinbir8843
    @tigistshinbir8843 9 місяців тому +7

    ዳዎትዬ የኔ ጨዋ ስወደው እኮ❤🥰

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 8 місяців тому +1

    ዶወት መልኩም ፅባየም እዶባቱነው የኔ ገራገር

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 9 місяців тому +45

    ውይ ሲያሳዝን ተሰብስባችሁበት ምድነው ያጠፍው ይቅር በሉት

    • @sofi8983
      @sofi8983 9 місяців тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 9 місяців тому +6

    የኔ አባት ሲያሳዝን ውይ ገኒ ዳዊትን ምንም አትበይው ሲያሳዝን❤❤❤❤

  • @mekiyamohamed5862
    @mekiyamohamed5862 9 місяців тому +8

    ግን ለምነው የምወዱት አይመስለኝም ሁላችውም ሁሌም ሳየው ያሳዝነኛል እሱ እራሱ ሁኔታው ሲታይ ይሳቀቃል የሚያረገው ነገር ሰላም የሚሰማው አይመስለኝም

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 9 місяців тому +5

    ገንዬ ተውት ዳዊትን ምሁር የሆነ ልጅ ነው 🎉

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 9 місяців тому +22

    ሪአልቲ ሾ ማለት ይህ ነው
    አዳሚ ሳውና ባዝ የሰው ፀጉር ለብሰሽ
    የተጠና script እያቀረብሽ reality show😢
    Thank you Geni fam❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 місяців тому +16

    ዳዊትዬ የኔ አሳዛኝ ❤ኧረ ገኒ ያጋጥማልኮ አንዳንዴ ኢሄን ያክል ጥብቅማ ባትሆኚ አምኖ ትንሽ ነፃነት መስጠቱም ጥሩ ይመስለኛል እኔ አንዴ ትንሽ ላረፈድኩት የተመታሁትና መክሰስ ዝም የተባልኩትን አስታወሳቹኝ😅 መክሊት እውነትም ዳኛ ብሎሻል አባትሽ WOW ገራሚ አስተዋይ ልጅ ነሽ የቤቱ ሁለተኛ እናት ታላቅ እህት ❤❤ ቅዱስ አዝግዬ😊❤ ሰላማቹ ይብዛ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 9 місяців тому

      ገኒ ልክ ነች

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 9 місяців тому

      @@eshetubeyene9557 ልክ አይደለችም የሚል አልተፃፈምኮ ቁጥጥሩ እንዳለ ሆኖ ብዙም ባትጫኚ ነው ለማለት የተፈለገው

  • @mitkaazmerawazmeraw
    @mitkaazmerawazmeraw 3 місяці тому

    ገንዬ የእናቶች ሁሉ እናት ብዬ ሻለው እረጅም እጀድሜ ከጤና ጋር ይሰጣች ሀገሬ ነሽ ብል አልሳሳትም

  • @trueahb7707
    @trueahb7707 9 місяців тому +5

    ገኒየ ዳውትን አትናገሪብኝ በጣምነው የምወደው ወንድሜነው የሚመስለው😍

  • @semirab3949
    @semirab3949 9 місяців тому +12

    Dawitye❤ He is really smart kid. Geneye you should be proud of him

  • @madeenamadeena6234
    @madeenamadeena6234 9 місяців тому +4

    ሚስኪን በጣም የሚሳዘነኝ ልጅ የእኔ ማር

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 9 місяців тому +1

    የምር ይህ ልጅ ያሳዝነኛል😢😢😢😢😢

  • @mimokenu2859
    @mimokenu2859 9 місяців тому

    እግዚአብሔር የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል ገንዬ ዝም ቢለሽ እግዚአብሔርን አመስግኝ

  • @ብሬሀበሻዊቷtube
    @ብሬሀበሻዊቷtube 9 місяців тому +2

    ሲያሳዝን የኔ ጌታ❤

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 9 місяців тому +3

    የኔ ሚስኪን ውላሂ ያሳዝናል ተወት 😢 እውዳችሁለሁ አላህ ይጥብቃችሁ❤🎉

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 9 місяців тому +3

    ዳዊትዬ የኔ ምስክን 😍😍

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 8 місяців тому +1

    ዳውት ደሴ መርህ ጠየቀኑ❤❤❤❤ የኔ ጩጨ

  • @ያልተኖረውልጅነቴ
    @ያልተኖረውልጅነቴ 9 місяців тому +2

    የኔማር ፊቱ ሲያሳዝን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 9 місяців тому +2

