በሕግ አምላክ ምዕራፍ 1 ክፍል 8 | BeHig Amlak Season 1 Episode 8 | Ethiopian Drama

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 223

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 Рік тому +57

    በሳምንት 2ቴ ይደረግልን ምትሉ በላይክ አሳዩአቸው እባካቹ 🙏🙏

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +172

    በህግ አምላክ ይሁንባቹ በሳምንት 2ግዜ አድርጉልን😢😢😢

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Рік тому +48

    የኤልዳ አድናቂ በላይክ አሳዮኝ

  • @wayinshetkasaye255
    @wayinshetkasaye255 Рік тому +6

    እስቲ የኤልዳና አድናቂዎች

  • @helenwassie8995
    @helenwassie8995 Рік тому +5

    ኤልዳ አንጀት አርስ ቆራጥ ሰው እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነቱን ለሐገራችን ይስጠን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому +12

    የኤልዳ ገፀባህርይ በጣም ያጀግናል

  • @EsheYd-bp6so
    @EsheYd-bp6so Рік тому +2

    Wow በጣም የሚገርም ድራማ ነው
    ይቺ ናት ኢትዮጵያ ይቺ ናት ሀገሬ 😢

  • @ሀዩቲየሀርቡዋ
    @ሀዩቲየሀርቡዋ Рік тому +5

    ኤልዳየ የኔጥቁር አዝሙድ ስወድሽ የኔፀይም
    ጋሸ አበበ ባልቻ ስወድህ ❤❤💘❤
    አተ ካለህ ፊልሙ
    ያበደነው
    ሁለየም እዳስደመምከኝነው ኑርልኝ ሳይከፍህ

  • @ፍቅርብቻአመሃአይተንፍሱ

    በህግ አምላክ ይሄን ጣፋጭና አጓጊ በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን❤❤❤❤

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Рік тому +22

    ዋው በጣም ተመችቶኝ ነው የማየው ምርጥ ፊልምና አስተማሪ ነው 😍

    • @meskeremtaye3131
      @meskeremtaye3131 Рік тому +1

      ግን መንግሥት እንዲያቆም ስጋት አለኝ።

  • @philips5757
    @philips5757 Рік тому +11

    ኤልዳ እንደ እኔ የምትትመቻችሁ ብቻ❤

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Рік тому

      እኔትመቸኛለኝ ግን በእውነታው አለም ይህን ባህሪዋን ከኖረችበት በእርግጥም እንዲህ አይነቱን ያብዛልን

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому +1

    ድራማው ሀሪፍ ሁኖ ግን የተወሰኑ ተዋናዮች አይመጥኑትም ለድራማው ትወናም አይችሉም በዘመድ የገቡ ይመስላሉ ከሶስቱ ጠበቃዎች መካከል ቆንጅየዋ ልጅ ትወና ዜሮ 😤

  • @tezerawolde9846
    @tezerawolde9846 Рік тому +8

    በሕግ አምላክ በጥቂት ሳምንታት አጂክ በጣም ተወዳጂ የሆነ ተከተታይ ድራማ ነው ነገር ግን ድራማው ቢያንስ በሳምንት ሁለት ግዚ ቢሆን እጂክ በጣም ምርጥ ነው ምክንያቱም በሳምንት አንዴ ከመሆኑ የተነሳ ምን ላያ እንዳቆመ ራሱ እስከመርሳት የደረስን ነወ።Pls

  • @daneav9930
    @daneav9930 Рік тому +23

    ኤልዳዬ ባንቺ ምክንያት ነው ከስምንት እስከ ስምንት የሚጠብቀው😁

  • @hdjid988
    @hdjid988 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምጎጎዉ እሥከሚደሥሥ ዉብ ሥራ እጃችሁ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @AbebechTeshome-bp8uu
    @AbebechTeshome-bp8uu Рік тому +8

