ሰአዳ የልጇን ልብስ ልገዛ ገበያ ገባች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 252

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +88

    ፆማችንን ፈጣሬ ይቀበለን የመዳም ቅመሞች በርቱ 🇪🇹

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +48

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን በድሮ ማሻ አላህ አላህ ኸይር ጀዛህን ይመዳህ እኛንም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹

    • @fetiyaaman4686
      @fetiyaaman4686 Рік тому

      ሶለሏሁ አለዪሂ ወሰልም

    • @Hhfdfg-i9y
      @Hhfdfg-i9y Місяць тому

      صلى الله عاليه وسلم

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +59

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጥሩ ትዳር ይወፍቃችሁ

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 Рік тому +16

    አወል ማሻአላህ በጣም ነውየማደቅህ ለሰአድ ያለህ ክብር ረጋታህ አላህ በሰላም ወልዳ ሳሙ አይለያችሁ እወዳችኋለሁ 🥰🙏

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Рік тому +61

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @sihemsihem8497
      @sihemsihem8497 Рік тому

      ሰለሏህ ወአሊሂ ወሰለም

    • @leylaethiopia780
      @leylaethiopia780 Рік тому

      ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok 5 місяців тому

      ❤❤❤❤ሡለላህአለይ ወሰለም

    • @user-ei3zv5tl1z
      @user-ei3zv5tl1z 15 годин тому

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Рік тому +27

    ፆማችንን አላህ ይቀበለን የመዳም ቅመሞች አላህ ሀገረችንም ሰላም ያርግልን

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +22

    እኔ የገረመኝ ከሱቅ አገዥም አኡዝቢላ የሚልም አለ እኛን እናትና አባቶቻችን ከየት ነበር እየገዙ ያሳደጉን ገለቴ ያደግንበትን አንርሳ ነገ እያዳዳችን አገር ገብተን የምንገዛው ይህ ነው ደግሞ ልዩነት የለውም ደግሞ ቤተሰቤን ከሱቅ እየገዛው ነው የማለብሰው ብትይ ማንም አይሰማሽም ከታዘብኩት ኮመት ነው👌 ሰአድ በርቱ

    • @rabia4266
      @rabia4266 Рік тому

      ሱቅ እኮ ዉድ ነዉ የቤት ኪራዩን እያሰቡ ደግሞ ያደግንበት ነዉ ምንም ችግር የለዉም

    • @afif3932
      @afif3932 Рік тому

      ትክክል ያልተያዘ ሠው ግልግል ያቃል አሉ እኔም ገርመውኝ ነበር ወላሂ

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Рік тому

      ያደጉበትን ረስተውኮነው

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому +80

    የመዳም ቅመሞች እኞንም አላህ ምኝታችንን አሳክቶ ላገራችን ያብቃን ❤

  • @የማሂርሸጋእናት
    @የማሂርሸጋእናት Рік тому +11

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኧረ ትግዛ አይደለም አረግዛ እኔም ገዝቻለሁ ኢንሻአላህ 13ቀን ቀረኝ ሀገር ልገባ ዱአ አድረጉልኝ ልጂ እንድሠጠኝ ያረብ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Рік тому +43

    ማነዉ የሀገሩ ደህንነት ያሳሰበዉ ሰላም ለአማራዬ

    • @maryama8557
      @maryama8557 Рік тому

      እኔ ያአላህ ሠላሙንያምጣልን

    • @lblb4521
      @lblb4521 Рік тому +1

      ​@@maryama8557 እደው እቅልፍ ታላይ አደርኩ እደው ምን ይሽላል ዱአ አርጉ እስቲ ያምናው እዳይደም ፈርቻለሁ

    • @ShatuSh
      @ShatuSh Рік тому

      ZEREGNA NESHE LEKA

    • @maryama8557
      @maryama8557 Рік тому

      @@lblb4521 እህት አላህ ይድረስልን እሺ ደአነው እናረጋለን

  • @tm5812
    @tm5812 Рік тому +3

    ሰአዶ እኮ ባሏን ሰታናግር ፊቷ ፈገግታ አያጣውም ማሻ አላህ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ልቤ እየቀለጠነው አላለችም ሰአዲ😅😅
    አሏህ በሠላም ይገላግልሸ ወለደ ለማቀፍ ያብቃሸ
    እኛንም ሰደት በቃችሁ ይበለን ያረብ

