Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የወንጀለኛፊት አትሸፍኑኑ
እዉነት😢😢
ለህግ ስለቀረበ ችግር የለውም ግን ለቤተሰቦቻቸው ነው ዋናው ልጃቸው ሲደፍር እናቱ ቢያዩ ጥሩ አይሆንም ልትደፈር የነበረችውም ለወደ ፊት ህይወቷ ጥሩ አይደለም ለዛ ነው እንጂ ብናሳየው ደስታችን ነው
@@Hana-nx8ps መች ይሰማሉ
@@werkezebo_Cherkose_show ትከክል ነክ✅
@@werkezebo_Cherkose_showየደፋሪውን ነው ማሳየት😢ለወደፊት ህብረተሰቡ ይጠንቀቀው መፈታቱ አይቀርም😢
ወጀለኝ፡ፍቱይከፈት፡የሚትሉ፡👍😢😢😢😢😢😢
👍👍👍👍
ዘንድሮ እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር እድሚያችሁ ይርዘም❤❤❤❤❤❤❤
ጕደኛዋም የሱ ተባባሪ ናት አብራው መታሰር አለባት 😭😭😭😭
ምንም ስለጉዳዩ የምታውቅ አትመስልም
@@werkezebo_Cherkose_show አንተ ነህ ያልከው ብትታሰር ትወጣለች ለነገሩ ልጅቷ ያጣችውን አትመልስ
@@werkezebo_Cherkose_show በደንብ ድብን አድርጋ ታውቃለች ግን እግዚአብሔር ከበሽታ ይሰውራት
ፈልገዉ ያረጉት ነዉ ልጁ ጥፉት የለዉም ካላወቁት የምን መዝናናት እየጨፈረች ሂዳ
እኮ
ልጅትዋ ግን ተባባሪ ነች ትያዝልን በእግዚአብሔር
ፖሊስ ስራውን በረሳበት ጊዜ እናንተን ያዘጋጀልን አምላክ ይመስገን
🙏🙏
መች አዳኖትና? ቪዲዬውን ትተው ቢያተረፎት ነበር ምን ይላሉ
አሜን።
@@werkezebo_Cherkose_show😂😂😂 ምድረ ሌባ ሰውን ፎግሩት ፊልም እየሰራቹ
በትክክል አሜን🙏🙏
ጥፋቱ የራሳቸው ነው እሷ ከጎረምሳ ጋር ለዛውም ብትምህት ቤት ባጭር ቀን ለምታውቀው ጫካ ድረስ መሄድ በፈቃድ ድፈረኝ እደማለት ነው ጓደኛ ተብየዋም መጠየቅ አለባት
የኔ ወንድም እንዳንተ ዓይነቶቹን እግዚአብሔር ያብዛልን ደግሞ ሩህሩህ ነህ ወንጀል የሰሩትን ፊታቸውን አትሸፍኑ ማንነታቸው መታወቅ አለበት
የእገዛ ጓደኛዋን አስደፈረቻት ትያዝ ትያዝ
ትያዝ ጋደኛዋ ትያዝ
ተባረኩ የስንቱን ህይወት ያበላሽ ነበር
ጅግና ይወለድ እነዚህ የሃገር ባለወለታዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዲህ ነው ወንድም ለእህቱ መከታነው❤❤❤ በርቱ
ድራማው ቀጥሎል እኔ ምለው እውነት ነው ብለን ለማመን ብንሞክርም እስኪደፍራት ጠብቃችሁ ነው የምትሮጡት
😂ኡኮ
ወንድማችን ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏❤❤
አሜን🙏 አመሰግናለው
ጎደኛዋ አቅራቢ ነች ትመርመር
አይመስለንም ልጁ በቀጣይ እሷንም ሊደፍር ነበር
ይህ ክፍል ሁለት የግድ መስራት አለባችሁ 😢😢😢😢😢😢ተባባሪዋም ታስራ የተደፋሪዋም ቤተሰብ ተጠይቀው የወንጀለኛውም ፍርድ ሁሉንም ጥግ ማድረስ ስራችሁ ሙሉ ይሆናል ማለት ነው። ቤተሰብ ነን አክብሩን😢😢😢😢😢
እኔ ያዘኩት ይሄ ድርጊት ሲፈጽም ከመቅረጹ ልጅትዋን ማትረፍ ይሻላል ሁለተኛ ለህዝብ ፊቱን ማሳየት አለባችሁ ለህዝብ
ሳህ የኔ አስተዋይ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤ለጥንቃቄ ማስክ ልበስ ጥሩ አይደለም እራስህን ጠብቅ አባቴ❤❤😢
እረ ምን ጉድ ነው የመጣብን ልጆቻችንን ጌታ ይታደግልን እንጂ ምን ወላጅ ልጆቹን ከቤት ከመውጣታቸው በፊት ፀልየው ለእግዚያብሄር አስረክበው መላክ ነው ያለብን
ስታስጠላ እየደፈራት ዝም ብለህ ታያለህ እንዴ ጋዜጠኛ ተብየ ኤጭ😢😢😢
ቱያትር ነው ውሸት ነው እኮ
@@mekael0326 የምርህን ነው?
