Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሚስየው ጀግና ናት እምትሉ እደ መጀመራዋ ጥላው አሌደቺም አብራው ተጋፈጥች ጀግና ሴት ብያታለው👍👍
ደምርኝ
ግን ወላሂ እናት ትእግስቷ ይህንንጉ ችላመኖሯ ያረብ ❤❤❤❤ሽአመት ኑሪ ❤
ምርጥ ሚሰት ሰዉን ከነሰህተቱ ካለበትም ከዛ ለማውጣት ገበና ሸፈኝ እጅግ በጣም ነው እምናከብርሺ እናት የምትችለው መከራ ለልጆች ሰትል ፈጣሪ የዚህን ቤት በምህረቱ ዳብሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእግዝአቤሄር ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ 🇪🇷
ደምርኝ❤
እናቱ በጣም ጀግና ሴት ናቼው እውነቱን ለመናገር እኔ ብሆን እንደሳቼው ጠንካራ አልሆንም ክብር ይገባቼዋል
ውይይት ወንድሜ እምነት ይኑርክ እሽ ፀበል ይፈውሳል ያመነ የተጠመቀ ይድናል እሽ ፍፁም ፀልይ ስገድ እሽ በርታ እምነት ካለ መልካም ነው
ፀበል ውሰጅው እህታችን ትዳትሽን ታደግው አላህ ያድንህ ወንድማችን❤🎉
ይህልጂና. የነ ስር አይን. በጣምንፕውየምወዳቸው ዱካሾ😘
ፀበል ፆም ፀሎት ሲግደት መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አደምጥ መምህር የጋኝ
Mefetehuwo eson new
ትክክል የሱን ትምህት መከታተል አለበት ከዛ ወደ መፍትሄው ይመጣል የጠላት ዳቢሎስ ሴራ በሱ ትምህርት ይደርስበታል
በትክክል
እናትዮወ የዘመኑ ዋጅ ናት የነቃች ናት ፀበል እዴምትወስዶወ 100% እምነት አለኝ
ደሙሩኝ❤
ትክክል ይህ ሌላ ምንም አይደለም የሰይጣን ሴራ የባእድ አምልኮ ሴራ ነው የዚህ መፍትሄ አንድ አንድ ፀበል ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው
ይህቺ ምሰኪን ባሌቤቱ እንደዚህ የሚታወቀው የሰይጣን ሥራ መግባቷ በጣም ያሳዘናል ፈጣሪ አምላክ ከዚህ አሰከፊ ነገር በኪነጥበብ ያውጣት።
በጣም ይሳዝናል እባትየውነው ዎናውቁልፍ በዘርየሚመጣነው የዛር መንፈሰ ነው ወደጅብየሚቀየር መንፈሰ እይዞህ ፀልይ ሰገድ ፁም ተፀበል የወለድከውም ልጅ ይተላለፍበታል ገና ለዘርዘር
እግዛብሄር ይፍታህ እምነት ብቻ ነው የሚያድንህ ፀበልህ ተጠመቅ ትድናለህ አይዞህ
የሚስትነት ጥግ ጀግኒት
ሱብሀን አላህ ምንጉድነው በአላህ❤❤❤❤❤
አላህ ከእነዚህ አይነት ነገር ይጠብቃ ተሙዬ አልተደነሀል እንዴ በጣም አሳስበውኝ ነበረ እና ባለፈው ሽጉጡን ማን ጋ ነው ያለፈው አባቴ እና ሰራተኛዋ ላይ ነው ያረፈው ሽጉጡን በጣም አሳስበኝ ነበር
አንሙት ፁም ፀልይ ስገድ ፀበል ትእግስት ይኑርህ አንሙት።።።።አርጋኖ ድገም የመመህር ተስፋዬ አበራ አዳምጥ ተሙ ከመምህር ተስፋዬ አገናኘው ይድናል የእውነት አንሙት አይዝህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Eyesus dem ke haxiyat hulu yadinal
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነዉ እንዴ ወደ እግዚአብሔር ይቅረብ ፆም ፀሉት ግድ ነዉ በተረፈ ፀበል እንጂ ሰዉን አትከተሉ
ማንም በክርስቶስ ኢየሱስ ሲያምን አዲስ ፍጥረት ይሆናልና ወዳጄ ቶሎ ብለህ ራስህን የጌታ ቃል በእውነት ወደ ሚነገርበት ሄደህ ራስህን ለጌታ ስጥ በእውነት እነግርሃለሁ ነፃ ትወጣለህ፤ ከማንም ጋር አትጣላ፡፡
Amennnnnn amennnn
ጭቃ ጭንቅላት ከጭቃ ወደ ማጡ ነው የምሄደው
😢😢ይከ እኮ መንፈስ ነው እውነት ነው ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሄዳል ቶሎ ብላችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት ፀበል ሄዶ ካልዳነ በልጁ ላይም ይከሰታል 😢😢😢😢
ፀበል ፀበል ነወ መዳኑቱ
አባትየው ከሆነ ችግሩን ይፋቱለት ወደ ነበረበት ይመለስ አላህ ይርዳው
ሚስቱ ጀግና ናት አበሳ
እረ ወደ ፀበል ሂዱ ወደ እግዛብሄር ቅረቡት ሆሆ😢😢😢😢 ሰላም ናቹ ቆሞሞቼ ን ኣብረን ☕️☕️☕️እንጠጣ ❤ የመዳም ኩሸና እንደ ኔ የደከማቹ❤❤❤
