Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይኼ ድራማ ከበላይ አካል በመጣ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ የሚቆም ይመስለኛል።
😂😂😂
በትክክል
አርቲስቶች ሺህ አመት ኑሩልን የባለስልጣናቱን ጉድ እንደዚህ አሳዩን ጥበብ ለዘላለም ከፍ ይበል
ምን ትርጉም አለው እያዩ ከመቃጠል ውጭ
በርቱልን ይህ ድራማ በዚህ ዘመን ስልጣን ላይ ተቀምጠው ማንነታቸውን እረስተው ህዝብን ለሚያስለቅሱ አስለቅሰው ለቅሶ የሚደርሱ እራሳቸውን የሚመለከቱበት መስታወት ይሁንልኝ ሰለሞን ፈለቀ በርታ ሁሉም አርቲስቶች በርቱልን❤
ይህ ድራማ ከበድ ያለ የአብዛህኛውን ኢትዮጵያውያን ልብ ያለውን ነው የሚነካው ብየ አምናለሁ አጀማመሩ እስኪ አብረን እናያለን ሁሉንም
ልክ ነው ከበላይ አካል በመጣ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ ድራማው የሚቆም ይመስለኛል።
ልክ ነው ድራማው እስክሪብትም አይመስልም አሁን ላይ ኢትዮጽያ ያለችብትን ሁኔታ ነው እያየሁ ያለሁት ብቻ ድራማው በ በላይ አካል እንዳይቆረጥ ነው የምሰጋው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@@yisakmekonnen1236 hhhhhhhh
ድልለተገፋውና ለተገደሉት ለተፈናቀሉት ለአማራህዝብ እግዚአብሔር ከናተጋርነውኢት ዮጵያ በናተነው ትንሳዔዋ
Min agenagw
ምርጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥየሚለውቃል አይገልፃችሁምበርቱልን ብርቅዬ እና ተወዳጅ ተዋንያኖች ስለተሳተፉበት ድምቅ ያለ ነው ደቂቃ ይጨመርልን ወይም ሁለት ቀን ይለቀቅልንእናመሰግናለን❤❤❤❤❤
በሳምንት 2 አሊያም 3 ቀይ ይሁን 👍
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው በእውነት ተዎኞቹም የምወዳቸው ድልዩ ደግሞ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን በሳምንት ሁለት ግዜ አድርጉት በህግ አምላክ ❤❤❤❤❤❤
ህዝብን ለሚያስለቅሱ አስለቅሰው ለቅሶ የሚደርሱ እራሳቸውን የሚመለከቱበት መስታወት ይሁንልኝ
ሄልዳ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ ለፍትህ ያለሽ ትኩረት
ደስ የሚል ስብስብ ነው አንገፋ አርቲስቶች ያሉበት አባቴ አበበ ባልቻ ስወድወት 🙏አቃቢዋ ኤልዳን ደስ ትላለች 😊ተመችታኝ አለች ❤️በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት ❤
እስኪ የዬልዱ አድናቂዎች እኔ ስወዳት❤❤❤❤❤
እውነት ነው አገራችን ላይ ድርጊት ነው ስለ እውነት የቆም የለም የዳሃ ጮህት የማይስማበት ሆኖል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እዝቦችን ይጠብቅ
ይሄ ድራማ ትልልቅና አንጋፋ አርቲስቶችን ይዟል ግን በደምብ አላስተዋወቃችሁትም ለማንኛውም በርቱ አብረናችሁ ነን
ትክክል በደንብ አላስተዋወቁትም ከተጀመረ በኋላ ነው ሁላችንም ያየነው
ኢትዮጋ ያለውን ባዳዎች ይገልፃል ሠላም ለሐገራችንና ለሕዝባችን
አቤት ሀና ዮሃንስን ብታመጡልን ደግሞ እንዴት አሪፍ ይሆን ነበር ጋሽ አቤ እረጅም እድሜ ይስጦት ምርጥ አባት
ኤጭ
Yes
ኤልዱዬ ስወድሽ 😍😍😍ፍትህ አላም ላይ ላሉ ሁሉ ተበዳዬች
በጣም አሪፍ ድራማ ነው። እኔ አትክልት መንከባከብ ደስ ይለኛል። በጣም ትንሽ Mistake አበበ ባልቻ ጓንቱን ሲያደርገው upside down ነው ያደረገው። እንደዚች አይነት mistake ባይታይ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