  • @እንጉዳይYouTubeቻናል

    ሃይቅን በማየቴ ደስተኛነኝ ቤቴም ልጅም ባሉካየም ሀይቅናቸው በስላም እንድንገናኝ ድአ አድርጉልኝ

  • @ዙዙየሱናተማሪ
    @ዙዙየሱናተማሪ Рік тому +11

    አይ ዱኒያ በቃ ሁሉን ነገር ሜዳያ ላይ ካላወራችሁ አይሆንላችሁም

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 5 місяців тому

    መሻአላህ ደሰ ሲል የት አገረ ነዉ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላም ያርግልን አገራችንን

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому +4

    ሰአድ ሆድሺ የኔን ቦረጪ ታህላለቺ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Рік тому +4

    ሱሱ መብሩክ ሳልልሽ ዘገየሁ አላህ ሰላም ይገልግልሽ ማሬ አወልም እኮን ደስ ያለህ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Рік тому +15

    የኑሮ ውድነትግን ያረቢ ብቻ፣ሰላም ለሀገራችን ይሁን የመዳም ቅመሞች አይዞን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +1

      እር።ደህናንወ።600ደራሀምልኪ።ብዙቃንወይገዛችልኚእህቲ።ገዝህ።ሀገርይሻላል።በምንዛሬወ

    • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
      @ሳራይቱብ-ኀ3ገ Рік тому

      ምንም ይሁን ኑሮው በቻ ሰላም ይሁን ሀገራችን

    • @selame3757
      @selame3757 Рік тому +1

      ሁሉስ እዬኖረበት አደል ኧረ ዛሬስ ንቅል አድርጎ ዬሚወስደኘ በመጣ እድሚያችን ላይፍችን በስደት ጨረስነዉኮ ገንዘብ ብቻ ስንል😢

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Рік тому +1

      ​@@selame3757በጣም 😢😢

  • @haiketube1081
    @haiketube1081 Рік тому

    ከስደት መልስ እጎኛችሁ አለሁ ❤❤❤❤ሰአድ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውድድ

  • @Defend202
    @Defend202 Рік тому +1

    ስትነው ቢጃማው እሚሰፉት ያማምራል ከዚህ ከምጓፉፉ

  • @متت-د2ك
    @متت-د2ك 5 місяців тому

    ውይ ሀይቅ እደትነሽልኝ ትዝታ

  • @sikosilo6549
    @sikosilo6549 Рік тому +5

    በቃ እውነተኛው ኑሯችን ይህ ነው ጨክነሽ ግቢ በሉኝ ወገኖቼ የኢትዬን ኑሮ እያሰብኩ በስደት እድሜዬን ልጨርስ ነው😂😂😂😂

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Рік тому +1

      እኔ ግቢ ተብየ ገና ሳስበዉ ሁለት ቀኔ እንዴት እንዳሥጠላኝ በዛ ላይ አይቸው ሰለመጣሁ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረብ አገር መኖር አግብቶ መዉለድ አገር ቤተሠብ ጥየቃ ብቻ መሄድ እንጂ ጠቅሎ ለመግባት ኧሯሯሯሯሯሯሯሯ