የሰይጣን ስራ ነዉ:: የጸሎት ሰዎች ይጸልዮለት:: መፍትሄዉ በእግዚኣብሔር እጅ ነዉ::
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የኔ እናት ፀባል ይግቡ እባካችሁ 🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪ ስንቱን ጉድ ችሏል? ኢቺ ምድር ስንት ነገር ችላለች? እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢
በጌታ በእየሱስ ስምየሼጣን ስር ይፍረስ ወዴ እግዚአብሔር ቅርብ ከበአድ አምልኮ ዉጡ በእየሱስ ስም
ልጁ በጣም ያሳዝናል ጸበል ዉሰዱት ይድናል ኣምላካችን ምን ይሳነዋል።
አባተ.እና.ልጅ.ገዳም.የሄዱ..የጥምቁ.❤❤.የድናሉ❤❤❤
የአላህ እናትዮዋም ብዙ ጉድ አሳልፈዋል😢😢😢😢አላህ ይድረስላችው
በጌታ በእየሱስም ይህ መንፈስ ይወጋ😢😢😢😢😮😮😮
እደፈራሁት ሆነ ልጁ ተሺሎት በስላም ከሚስቱ ጋር ሂወቱን እደሚመራ ተስፋ አለኝ
ኢሻአላህ 😢😢😢😢😢
Insha Allah ❤
አቤት በየቤቱ ያለ ጉድ ልብሰ ለብሰን ስንወጣ ሰው እንመስላለን
አላሕ ያሽረዉ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉አንደኛነኝ እቲ 👍👍👍👍አድርጉኝ
ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክላችሑ😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜ
ያአላህ ያአላህ
ጎበዝ ናቼው እኝህ እናት ዬእውነት እግዚአብሔር ይርዳዎት //ገጠመኝ //አዳምጡ ከዩቱብ ላይ ግቡና አንሙት ስምህራሱ ተፅኖ አለው❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ክፉ መንፈስ ይገላግልህ ነጻ ያውጣህ ።
እግዚአብሔር ይርዳው የናትዬዋ ብርታት ይገርማል መምህር ግርማ እነ መምህር ተስፋዬ ለህዝብ እውነቱን እየተናገሩ ነው ጠላታችሁን እወቁ በጸሎት በርቱ እንደ ደና ውርስ ደሞ ወደ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተያይዛችሁ ወደ ጸበል ቤታችሁ ጸሎት ቤት መስራት መስገድ ብርታቱን ይስጣችሁ
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤት ጉድ ፀበል ውሰዱት😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናልልልልልል
ተሜ በብዙ ነገር ጎበዝ ነህ በዚህ ስራ ተመሳሳይ የክፉ የመናፍት አሰራር ስለሚያጋጥምህ በደምብ እውቀት እንዲኖርህ የመምህር ተስፉየ አበራ ገጠመኞችና በጣም ይጠቅምሃል በሚያጋጥምህ ጉዳዮች እየፈለግክ መማር ትችላለህ ቀድመህ እየተዘጋጀህ በመሄድ ከሚደርስብህ አደጋ ትጠነቀቃለህ:: የመናፍስት ውግያ ከባድ ነው ጠለቅ ያለ መንፈሳዊነት ያስፈልጋል:: ተመሳሳይ ጉዳዮች ሲያጋጥሙህ ምክር ከመምህር ተስፉየ አበራ ጠይቅ:: የመምህር ግርማም ብዙ ይጠቅምሃል:: ፈጣሪ ይርዳህ
ግን እናትየው የከተማ ሰው ነው የምትመስለው ።።እጆ ሁሉ የገጠር አይመስልም
ፀበል ውሰዳት ፀበል ውሰዳት ደሞ የመምህር ተስፋየ ግጠመኛ ኣዳምጡ ይጠቅምሻል ❤🎉
ያረቢ. በረህመትህ. ምንጉድነው
ጅብነት የሚለው ነገር ይደብራል ተሙ እንደዛ የሚል ርዕስ ባትሰጠው ጥሩ ነበር
እና ምን ይበል ያለበትን ነው
የዘሜ እህት ትክክለኛ ስም ነው ሰው በቁሙ የሚገድል ሞቭሮ ቦጦ ይህ ሲዋረድ የመጣ።መተት በአንዴ ማስቆም ያቃታቸው የጽንቆላ መተት ደብተራ የዘር ማን ዘር ነው እንዴት በእምነታቸው አላስቆሙም ይህ ሰይጣን ነው ሰይጣን ዝም ከተባለ ገና ትውልድን ይጨርሳልይህ ደሮ ሰይጣንን ስም እየሰጡ ውቃቢ፣መተት፣ደብተራ፣የገንዘብ፣የሰላቢ ፣የጅብመንፈስ ነው ይህ ደግሞ በአንድ ዘር ማስቆም ይችሉ ነበር
ዝም በይ በዘርሽ ኑሮ ይሆናል እኔ ሰው ነግሮኛል አሉ እንደ ጅብ እራሱ ይጮሃሉ ዝምበይ
@@ነኝተማሪዋጀግና በቃ አንቺና ቤተሰቦችሸ ጅብ ትሆናላችሁ
Ewenet new arstu yedeberal