ተሎ ህክምና ❤ ውስዳት ይህን አነፍናፍ ባገኘው ጥሩ ነበር😂
አነፍናፊም ያው ነው ድራማቸውን ቁጭ ብለው ይስሩና ሳንቲም ይልቀሙ
አነፍናፊ ቢያገኘውማ እዛው የእጁ ነው የሚሰጠው 😂😂😂😂
በጣም ጥርሱን ኣርግፎ ነበር በእጁ የሚሰጠዉ😢😢😢😢😢😢
እኔም ብይ ነበረ🙋🙋🙋🙋
ክትትልህ ጥሩ ሆኖ ፍጥነት የለህም ደፍሮ እስኪጨርስ ነዉ ጊዜ የምትገሉት ! ከጓደኛዋ ነጥሎ ከወሰዳት በኋላ ምን ከደፋሪዉ ምን ትጠብቁ ነበር ! ያሳዝናል ለደፋሪዉ በጣም ጊዜ ሰጥከዋል ! በጣም ነዉ ያናደድከኝ ! ጓደኛዋስ የምትለዉ ሰማችሁ ሲጀመር ምንም አያደርጋትም ትላለች ጓደኛዋን ተጠራጠርኩ
አወ ጎደኞዋ ተባብላባታለች ሢጀመር እሡናት የምታጣብሰው
ሀሳብሽን እጋራለው እነሱ ደፋሪ የሚያረጋግጡት በተግባር ነው። ይህው ሲደፍራት ብለው ማስረጃ ሲያቀርቡ እና ሲታይ ምን ትሰሩ ነበር የሚል የመርማሪ ጥያቄ እንደሚያስከትል እና ከደፋሪው ጋር እስር ቤት ተባባሪ በሚል ሊገባ /ሊታሰር እንደሚችል አያቅም መሰለኝ😢😢😢😢😢
ትክክክል በጣም
ምን ኡይነት መፍርያ ነው😢😢😢😢😢 ሴሰኛ😢😢😢 ለህግ ይቅረብ ጅግነ ኑችሁ❤
አራ የውንጀለዮች ፍት አትሸፍኑ 🙏🏻
ወይት😂 ናት ይላል ወይኔ አነፍናፍ ዩቱብ ቢሆን ማርያምን አያስደፍራትም ነበር😂 ጀልልልል 😅ነህ ተሎ አትሄደም ቀርፍፍፍ ነህ ጌታን
ደፈራት እንዴ?😢
እኮ ቁሞ ያስደፊራታል እንዴ
እህቱን ተከታትሎ ያስደፈረ ጅል
ተባረክ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
አሜን 🙏 አመሰግናለው
እንኳን በሰላም መጣህ ከ2 ወር ቦሃላ በጣም ተጨንቀ ነበርኩ አደጋ ደርሶ ነዉ ብየ። የአሁኑ ስራ ከበፊቱ የተለየ ስለሆነች ፍትህን ብትሸፍን ይመረጣል ለደህንነት ስል።
🙏
የኔ ጥያቄ እሷ ከሥር ምንም አለበሰችምዴ ነው ወይስ ተዘጋጅታበት ነው
ተዘጋጂታ የሄደችን ነው የምትመስለው አለባበሰዋም ይህን ሁሉ መንገድስ ለምን ሄደች
Ere welaje ferdebet ko ?mene abatachehu letaregu chaka derse temetalacehu?? medre asedabe hula.