    • @burtgnnega9941
      @burtgnnega9941 Рік тому

      @@jamiendris9454ልጅ መውለድ የሚባልነገር ወለ

  • @ekram248
    @ekram248 Рік тому +2

    የኔ ውዶች እኔም ኮቻ ነኝ ኮቻ ከሆናችሁ ከስደት ስመልስ አያቾለሁ በአላህ ፍቃድ ኢንሻአላህ

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ Рік тому +3

    ኒቃብ ለምን አለብሽም ያምርብሻል ❤ጥቁሩ ከረን ያምራል

  • @sofiandares2453
    @sofiandares2453 Рік тому

    ቂጥራንሁ የት ነው እሚገኘው ያበሻ ቀሚስ ፈልጌነው

  • @ainshamohammed843
    @ainshamohammed843 Рік тому

    ሰአድ አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሽ ያረብ 😊😊

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Рік тому +3

    *ያሰላም ትዝታ በሚቀጥለው ሀይቅ አርብ ቀን የሚውለውን ገቢያ አሳዪን ፕሊስ ኮሜንት ሰጭዎች ደግሞ ስትገርሙ ሰዓድ አፏን የምትሸፍነው ኮንፊደንስ ስለሌላት ነው ወይም ፋሽን ነው የምትሉ ለቪድዮ አድስ አይደለችምኮ ሰዓዲ እናውቃታለን*

  • @temima6012
    @temima6012 Рік тому +2

    ወይኔ ሀይቅየ❤❤❤❤

  • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
    @ወሎየነኝ-በ7ቐ Рік тому +4

    ሳአድ ግን አፍሽን ምንሁነሽነው እህቴ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p Рік тому +1

    አወል ምርጥ ባል ተባረክ ❤

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 11 місяців тому

    አይለያችሁ መሻአላ ሱሱ ሀይቅላይ ስመጣ ባገኝሺ ብየ ምኞቴን ነው ያአሊ ሚስት ሰአዲና አችን ባገኛችሁ

  • @samiraawol6330
    @samiraawol6330 Рік тому +1

    አወል በአላህ የቃ ዋጋ አሳየን

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Рік тому +1

    🎉🎉🎉ሀገራችንን ስላምያዲርግልን 👋 እኔ የማስበው ሀገር መግባትን ሳይሆን ስላም እዲስፍንነው አሁን ከወለጋ ከዛ ተፈናቅለውበዬቦታው የተጠለሉትን ሳስብ ወይኔ አወልና ሰአዳ ስወዳችሁ ሀገሬን አጠገባችሁኝ ወይትዝታ ሀይቅየ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Рік тому +1

    እኔምለዉ አፍሽን ምነዉ እደደገኛ ትጀቡኛለሽ ወይ ኒቃቢስት ሁኙና ተጠቃሚ ሁኚ

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 7 місяців тому

    ትንሺ አይደብርሽም ሰልባጂተራ በቃ ይሄነዉ መጨረሻ አያችሁት ዲህነት ጀመረራት ወሏሂ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Рік тому +1

    ምንጉድነውየኑሮውድነቱ

  • @ToybaToyba-br1ci
    @ToybaToyba-br1ci 11 місяців тому

    ለቤተሰቦቸ አስቤዛ ስላርክልኝ አመሰግናለሁ አወል ጀዛክ አላክ ከይር ታማኝ ነህ100%

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +1

    ማሻአላህ ሰአዲ ሳምረብሺ❤❤በሰላም ወለጀ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +5

    እንኳንሰላም መጣችሁ ክክክክ ሰአዳ የምን ፎረረይነው 😂

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 Рік тому

    ሀይቅ ሥላሣያችሁን እናመሠግናለን

  • @ፍቅርንበፍቅር-ዠ5ረ

    መሻአላህ አወሌ ጥሩ ሚስት አለችህ ተንከባከባት ሳኡድም እንዳላችሁ እከታተላችኃለሁ ትመቻለች አላህ ልጅ ይስጣችሁ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 Рік тому +1

    ማራገቢዋ😂😂ማሻአላህ ሀረካት በፊትየለምነበረኮ

  • @usuf_tube
    @usuf_tube Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደት አላችሁ ማሻ አላህ ተባረከላህ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @ainshamohammed843
    @ainshamohammed843 Рік тому

    የኔ ሀይቅ ❤❤❤❤

  • @hameyenatwalije
    @hameyenatwalije Рік тому +1

    ወይኔ ሀገሬ 😘😘😘😘😭

  • @loveyoususu2976
    @loveyoususu2976 Рік тому

    ግን ሱቃችሁስ ????