ይገረማል የሰው ነገር በሳምንት 2 ቀን 3 ቀን የምትሉ ሰወች ትገርሙኛላችሁ እንዴት ነው እንደዛ ማድረግ የሚችሉት ቀረፃ አለ ኤዲት ማድረግ አለ ሌላም ሌላም ነገር እና የሚቻል አይመስለኝም
wow every one is my Hero I love Asnake belive when I come to ethiopia i will meet you with respect Asnake
አስደናቂ በጉጕት የምጠብቀዉ ከድራማዉበበለጠ ምርጥ አርቲሰ አቶአ___ቀ😊
ካጀማመሩ ምርጥ ድራማ ነው
ወይዘሮ ሂልዳ በርቺ የማንገለገልበት ከሆነ ንግድ ፍቃዳችን ይውሰዱት ብለሻል እውነትን ይዘን ካልሰራን ምን ያረግልናል እያልሻቸውነው በርቺ ጠንክሪ
አገራችን ፍትህ የለም ደሀ ላይ የማይሰራ ግ የለም
ዋውውውው ደስ ይላል የአብይን ከይሲነት እራሱ ገሎ ለቅሶ መድረስ የሟች ኬዙ ብዛት ብቻ ትችላላችሁ መሬት ላይ ያለ ፍክት ነው
ህግ መኖሩን በድራማው እንድታሳዩኝ እፈልጋለሁ በእውን ስለሌለ።
እንግልዝና ባትቀላቅሉብን እና ባታበላሹት በተረፈ ምርጥ ነው
ኤልዳ የአስተዳደግ ውጤት ማሳያ፣ ድፍረት ፣ ለሀቅ መታመን ፣ እውነትን መፈለግ ፣
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በሳምት 2 ጊዜ ቢሆን ደሞ
Selamachu yebazalgh manewu yenene derama siyaye lebu beteletel kete yemilewu wow wowo selamachu beset yebelelgh agafa artisetuchachene❤❤❤❤❤❤
የበፊቱ ዘመን ድራማ ያስተውሰኛል ምርጥ ነው ግን ፈሪ ምንግዜ ፈሪ ነው
ወይ ጉድ ሀገራችን በጅምላ የሚታረድበት😢 ሀገር ኣንድ የመኪና ኣደጋ ሙሉ ትወናዉን ተቆጣጠረ😮 ጉዳዩን ከበድ ቢልኣንጋፋ ተዋያኖቾ እንወዳችኋለን😢
ምንጋ ነበር የቆመው ረስተነዋል በሳምንት 2 ቀን ቢሆን እናንተም አትረሱም ነበር 😊
አረ ነቆራ😂😂😂
ክክክ
አይ ውሸት የስንት አመት ቂም የማንረሳ ህዝብ የሰምንት ድራማ እረሳው ማለት አይዋጣልኝም
😂😂😂😂ጥሩ ሀሳብ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ምራጥ ዋዉዉዉዉዉ ድራማ ነዉ
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅ ምርጦቼ
ፍትህ ላማራ ህዝብ
ሰዎች እየረሳን ነዉ ሳምንት 2ቴ ብታደርጉት ጥሩ ነዉ 😂😂😂 ኑሮ ገና ብዙ ያስረሳናል
የመረሳት ችግር ያለብኝ እኔብቻ አደለሁም ለካ🤣
የእድሜ ገደብ አብጁ (ፃፉበት) ብዙ የማያንፁ ፖርቶች አሉ
አረ እየረሳነው ነው በዛ ላይ በጣም አጓጊ ነው ቢያንስ በሳምንት2-3ጊዜ ቢለቀቅልን ለተመልካችም ክብር ያስፈልጋል😒
እርሱ ቢሆን ደስ የኤልዳ thegood father ፎርድ አባት ድንቅ ነው አመሰግናለውይቅርታ ፎርድ
ይቅርታ የኤልዳ አባት ማለቴ ነው
የመንግስት እና የህዝቡን ንሮ ነው ያነጻጸርኩት አይይ ኢትዮጵያ የሰው ጅብ እኔ ልብላ ባይ ሰፍሮባት
Thank you so much
እረ በሳምት ሁለት ወይም ሶስትቀን አረጉት❤❤❤❤❤❤🤗🤗
singel ena life styleochw yetmchew like bmchan
ላለፉት አመታት ደረግ ይቅርታ አብይ አህመድ ህዝቡን 🎷🎷🎷🎷🎷ሲያዝግበት የነበረዉ ቴሌዢን ጀግናዉ በህግ አምላክ ድራማ ተቆጣጥሮታል
yaw yaqometala mn tesfa alen
አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ያሳያል
ኤልዳ አንበሳ 👌
ኣቶ ገ/መድህን ክብር ይገባቸዋል
በሳምን ሁለት ቀን ብታደርጉልን በጣም ደስ ይለኝ ነበረ ውስዋስ ሆነብኝ 1 ቀን ብቻ በመሆኑ!!