ጎደኛዋም የሚቀርጹትም ቪዲዬ ለመቅረጽ ብለው ቶሎ አልደረሱላትም እነሱ መጠየቅ አለባቸው
Kuch beleh awra becha. Buluko neger
ይገርማል ቪዲዮ መቀረፁ እዳያቆም እዳይቋረጥ ስትደፈር እያዬ ዝም አለ😢😢
በጣም ያስቆጨኝ 😢😢😢😢 ምን አለ ሳላየው አልፌው ቢሆን አንጀቴ አይቆስልም ነበር😢😢😢😢😢
መከታተልክ ካልቀረ ለምን እስከዚህ ድረስ ትርቃለህ ሲቀጥል ጓደኛዋም ተባባሪ ናት
እባክህ አምላኬ ወደ ቃልህ መልሰን 😢
እግዚአብሂር እረጅም እድሜ ይሰጣቹ ወንድሞቼ
ዋይ ፈጥር ሆው ለጅን አድርህን ጠብቅልኝ ያልፍልና በይ ለጅን ጠያ ሰዳተ ሃደክው አግዚአብሔር አድርህን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ተባረኩ።በርቱ።
እንደዚህ ያሉ ባለጌ አስተማሪዎች በደንብ መቀጥቀጥ አለባችሁ። ግን ልጅትዋ ምንም ሳያደርጋት ለምን አልደረስክም?
ደንግጣ ነው እንጂ በደንብ አልነካትም
@@werkezebo_Cherkose_show እሺ ኣመሰግናለው በደንብ ቅጥቅጥ ማድረግ አለባችሁ
ጓደኛዋም ተጠያቂ ናት ለምን ብቻዋን ቀረች😢@@werkezebo_Cherkose_show
ጭራሽ አስተማሪ ነውዴዳ አይ ጉድ
ጓደኛዋም ነችልጆቹን የምትመለምለው እሷም ከተጠያቂነት አትድንም እቺባለጌ
አፈር ብሉ ድጋይ ብሎ እንደማስጣል ይቀርፃታል እንዴ ድጋይ ብሉ ተከታትላችሁ ሞታችኃል ይዟት ልጁ ስሄድ በቅርብ ርቀት እንደእንደመከታተል ጀዝባ ይህን ታርክ አዳኙ ብከታተል እዚያው ቆማችው ልጅቱን ታስበላሉ 😢💔
ጥሩ ሀሳብ
ተባረኪ
አሁን ይህንን ዮትብ ከፍተው እሚሳደቡ እነ እሚዘሉ አሉ ግን እኮ እነዚህ ጅግና ናቸው ዩትብ ለምን እንደሚውል አወቁት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
ጎበዝ ሳላደቅህ አላልፍም ጋዜጠኛዉ❤❤❤❤
ከስዉየዉ ጥፋት የለም በራሳችን ምን ባጭር ቀሚስ ተገላልጠዉ እሱ ጋር ሲያስሂዳት ዝም ብላ አትማርም 😢😢😢 ምን ወድ ያጃጅላቸዋን እፍፍፍፍፍ😢😢
ያለ አግባብ መፍረድ ደፋሪውን መደገፍ ሰለሚሆን እያስተዋልን እንፍረድ
Yene inat woyine setilij😢😢😢😢😢libe tesebere inde lije ayewat nge lijes indet new memar tichilalech💔💔💔
ጥሩ ስትከታተል ቆይተህ ከመደፈር አልዳነችም እንደዚህ ሰትጀምሩ ለማዳን ሞኩሩ በጦም ታሳዝናለች
እነሱ ሲጀመር ለምን ከማይታመን ሰው ጋ ይሄዳሉ
ትክክል. እኳን አቀመሳት😂😂😂😂ሆሆሆ ዝብሎ ሜሄድአለእዴ