በኢየሱስ ስም ይመታ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ያአላህ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢. ያንቺስ በሽጉጥ የተመታችሁ ምን ደረሰ ያንቺ እንካን የስራዋን ያገኘችው 😢😢😢
ያአላህ ወይ እናት ufffffffffff 😢😢😢😢😢
ተሙ እንኳን በሰላም መጣህ በቀደም በጣም አስደንግጦኝ ነበር ኸረ እራስችሁን እየጠበቃቹ እሷን ስራዋነው ይበላት ላንተ ነበር የደነገጥኩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ፀበል ዉዱት መንፍስ ነው እግዚአብሔር ሁሉም የቃይራል ለእግዚአብሔር ሁሉም ይ ይቻላል ፀበል ሂድ ቅዱስ ሰጋ ወ ደሙ የዉስድ
ጠንካራ ምስት ነወት አባትየውንም ልጆኑም ፀበል ውሰዱት አይዟቹሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን
መፍትሄው ፀበል ጾም ስግደት ነው የቡዳ መንፈስ ነው
እስክ እንስማው ጀግናው መጣ እስኩ እሄን ደግና 150k እናስገባውከምሰራው ስራ ምንም ብደርግለት ያሰዋል ተሙዬ ሁለሌም ጀግና ነህ ለኔ እድሜና ጤና ይሰጥህ የድግል ማርያም ልጅ ክበሪልኝ❤❤
አባት እና ልጅ ተያይዘው ወደ ፀበል ይሂዱ መፍትሄ ያገኛሉ በእግዚአብሔር ያመነ ይድናል
እግዚአብሔር ይርዳህ ጋዜጠኛው❤😢በናትህ መምህርተስፍየጋር አገናኛቸው😢😢😢 መፍትሄ አለውውው😢
ያረብ አላህ ይጠበቅን😢😢😢😢እረ ምንጉድንዉያረብ😢😢
ፀበል ይሂድ
የቡዳ መንፈስ ነው እግዚኦ በየቤቱ ስት ጉድ አለ
This Mother is amazing person 😢😢😢😢😢 she live for many years with this dangerous case 😢😢😢.
ኢናሊላህ ወኢናሊላህ ረጁን አኡዙቢላህ ምጉድነዉ
😭😭
የኔ እናት በጣም አሳዛኝ ነው 😢😢😢ይህ መንፈስ ነው ጀግና እናት እግዚአብሔር ይህ መንፈስ ያስውግደው ቅዱስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራጠው በጣም ያሳዝናል መፍቴው ፅበል ነው
መፍትሄዉ ፡ ንሰሀ ግባና ፀበል ሂድ መዳኛዉ ይህ ነው ።
ሚስትየዋ ዋውናትጀግና የምርጥላውአልሂደቺምጉበዝናት
እባካችሁን መብቴ አለ በክርስቶስ ኢየሱስ ይመን ነፃይወጣል በነፍስም በስጋውም ይድናል
የዉ ምሪጥ ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድሜየ ❤🎉🎉🎉🎉
ወድማችን አላህይጠብቅህ የኛጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጁ ወደ ፀበል ዉሰዱት😢
ፈጣሪይማርህወንድሜፀበል.ሂድ❤❤አይዞህ
Baga nagdhanii dhuftee Tamee
እግዚአብሔር ይፈውስህ አይዞህ የኔ ልጅ በእግዚአብሔር ታመን ተስፋ አትቁረጥ።
ያረቢ
ሲመስለኝ ለሀብት እያሉ እሚገቡበት መንፈስ እንዳይሆን
ይሆናል አይ ኢትዮጵያ 😢ፀሎት ጠፋኮ😭
እባካችሁ ይህንን ቤተሰብ፤ በተለይ አባትና ልጁን "ጸበል ምናምን" የምትሉትን ነገር ተውና የኢየሱስ ስም ወደሚጠራበት ወደ ቤተከርስቲያን ውሰዷቸው። ከአጋንንት እስራት ይህ ቤተሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚፈታው በዚህ መንገድ ብቻ ነው። ተጨንቀዋልና ጌታ ኢየሱስ ሆይ ድረስላቸው።
ወደ መምህረ ገርማ ዉሰዱት
ፈጣሪ ይማረክ
ፀበል መፀበል መጾም መስገድ መፀለይ
እግዝአብሄር ይጠብቃቹ እጅግ ጥሩ ሥራ ነው ተባረኩ
ፀበል ይጠመቅ ይድናል❤🎉
ፀበል ውሰዱት
የእኔ እናት እንደ ህፃን ልጅ ተንሰቅስቃ አለቀሰች። እምነትሽ ደስ ይላል፣ እባካችሁ ወደ ፀበል ውሰዷቸው፣ ፀበል ከአጋንት ያፀዳል።
አይ የእናት. ፍቅር. የእናት. መከራ. እግዚአብሔር ይማርልሽ. ደብረ ብርሃን ስውሯ. ማርያም. ጸበል. ውስዱት ይድናል
ምንድነው ሃና ሰውዬ ወደ እምነቱ አንድ ወር ገዳም ነው ወይ እንዲናን እነሱም ወደ ሃይማኖት ባህል ይዞ መቀመጥ መቀመጥ የልጅ ልጅ ውርስ ሆኖ አስቸግረዋል
Tsabalaa gesaa waqayyoo isaa haa maruu
ትከከከከከል.እማ.ፀበል.ውሰዱት❤❤❤❤❤
እግዚኦኦኦኦኦኦ!!!!!!!
