Pardon me as i dont have amharic on my computer so i had to comment in English. That said, this is by far The best Ethiopian Movie i have ever came accross. deserves to win every award. The actors, the production, the entire story was made excellent..The intertitles, subtitles...name it! Love it.
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏
Amen amen
Amen amen amen
❤❤❤Amnnne Amnnne Amnnne
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤
ሚኪ እኮ እሱ ሆኖ ሌሎቹም እውነት እንዲሆኑ ያረጋቸዋል።
ሚኪ እድሜ ከጤና ይስጥህ። ኑርልን።
በዚህ ፍልም መቸም ሀብታሞች መማር አለባቸው አንድአንዶች መውለድን እንደእቃ ያዩታል ሲያምራቸው ብቻ የሚያዩት ከገንዘብ እና ሀብት መታወቅ በፍት ልጆቻችንን ከምንም በላይ ናቸው እነሱ ፈልገው ሳይሆን እኛ ፈልገን ነው ያመጣናቸው ስለዚህ በፍቅር ማሳደግ ይጠበቅብናል ሲያጠፉ በምክር ነው እንጂ ይሄ በዱላ መቀጥቀጥ መቅረት አለበት
አንቺስ ከድህነትሽ ምን ተማርሽ😢😢
ከድህነት መውጣት የፈለግሽ አትመስይም !
Yewstuan tenagerech enji kedhnet mewtat mayfelg ale ende😮😮😅
@@fun-loving7625mne malte new
ሚካኤል ሚሊዮን ያለበት ፊልም ሁሌ ሚያሳዝንና ሚያስለቅስ ነወ ብቻ ደስ የሚል ተዋንያ ነው
በጣም ቆንጆ ፊልም
ሚኪዬ ስወድህ ባለቤትህም የትወና ብቃቷ ልዩ ነው አሁንም በእረኛዬ ድራማ ስለመጣች ደስ ብሎኛል በፍቅር ያኑራችሁ
Pardon me as i dont have amharic on my computer so i had to comment in English. That said, this is by far The best Ethiopian Movie i have ever came accross. deserves to win every award. The actors, the production, the entire story was made excellent..The intertitles, subtitles...name it! Love it.
በደሰታ እና በልቅሶ ነው ያየሁት 😢😢❤❤ አሰተምሮኝል እዉነት ❤❤❤
እስኪ የሀገራችን ሰላም የናፍቀው በላይክ
ጥሩ መልዕክት የምትጠራጠረው ከመፍራት አሊያም ራስ ወዳድ ከመሆን አንጻር ነው።እምነት ለዘላለም ትኑር።
እናትዬዋ ምርጥ ተዋንያን ነች
በጣም
ኡፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ በመጨረሻ ያስለቀስው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
Eyhen film 2016 eyaye yale este like yegchegn....👍
የቆየም ቢሆን ያላየነው እንይ ያያቹ ዝም በማለት ተባበሩን 😎😎😎😎😎
Lik nesh inem gan ide adisi iyayehuti no alyahumi nbr
@@bezawittamirati5021 እሺ አብረን እንየው ውዴ
😆😆🤔🤔🤔
@@walid-hb4et 😊😊
ዋዉ እሚገርም ነዉ ብዙወች እንደሚታነፁበት ተስፋ አለኝ
ደሰ የሚል ፊልም በሳቅና በባ ጨረሰኩት
Betam konjo astemari film new betam ljto Gobez nat lalam aserot betam gobez edelj hona yemtaerawa
በጣም ኣስተማሪ ፈልም ነው I like it ♥👍👌
ግሩም ነው።። እውነት እውነት ይሸታል።።።
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
በጣምአስተማሪነው፡እራሴን፡ለማየት፡ሞክርያለሁ!!!...
የቆየ ነዉ ግን ያላያቹ እዮት አሪፍ ፊልም ነዉ👍👍👍
እናመሰግናለን
ትልቅ ትምህርት የሚያስተምር ፊልም ነው
እንዲህ ደስ የሚል የቤተሰብ ፊልም አሳዩን እንጂ ሚካኤል በርታ
አሰተማሪ ጥሩ ፊልም መሸለም አለበት
Can you please increase the light? Thank you.
ያምራል የወደዳችህት ላይክ
በማለቁ በጣም ተናድጃለው
በጣም አሪፍ ፈልም ነበር
የቆየ ቢሆንም ሀሪፍ ነው
እረ የቆየ አይደለም
አሪፍ ኣስተማሪም ነው ያልወደድኩት ፓርት ግን እናትን ያህል ነገር ወጣቱአ ብሎ መጥራት ስላቅ ነው ነገ ሁሉም ይቅጥላል ምን ያስተምራል እናት ላይ ማላገጥ ት ሽ!!!!