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Рік тому

    ወይ ሰአድ አይዞሽ አቀለጠሽኮ

  • @Heaid
    @Heaid Рік тому +2

    አሏህዋየ እኔንም ላገሬ አብቃኝ 😢❤

  • @ሀዩነኝ.የሀይቋ
    @ሀዩነኝ.የሀይቋ Рік тому

    መሽአሏህ እኔምየዛሬአመት ከባሉካየጋ ልገዛህጀነበር ዛሬላይግን ሁለታችንምስዴት😢 ያኢላሂበሰላምአገናኘን

  • @temermohammed4649
    @temermohammed4649 Рік тому

    አረብ ሀገር አረብ ነበር የምትመስለው ይች ልጅ ሀገር ስትገባ ምን መሠለች አጅብ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ Рік тому

    ማሻአላህ ምርጥ ባል

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Рік тому

    ሀይቅዋ ናፍቀሽኛል መቼ ይሆን አገሬ የምገባው የአላህ

  • @rabitube7432
    @rabitube7432 Рік тому +1

    ፎርርይ😂😂😂አየ አወል

  • @dubaihatta9418
    @dubaihatta9418 Рік тому +1

    አገርኔ ሀይቅ ስላሳየኸኝ ደስ በልኛል

  • @jzvzjzfa7654
    @jzvzjzfa7654 Рік тому

    Eseki kuterachune setuge bealhi sadii awele

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 Рік тому +3

    እርጉዝ፣ስለሆነይ፣አሞት፣ይሆናል፣እምትሸፍነው፣አፍ፣ይቆስላል

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش Рік тому

    ግን ምንም እቃ አርተብሽም እድ ግን

  • @rabyamohammed1687
    @rabyamohammed1687 Рік тому

    ብር አለን አላችሁ ቪድዩ እየቀረፁ እቃ መግዛት አያሶድዱባችሁም

  • @marwaidk7319
    @marwaidk7319 Рік тому

    ማሻ አላህ

  • @ሰአዲነኝየሀይቋ

    ሀይቅነውደ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Рік тому

    ኮቻገቢያነውእደሳአዲ

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 Рік тому

    ቤቱ የራሳችሁ ነዉደ ዉዶቸ?

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому

      አደለም ለስራቅርብእድሆንተከራይተውነው

  • @aaaabbbi4100
    @aaaabbbi4100 Рік тому

    ማሸአላህ

  • @rahma-743
    @rahma-743 Рік тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @Taebanuriyha9952
    @Taebanuriyha9952 Рік тому +1

    እስከ አሁን ማን ነበር የሚገበይልሽ

  • @tnsae-nf5zr
    @tnsae-nf5zr Рік тому

    ሠዓድየ

  • @እራህማየሀይቋ
    @እራህማየሀይቋ Рік тому

    መሻአላህ🌹🌹

  • @nahanaha9198
    @nahanaha9198 Рік тому

    ምረጦች በጣም ታምራላችሁ

  • @fiurjrufurjrj3480
    @fiurjrufurjrj3480 Рік тому

    እኔ ጥቁሩ አምሮኛል ወላሂ በጣም ያምራል

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 Рік тому +2

    ሰአዲ አፍሽን አትሸፍኝ ሻርፑን አውርጂው ራስሽን ፍሪ አድርጊው ኮንፊደንስ ይኑርሽ እህቴ

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Рік тому +1

      እየሸተታት ይሆናልጅ ምን እሚጎድላት ነገር አላት ውብነው

  • @amitt244
    @amitt244 Рік тому

    ማሻ አላህ ሰኣዲ

    • @amitt244
      @amitt244 Рік тому

      my ሀይቅ የናቀኝ ሰፈር ትዝታ ብቻ

  • @ሶፊሞላ
    @ሶፊሞላ Рік тому

    ሁላችንም ባረሀገራት ያለን አላህ የምንደሰትበትን ይህወት ይወፍቀን ያረብ

  • @SwSwit-ls5fw
    @SwSwit-ls5fw Місяць тому

    👍👍👌

  • @ShakiraMajajaj-qh5dn
    @ShakiraMajajaj-qh5dn Рік тому

    Mashla

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc Рік тому

    Masha Allah

  • @seadi1488
    @seadi1488 Рік тому

    ወይጉድ 20 የገዛሁት የብረት ወንፊት 70 ብር 😮😮😮😮😮

  • @የስደቷልእልት
    @የስደቷልእልት Рік тому +2

    በሱሪ ተይጅ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому +1

    አለሀ ይስጠቹ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ

    ወላሂ ያገራችንን ነገር ግራ ገባኝ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Рік тому