    ምርጥ ቤተሠቦች ❤❤❤❤😍💕💕💕😍😍 እንዴት እንደ ምወዳቹ 🙏🙏🙏💕💕💕

  • @hayatshibru2919
    @hayatshibru2919 9 місяців тому +6

    መክሊትዬ የኔፍቅር እወድሻለሁ የኔን ትልቃን ልጄንን ነው የምትመስለኝ አላህ ይጨምርልሽ እርፍ የሚያደርግ ትዳር ይስጥሽ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 місяців тому +1

    ዴቫዬ ሙሁር ከአንተ አይጠበቅም እንዳደግም።
    መኪታ ቆንጆ ምርጥ እህት

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e 9 місяців тому +1

    ማርያምን ዳዊቴን አትንኩብኝ ገና ሳየው አንጀቴ ይላወሳል እሱን የሚመሥል ዝምተኛ ወንድም አለኝ እንደ ልጄ ነው የማየው በቃ ተው😢እኔን

  • @elsabirhanu242
    @elsabirhanu242 9 місяців тому +1

    ውይ አስጨነቃችሁት

  • @emmy1365
    @emmy1365 9 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ ሲያሳዝን!!! ለምንድነው ሙባየል እማትገዥለት!!????

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 9 місяців тому +1

    ዴቫ አይዋሽም የኔ ምስኪን 🥰 ታላቅ ወንድምየው ግን 😂😂😂😂

  • @godaromenta3310
    @godaromenta3310 9 місяців тому +2

    ገን እችን ያሰርሻት ነገር ካላያሽላያ በጣም ታምራሌች❤❤❤❤❤

  • @HananYene
    @HananYene 9 місяців тому +1

    ልጅ ፊቱ እራሱ እንዴት እንደሚያሳዝን እንኩዋን ሊዋሽ

  • @Edu23233
    @Edu23233 9 місяців тому +1

    ስወደው ዳዊትየ❤❤❤❤

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 9 місяців тому +10

    በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ደስተኛም ትሆናላችሁ ጀማሪ በተሰብ ነን 🙏❤

  • @Snshsjuee
    @Snshsjuee 9 місяців тому +1

    Ene demo tilobign siwedew yihen lij walhi ❤❤❤❤

  • @obadesalamo-nj8jy
    @obadesalamo-nj8jy 9 місяців тому +2

    የኔ ጌታ ለምን ነው እንደዚ የምታስጨንቁት ❤❤❤😂😂😂

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 9 місяців тому

    ገኒ የኔ እናት 😢ምግብ በልተሀል ስትለው እንባዬ ነው የመጣው 😢❤❤❤

  • @bege7778
    @bege7778 9 місяців тому

    He is the smartest, ataschenqut kemr. As I think he might not lie. Mskin lj

  • @tiit9037
    @tiit9037 7 місяців тому

    Dawitye kmr yileyal cool kid❤❤❤❤ go ahead

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 місяців тому +6

    የገኒ ቤተሰሰቦች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛላችሁ

  • @rahma6779
    @rahma6779 9 місяців тому

    Deven atenkubegn besu edma yale yelijinet lijian nw memeselegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    ኧረ አታስጨንቁት ሳዓት ከሌለው በምን አይቶ ይውጣ

  • @tb463
    @tb463 9 місяців тому +2

    ወይኔ ቅዱሥ በሣቅ ገዴለኝ😂😂😂

  • @TSinukalFikru
    @TSinukalFikru 9 місяців тому +3

    Bzw betam kiyasaznegn dawit new lemn endehone alawkm yehone ጫና yaderegachubet ymeslale like የመሀል ልጅ hulem benegeroch endeteresa endetebedele new ...and betam betam ምስኪን ነው endewm lesu new bezi gurmsna age makreb ena esu bemifelgew menged yanchin hasab mehed yalebsh he is so nice alewlsh milsh esu new wedefut yemr degmo kehulum sreat alew ....pls ስረአት enastemr eyalachu sne lbona atguju yeljun