የኣንሙት እናት ተባረኪ። በጣም መንፈሳዊ እናት ነሽ ። ቤቱን ኣድኚ። የማስተዋል ጸጋ የሞላልሽ፣ እድሜሽን ሙሉ ባልሽን ተሸክመሽ ቆንጅየ ልጆችን ያፈራሽ ትእግስተኛ ሴቶች ሁሉ ቁንጮ ጀግና እናት ነሽ። እግዚኣብሄር ይባርክሽ። ባንቺ ብርታትና ቅንነት ይህ ትዳር ኣይፈርስም። ቤተሰብሽን የዲያብሎስን ሰንሰለት ሰባብረሽ እንድትፈቺ ተልከሻል። እንዳንቺ በእምነታቸው በኤርትራ ከንደናንት ዓይነት መንፈስ በጀግና እናቶች ከእስራቱ ነጻ ወጥተው ትዳርና ኑሮ መስርተው ጤነኛ ልጆች ወልደው የሚኖሩ ኣንድ ቤተሰብን ኣውቃለሁ። መንፈሰ ጠንካራ የእግዚኣብሄር መላእክተኛ ነሽ በርቺ ቤተሰብሽንና ሌሎችን በቡዳ መንፈስ የታሰሩትን ኣድኝ ። ከእግዜር ከላይ የተላክሽ ነሽ። እጸልይልሻለሁ።
የኛ ጀግና ጋዜጤኛ አይዞህ በርታ ❤❤❤አተ እኮ ❤አንበሳነህ❤ወድሜ❤❤❤ይቺ ምድር ሰነት ነገር ችላለች??? ያረብ
አባቱ ምንም መንፈሳዊ ቦታ ሄደው አያውቅም? ለመዳን ሙከራ አድርገው አያውቁም አባቱ?
ተሙዬ ኧኳን ደህና መጣህ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጉድ ነው ወይኔ ከባድ ነው ችለው መቀመጣቸው እናተደዮ
አዳኙ መፋተሄወ እገዚቤረብቻነወ ከእገዚቤረ አተራቁ የሰዬጣናዊይመፋሰ ነን እገዚቤረን ቅረብ ተጠመቅፀልይ መፃፋቅዱሰ ያዝ አጋንቱንበፆለተ ተዋጋ መዳኒቶ ክረሰቶሰነወ ።
የ መምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ ንሰሀ ግብና ፁሙ ፀልዮ ፀበል ተጠመቁ አባትም ልጅም ቢቻል ስጋወ ደሙን ተቀበሉ መንፈስ ነዉ የታወቀ ነዉ ከፈጣሪ መጣበቅ ትልቁ መፍትሄ ነዉ አይዟችሁ አይጣል አያድርስ ነዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዓይ እናት መፍትሄ ማድረግ ነው እንጂ ማልቀሱ ትርጉም ዓለው? ነገር ግን ወደው አያለቅሱት, ወደው አይስቁት::
ኣይዞህ ወንድም: በእግዚኣብር ፊት ሁሉ ቀላል ነዉ::God be with you.