ጥሩ ፊልም ነበር እስክሪኑ ላይ የሚፃፍው እንግሊዘኛ ቦግ እልም እያለ አላሳየኝ አለ
አይ ፊልም እናተ ስሩጂ አቦ ❤️ደስ የሚል 😢
እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭 በጣም ደስ የሚል ፊልም
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ምርጥ ፌልም
Love this actor the best
እናመሰግናለን
ዋው ቃል የለኝም
Wow the best Movie ever
ያበደ ነው ተባረኩሁ
ይኸ ፊልም ቁጥር 2 ያስፈልገዋል
Good
ምርጥ ነበር እናመሰግናለን
ክበሩልን
ዋዉ ሀሪፍ ነዉ
Thank You Sodere Tv
Wow betam megaremi sera new le 3gna geza nw yayewuet
የፍቅር ሙዚቃ እሚመቸው ካለ የኔን video ማየት ትችላላችሁ selame shows....,
Family Is Best
እንደ እዲስ እየደገሙ ማውጣት ማታለል አስፈላጊ አይደለም ፊልሙን በጣምነው የምወደው 2021 ከ ማለት በትክክሉ ቢሆንጥሩ ነው ያየው ሰው እንደገናም ቢያየው የሚወደው ስለሆነ ግን ስለለመደባችሁ ምንም አይደል
des YEMLI FILM NEW TNXS HULUTUNM ARTISTOCH EWEDACHEWOLEHU
ያምራል
Yemayselech arif film
ፓርት ቱቱ እንጠብቅ ? ያምራል 👏👏👏👏👏👏
Mirt movie new thanku 👌
I Am Bother For Any Humans Jest Respect & Peace
Miku sewedaw iko mert Etiyopiyawi
እኔም ለሱም ለሚስቱም😁💝
ዋውውውው
wow ❤ anehager eko miki andegna nw❤❤❤
ካለፈ በኃላ ከምናስብ አስቀድሞ ማሰብን የሚቀድመውን ማስቀደምን እንድንችል ማስተዋል ይርዳን
በጣመ አረፈ ነዉ እናምሰግናለዉ
☝️🇪🇹👏🏻
ሙዚቃው ውስጥ ይነካል የነገን ማን ያውቃል።
😥😥😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ena kali yelagn betam alekesikugn 😭😭😭
አሪፍ ነው በርቱ
ግዜዬ አሳዘነኝ በጣም ካለ ምክንያት የረዘመ ፊልም በቃ እናትየው the drama queen ስትመናቀር አለቀ
Mirt abatachew new shibetamu ewnetam alew manim Des aylewim yabekalet hiwet lay yalefe sew sigeba
ወይነ ወንድ እኮ መጠበቅ ምባል ነገር አልፈጠረበትም እንዳትሞት ብቻ ፈራዉ አስለቀሰችኝ
ልጂቱ ደስ ትላለች
Betam
በመጨረቫ፡ያለው፡መዝሙር፡ምን፡ይባላል፡ስሙ? የሚያቅ፡ይንገረኝ።አመሰግናለው።
Yabede film new betam temrebetalehu waw
ere unat bhon ferawu
Yemir alekesku
🙏🙏🙏🙏
Would like this movie 🎬 wow special events in the first quarter of the most important things that you can get it done with a lot of the time good 👍
Besemam 2 ken aselekesachewegn kemer mert new
wow wow wow wow ❤❤💖💖✔✔
betame aref felme new
Wow yamirale
😢😢በእባ ጨርስኩት
ልክ መኝታ ክፍሏ ሲገባ ፊልሙን አቆምኩት መግባት የነበረበት ወንድልጇ ነበር ደራሲው ለሱ ሊፈቅድለት አያገባም
እንባዬ ለራሴ ነው ለማንነቴ ለከንቱነቴ😭😭😭😭😭
Zafanu batem yamral 🥰
አንደኛ
Betam tetewnal kalatu melktu
አሪፍ ነው ግን መጨረሻው ምን ይሆን
የተዋሕዶ ልጆች ኑ ወደ ቤቴ
Kkkk ke bet woto nebaru inde🤣🤣
እሺ
እኔአረጌሻለሁ
ክብር አለኝ
አስለቃሱኝ
delighting more than comedy, meaningful more than what we see, lovely morethan just fun!
Ye abat fikir eko 😭😭😭😭
ኤጭ መጨረሻዉ ያስጠላል
Me Too I Am Selfish
Any Things Is Have Search & Reason Some Time Reason Starte From Search
ግን ድና መታ አንዴ እንኳን አባዬ ብላ ጠረታው ቢያልቅ ጥሩ ነበረ
በለዉ ግብተ ልክ ልሆን ነዉ ፍቅር ልታደስ ነዉ ባልሽ መቶ እንዳይገላቹ ከሁለት አንዳቹን
Betam gobez
Ye sweye bageta bewwtatenetu men yahel hubetam nebri sewedew
Macrsh ly aslakesny wow beautiful girl
Yes Some Women Is Difficult
እረ፣የታየነው፣የምታሳዩን
Yalaye yinoral eko
ጎበዞቹ ዛሬ ከየት ተገኙ 😘😁✋ናርዶስዬ ገራሚናት 💝🙏
ሚኪን አይቼ ነው የገባሁት
እኔም
ሚካኤል።። ናርዶስ።።። መላው ክሩ።።። የተዋጣ ነው።።።