ፊትህ ስነፊቀን እንቀረለን
ኤረ ትርጉም በ English አድርጉ እንደዚህ አይነት ድራማ በአለም ቋንቋ መተርጎም አለበት
እረ እየረሳነዉ ነዉ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሂንልን እኛ ብዙ ሀሳብ አለብን እንረሳለን😢
በህግ አምላክ ለእውነት ቁሙ እስቲ?
የኑሮው ውድነት ስደቱ ጭንቅላታችንን አዙሮት ያለፈውን ሳምንት ማስታዎስ አቅቶናል በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን።ኡኡኡ በህግ አምላክ
ይህን ፍልም እዳልጠላው ስለ ፍቅር እየተባለ ወንድን ማስዳድድድድድድ በዛ
ዋዉዉ ጥሩትምርት አለዉ ቀጣይ እጠብቃለን ያጋጋል
Elda my no 1
ለሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ ማቅረብ አለባቹህ የአማራ ልዩ ሀይልም ሆነ ፋኖ አንድም ሰላማዊ ሰው አጥቅቶ አያውቅም ሀገር ከመጠበቅ ውጪ ግፍ እየተፈፀመበት ነው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
Btm des yemil deram nw❤❤
ገልፃቸወታል ወቅቱን
የሄኖክ ድንቁ ሚስትየተሰጣት ገፀ ባህሪ ደስ አይልም
አቶ ወርቁን ሳያቸው እንባ ሚተናነቀኝ ነገርስ
በናታችሁ በሳምት ሁለቴ አርጉት
አስተያየት ተቀበሉ ቢያንስ በየሳምንቱ አድርጉት
አሁን ኢትዬጵያ ያለዉ እዉነታ ነዉ
ለኔ ብቻ ነዉ ግን የሄኖክ ድንቁ ፍቅረኛ ና ብስራት ገመቹን የሚመሳሰሉብኝ😮😂
Awo anchi bcha nesh😂😂
@@kedjakedye8750 😂😂😂😂
በርቱ
Best best of best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥኡም ሥራ ነዉ ክበሩልንንንን❤❤❤
ኢልዳ ዬመችሽ
ብዙም ደስ አይልም
በጣም አሪፍ ፊልም ይመስላል ግን ባለ ስልጣን ......
እየረሳውት ነው ድንገት የሚመጣው
ቀጣይ❤
Lehenok dinku mist arif real cast new yewetahut
የመግሰት ሰራተኞች እና ሃብታሞችግን ስነት ሚሰሰት ነው ምታገቡ😂😂
Ene yelehobetim
ደራሲው ልጅቶን ጤነኛ አድርጎ አላስቀመጣትም።
ምንድነው 🤔 የቅርብ ጏደኛው ሚስቱን ያጫውታል, አንደኛው ያንደኛውን ያጫውታል እንዴ.... እራቅ ብለው እንኳን አይሄዱም የጏደኛን 🥺
Betam arif drama new gn be samnet 2 yhugn
አላችሁ?
ሰአቱ በጣም አንሶል
❤❤❤❤❤❤ዋውው❤️❤️❤️❤️❤️
Ebakachu besament 2 kenadergulen seatem chemrubet
😮ውሽማ በዛ ደግሞ ሁሌም ውሽማ ሆነው መስራት ይወዳሉ እነዚህ ትልልቅ ሴቶች
ሱስ ሆኖባቸው ይሆናል😅
😂😂😂 ሰዉ ዉሎዉን ነዉ የሚመስለዉ
@@meserethalmaryam3065 tikekil dirama mehonun teresa
😂😂😂😂እቺ ሴትዮ ብዙ ቦታ ውሽማ ሆና ነው የምትሰራው ሱሳም ሁላ
አረ አረ 😂😂😂😂የዛሬው ደግሞ እንግሊዘኛም ጪምር ነው እንደ😂
እነውሽሞ ታምራላችሑ😂😂😂
The actress who plays Azeb is good in acting.