    እኔ ያአባቴን፡አደራ፡አልተወጣሁም፡በ16፡ነበር፡አድስ፡አበባ፡የመጣሁ፡የመጣሁት፡ግን፡ለመማር፡ነበር፡ጎበዝ፡ጠበቃ፡መሆን፡እፈልግ፡ነበር፡ምክንያቱ፡ደግሞ፡ያባቴ፡እርስት፡ተወስዶ፡ነው፡የተወሰደበት፡ምክንያት፡በደርግ፡ግዜ፡መከላከያ፡ወስደውት፡ነው፡አያቴ፡ደግሞ፡ያባቱ፡ወራሽ፡ብቸኛ፡ነበር፡አባቱም፡እሱን፡ወልዶ፡ነው፡የሞተው፡አባቴ፡ውትድርና፡ሲወሰድ፡ሴት፡አያቴ፡ብቻዋን፡ቀረች፡ላ13፡አመታት፡ጠበቀችው፡ግን፡አባቴ፡መምጣት፡አልቻለም፡ከዛ፡በቃ፡ልጀ፡ሙቶነው፡ይሄን፡ያህል፡የቆየው፡ብላ፡ለቅረብ፡ዘመዶ፡20፡ብር፡ሽጣ፡ወደ፡ትውልድ፡ሀገሮ፡ሄደች፡እዛም፡እደሄደች፡ብዙ፡ሳቆይ፡ሞተች፡ከዛ፡አባቴ፡በሞተች፡1፡አመት፡ከሄደ፡በ፡14፡አመት፡በህይወት፡መጣ፡ሲመጣ፡ሌላ፡ሰው፡አገኘ፡ልቀቁልኝ፡ሲል፡በሽማግሌ፡ሌላ፡ቦተ፡ይስጥህ፡አንተ፡እናትህ፡ቤት፡ስራ፡እነሱ፡ደግማ፡ዝቅ፡ብለው፡ይስሩ፡ብለው፡ሸመገሎቸው፡እሽ፡ብሎ፡ላደኛው፡ከላይ፡ላደኛው፡ከታች፡ሰጣቸው፡ከዛ፡ህይወት፡ቀጠለች፡አክስቱም፡እናቴን፡ለምና፡ዳረችው፡ከዛም፡ሰባት፡ልጆች፡ተወለድን፡4፣በህይወት፡አለን፡3,በህይወት፡የሉም፡አባቴ፡ሞተ፡ልዋጭ፡የሰጡትን፡መሬት፡መሬት፡ሲሰራ፡አሰረተው፡የኛነው፡ብለው፡ቀሙት፡እኔም፡እናቴን፡ለመርዳት፡ትምህርቴን፡ትቸ፡እሰው፡ቤት፡መስራት፡ጀመረኩ,9፡አመቴ፡እሰው፡ቤት፡በቃ፡አበዛሁባችሁ፡ይቅርታ፡ግን፡አደራየን፡መወጣት፡አልቻልኩም

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 Рік тому

      አይ ዞን በርች

    • @AbebechTeshome-bp8uu
      @AbebechTeshome-bp8uu Рік тому

      ​@@habtamumekonen8514 አመሰግናለሁ

    • @tsigatsiga7333
      @tsigatsiga7333 Рік тому

      የሰው ቤት ማለት የት ነው አረብ አገር ወይስ የት አረፈደም አሁንም የፉግሽበት ትደርሻለሽ ትምርት እድሜ አይገድበውም ዋናው አላማ ነው

  • @Kidist19
    @Kidist19 Рік тому +1

    በህግ አምላክ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 Рік тому +3

    ይሄ ድራማ ቁጭ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ድርጊት አክተሩ ያስገድላል ወቶ ነፍስ ይማር ይላል አይይ ኢትዮጵያዬ እስከመቼ ይሆን ተሰደን ተሳቀን የምንኖረዉ

    • @yeineejigu9079
      @yeineejigu9079 Рік тому

      አበባ ታቅፈው ሚመጡት ነገርስ

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ

    በህግ አምላኮች በጣም በጉጉት የምንጠብቀው ስለሆነ በሣምንት ሦስት ቀን ቢሆን ??? በጣም ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው አበበ ባልቻ በጣም የምወደው አንካፋ አርቲስት ነው 👍👍👍

  • @habashaburti5859
    @habashaburti5859 Рік тому

    በጣም ቆንጆ ድራማ ነው እንደው በህግ አምላክ ይሁንባችሁ እንዳታቆርጥት

  • @geremewlema
    @geremewlema 11 місяців тому

    hulunm yemineka drama new,be ewnet ena haset,be hlina ena be semet,be seltan ena betegezi,yalewn ewnet yasayal...thank u

  • @michaelehabtemariam6069
    @michaelehabtemariam6069 Рік тому

    ሰሌ ምርጥ ሰው ሳያወራ ስራውን በትግባር የሚያሳይ

  • @fenetfenet2958
    @fenetfenet2958 Рік тому +1

    ምናለ ይሄንን ድራማ በየቀኑ ብትለቁልን ልክ እንደ ቱርክ ድራማ

  • @sumanbalkarsingh1656
    @sumanbalkarsingh1656 Рік тому

    በህግ አምላክ የአባባን እንቁ ነገር አደራ 😢

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Рік тому +1

    Eldana is undoubtedly the new star on this drama at list for me because I never saw her before ❤

