ማዲያት ላስቸገራችሁ ጉንፋን እና አስም ላሰቃያችሁ ጥሩ መላ ይህንን እዩ🙏🇩🇪🇪🇹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171  9 місяців тому +4

    ውድ የሃገሬ ልጆች የነጭ ባህር ዛፉ ስም በጀርመንኛ Eukalyptus ነው Dm Rewe Markt Rossmann ይገኛል❤ ላይክ እያደረጋችሁ 🙏🙏🙏👌

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 9 місяців тому

    Thanks so much our wonderful sister love you 💚💛❤️🙏🇬🇧🇲🇱💐

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 місяців тому

    እኮ ትክክል ብለሻል ውድ እናመስግናል 🙏እኛኮ ችግራችን የስውን እያየን ስለምንሞክር ነው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 9 місяців тому

    መቅድዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ የማድያት መዳኒት የውስጥ ሰላም ወሳኝ ነዉ ❤️❤️❤️

  • @ssafrragb5863
    @ssafrragb5863 9 місяців тому

    መቅድየ ከኔ ተሞክሮ ልገርሺ ፖፖያ ሳሙና የተቆራረጠ የሚመስል አለ እሱን ተጠቀሚ ሁሌም ማታ ማታ ቫልዚን ተቀቢ ጧት ታጠቢ ፖፖያ ሳሙና በጣም ሀሪፍ ነው ፈሳሺ ሳሙናወች ለሀበሻ ቆጣ ብዙም አይመቹም

  • @AssefuTadegeAstaw
    @AssefuTadegeAstaw 9 місяців тому

    " እናመሰግንአለን እህታችን" ምክርሽን እንዲሁም በተግባር ያሳየሽንን ሁሉ ።
    ከርዕስሽ ውጭ የሆነ ! አንድ ጥሩ ሰው ፣ምንም ጥፋት ያልሰራች ፣ያልበድለች ፣ያላጠፍች ፣ከመቻል፣ከማሳለፍ፣ተበድላ ከመቻል ውጭ ፤ ግን አሁን ላይ ያለጥፋት በችግር ላይ ያለች መፍትሄ ያጣች ድረሱልኝ ትላለች ።ምክርሽን ትጠብቃለች።

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 9 місяців тому

    Enamesgenaln mekedi❤

  • @kiyya5763
    @kiyya5763 9 місяців тому

    Xifirshin indeti asadeshi yamirali

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 9 місяців тому

    Eucalyptus (ኢኩላፕተስ) ትሪ😊

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 9 місяців тому

    እዲህ እያላቺሁ ህዝቤን አት ጨርሡ።። ማዳት አድ ሀኪም ወይም ጪቀትን ማሥወገድ

  • @Natye2354
    @Natye2354 9 місяців тому

    Anti machina yemilewn serom garnen kirem tetekemi yene beachir gize new yetefalij

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 9 місяців тому

    ERMIYAS ANDE BBELAM KE HULUM AYNET NEW ENJ 2 3 AYNET BELTO AYDELEM TENAGROWAL !

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 9 місяців тому

    ደጋግሜ ሰማሁት ፊትሽን የተቀባሸው ስም ማወቅ አልቻልኩም