@@bemnetgetnet9200 I'm serious
Misteh nat ende
ቆይ ባለሥልጣናት እንዲህናቸዉ ማለትነዉ
Are besamet 2 aregulan pls
Fteh le Ethiopia!
👍👍
Awesome!keep it up 👍
ministru quch abeyen abet caste merexa 1gna
የአምስት አመቱን የብልፅግናን መንግስት በደንብ የሚገልፅ የሚገርም ተከታታይ ድራማ። አቢቹ ካላዘጋችሁ እስኪ እናያለን። ያዝልቃችሁ ብለናል።😅
መች መች ነበር እሚታየዉ ግን
ደስ አይልም ጪራሺ😮
elda betam tedeberalech .
😍😍😍😍😘😍😍😍
Plece kifil 8
ልቀቀ እንጂ ታከታይ ክፍል
ይኼ ድራማ ከበላይ አካል በመጣ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ የሚቆም ይመስለኛል።
😂😂😂
በትክክል
አርቲስቶች ሺህ አመት ኑሩልን የባለስልጣናቱን ጉድ እንደዚህ አሳዩን ጥበብ ለዘላለም ከፍ ይበል
ምን ትርጉም አለው እያዩ ከመቃጠል ውጭ
በርቱልን ይህ ድራማ በዚህ ዘመን ስልጣን ላይ ተቀምጠው ማንነታቸውን እረስተው ህዝብን ለሚያስለቅሱ አስለቅሰው ለቅሶ የሚደርሱ እራሳቸውን የሚመለከቱበት መስታወት ይሁንልኝ ሰለሞን ፈለቀ በርታ ሁሉም አርቲስቶች በርቱልን❤
ይህ ድራማ ከበድ ያለ የአብዛህኛውን ኢትዮጵያውያን ልብ ያለውን ነው የሚነካው ብየ አምናለሁ አጀማመሩ እስኪ አብረን እናያለን ሁሉንም
ልክ ነው ከበላይ አካል በመጣ በሚል ቀጭን ትዕዛዝ ድራማው የሚቆም ይመስለኛል።
ልክ ነው ድራማው እስክሪብትም አይመስልም አሁን ላይ ኢትዮጽያ ያለችብትን ሁኔታ ነው እያየሁ ያለሁት
ብቻ ድራማው በ በላይ አካል እንዳይቆረጥ ነው የምሰጋው
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@@yisakmekonnen1236 hhhhhhhh
ድልለተገፋውና ለተገደሉት ለተፈናቀሉት ለአማራህዝብ እግዚአብሔር ከናተጋርነውኢት ዮጵያ በናተነው ትንሳዔዋ
Min agenagw
ምርጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ
የሚለውቃል አይገልፃችሁም
በርቱልን ብርቅዬ እና ተወዳጅ ተዋንያኖች ስለተሳተፉበት ድምቅ ያለ ነው ደቂቃ ይጨመርልን ወይም ሁለት ቀን ይለቀቅልን
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
በሳምንት 2 አሊያም 3 ቀይ ይሁን 👍
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው በእውነት ተዎኞቹም የምወዳቸው ድልዩ ደግሞ የሰፈሬ ልጅ ነው ግን በሳምንት ሁለት ግዜ አድርጉት በህግ አምላክ ❤❤❤❤❤❤
ህዝብን ለሚያስለቅሱ አስለቅሰው ለቅሶ የሚደርሱ እራሳቸውን የሚመለከቱበት መስታወት ይሁንልኝ
ሄልዳ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ሴት ነሽ ለፍትህ ያለሽ ትኩረት
ደስ የሚል ስብስብ ነው አንገፋ አርቲስቶች ያሉበት አባቴ አበበ ባልቻ ስወድወት 🙏አቃቢዋ ኤልዳን ደስ ትላለች 😊ተመችታኝ አለች ❤️በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት ❤
እስኪ የዬልዱ አድናቂዎች እኔ ስወዳት❤❤❤❤❤