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 Рік тому +6

    ኔልዱ ቆንጅዬ ነሽ የኔማር

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Рік тому

    ኤልዳና ና አሁን ያለው ኢትዮጲያ አንዳንድ ልጆች ተመሳሰሉብኝ መልካም ሆነ መጥፎ ዘር የምንዘራው እኛ ወላጆችን ነን።

  • @enjoyyou194
    @enjoyyou194 Рік тому +3

    this movie is on another level...it should be twice a week

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ Рік тому +9

    የኤልዱ አፍቃሪ ነኝ በነፍሴ ድረሱልኝ። 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ffg1354
    @ffg1354 Рік тому +3

    ለኮሜንት ስሮጥ ተደፍቼ ሐኪም ቤት ነኝ😢😊 ጠይቁኝ በተረፋ አንጋፋ አርቲስቶች ስላሉበት በጉጉት እያየሁ መሆኔን መግለፅ እፈልጋለሁ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Рік тому +6

    ሚገርም ትወና ከምርጥ ታሪክ ጋር ፕሊስ እንዳይቋረጥ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አምራንን እሄ ልጅ እግሯ ላይ ወድቆ አብራው እንድትሆን ሚለምናት ሚመስለኝ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Рік тому +1

    ኤልዱ ዋዉ ተመችታኛለች 👏

  • @ኅላዌ
    @ኅላዌ Рік тому +7

    ፍትህ የለለበት አገር😂😂😂😂

  • @hananhana4797
    @hananhana4797 Рік тому +1

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤😂 2:14

  • @addisumanaye5821
    @addisumanaye5821 Рік тому +2

    What kind of persuative drama it is ❤❤
    i am to curious to see the next episode .i ask kindly to have twice a week ,if it is possible

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ለምድነዉ የባለፈዉን ሳምት የምትደግሙት ምን ላይ እዳለቀ እናቀዋለን ደቂቃዉን አትሻሙን

  • @habeshawit9927
    @habeshawit9927 Рік тому +1

    ድራማዉማ ተሰርቷል ❤

  • @kuduzewde3287
    @kuduzewde3287 Рік тому +4

    Another best Ethiopian drama !!! So curious 👀 to know what the next plot will be!! 🙏

  • @በንትመሀመድ
    @በንትመሀመድ Рік тому +2

    አሪፍ ነበር ግን ከተረሳ የምትለቁት ነገር ሁለት ግዜ ይሁንንንንንንንንን

  • @negashnigusie7405
    @negashnigusie7405 Рік тому +2

    what a drama it is I really like it please make it twice a week Thank you!

  • @Mula-e9l
    @Mula-e9l Рік тому

    በግ አምላክ በሳምንት አንድ ቀን በጣም ያንሳል ! አንድ ቀን ይጨመር

  • @bamlakubayu4446
    @bamlakubayu4446 Рік тому +1

    ጋሽ እንቁ ግን ሲያሳዝኑ 😭

  • @adubenyam7776
    @adubenyam7776 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤

  • @berangetsiyamregn1512
    @berangetsiyamregn1512 5 місяців тому

    ስህተት የኤልዳና በአንድ ቀን እና በ አንድ ቦታ ቀረፃ( መስሪያቤት ውስጥ) የተለያየ ሶስት አይነት ጥፍር

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Рік тому +3

    ኤልዳዬ 😍

  • @tsehaytesfaye3945
    @tsehaytesfaye3945 Рік тому

    ገራሚ ነው የሚያነሳው ሀሳቦች በየሳምቱ አጓጊ ነው በርቱ

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 Рік тому +2

    Very interesting and well experienced actors

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Рік тому +4

    በሳምንት ✌️ሁለት ጊዜይሁንልን 😂😂😂

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Рік тому

      ይሁን ይሁን ይሁን ተስማምቻለሁ❤❤❤❤

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Рік тому

    lዋዉቀጣይ ኑሩልኝ😮😮😮😮

  • @funnyvideos-wi1qn
    @funnyvideos-wi1qn Рік тому +1

    Amazing drama❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyatrakebe1224
    @nebiyatrakebe1224 Рік тому

    Wow betam yemidenke derma❤❤❤❤selamachu bezet yebelgh manew yehe derama lbune siyayew yemiyateletelewu

  • @hananhana4797
    @hananhana4797 Рік тому

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Рік тому +1

    mert temrt new bsament ultgz betarguln teru nebr ❤❤❤❤❤❤

  • @meemi6324
    @meemi6324 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ተመችቶኛል አንደኛ ነው በርቱ