    ማሻአላህ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Рік тому

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Рік тому

    እነሽጋ😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش

    ሳአዲ ወንድ ነው የምትወልጁ ሴት አይደለችም አወል ሸወድሹ

  • @mobetthyobee6247
    @mobetthyobee6247 Рік тому

    ሰላምእንደትናችሁ
    በነገራችንላይሀይቅበጣምናፍቆኛል❤❤❤❤❤

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx Рік тому

    ያወልምረጫያማረኝ

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ያረቢ ሳአዳ ምን ልምዝምዝ ነሺ ነቃ በይ 😏

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 Рік тому

      አረብአገርያለነው አገርነውአሎ የሚደክመን

  • @ራቢTubeራቢይቲዮብ

    ሀገሬ 😢😢😢አይይይይይይ

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi Рік тому

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ የምወዳችሁ አወልና ሰአዲየ እኳሰላም መጣችሁ

  • @qamuti1
    @qamuti1 Рік тому +1

    አራ ሰአዲዬ አሁን አትግዢ ወላሂ አለህ ከላ ስቶልጂ ይሻልሻል🎉🎉

  • @kadija3901
    @kadija3901 Рік тому

    መሸአላህብያለሁ፡በተርፈሀይቅላይ፡የልብስዋጋስሩልን፡ስወዳችሁ

  • @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ
    @ፎዚወለየዋ-ኈ1ሰ Рік тому +3

    ሌሽ አፍሽን ሸፈንሽ ሹ ሙሽክለ ያ ኡምሪ😅 ማሻ አላህ ወልደሽ ለማየት ያብቃን

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 Рік тому

      ኢትዮፋሽንአድርገዉታልበጣም ያስጠላሉ

    • @sa-wx3eq
      @sa-wx3eq Рік тому

      ​@@Zxz07881አፍ መሸፍንነው ፍሸኑ🤣

    • @Zxz07881
      @Zxz07881 Рік тому

      @@sa-wx3eq አወ እረፍትሄጀ ስላየኋቸዉነዉ

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 Рік тому

      @@Zxz07881 😂😂😂😂

    • @fafi2537
      @fafi2537 Рік тому

      ዉነትነዉ

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Рік тому

    ፎረረይ 😀😀😀😛

  • @NefisaM88
    @NefisaM88 25 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seadaebrahim2784
    @seadaebrahim2784 Рік тому

    እምየ ሀይቅቅቅቅ

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 Рік тому +2

    ሳኡድ ልሂድነዉ ብለህ ፕራክ አርጋት 😂😂

  • @እሙሷሊህ
    @እሙሷሊህ Рік тому +8

    ሠአዳለምነው አፍሽን የምታፍኒው እንደኔ ያልገባችሁ

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 Рік тому +1

      እኔ እየሸተታት ይመስለኛል እህት እኔም እርጉዝ ሁኛ ሽታ በጣም ነበር እምጠላው ሀታኳን ሽቶ ተቀብተው ከሸተተኝ ያስመልሰኝ ነበር

    • @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ
      @ዜድነኚስደተኛዋእናቴንናፍ Рік тому

      ​@@ameenaaa1098 ሳህ😊😊😊

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد Рік тому

      ​@@ameenaaa1098 ታዳ አፍነውደ የሚያሸተው እሧኮ አፏን ብቻነውየምታፍነው

    • @Nour-cg2qu
      @Nour-cg2qu Рік тому

      ሣህ

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 Рік тому

      አላሁአለም

  • @hawlat1312
    @hawlat1312 Рік тому

    ኡኡ ወይጉድ ኑሮ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ Рік тому +2

    የ2ብር 8ቃሪያ እዳልገዛን የ10😬4