Seifu on EBS - ተወዳጁ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ | Epherem Tameru ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 601

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 2 роки тому +22

    ነጥብ ያለው ጥያቄ ነጥብ ያለው መልስ "፤ኤፍሬም ታምሩ እንኳን ተፈጠርክ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 роки тому +5

    እኔም በአፈ ታሪክ አውቀዋለሁ የሃብሉን ነገር ግን በጉረኝነት ነበር የመሰለኝ ከአወራራቸው አሁን ካንተ ስሰማ ተረድቼሃለሁ በጣም ትክክል ነህ ጎበዝ

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 3 роки тому +17

    እጅግ የምወደው ፣ የማከብረውና የማደንቀው ታላቅ የኪነ-ጥበብ ሠው" ኤፍሬም ታምሩ √√√

  • @Mulu-o8j
    @Mulu-o8j 3 місяці тому +1

    ኦ ኤፍሬም እንኳን ቀረብህልን
    በጣም እወድሀለሁ
    ጋምቤላ ከሮሐባንድ ጋር አስታውሳለሁ
    ኑርልን ዘፈኖችህ መቸም አያረጁም

  • @asrestamir1045
    @asrestamir1045 2 роки тому +4

    ኤፊዬ የኔ ዉድ ስወደዉ እኮ ምን አለበት በአካል ባገኘዉ እንደ ምወደዉ እና አድናቂዉ እንደሆንኩኝ ብነግረዉ በጣም በጣም ነዉ የምወደዉበ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኤፊ

  • @adakashay6058
    @adakashay6058 4 роки тому +24

    I am from Eritrea I love your song I have so memory of my youth years. My number one ethiopian singer

    • @anicientethiopianreview3862
      @anicientethiopianreview3862 3 роки тому

      Me too

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 2 роки тому

      እውነት እኔም ከዘፋኞች ሑሉ ኤፍሬም የሚያሕል ዘፋኝ የለም ኤፍሬም ማለት እድና ተናፋቂ ነው ያንተ ትዝታ ደጀን ነው ለስው ግን ብዙ ቦታዎች ትዝታን ትተሕብናል ምናው ባንተ ዘፈን አንድ ቦታ ባስታውስ ሑሌም ኤፍሬም ነበር ምርጫየ በየሔድኩበት እስከ አሑን ምርጫየ ኤፍሬም ነው የኔ የማውቃቸው ስዌቼ በኤፍሬም ዘፈን ያስታውሱኛል ዋ ኤፍሬም ገደልከን በትዝታ ከአዲስ እስከ ኤርትራ ከዛም ሌላ ሌላ አገሮች አለሑ እስከአሑን በኤፍሬም

    • @destademilew7973
      @destademilew7973 2 роки тому

      He is Ethiopian

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 3 роки тому +5

    ኤፍሬም ታምሩ ከእነዚያ ታላላቆች የአገራችን እጅግ ምርጥ ፤ የምር ባለተሰጥዖና በጣም ተወዳጅ ድምጻውያን አንዱ ለመሆን የበቃ ድንቅ
    ድምጻዊ ነው ።
    አሁንም ገና ብዙ ብዙ መሥራት ይችላል ።
    እግዚአብሔር ብርታቱንና ጤናውን ሰላሙንና ፍቅሩን አብዝቶ ይስጠው ...ሌላው ሁሉ ከዚያ ቀጥሎ የሚመጣ ነውና..