እውነት ነው አገራችን ላይ ድርጊት ነው ስለ እውነት የቆም የለም የዳሃ ጮህት የማይስማበት ሆኖል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እዝቦችን ይጠብቅ
ይሄ ድራማ ትልልቅና አንጋፋ አርቲስቶችን ይዟል ግን በደምብ አላስተዋወቃችሁትም ለማንኛውም በርቱ አብረናችሁ ነን
ትክክል በደንብ አላስተዋወቁትም ከተጀመረ በኋላ ነው ሁላችንም ያየነው
ኢትዮጋ ያለውን ባዳዎች ይገልፃል ሠላም ለሐገራችንና ለሕዝባችን
አቤት ሀና ዮሃንስን ብታመጡልን ደግሞ እንዴት አሪፍ ይሆን ነበር ጋሽ አቤ እረጅም እድሜ ይስጦት ምርጥ አባት
ኤጭ
Yes
ኤልዱዬ ስወድሽ 😍😍😍ፍትህ አላም ላይ ላሉ ሁሉ ተበዳዬች
በጣም አሪፍ ድራማ ነው። እኔ አትክልት መንከባከብ ደስ ይለኛል። በጣም ትንሽ Mistake አበበ ባልቻ ጓንቱን ሲያደርገው upside down ነው ያደረገው። እንደዚች አይነት mistake ባይታይ ጥሩ ነው ባይ ነኝ
ይገረማል የሰው ነገር በሳምንት 2 ቀን 3 ቀን የምትሉ ሰወች ትገርሙኛላችሁ እንዴት ነው እንደዛ ማድረግ የሚችሉት ቀረፃ አለ ኤዲት ማድረግ አለ ሌላም ሌላም ነገር እና የሚቻል አይመስለኝም
wow every one is my Hero I love Asnake belive when I come to ethiopia i will meet you with respect Asnake
አስደናቂ በጉጕት የምጠብቀዉ ከድራማዉ
በበለጠ ምርጥ አርቲሰ አቶ
አ___ቀ😊
ካጀማመሩ ምርጥ ድራማ ነው
ወይዘሮ ሂልዳ በርቺ የማንገለገልበት ከሆነ ንግድ ፍቃዳችን ይውሰዱት ብለሻል እውነትን ይዘን ካልሰራን ምን ያረግልናል እያልሻቸውነው በርቺ ጠንክሪ
አገራችን ፍትህ የለም ደሀ ላይ የማይሰራ ግ የለም
ዋውውውው ደስ ይላል የአብይን ከይሲነት እራሱ ገሎ ለቅሶ መድረስ የሟች ኬዙ ብዛት ብቻ ትችላላችሁ መሬት ላይ ያለ ፍክት ነው
ህግ መኖሩን በድራማው እንድታሳዩኝ እፈልጋለሁ በእውን ስለሌለ።
እንግልዝና ባትቀላቅሉብን እና ባታበላሹት በተረፈ ምርጥ ነው
ኤልዳ የአስተዳደግ ውጤት ማሳያ፣ ድፍረት ፣ ለሀቅ መታመን ፣ እውነትን መፈለግ ፣
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በሳምት 2 ጊዜ ቢሆን ደሞ
Selamachu yebazalgh manewu yenene derama siyaye lebu beteletel kete yemilewu wow wowo selamachu beset yebelelgh agafa artisetuchachene❤❤❤❤❤❤
የበፊቱ ዘመን ድራማ ያስተውሰኛል ምርጥ ነው ግን ፈሪ ምንግዜ ፈሪ ነው
ወይ ጉድ ሀገራችን በጅምላ የሚታረድበት😢 ሀገር ኣንድ የመኪና ኣደጋ ሙሉ ትወናዉን ተቆጣጠረ😮 ጉዳዩን ከበድ ቢልኣንጋፋ ተዋያኖቾ እንወዳችኋለን😢
ምንጋ ነበር የቆመው ረስተነዋል በሳምንት 2 ቀን ቢሆን እናንተም አትረሱም ነበር 😊
አረ ነቆራ😂😂😂
ክክክ
አይ ውሸት የስንት አመት ቂም የማንረሳ ህዝብ የሰምንት ድራማ እረሳው ማለት አይዋጣልኝም
😂😂😂😂ጥሩ ሀሳብ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በጣም ምራጥ ዋዉዉዉዉዉ ድራማ ነዉ
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅ ምርጦቼ
ፍትህ ላማራ ህዝብ
ሰዎች እየረሳን ነዉ ሳምንት 2ቴ ብታደርጉት ጥሩ ነዉ
😂😂😂 ኑሮ ገና ብዙ ያስረሳናል