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ Рік тому

    አምረን ወይም ፄወን አደራ አጪር ልብስ አየለባሽ ድረማውን እንደተበላሽው በተረፈ ሁላቺሁም በጥም እናመሰግናቸዋለን በርቱ በጥም ጀግና ናችሁ

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому +1

    ዋዉ አደኛ❤❤❤

  • @addisdasash8029
    @addisdasash8029 Рік тому +2

    ይመስለኛል ዘሜ ተብየው ወሬ አቀባይ ነው

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Рік тому

    ምርጥ ናቹሁ።

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Рік тому

    ዋዉ በጣም ምርጥ ነገር ነው

  • @mhaelet
    @mhaelet Рік тому

    እነዚህን የመሳሰሉና የተከበሩ ድንቅ አርቲሰቶች በተሳተፉበት ድራማ ላይ ድይሬክተሩ ግን ከስርካለም የተሻለች መስላ ሳይሆን ሆና የምተውን ድንቅ አርቲስት አታቹ ነው ድራማውን እቃቃ ጨዋታ ያስመሰላችሁት ደጋግማቹ አክቲንጏን ተመልከቱት please?

  • @እኔየኦኮኒእናትነኝ

    እንደው በፈጠራችሁ በሳምት ሁለት ቀን ይሁን😢❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +2

    ሄልዳዬ ጀግንት የቤቶች ድራማ ላይ የምትሰራው እራሱ ስርየስ ሆና እየሰራች ነው 😅

    • @sus2475
      @sus2475 Рік тому +1

      😂😂😂በጣም ቁምነገረኛ የማመስለኝነገርስ

    • @sifenshume7726
      @sifenshume7726 Рік тому

      @@sus2475 🤣🤣👍

  • @Addisu184
    @Addisu184 Рік тому +1

    Wawu yemigerim new

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    በርቱ ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እባካችሁ😭

  • @amaretarekegn
    @amaretarekegn Рік тому +1

    እረ ሁላችሁም Like!!💞

  • @besufkadalemu42
    @besufkadalemu42 Рік тому

    Menu new gene arife esekahun 1 gedeyalay temozezuben

  • @barshamsu
    @barshamsu Рік тому

    የኤልደ ና የተዴ አድነቅ ነኝ

  • @hananhana4797
    @hananhana4797 Рік тому

    ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @ቤዛነኚየሚካኤልልጅ

    በጣም ምርጥ ድራማ ግዜውን የዋጀ🙏

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 Рік тому +3

    እኔ ምላቹ ውዶቼ ዘንድሮ ቀን ክቡር ሰው ድራማ ተቋርጦ ነው ወይስ የት ገብቶ ነው

    • @rroselave2755
      @rroselave2755 Рік тому

      ተቆርጡ ነው

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Рік тому

      ምን አውቄ ቀጣይ ምዕራፍ አለው መሠለኝ

  • @Sara2127
    @Sara2127 Рік тому

    ይህ ድራማ በህግ እስኪጠየቅ
    በህግ አምላክ በቀ በቀን ይሁንልን😅
    ህግ በሌለበት ሃገር በህግ ብላችሁ
    ለፉችሁ እኛንም አጓጓቹን ስለ ህግ😅😅

    • @yeineejigu9079
      @yeineejigu9079 Рік тому +1

      እንደ ምን ልታዘዝ ባያስቋርጧቸው የኛ ሀገር ነገር መቸም አትንኩኝ ነው😅😅

    • @Sara2127
      @Sara2127 Рік тому

      @@yeineejigu9079
      የምር አው ምን ልታዘዝዝ ድራማ ግልፅ ነበር
      እውነትን ይፀየፉል ...🤔

  • @tesfalem9566
    @tesfalem9566 Рік тому

    Thanks 🙏

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому

    እንኳን ሰላም መጣቹህ❤❤❤

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Рік тому

    በኤልዳና ሞቶ በሳምት 3 አርጉት😢

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 Рік тому

    የሰለሞን አለሙ ድሪቶ ተጀመረ እንግዲህ!!። ምንድነው ይኽ ሁሉ ጋጋታ? ሲጀመር የተነሳህበት ምክንያት አጥጋቢ አይደለም። አንድ ሚኒስትር በድንገት በመኪና ገጨ ተብሎ እዚህ ሁሉ ጣጣ ውስጥ ሊያስገባ የሚችል ምንም ምክንያት የለም። በደንብ አስበህበት ጠንከር ያለ መነሻ ሊኖርህ ይገባ ነበር። ከዚያም ደግሞ በየመሃሉ የምትደነቅራቸው አላስፈላጊ ትዕይንቶች ድራማውን ለማንዛዛትና ለማራዘም ካልሆነ በቀር አንድም ጣም ያለው ነገር አይወጣውም። የሚገርመኝ ያውቃሉ የሚባሉት ሰዎች ሁሉ አብረው መንጋተታቸው ነው። ያው የተለመደው ቡትቷም ድራማ ተብዬ ነው።

  • @mintameshesha8776
    @mintameshesha8776 Рік тому

    እባካችሁ በቴሌቪዝን የሚተላለፈው መቼመቼ ነው?????????