ባነፍናፊዉ ላይየተኮመቶ ኮሜቶችን. ብዙአየሁ ያማለት. እነዳኒንም ተማቱእያልንአይደለም. የምሰሩትስራ. ከመምታትምበላይ. ነዉ ኑሩልን ❤❤❤❤❤
ማዳን ትችልነበር ለምድነዉ ያልፈጠንከዉ😢😢😢😢😢😢😢
ቦታው በጣም ትልቅ ጫካ ነው መደበቂያ አለው ሆኖም ግን ትንሽ ነው የነካት እንጂ አድናታል ደንግጣ ነው
ትንሽ ነው የነካት አላለም@@werkezebo_Cherkose_show
ጎደኛዋንም:ለህግአቅርባት:ተባባሪ ነች:ታስታውቃለች:ውነቴነው
ክትትላችሁ በጣም ጥሩ ነው ሴት ልጆቻችን በማያውቁት ነገር ተታለዉ ያልሆነ ቦታ ላይ ኣንዳይወድቁ ትምህርት ይሆናል ግን አቀራረፃችሁ በጣም ተሸፈነ ቢያንስ እንኩዋን ፊታቸውን ብቻ ቢሆን ጠሩ ነበር እናንተ እኮ ሙሉ በሙሉ ሸፈናችሁት ድምጻችሁ ብቻ እኮ ነዉ የሚስማዉ ለቀጣይ ቢስተካከል መልካም ነዉ
ጉዋደኛዋን መርምሯት እሷ ነች ያመጣቻት ይመስለኛል
ኢትዮጵያ የዱርዬዎች ሌቦች ገዳዮች ባለጌዎች ብቻ ሖነች።
ለምንፊቱይሸፈናል፡ወጀለኛውንማየትእፈልግአለን
ፈልጋ ነዉ የሄደችዉ አለባበሷስ ሲቀጥል ፍቅረኛምች ነዉ የሚመስሉት ላይፋቸዉን እየቀጩ የምን ተደፈረች ነዉ
ትክክል እኔም የተሰማኝ
የጓደኛዋም እጅኣለበት ኦህ😢
ጥርጣሬ ነው እንጂ እስካሁን አልታወቀም
መቼ ነዉ ከዚህ አለም አምላክ የሚወስደኝ 🙄🙄
እኔም ሞቴ
😢😢😢
ክፍል ሁለተኛ ክፍል እንጠብቃለን
ደሞ ድግል ናት መሠል የኔ ናት ይህ አረመኔ😢
በጣም ደንግጣ ነበር ትንሽ ነው የነካት ተርፋለች
Kenekatima minun terefech 🤔🤔@@werkezebo_Cherkose_show
@@werkezebo_Cherkose_showእስከሚነካት የት ነበርክ?? ልታድናት አይደል የሄድክ በጣም ተሳስተሀል። አነፍናፊ ነው ጅግና በዚሁማ ሴት ሳትደፈር ነው የሚያድናቸው።
ልጅቷ ደናግጠ ነው
@werkezebo_ ደንCherkose_show ደንግጥ ነው ። ደርሷቿል በደንብ ነው የያውት እለያላይ ሲሰቀል በጣምደንግጣ ነው ቢደፍራን መሄድ አችልም ነበር መቀሠቀስም አችልም ነበር ግን መጫረሻው አሠውቁንንንን አዳራ እናተም ከመወቀስ ትድነለቹ
እግዚኦ መሀረነ 😢😢 አይ ይች አለም ሚገርም እኮ ነው
አይ ሴቶች እንዴት ዝም ተብሎ ከተገኘው ሰው ጋር ይሄዳል😮😮😮😮
ጒደኛዋ ትያዝ የምትሉ እውነት ተባባሪ ነች
ዋናዋ ወጀለኛ ጎደኛተብየዋናት. ሲቀጥል. በካሜራእያያችሁ ስትደፈርምንአስባችሁ. ነዉ 😢😢😢😢😢 ከያዛችሁት ቡሀላስእቃዉን. አቆርጡትምነበር በአላህ አይጠቅምም.