ፈጣሪይማርህጸበልውሰዱት
የኔ..ውድ.እናት❤❤❤❤❤❤
God bless you
Tamu berta geta eyesus yibareki❤
እናት ጠበል ዉሰጅዉ አጋንንት ሐይል የለዉም🎉🎉🎉
ለዚህ እኮ ነው መምህር ተስፋዬ እነ አባ ግርማ ሁሌ የሚያስተምሩን ንቁበት ፁሙ ፀልዩ ስገዱ የሚሉን እኮ ለዚህ ነው ግን አንዳንድ ደብተራ የቤተክርስቲያን የወገብ ቅማል ሴጣን የለም ይላሉ እባካችሁ በፀሎት እንትጋ ይከ ከቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ በሁላችንም ቤተሰቦች አለ እሱን ለማሸነፍ ሁሌ በፆም በፀሎት መትጋት አለብን😢😢😢እግዚአብሔር ይገስፀው አዎ እማዬ ልክ ናቸው ከልጆች ውስጥ አባት የሚወደው ካለ እሱ ላይ ያርፋል በዚሁ ከቀጠለ የአንሙት ልጅንም ይይዛል 😢😢😢እና ፀበል አባትየውን እናት አንሙት ሚስትየዋንም ይዛችሁ ሂዱ ስሙ ግን ምንድነው አንሙት የገጠር ስም ከመንፈስ ጋር ተያይዞ ነው የሚወጣ 😢
Anchi jegna enat yanchi tsinat liyu naw. Longlive to you with blessings 🙌 🙏
Uuuuuuffffffff mamiye aliqiseshi aseleqeshign ayizoshi lesexan bota atisichi yedinali ❤❤❤❤❤❤❤wede cherchi wusedut berta wedimachin
ሚስየው ጀግና ናት እምትሉ እደ መጀመራዋ ጥላው አሌደቺም አብራው ተጋፈጥች ጀግና ሴት ብያታለው👍👍
ደምርኝ
ግን ወላሂ እናት ትእግስቷ ይህንንጉ ችላመኖሯ ያረብ ❤❤❤❤ሽአመት ኑሪ ❤
ደምርኝ
ምርጥ ሚሰት ሰዉን ከነሰህተቱ ካለበትም ከዛ ለማውጣት ገበና ሸፈኝ እጅግ በጣም ነው እምናከብርሺ እናት የምትችለው መከራ ለልጆች ሰትል ፈጣሪ የዚህን ቤት በምህረቱ ዳብሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእግዝአቤሄር ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ 🇪🇷
ደምርኝ❤
እናቱ በጣም ጀግና ሴት ናቼው እውነቱን ለመናገር እኔ ብሆን እንደሳቼው ጠንካራ አልሆንም ክብር ይገባቼዋል
ውይይት ወንድሜ እምነት ይኑርክ እሽ ፀበል ይፈውሳል ያመነ የተጠመቀ ይድናል እሽ ፍፁም ፀልይ ስገድ እሽ በርታ እምነት ካለ መልካም ነው
ፀበል ውሰጅው እህታችን ትዳትሽን ታደግው አላህ ያድንህ ወንድማችን❤🎉
ይህልጂና. የነ ስር አይን. በጣምንፕውየምወዳቸው ዱካሾ😘
ፀበል ፆም ፀሎት ሲግደት መምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አደምጥ መምህር የጋኝ
Mefetehuwo eson new
ትክክል የሱን ትምህት መከታተል አለበት ከዛ ወደ መፍትሄው ይመጣል የጠላት ዳቢሎስ ሴራ በሱ ትምህርት ይደርስበታል
በትክክል
እናትዮወ የዘመኑ ዋጅ ናት የነቃች ናት ፀበል እዴምትወስዶወ 100% እምነት አለኝ
ደሙሩኝ❤
ትክክል ይህ ሌላ ምንም አይደለም የሰይጣን ሴራ የባእድ አምልኮ ሴራ ነው የዚህ መፍትሄ አንድ አንድ ፀበል ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው
ይህቺ ምሰኪን ባሌቤቱ እንደዚህ የሚታወቀው የሰይጣን ሥራ መግባቷ በጣም ያሳዘናል ፈጣሪ አምላክ ከዚህ አሰከፊ ነገር በኪነጥበብ ያውጣት።
በጣም ይሳዝናል እባትየውነው ዎናውቁልፍ በዘርየሚመጣነው የዛር መንፈሰ ነው ወደጅብየሚቀየር መንፈሰ
እይዞህ ፀልይ ሰገድ ፁም ተፀበል የወለድከውም ልጅ ይተላለፍበታል ገና ለዘርዘር
እግዛብሄር ይፍታህ እምነት ብቻ ነው የሚያድንህ ፀበልህ ተጠመቅ ትድናለህ አይዞህ
