ኑሮ በጀርመን ልብ በሉ ባልና ሚስቶች ይህንን ስሙ Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 День тому

    በትክክል መቅዲ የትም ቦታ ነው መስራትን የመሠለ የለም የመግስት ተረጅ ለማንም አልመኝም ክብራቸው እራሱ ስትሰራ ነው

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 дні тому

    smart ሴት ነሽ ከምር ❤❤❤

  • @behryaal
    @behryaal 3 дні тому

    ማሻ አላህ አይጭንቅላት መቅዲዬ ተማሪ በናትሽ ትቀሚናለሽ

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd 2 дні тому

    ሰላም መቅዲ የምታወሪው ሁሉ እውነት ነው እኔ የማውቀው ታሪክ ነው ያወራሽው እሷ ዋጋ በከፈለችበት ቤት ስምሽን ቤቴ ላይ አላስገባሰሽም የኔና የልጆቹ ነው አላት ቤተሰቦቹ ከሱ የባሱ ሆኑ

  • @werkeyeasfaw515
    @werkeyeasfaw515 2 дні тому

    ትክክለኛ ምክር ነው የሚጠቀምበት የጠቀምበታል

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 День тому

    አንቺ የምትሰሪውን ስራ ለመስራት መማር አያስፈልግም ፈርካውፈሪን ወይም እቃ ሻጭ ለመሆን ያለ ትምህርት መስራት ይቻላል ቋንቋ መግባባት ብቻ በቂ ነው ሌላው ማንበብ ትንሽ መጻፍ በቂ ነው እህቴ ዲግሪ የጫንሽ አስመሰልሽው የልጅ እናቶችም የሚሰሩበት ጊዜ ይመጣል ልጆች ሲያድጉ ስራ መሄድ የግድ ነው የጤና ችግር ያለበት ብቻ ነው ሁሌ የሚረዳው ስለዚህ ስታወሪ እየለየሽ አውሪ

  • @elshadai-eldana9215
    @elshadai-eldana9215 2 дні тому

  • @selamgobena3932
    @selamgobena3932 2 дні тому

    Share enadereg please ❤❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 19 годин тому

    ማን ስሩ አላችሁ ኢትዮጵያ ይበላችሁ

  • @mitudesalegn8117
    @mitudesalegn8117 3 дні тому

    መቅድዬ ዞሮ ዞሮ መግቢያ ሀገር. አንቺን ከተመቸሽ ግን ጥሩ

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 дні тому

    Wy mkegnnet 1800 view eyalew liku tnsh new benatachhu aykefelbet mnale like btadergulat