  • @wubalemmetadel2380
    @wubalemmetadel2380 9 місяців тому

    Wey mindinewu sewu endezih masakek. Biwash enkuan masakeku beztual enkuan ewunet tenagro. Demo kebela keteta bewuhala newu kibe yetegebe dula yizo mawuratat. Ayzogn Dav 🥰🥰🥰

  • @ZerihunMulatu-no2fp
    @ZerihunMulatu-no2fp 7 днів тому

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 9 місяців тому

    የሚገርመኝ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ግን ምንድን ነው እንግሊዘኛው ? የምትነጋገሩት አማርኛ የምትሰሩት ለኢትዮጵያውያን በተለይ ሴቷ ልጅ እና እናትየው ኸረ ተዉ 😂😂😂😂

  • @yohanazeleke4443
    @yohanazeleke4443 9 місяців тому

    Tadlachhu

  • @__-wj7zq
    @__-wj7zq 9 місяців тому +1

    _ዳዊትዬ የኔ ኣሳዛኝ🥺♥️_

  • @almaztewelde1605
    @almaztewelde1605 7 місяців тому

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @BeyeneTirngo
    @BeyeneTirngo 9 місяців тому +2

    ❤በናታችሁ. አታስጨንቁት. ለሱ. እኒጨነቀኝ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 9 місяців тому +3

    ዳዊት ግን የናተ ልጅ ነው? እንዲህስ ይቀጣል ? የፈለገ ቢዘገይ ? ሁልግዜ እሱ ላይ የምትበረቱት ለምንድን ነው? ሲጀመር ይሄ የሚቀረፅም አይደለም ልጁን ከማሳቀቅ ውጭ😮

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 9 місяців тому

    Please let him relax. Trust is the best in family. Thank you big sister

  • @mhalatsemere3421
    @mhalatsemere3421 9 місяців тому

    የኔ ሚስኪን ዴቬዬ ስወደው

  • @zemenalemu-f8s
    @zemenalemu-f8s 9 місяців тому

    Dawit mertu lij new geni k gebashe 🎉

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 9 місяців тому +5

    ዳዊትን ዱቁና አስተምሪው ስወደው ከልጆችሽ አንዱን ለቤተክርስትያን ስጪ ያው ዳዊትን ማለቴ ነው ❤

  • @minlikminlik8767
    @minlikminlik8767 9 місяців тому

    Lumn dnewndawitn enduzi mtaruhut hule nuw mtazebachu dawitye enwedkalaun 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤

  • @merrytsigab5505
    @merrytsigab5505 9 місяців тому

    Are liju chana atargubet ene sayew yasaznegnal🥺❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 9 місяців тому +1

    የኔ ምርጦች🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @nardi6875
    @nardi6875 9 місяців тому

    Mn takabdalachu dawit yemesele sewu enidefelege yhun

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 9 місяців тому +1

    dawit lebelash aychelem

  • @yoyotube2866
    @yoyotube2866 9 місяців тому

    ዳቫዬ የኔ ውድ

  • @MariyaAwal
    @MariyaAwal 8 місяців тому

    Beallah dawiten atenkut🥹🥹

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 9 місяців тому +4

    መክሊት ግን እናትሽ ልትንከባከብሽ ልታቅፍሽ ስትሞክር ያንቺ action የምር ነው የሚደብረኝ
    z way u talk wiz ur mom is not respected.
    Pls ነጭናጫ ልጅ አትሁኝ show to her ur love & care as she loves u.If u have a good respect to ur followers, Just take it as a serious advice & show us ur change.🙇

  • @SharonEmman24
    @SharonEmman24 9 місяців тому +2

    Ewent alewashem I can tell!