Medree Kuletamoch Leboch TARIWOCH...GUWADEGNAWAN ANDATL3KUWAT Abra Asdefarii Nat
ጓደስኛዋ ተጠያቂ ናት
Alebabesuwaa...ERASUU YESHERMUTA ENJII YETMARII ADELEM
Yessss
ልጅእዳይያዝ,በዉነት❤❤❤❤❤
Guadegna tebyewa wana yewenjelu tebabari nech tastawkiyalesh
ሱባሀንአላህ ለምን በርቀትእስኪሄድ እድልሰጣችሁት. የሰዉልጅ ጭካኔ እነሱስየማያቁትንሰዉ ተከትለዉየሚህዱት. ለምን ሳይነካቸዉበፊትመራቅ 😢😢
ጎደኛተብዋ:ነሺይሔን:ሴራየሰራሺው:አሁንአቺተማሪነሽ:የፈረስጭራ:እስከቁመትሺ:ቀጥለሺ:ተጎጂዋ:እህታችን:እቺንሰው:ራቂያት:ጠላትሽናት
ለልጁ የምትመለምለው ሴቶችን ጓደኛተብዬዋ ነች
በጣም እኮ የሚገርመው ነገር ወንጀሉን ሌላው እንዲማርበት ከተፈለገ ለምን ፊታቸውን መሸፈኑ አስፈለገ ወይስ ላይክና ሼር ለማግኘት ስትሉ ሆነ ብላቹሁ የፈጠራቹሁት ድራማ ነው ?
ወይ ጉድ ልጆቻችንን አምነን ት/ቤት መላክ ፈራን ምእንግስት በደንብ ቢስራበት ትውልድ እየገደለ ያለው እሽሻምና ስራ ፈትን ህግ ቢስራበት
Galatomaa walahii
ጀዝባ 😢እየቀርፁ አስደፍሯት
ጓደኛዋ ተባባሪ ነች እሳም መያዝ አለባት ዉሽታን ነዉ
ዳኒ እካን በሰላም መጣህ በካሚንት ስፈልግህ ነበር እና ደሞ ራስህ ጠብቅ ቢቻል ቢቻል መሰርያ በመንግስት ፍቃድ አውጥታቹ ብትይዙ ጥሩነው እራሳቹን ጠብቁ
ደፋሪዉ አንዴኛ ነዉ እዉነት ታላደቅህ አላልፍም ማነጣጠር ትችላለህ
😂😂እረ ተዎ ግፍ ነው
@@werkezebo_Cherkose_showተማሪ ተሆነች እዴት ዩኑተፎርም አለበሠች ልትጀናጀን ነበርጂ ያቀደችዉ ወገን አልተሳካላት ብሎ እጫካ ወስዶ ገልበጥ አርጎ ባንትም የላት መሠለኝ ገልብጦ አነጣጠረኮ ይች እበት ባንት አለብስምዴ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ተባባሪ አንቺ አርባ እግር ነው እንዴ ያለሽ? ምነው የኔ ተፈልጎም አይገኝም አልሽሳ በለጡ
ሳይነካት በፊት መድረሰ ነበረባቹው😢😢😢
ትንሽ ነው ነካ ያደረጋት እንጂ አድነናታል
😂😂😂😂😂ገብቶ አይቀር @@werkezebo_Cherkose_show
ኧርይችፈልጋነዉየሔደችዉሆሆሆ እንደበቅሎላዉላይ እየወጣች
Gobez tebarek!Fetehen ebakeh shefen.
Pls continue to protect these young girls .