  • @aboebrahim3994
    @aboebrahim3994 3 роки тому +3

    ዋው ኤፍሬም ዛሬ አንጀቴን በላሀው በምድር ላይ በጣም የምወደው ዘፋኝ የልጅነት ፍቅሬን የገሞጠምኩብህ ከፍቅረኛዬ ታሪክ ጋር አብረህ የነበርክ ነገር ግን ልክ ሰይፉ እንደጠየቀህ የልጅቷን ሀብል የመለሰክበት መንገድ በጣም አበሳጭቶኝ ልጠላህ ባልችልም ዘፈንህን መሰሚት አቁሜ ነበር ዛሬ ግን ዘፈን መሰማት ባላቆም ዛሬውኑ ዩቱብ ገብቼ እኮሞክምህ ነበር ለአንተ የነበረኝ ፍቅር የምገልፅበት ቃል የለኝም በአንድ ወቅት ከሲኒማ ራሰ ወረድ ብሎ የሚገኝ አንድ ቡና ቤት ከጓደኞቼ ጋር ቁጭ ብለን የአንተን ሙዚቃ ሰንኮመክም እኔም አብሬ እዘፍን ነበር ምን መጣ ሳይባል ባሪሰታው ያንተን ካሴት ዘጋው ከዚያ ከወንበሬ ሳያሰብ በመርፌ እንደተወጋ በሬ ተሰፈንጥሬ ባሪሳው ላይ በማቧረቅ እናትህ ትነ..... ብዬ አባርቄ የዘጋበትን ምክንያት ጥየቃ ውሰጥ ገባሁ ኢትዮጵያ መሆኑን ረሰቼ እንኳን ዘፈን ጎሮሮ እንደሚዘጋ የገባኝ ከ5 አመት በኋላ አሜሪካ ከመጣሁ በኋላ ነው አንዴ ደግሞ ከፍተኛ 18 ይመሰለኛል ሾ ልታሳይ መተህ በተለምዶ ሀደሬ ሰፈር ይባል ይመሰለኛል እኛ እዚያ ሰንደርሰ ቲኬት ትኬት ተሸጦ አልቆ ኖሮ ከበር ሲመልሱን እንደህፃን ቁጭ ብዬ እዬዬ ብዬ አልቅሼ ሰለምን የሚሰማኝ አጥቼ የሚያዝንልኝ አጥቼ የተመለሰኩበትን በፍፁም አልረሳም ከዚያ የሀብሉን ወሬ ሰሰማ ዘጋሀኝና ፈርጂኒያ ዲሰ እንጀራ ቤት ሰንተላለፍ ለዚህ ባለጌ ነው እንዲህ ያለቀሰኩት ብዬ አታሰዋሸኝ ባለጌዎች ሂሉ እንዲህ መቀጣት አለባቸው ብዬ ነበር ዛሬ ግን የሀብሉን እውነት በራሰህ አፍ ሰለሰማሁኝ የልጅነት ፍቅሬን ላንተ የነበረኝን ፍቅር መልሰህ አምጥተህልኛል በነገራችን ላይ ፔንጤ ሆኜ እንዳይመሰልህ እንደሰይፉ አድርባይ የሆኑ ሰዎች ኢትዮጵያ ላይ ሰለበዙ ሰይፉና ሰራዊትን የመሰሉ ሰዎች ከህዝብ ጎን መሆን ሲገባቸው ህዝብን በሾና በተብረቀረቀ ማሰታወቅያ አደንዝዘው ወያኔን እንዳያይ አይኑን ጋርደው 27 አመት አሰቀጥቅጠው አሁን ደሞ እንደጨዋ ጎሮሯቸውን ቀይረው ዶር አብይን ደጋፊ መሰለው ተገኝተዋል ህዝብ ይቅርታ ሳይጠይቁ ደደብ አርገውናል መሰዋእት የከፈልንበትን ለውጥ በቀላሉ ለመቀላቀል ሲሞክሩ ዛሬ ግን አንተን አቅርቦ ሰላንተ እንዳውቀና የልጅነት ትዝታዬን ፒያሳንና መርካቶን ከ35 አመት በኋላ በአንተ ውሰጥ ሆኖ ሰላሰቃኘኝ አመሰግነዋለሁ እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ዝቅ ብሎ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅና እንደአንት እታረቀው ይሆናል። ሌላው ለታዋቂ ሰዎች እምመክረወ አሉባልታን ኢግኖር ማድረግ ብዙ ዋጋ ያሰከፍላልና ከኤፍሬም ተማሩ ላይክና