  • @alemneshwondie4451
    @alemneshwondie4451 9 місяців тому +2

    Ere teregagu geni hula dawit lay tebertalachihu legu alewashem kewashem yekere belute.some time it happens

  • @tsegeadugna5491
    @tsegeadugna5491 9 місяців тому

    የኔ ማር ሲያሳዝን

  • @merongetnet7633
    @merongetnet7633 9 місяців тому +7

    Geniye please you don't need the camera for this it's hard to discipline your kids infront of camera and please give this authority to kidus because he is a guy he will know how to discipline and handle them. you and meklit should stay out and let kidus take over the boys..am only saying this cause am worried am sure you know what you are doing but i have seen many reality shows here and they usually don't end well. Sorry am not trying to discourage you or anything it's just to give you advice. You have such a nice family and meklit has great personality. May God bless you all

  • @wailwail5922
    @wailwail5922 9 місяців тому

    የኔምሲኪን 😢

  • @tigtijitube8325
    @tigtijitube8325 9 місяців тому

    Dawit yene miskin 😍😍😍😍

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 9 місяців тому +1

    ዳዊት አንጅቶን በላ😂😂😂😂😂እኔ❤❤❤❤❤

  • @Natihot150
    @Natihot150 9 місяців тому +2

    Dawiten atokot betem new yemwadew

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 9 місяців тому +2

    ወይ ሲያሳዝን አር አታበሳጩት

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 9 місяців тому

    ምን ችግር አለው

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 9 місяців тому +7

    ባለማህተቦች❤❤

  • @yosefgirma7490
    @yosefgirma7490 8 місяців тому

    lejun bezi edmew endi yemechkunut atafrum endew gen chrash enditefa menged eyesetachut naw for real

  • @Mihret-l1c
    @Mihret-l1c 2 місяці тому

    Dawit eko ke lelochu yileyal

  • @tigistdesta468
    @tigistdesta468 9 місяців тому

    Please Dawit would not lies. He is very good boy!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 9 місяців тому +1

    ገኒ ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሄር የተመኘሽውን ሁሉ ይሙላልሽ::

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 9 місяців тому

    ውይ መክሊት

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 8 місяців тому

    ወላሂ ገኔ እኔ የልጅ እንዴት ነኝ ከዞሬ ብሀላ ዳውትኑ ብታሥጨነቄ እቀየምሾለሁ

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 8 місяців тому

    የልጅ እንት. ነኝ ተየዳውትኑ አታስቃዩ😢😢😢😢

  • @feyazale4789
    @feyazale4789 9 місяців тому

    don't ashamed this guy

  • @KabayeTefera
    @KabayeTefera 3 місяці тому

    Yene miskin

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 9 місяців тому +1

    ኧረ ቅዱስ ገደለኝ🤣 ዳዊት ግን እውነቱን ይመስላል

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 місяців тому +1

    ኧረ አልወሸም ሲያዝን

  • @ሀያትየኩታበርልጅነኝ
    @ሀያትየኩታበርልጅነኝ 9 місяців тому +1

    የቅዱስ ነገር😂😂😂

  • @TigestAssefa-g8u
    @TigestAssefa-g8u 3 місяці тому

    ዳዊትን ይቅር በሉት

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 9 місяців тому

    በቃ ተፋቱት ክክክክ ሆሆ

  • @9kMk
    @9kMk 9 місяців тому

    የኔ ውድች❤❤❤❤❤

  • @hayatawal9133
    @hayatawal9133 9 місяців тому

    መዩክ ነወ እንደ ዱልወ ቅዱሰ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 9 місяців тому +1

    ዳዊት አሳዘነኝ ቅዱስ አሣቀኝ ማይክ😂😂😂😂

  • @FikerFiker-di5fm
    @FikerFiker-di5fm 9 місяців тому

    Dawityee yene konjo endewengelegna kebew afatetut eko lemn seat aygezaletm 😅😅😅

  • @frewlema1826
    @frewlema1826 9 місяців тому

    እረተውትዴባዬአታስጨንቁት

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 9 місяців тому

    😢😢

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu8210 9 місяців тому

    Dev iye yane yewa yane melkam wandim gani yagatimal beka lezare ilefiwu

  • @HanaHana-jc8zw
    @HanaHana-jc8zw 9 місяців тому

    Dawit ❤❤❤❤😂

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 9 місяців тому

    ስወዳቹ

  • @selam801
    @selam801 9 місяців тому

    ሰወዳችሁ❤😊