  • @yosephgirma
    @yosephgirma Рік тому

    😇😇😇😇best drama

  • @nurisolejagogebre9290
    @nurisolejagogebre9290 Рік тому +1

    በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 Рік тому

    ድንቅ ነው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ባይ ነኝ !!!

  • @zemu2248
    @zemu2248 Рік тому

    ኮሜንቶች ንገሩኝ መቸመቸነው የሚለቀቀው ?

  • @dubai1280
    @dubai1280 Рік тому

    በህግ አምላክ ዉሩይ በህግ አምላክ ዉሩይ😂😂

  • @toybamohammed1762
    @toybamohammed1762 Рік тому

    ዘወድ ሲያምር😊😊

  • @zemu2248
    @zemu2248 Рік тому

    አበበ ባልቻ የምወዴው ተዋናኝ ሠውለሠው ድራማን ያሣመረው በሣምንት ምቀንነው የሚለቀቀው

  • @meseretms6452
    @meseretms6452 Рік тому

    በሕገ አምላክ በሳምንት ሁለቴ ወይም ሶስቴ ብሆንልን😊😊❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +1

    አሪፍና አጓጊ ነው ቀኑ ቢጨምር

  • @Miseraki
    @Miseraki Рік тому +1

    በጉጉት ነዉ ምንጠብቃቹ

  • @nuredinmohammed5409
    @nuredinmohammed5409 Рік тому

    እኔ የምፈራው የአብይ መንግስት ይሄን ድራማ ካየው እንዳያስቆመው ብየ እፈራለሁ ምክንያቱም ይሄ ድራማ በአሁን ሰአት እየሆነ ያለውን ነገር በግልፅ የሚያሳይ ነገር ነው

  • @umteklit1498
    @umteklit1498 Рік тому

    ኤልዳየ❤❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ይመቻቹሁ

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse Рік тому

    አይይይይ ሀገሬ

  • @natimub6879
    @natimub6879 Рік тому

    It’s amaze

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ

    እውነትም በህግ አምላክ

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Рік тому

    አረ በሳምንት 2 ጊዜ አድርጉልን

  • @nuredinmohammed5409
    @nuredinmohammed5409 Рік тому

    ዶንኪ ትዩብ ላይ የቀረበውን መስኡድን እንኳን ለምን ተናገርን ብለው ለህፃን ልጅ መልስ የሰጠ መንግስት ይሄን ድራማ ቢያይ ዘብጥያ ነው የሚያወርዳችሁ

  • @sante-jb2tj
    @sante-jb2tj Рік тому

    ዋው ነው😊

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube Рік тому +1

    ሀሪፍነው ልየው ንገሩኝ ወጀል ነክ ነገር ደስ አይለኝም

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Рік тому +4

    ባለ ሽበቱ ሰውዬ ሁሌ እንደታጠበ ነው እንዴ.. 😂

  • @-mj8cn
    @-mj8cn Рік тому +1

    ፍቅር ይዞኛል ልጁ ደግሞ ኮራብኝ ምን ትመክሩኛላችሁ 😢😢

    • @strong1220
      @strong1220 Рік тому +1

      በርቀት ትምህርት እንጂ ፍቅር የለም ኢክሩዬ

    • @sus2475
      @sus2475 Рік тому +1

      አንችም ኩሪበት ይህ የማይረባ

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому +2

      ተይው እና ወደራስሽተመለሽ

    • @Gadise6797
      @Gadise6797 Рік тому

      ​@@muhajeryoutube512 እዉነት ነዉ😢

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому +2

      @@Gadise6797 ግድነው እራስሽን ስጠብቂ ሁሎም ተሃላሽ ይሮጣል

  • @bombtonetube1649
    @bombtonetube1649 Рік тому

    በሳምንት 2ቴ ይሁንልን በሳምን አንደለ አሳይታቹ 3 አመት ታየ ለማለት ነው በጣም ይደብራል

  • @geberu899
    @geberu899 Рік тому

    በዚሁ ጥራት ቀጥሉበት