Weyne Hulu Sow Kifat Bcha Now Yemiseraw Egzio😢😢
እራሳችሁን ጠብቁ ጀግኖች
መያዙም ነድ ነገር ነው ግን ሴቶቹ ምን ሁናችሁ ነው ወድን ተከትላችሁ የምትሄዱት ሰው አትመኑ እደ አድ ወድ እንዝናናሲላችሁ እደት ታምናላችሁ ስትቀጠቅጠው እኔ ረካሁ በህብረት ነበር መቀጥቀጥ ያለበት
ሠዉን አትመኑ ማለት ምን ማለት ነዉ እግዳ ማንን ታምናለች ሠገጤ ከሃዲ ሠለሆነነዉጂ ልጂ
መቸም ዝብላ ተከትላ አትህዲ የተወሠነ ቀን ሊግባባት ይችላል እንዴ ፍቅረኛ ከዛ ላዝናናሽ ብሎ ጥቃት ያደርስባታል ማለት ነዉ 🎉🎉🎉🎉ሠዉን አትመኑ ማለት አይቻልም 🎉🎉🎉ዝብሎ ፈጣሪ ይጠብቀን
ሰው አለማመን ባይቻልም አጋላጭ ቦታዎች ግን መገኘት አስፈላጊ አይደለም በድብድቡ እጄን ወለም ብሎኛል ግን እኔም እረክቼበታለው እስኪበቃው ቀጠቀጥነው
ወይ አነፈናፌው ወይም የነሰረ አይን ቢያገኙት አልቆለት ነበረ
ይችን አቃጣሪ ጓደኛዋን መግደል ነበር
የአላህ😭😭😭😭ጨከው ይከብደል አንድ ነገሩን መሠጣት ነበር እጁን መቁራጥ ነበረ መፈከት ነበር
እናንተ ልብሱን አዉልቆ ላዩዋላይ ሲወጣም እየቀረፃቹነው 😢😢😢😢😢ከተጠያቂነት አታመልጡም ጎታታ
Ayi carakee jedhe abban lata'a😱
Welcome Brother god job ❤❤❤
ሲደፍር ያዝን ማለት ብቻ ምን ዋጋ አለው በህግ አስፈርደንበት ቁ።ው ተቆረጠ የሚለው ዜና ናፈቀኝ
ምን ይገትርሀል እስከሚያበላሻት ይኽ ሁሉ ድካም ለምን አሰረፈለገ? ትሪኒግ የስፈልግሀል
ሲጀመር ካሜራ ማኑ ችግር እልባት ገና መዳኒቱ ሲያጠጣት ከተመለኩተ በኋላ እሱ ልብሱ አውልቆ ሲታገላት እያየ ሄዶ ማስጣል ችየቻለ ልጅቷ እስከምትበላሽ ድረስ ቆሞ መቅረፅ አግባብ አይደለም እዛኔ ማሰብ ያለበት እህቴ ብትሆንስ ቆሜ እቀርፅ ነበር ወይ ማለት ነበረበት ለማስረጃ ከፈለገ ልጁ ልብሱ አውልቆ ሲዘጋጅ መያዝ ነበረበት😊😊😊😊
ብቻውን ስለነበረ በጣም ፈርቶ ነው ያጠፋው ጥፋት በጣም ከባድ ነው ግን ደሞ በደንብ ሳትበላሽ ደርሰንላታል
እንድህ ነውጅ ስራ ለተበዳወች መድረስ❤😢
ባሌጌ ኣስተማሪ ጉድ እኮ ነው ህግ ይቀጣኣ
እንግዲ ታስሮአል አሁን ጥሩ ፍርድ ካገኘ
ዩኑፎርምኮ አለበሠችም ልጂቷ ልትጀናጀን ነበር የመጣችዉ ማለት ነዉ ጉዲኮ ነዉ ገለበጣት ከዛ አነጣጠረ ለማረግ ፓንትም አላረገችም ማለት ነዉ ዳሩ ያሁን ዘመን ሴት ዳሩ የላቸዉም ካሜራ አማኑ ዝብሎ እየደፈራት ይቀርጣታል አጃኢብ
ብቻውን ስለነበረ ፈርቶ ነው እኛ ስንመጣ ነው ያገዘን
ሲጀመር ወንድ ተከትለው ጫካ አቁዝቢላ ኤጭ