ሼር ፌሰቡክና ዩቱም ከኛ የተማሩ ይመሰለኛል ኤፍሬምን በሰማነው ወሬ ዲሰላይክ ሰናረገው ኦልሞሰት 40 አመት ሞላው የዛሬ 25 አመት ገደማ ቨርጂኒያ ውሰም አንድ እናት ቤት ውሰጥ ጣት የሚያሰቆረጥም ፍትፍት እየሰሩ ይሸጡ ነበር አንድ ፋራ ወዳጄ የሳቸው የብዙ ግዜ ደንበኛ ነበር እኔንም እዚያ ሄጄ እንድበላ ራኮማንድ ያረገኝ እሱ ነበር እኔም ወንደላጤ ነበርኩኝና ፍትፍታቸው ደግሞ የናቴን ፍትፍት ሰለሚያሰታውሰኝ የቤቱ ደንበኛ ሆኜ ቁጭ አልኩኝ ቤቱን ካሰተዋወቀኝ የሰራ ባልደረባዬ በላይ ቤተኛ ሆኜ ቁጭ ሰል አንዳንድ ወሬዎችን መሰማት ጀመርኩኝ የሰራ ጓደኛዬ ለካ የማዘርን ፍትፍት ብቻ ሳይሆን ከማዘር ከ3 ልጆች በአንዷ ፍቅር ተነድፎ ልጅቷን አላሰወጣ አላሰገባ ብሏቷል ይህ ጉዳይ በጣም ያሳሰባቸው እናት ለፖሊሰ መንገሩ የልጁን ህይወት ማበላሸት መሰሎ ሰለታያነው በጣም አርቀው አሰበው እንድናሰቆመው አብረን ከሱ ጋር ለምንመጣ ሰዎች ይነግሩናል እኛም በየፊናችን መምከር ጀመርን ከዚያ ይህ ነገር አበሳጨው መሰለኝ የኛ መሰማት አበሳጨውና በእማማ ላይ የወሬ ዘመቻ ይጀምራል እንዴ አልሰማችሁም እንዴ ከፍትፍታቸው ውሰጥ በረሮ ተገኝቶ ጤና ጥበቃ ማሰጠንቀቅያ ሰቷቸው ቤቲ ሊዘጋ ነው በረሮም ብዙ ግዜ በቃሪያና በሚጨምሯቸው ቅመማ ቅመም ሰለሚሸፈን ሰንት በረሮ እንደበላን እግዜር ይወቀው ብሎ በማሰወራት ባለፉት ሁሐትና ሶስት አመት ጭምር ሰዎች በቱከት እንዲያወጡና ቢዝነሳቸውም በ50!100 እንዲቀንሰ ለማድረግ ችሏል ይህ ከላይ የተናገርኩት ዛሬም ጭምር አንድን ሰው ከጠላን የፈለገ ምርጥ ፕሮዳክት ለህዝብ ቢያቀርብም በግል ቂም በመነሳሳት ሰም እያጠፋን ብዙ ለህብረተሰቡ የሚጨቅሙ ቢዝነሶች አዘግተናል እያዘጋንም እንገኛል ሰሟንም መልኳንም የማናውቃት እህታችን ምኑንም በማታውቀው ሁኔታ የእከሊትን እንጀራ አትጎዙ እየተባለ ከቢዝነሰ እንድትወጣ እየተደረገ ነው ሼርና ላይክ እኛ ብንጀምረውም የምንጠቀምበት ቂም መወጫ እንጂ ህብረቸሰቡን በሚጨቅም ሁኔታ ሰላልሆነ ትምህርት ቢሰጥበት ጥሩ ነው ብዙ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በፌክ ዲሰላይክ ሰማቸው እየጠፋ በየቤቱ ተከተዋል የዚህ የመጀመሪያ ተጨቃሚ የሆነው ወያኔ ነው ይታገሉኛል የሚላነውን ሰዎች መገመሪያ በሰም ማጥፋት ከጨዋታ ውጭ ያረጋቸዋል ለዚህም የዘረፈው ገንዘብ ሰለተመቸው ሆዳሙን እንደሰይፉና ሰራዊት አይነቶችን ውጭ ያለውን እሰታር ባክሰ እነሰይፉንና ሰራዊት ሺራተን እየጋበዘ ጀግና ኢትዮጵያዊ ያንን ሲያሰጠቃ ኖሯል ታድያ ህዝቡ ሊነቃ ይገባል ፕሮዳክቱ ከግለሰቡ ከተሻለ ፀባዩን ወይንም ፀባያን ለትዳር አጋሮቻቸው በመተው ፕሮዳክታቸውን ግልፅ በሆነ ላይክ ወይንም ዲሰላይክ መሰጠት መቻል አለብን ሰልጥነናል ካልን።