የሚስትነት ጥግ ጀግኒት
ሱብሀን አላህ ምንጉድነው በአላህ❤❤❤❤❤
አላህ ከእነዚህ አይነት ነገር ይጠብቃ ተሙዬ አልተደነሀል እንዴ በጣም አሳስበውኝ ነበረ እና ባለፈው ሽጉጡን ማን ጋ ነው ያለፈው አባቴ እና ሰራተኛዋ ላይ ነው ያረፈው ሽጉጡን በጣም አሳስበኝ ነበር
አንሙት ፁም ፀልይ ስገድ ፀበል ትእግስት ይኑርህ አንሙት።።።።አርጋኖ ድገም የመመህር ተስፋዬ አበራ አዳምጥ ተሙ ከመምህር ተስፋዬ አገናኘው ይድናል የእውነት አንሙት አይዝህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Eyesus dem ke haxiyat hulu yadinal
ተስፋዬ እግዚአብሔር ነዉ እንዴ ወደ እግዚአብሔር ይቅረብ ፆም ፀሉት ግድ ነዉ በተረፈ ፀበል እንጂ ሰዉን አትከተሉ
ማንም በክርስቶስ ኢየሱስ ሲያምን አዲስ ፍጥረት ይሆናልና ወዳጄ ቶሎ ብለህ ራስህን የጌታ ቃል በእውነት ወደ ሚነገርበት ሄደህ ራስህን ለጌታ ስጥ በእውነት እነግርሃለሁ ነፃ ትወጣለህ፤ ከማንም ጋር አትጣላ፡፡
Amennnnnn amennnn
ጭቃ ጭንቅላት ከጭቃ ወደ ማጡ ነው የምሄደው
😢😢ይከ እኮ መንፈስ ነው እውነት ነው ከትውልድ ወደ ትውልድ ይሄዳል ቶሎ ብላችሁ ወደ ፀበል ውሰዱት ፀበል ሄዶ ካልዳነ በልጁ ላይም ይከሰታል 😢😢😢😢
ፀበል ፀበል ነወ መዳኑቱ
አባትየው ከሆነ ችግሩን ይፋቱለት ወደ ነበረበት ይመለስ አላህ ይርዳው
ሚስቱ ጀግና ናት አበሳ
እረ ወደ ፀበል ሂዱ ወደ እግዛብሄር ቅረቡት ሆሆ😢😢😢😢 ሰላም ናቹ ቆሞሞቼ ን ኣብረን ☕️☕️☕️እንጠጣ ❤ የመዳም ኩሸና እንደ ኔ የደከማቹ❤❤❤
የሰይጣን ስራ ነዉ:: የጸሎት ሰዎች ይጸልዮለት:: መፍትሄዉ በእግዚኣብሔር እጅ ነዉ::
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የኔ እናት ፀባል ይግቡ እባካችሁ 🤲🤲🤲🤲
ፈጣሪ ስንቱን ጉድ ችሏል? ኢቺ ምድር ስንት ነገር ችላለች? እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
😢😢😢
በጌታ በእየሱስ ስም
የሼጣን ስር ይፍረስ
ወዴ እግዚአብሔር
ቅርብ ከበአድ አምልኮ
ዉጡ በእየሱስ ስም
ልጁ በጣም ያሳዝናል ጸበል ዉሰዱት ይድናል ኣምላካችን ምን ይሳነዋል።
አባተ.እና.ልጅ.ገዳም.የሄዱ..የጥምቁ.❤❤.የድናሉ❤❤❤
የአላህ እናትዮዋም ብዙ ጉድ አሳልፈዋል😢😢😢😢አላህ ይድረስላችው
በጌታ በእየሱስም ይህ መንፈስ ይወጋ😢😢😢😢😮😮😮
እደፈራሁት ሆነ ልጁ ተሺሎት በስላም ከሚስቱ ጋር ሂወቱን እደሚመራ ተስፋ አለኝ
ኢሻአላህ 😢😢😢😢😢
Insha Allah ❤
አቤት በየቤቱ ያለ ጉድ ልብሰ ለብሰን ስንወጣ ሰው እንመስላለን
አላሕ ያሽረዉ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉አንደኛነኝ እቲ 👍👍👍👍አድርጉኝ
ፈጣሪ ምሕረቱን ይላክላችሑ😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜ
ያአላህ ያአላህ
ጎበዝ ናቼው እኝህ እናት ዬእውነት እግዚአብሔር ይርዳዎት //ገጠመኝ //አዳምጡ ከዩቱብ ላይ ግቡና አንሙት ስምህራሱ ተፅኖ አለው❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ክፉ መንፈስ ይገላግልህ ነጻ ያውጣህ ።
እግዚአብሔር ይርዳው የናትዬዋ ብርታት ይገርማል መምህር ግርማ እነ መምህር ተስፋዬ ለህዝብ እውነቱን እየተናገሩ ነው ጠላታችሁን እወቁ በጸሎት በርቱ እንደ ደና ውርስ ደሞ ወደ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ተያይዛችሁ ወደ ጸበል ቤታችሁ ጸሎት ቤት መስራት መስገድ ብርታቱን ይስጣችሁ