የመረሳት ችግር ያለብኝ እኔብቻ አደለሁም ለካ🤣
😂😂😂
የእድሜ ገደብ አብጁ (ፃፉበት) ብዙ የማያንፁ ፖርቶች አሉ
አረ እየረሳነው ነው በዛ ላይ በጣም አጓጊ ነው ቢያንስ በሳምንት2-3ጊዜ ቢለቀቅልን ለተመልካችም ክብር ያስፈልጋል😒
እርሱ ቢሆን ደስ የኤልዳ
thegood father ፎርድ አባት ድንቅ ነው አመሰግናለውይቅርታ ፎርድ
ይቅርታ የኤልዳ አባት ማለቴ ነው
የመንግስት እና የህዝቡን ንሮ ነው ያነጻጸርኩት አይይ ኢትዮጵያ የሰው ጅብ እኔ ልብላ ባይ ሰፍሮባት
Thank you so much
እረ በሳምት ሁለት ወይም ሶስትቀን አረጉት❤❤❤❤❤❤🤗🤗
singel ena life styleochw yetmchew like bmchan
ላለፉት አመታት ደረግ ይቅርታ አብይ አህመድ ህዝቡን 🎷🎷🎷🎷🎷ሲያዝግበት የነበረዉ ቴሌዢን ጀግናዉ በህግ አምላክ ድራማ ተቆጣጥሮታል
yaw yaqometala mn tesfa alen
አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ያሳያል
ኤልዳ አንበሳ 👌
ኣቶ ገ/መድህን ክብር ይገባቸዋል
በሳምን ሁለት ቀን ብታደርጉልን በጣም ደስ ይለኝ ነበረ ውስዋስ ሆነብኝ 1 ቀን ብቻ በመሆኑ!!
ፊትህ ስነፊቀን እንቀረለን
ኤረ ትርጉም በ English አድርጉ እንደዚህ አይነት ድራማ በአለም ቋንቋ መተርጎም አለበት
እረ እየረሳነዉ ነዉ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሂንልን እኛ ብዙ ሀሳብ አለብን እንረሳለን😢
በህግ አምላክ ለእውነት ቁሙ እስቲ?
የኑሮው ውድነት ስደቱ ጭንቅላታችንን አዙሮት ያለፈውን ሳምንት ማስታዎስ አቅቶናል በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን።
ኡኡኡ በህግ አምላክ
ይህን ፍልም እዳልጠላው ስለ ፍቅር እየተባለ ወንድን ማስዳድድድድድድ በዛ
ዋዉዉ ጥሩትምርት አለዉ ቀጣይ እጠብቃለን ያጋጋል
Elda my no 1
ለሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ ማቅረብ አለባቹህ የአማራ ልዩ ሀይልም ሆነ ፋኖ አንድም ሰላማዊ ሰው አጥቅቶ አያውቅም ሀገር ከመጠበቅ ውጪ ግፍ እየተፈፀመበት ነው ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
Btm des yemil deram nw❤❤
ገልፃቸወታል ወቅቱን
የሄኖክ ድንቁ ሚስትየተሰጣት ገፀ ባህሪ ደስ አይልም
አቶ ወርቁን ሳያቸው እንባ ሚተናነቀኝ ነገርስ
በናታችሁ በሳምት ሁለቴ አርጉት
አስተያየት ተቀበሉ ቢያንስ በየሳምንቱ አድርጉት
አሁን ኢትዬጵያ ያለዉ እዉነታ ነዉ
ለኔ ብቻ ነዉ ግን የሄኖክ ድንቁ ፍቅረኛ ና ብስራት ገመቹን የሚመሳሰሉብኝ😮😂
Awo anchi bcha nesh😂😂
@@kedjakedye8750 😂😂😂😂
በርቱ
Best best of best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥኡም ሥራ ነዉ ክበሩልንንንን❤❤❤
ኢልዳ ዬመችሽ
ብዙም ደስ አይልም
በጣም አሪፍ ፊልም ይመስላል ግን ባለ ስልጣን ......
እየረሳውት ነው ድንገት የሚመጣው
ቀጣይ❤
Lehenok dinku mist arif real cast new yewetahut
የመግሰት ሰራተኞች እና ሃብታሞች
ግን ስነት ሚሰሰት ነው ምታገቡ😂😂