@@ZientSaeed ዛሬኮ ሜዳ ለሜዳ ጫካ ለጫካ ሠዉ እዳያያቸዉ ነዉኮ እሚገቡት ለዛ ነዉ
ትክክል የዱሮወቹ የቴክኖሎጂ እጥረት ስላለ ባት አይለበስም አሁን ግን ሁለ በሰለጠኑበት ወቅት አለፓት ሴልጅ ስትታይ ይገርማል
እሠይ ሢያንሳት ነው 😂😂 ምን አሥከተላት ከወንድጋ ወጃ
ጓደኝዋ እጇ አለበት ለምን አብረው ሄዳ እሷ ቀረች 😢
እኛንም ያዘናጋን እሱ ነው እሷ ግን መጣው ብለውኝ ነው የሄዱት ነው የምትለው
ይመስላል
እማያዳግምእርምጃቢወሠዲኮ፡ጡሩነበር
Egziabihere hoyi anite firade
የሱ ፍርድ ይሻላል
ስወድህ ኑርልኝ
በዚህዘመን ግን ፓት የማለብስ ሴት አለደ ተመቸችውኮ ፓንት ለውጣየለ ሱሪየላት ያችኛዋ ሴት ለራሱ ባለጌ አኡዙቢላ ሴትልጅ ሀላል ያልሆነ ወንድጋር ምን ቀጠሮ አስያዛት አዞራት የሚያሳዝኑት በግዳጅ የሚደፈሩ ሴቶች ከቤታቸው ሳይወጡ 666አብይ ከመጣ ጀምሮ2010 በወታደር ተብየ የሚደፈሩ😢
እኛ የት እንሂድ በፈጣሪ የምናየው ነገር ሁሉ ያሥደነግጣል ማደንዘዝ መተት ድግምት የሞላበት ሀገር የኛ ብቻ ነው እንዲ እንሠራለን እናሠራለን የሚሉትን ህዝብ ፊት ቢገደሉ ጥሩ ነበረ ሀገር አለኝ የምንለው ያኔ ነበረ ባለሥልጣንን ኮምንት ሠጠ ተብሎ መከራውን ከማሣየት እንዲ አይነት ወንጀለኛን መግደል ነው ፅድቅ የሚኋን የነበረው
ምን ባሌጌነው እዴት ሴትልጅን በበረሃ እዴት ቆመበት ባሌጌእስከጓደኛዋ መያዝአለባቸው ለምን ይቀርፃን😢😢😢
በጣም ነው የሚታናድዱ ምን ኣለ ባትደፈሪ ብትደርስላ ማካራ እየ ቀረፀችው
የወንጀለኛፊት አትሸፍኑኑ
እዉነት😢😢
ለህግ ስለቀረበ ችግር የለውም ግን ለቤተሰቦቻቸው ነው ዋናው ልጃቸው ሲደፍር እናቱ ቢያዩ ጥሩ አይሆንም ልትደፈር የነበረችውም ለወደ ፊት ህይወቷ ጥሩ አይደለም ለዛ ነው እንጂ ብናሳየው ደስታችን ነው
@@Hana-nx8ps መች ይሰማሉ
@@werkezebo_Cherkose_show ትከክል ነክ✅
@@werkezebo_Cherkose_showየደፋሪውን ነው ማሳየት😢ለወደፊት ህብረተሰቡ ይጠንቀቀው መፈታቱ አይቀርም😢
ወጀለኝ፡ፍቱይከፈት፡የሚትሉ፡👍😢😢😢😢😢😢
👍👍👍👍
ዘንድሮ እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር እድሚያችሁ ይርዘም❤❤❤❤❤❤❤
ጕደኛዋም የሱ ተባባሪ ናት አብራው መታሰር አለባት 😭😭😭😭
ምንም ስለጉዳዩ የምታውቅ አትመስልም
@@werkezebo_Cherkose_show አንተ ነህ ያልከው ብትታሰር ትወጣለች ለነገሩ ልጅቷ ያጣችውን አትመልስ
@@werkezebo_Cherkose_show በደንብ ድብን አድርጋ ታውቃለች
ግን እግዚአብሔር ከበሽታ ይሰውራት