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤት ጉድ ፀበል ውሰዱት😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናልልልልልል
ተሜ በብዙ ነገር ጎበዝ ነህ በዚህ ስራ ተመሳሳይ የክፉ የመናፍት አሰራር ስለሚያጋጥምህ በደምብ እውቀት እንዲኖርህ የመምህር ተስፉየ አበራ ገጠመኞችና በጣም ይጠቅምሃል በሚያጋጥምህ ጉዳዮች እየፈለግክ መማር ትችላለህ ቀድመህ እየተዘጋጀህ በመሄድ ከሚደርስብህ አደጋ ትጠነቀቃለህ:: የመናፍስት ውግያ ከባድ ነው ጠለቅ ያለ መንፈሳዊነት ያስፈልጋል:: ተመሳሳይ ጉዳዮች ሲያጋጥሙህ ምክር ከመምህር ተስፉየ አበራ ጠይቅ:: የመምህር ግርማም ብዙ ይጠቅምሃል:: ፈጣሪ ይርዳህ
ግን እናትየው የከተማ ሰው ነው የምትመስለው ።።እጆ ሁሉ የገጠር አይመስልም
ፀበል ውሰዳት ፀበል ውሰዳት
ደሞ የመምህር ተስፋየ ግጠመኛ ኣዳምጡ ይጠቅምሻል ❤🎉
ያረቢ. በረህመትህ. ምንጉድነው
ጅብነት የሚለው ነገር ይደብራል ተሙ እንደዛ የሚል ርዕስ ባትሰጠው ጥሩ ነበር
እና ምን ይበል ያለበትን ነው
የዘሜ እህት ትክክለኛ ስም ነው ሰው በቁሙ የሚገድል ሞቭሮ ቦጦ ይህ ሲዋረድ የመጣ።መተት በአንዴ ማስቆም ያቃታቸው የጽንቆላ መተት ደብተራ የዘር ማን ዘር ነው እንዴት በእምነታቸው አላስቆሙም ይህ ሰይጣን ነው ሰይጣን ዝም ከተባለ ገና ትውልድን ይጨርሳል
ይህ ደሮ ሰይጣንን ስም እየሰጡ ውቃቢ፣መተት፣ደብተራ፣የገንዘብ፣የሰላቢ ፣የጅብመንፈስ ነው
ይህ ደግሞ በአንድ ዘር ማስቆም ይችሉ ነበር
ዝም በይ በዘርሽ ኑሮ ይሆናል እኔ ሰው ነግሮኛል አሉ እንደ ጅብ እራሱ ይጮሃሉ ዝምበይ
@@ነኝተማሪዋጀግና በቃ አንቺና ቤተሰቦችሸ ጅብ ትሆናላችሁ
Ewenet new arstu yedeberal
በኢየሱስ ስም ይመታ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. ያአላህ ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢. ያንቺስ በሽጉጥ የተመታችሁ ምን ደረሰ ያንቺ እንካን የስራዋን ያገኘችው 😢😢😢
ያአላህ ወይ እናት ufffffffffff 😢😢😢😢😢
ተሙ እንኳን በሰላም መጣህ በቀደም በጣም አስደንግጦኝ ነበር ኸረ እራስችሁን እየጠበቃቹ እሷን ስራዋነው ይበላት ላንተ ነበር የደነገጥኩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ
ፀበል ዉዱት መንፍስ ነው እግዚአብሔር ሁሉም የቃይራል ለእግዚአብሔር ሁሉም ይ ይቻላል ፀበል ሂድ ቅዱስ ሰጋ ወ ደሙ የዉስድ
ጠንካራ ምስት ነወት አባትየውንም ልጆኑም ፀበል ውሰዱት አይዟቹሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሆን
መፍትሄው ፀበል ጾም ስግደት ነው የቡዳ መንፈስ ነው
እስክ እንስማው ጀግናው መጣ
እስኩ እሄን ደግና 150k እናስገባው
ከምሰራው ስራ ምንም ብደርግለት ያሰዋል ተሙዬ ሁለሌም ጀግና ነህ ለኔ እድሜና ጤና ይሰጥህ የድግል ማርያም ልጅ ክበሪልኝ❤❤
አባት እና ልጅ ተያይዘው ወደ ፀበል ይሂዱ መፍትሄ ያገኛሉ በእግዚአብሔር ያመነ ይድናል
እግዚአብሔር ይርዳህ ጋዜጠኛው❤😢በናትህ መምህርተስፍየጋር አገናኛቸው😢😢😢 መፍትሄ አለውውው😢
ያረብ አላህ ይጠበቅን😢😢😢😢እረ ምንጉድንዉያረብ😢😢
ፀበል ይሂድ
የቡዳ መንፈስ ነው እግዚኦ በየቤቱ ስት ጉድ አለ
This Mother is amazing person 😢😢😢😢😢 she live for many years with this dangerous case 😢😢😢.
ኢናሊላህ ወኢናሊላህ ረጁን አኡዙቢላህ ምጉድነዉ
😭😭
የኔ እናት በጣም አሳዛኝ ነው 😢😢😢ይህ መንፈስ ነው ጀግና እናት እግዚአብሔር ይህ መንፈስ ያስውግደው ቅዱስ ሚካኤል በሰይፍ ይቆራጠው በጣም ያሳዝናል መፍቴው ፅበል ነው
መፍትሄዉ ፡ ንሰሀ ግባና ፀበል ሂድ መዳኛዉ ይህ ነው ።
ሚስትየዋ ዋውናትጀግና የምርጥላውአልሂደቺምጉበዝናት
እባካችሁን መብቴ አለ በክርስቶስ ኢየሱስ ይመን ነፃይወጣል በነፍስም በስጋውም ይድናል
የዉ ምሪጥ ጋዜጤኛ እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድሜየ ❤🎉🎉🎉🎉
ወድማችን አላህይጠብቅህ የኛጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጁ ወደ ፀበል ዉሰዱት😢
ፈጣሪይማርህወንድሜፀበል.ሂድ❤❤አይዞህ
Baga nagdhanii dhuftee Tamee
እግዚአብሔር ይፈውስህ አይዞህ የኔ ልጅ በእግዚአብሔር ታመን ተስፋ አትቁረጥ።
ያረቢ
ሲመስለኝ ለሀብት እያሉ እሚገቡበት መንፈስ እንዳይሆን
ይሆናል አይ ኢትዮጵያ 😢ፀሎት ጠፋኮ😭
እባካችሁ ይህንን ቤተሰብ፤ በተለይ አባትና ልጁን "ጸበል ምናምን" የምትሉትን ነገር ተውና የኢየሱስ ስም ወደሚጠራበት ወደ ቤተከርስቲያን ውሰዷቸው። ከአጋንንት እስራት ይህ ቤተሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚፈታው በዚህ መንገድ ብቻ ነው። ተጨንቀዋልና ጌታ ኢየሱስ ሆይ ድረስላቸው።
ወደ መምህረ ገርማ ዉሰዱት
ፈጣሪ ይማረክ
ፀበል መፀበል መጾም መስገድ መፀለይ
እግዝአብሄር ይጠብቃቹ እጅግ ጥሩ ሥራ ነው ተባረኩ
ፀበል ይጠመቅ ይድናል❤🎉
ፀበል ውሰዱት
የእኔ እናት እንደ ህፃን ልጅ ተንሰቅስቃ አለቀሰች። እምነትሽ ደስ ይላል፣ እባካችሁ ወደ ፀበል ውሰዷቸው፣ ፀበል ከአጋንት ያፀዳል።
አይ የእናት. ፍቅር. የእናት. መከራ. እግዚአብሔር ይማርልሽ. ደብረ ብርሃን ስውሯ. ማርያም. ጸበል. ውስዱት ይድናል
ምንድነው ሃና ሰውዬ ወደ እምነቱ አንድ ወር ገዳም ነው ወይ እንዲናን እነሱም ወደ ሃይማኖት ባህል ይዞ መቀመጥ መቀመጥ የልጅ ልጅ ውርስ ሆኖ አስቸግረዋል
Tsabalaa gesaa waqayyoo isaa haa maruu
ትከከከከከል.እማ.ፀበል.ውሰዱት❤❤❤❤❤
እግዚኦኦኦኦኦኦ!!!!!!!
የኣንሙት እናት ተባረኪ። በጣም መንፈሳዊ እናት ነሽ ። ቤቱን ኣድኚ። የማስተዋል ጸጋ የሞላልሽ፣ እድሜሽን ሙሉ ባልሽን ተሸክመሽ ቆንጅየ ልጆችን ያፈራሽ ትእግስተኛ ሴቶች ሁሉ ቁንጮ ጀግና እናት ነሽ። እግዚኣብሄር ይባርክሽ። ባንቺ ብርታትና ቅንነት ይህ ትዳር ኣይፈርስም። ቤተሰብሽን የዲያብሎስን ሰንሰለት ሰባብረሽ እንድትፈቺ ተልከሻል። እንዳንቺ በእምነታቸው በኤርትራ ከንደናንት ዓይነት መንፈስ በጀግና እናቶች ከእስራቱ ነጻ ወጥተው ትዳርና ኑሮ መስርተው ጤነኛ ልጆች ወልደው የሚኖሩ ኣንድ ቤተሰብን ኣውቃለሁ። መንፈሰ ጠንካራ የእግዚኣብሄር መላእክተኛ ነሽ በርቺ ቤተሰብሽንና ሌሎችን በቡዳ መንፈስ የታሰሩትን ኣድኝ ። ከእግዜር ከላይ የተላክሽ ነሽ። እጸልይልሻለሁ።
የኛ ጀግና ጋዜጤኛ አይዞህ በርታ ❤❤❤አተ እኮ ❤አንበሳነህ❤ወድሜ❤❤❤ይቺ ምድር ሰነት ነገር ችላለች??? ያረብ
አባቱ ምንም መንፈሳዊ ቦታ ሄደው አያውቅም? ለመዳን ሙከራ አድርገው አያውቁም አባቱ?
ተሙዬ ኧኳን ደህና መጣህ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ጉድ ነው ወይኔ ከባድ ነው ችለው መቀመጣቸው እናተደዮ
አዳኙ መፋተሄወ እገዚቤረብቻነወ ከእገዚቤረ አተራቁ የሰዬጣናዊይመፋሰ ነን እገዚቤረን ቅረብ ተጠመቅፀልይ መፃፋቅዱሰ ያዝ አጋንቱንበፆለተ ተዋጋ መዳኒቶ ክረሰቶሰነወ ።
የ መምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡ ንሰሀ ግብና ፁሙ ፀልዮ
ፀበል ተጠመቁ አባትም ልጅም ቢቻል ስጋወ ደሙን ተቀበሉ መንፈስ ነዉ የታወቀ ነዉ ከፈጣሪ መጣበቅ ትልቁ መፍትሄ ነዉ አይዟችሁ አይጣል አያድርስ ነዉ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዓይ እናት መፍትሄ ማድረግ ነው እንጂ ማልቀሱ ትርጉም ዓለው? ነገር ግን ወደው አያለቅሱት, ወደው አይስቁት::
ኣይዞህ ወንድም: በእግዚኣብር ፊት ሁሉ ቀላል ነዉ::
God be with you.