  • @sabrinamicael6972
    @sabrinamicael6972 5 років тому +28

    ሴይፍዬ የጠፋትን አንጋፋ አርቲስቶቻችንን ፈልገህ ለህዝብ አይን እና ጆሮ ስለምታገናኝ ምስጋና ይገባሃል ኤፌሬም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

    • @Think-Act
      @Think-Act 5 років тому

      Honey

    • @24youtubechannel86
      @24youtubechannel86 4 роки тому

      ናይስ

    • @mqw544
      @mqw544 2 роки тому +1

      ድህነት ነውር አይደለም ያልተሰራን ማውራት ልምድ ግን ነው እንኳን መለስክላት

  • @zhajagzvahja2135
    @zhajagzvahja2135 6 років тому +18

    ኤፍሬም ዘፈኖችህ የማይስለቹ ፦ ሁልጊዜ አዲስ ሁልጊዜ ጣፋጭ ናቸው፡ ዘፈኖችህ በትዝታ እድሜ ልክ አብሮ የሚኖሩ ድሮም አሁንም የማይጠገቡ ፍቅር ናቸው።*ኩራትህ መለያህ ስለሆነ ያምርብሀል* ኑርልን - ኑርልን

  • @sadamsalih2598
    @sadamsalih2598 8 років тому +35

    i'm from eritrea i appriceat afi forever king of king music

    • @newaynasr568
      @newaynasr568 8 років тому

      Sadam Salih ሴፉ ጤና ይስጥልኝ ነዋይን አቅርብልን

    • @samsonsamson1684
      @samsonsamson1684 3 роки тому

      you mean? appreciate sadam bro

  • @samsonisrael8420
    @samsonisrael8420 8 років тому +29

    I am from eritrea, yetekeberachu wondumoche Sile ye Eritrean ena ye Ethiopian hizb beselam ena befikr lemekerareb gize bemiteginignulu bet ken and wey hulet ye eritrea zefenoch sitakrubu des yilegnal.
    OMG welcome Efrem Tamuru my king . how you EFREM TAMURU? In 36 years my Age first time I see you in this program before never been I don't see you. When I listen your song I remember my childhood time and i remember some Lady's in school life Olso

    • @makiha3885
      @makiha3885 7 років тому +4

      Samson Israel ስወድህ እኮ ኤፊ ምርጥ ሰው ሙዚቃዎችህ በጣም ነው ምወዳቸው ለኔ 1ኛ የማይሰለቹ

    • @meharibest4386
      @meharibest4386 7 років тому +2

      Samson Israel ክክክ ንስኻ ፍሉጥ ትግረዋይ ኢኻ 100%

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat 9 років тому +7

    ውይይይ ኤፍሬም ታምሩ የኔ 1ኛ የምንም ጌዜ ምርጫዬ (ባዝንም ብደሰትም) ሁልጊዜ የምሰማህ ስላየሁህ በጣም በጣም ደስ ነው ያለኝ ለኔ ሁሉም ዘፈኖችህ ሁሌም አዲስ ናቸው አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም አመሰግንሀለሁ በሁሉም ስራዋችህ በተረፈ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
    በዚህ ኣጋጣሚ ሰይፋንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 7 років тому +23

    ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ሰይፍሻ ለ ኤፍሬም የሰጠህው ክብር ፍፁም ልዩ ነው.ደስ ይላል

  • @ዝረየለይፍቕሪጆርጆዩመምህ

    የዘፈኖች ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ እግዚኣብሄር እድሜህ ያርዝመው ኢንተርቪው አራሱ የቆየ ነው መሰለኝ ባልሳሳት...

  • @kasayeagmas6388
    @kasayeagmas6388 6 років тому +10

    እንኳንስ ዘፈንህ ወግህ ራሱ ልቀቁኝ ልቀቁኝ አይልም አንደበትህ ሲጣፍጥ አድናቂህ ነኝ ኤፌሬም ታምሩ!!

  • @psalms91b
    @psalms91b 9 років тому +18

    His voice alone sounds like music to me, so genuine artist. #respect.

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr Місяць тому

    Ephrem- one of the best singers ever. Handsome, gentle and decent .Love your songs, thank you beyond numbers can express !

  • @justforlaughgagsethiopiah3633
    @justforlaughgagsethiopiah3633 2 роки тому +2

    በተጋሩ በጣም እሚወደደዉ የተከበረ ሰዉ ከፓለቲካ ነፃ ሰዉ ኤፍሬም ታምሩ ምርጥ ድምፃዊ ደጋግመህ ብሰማዉ እማይሰለች ረጅም እድሜ❤❤❤❤❤

  • @NnN-vb9dt
    @NnN-vb9dt 8 місяців тому +1

    ኤፍሬም በኔ ትውልድ የሙዚቃ ህይወት በልባችን የነገሠ ንጉሥ ነው ክፍያ አርጎ የተነሣው የ78 ቱ አልበም ሲወጣ እኔመለብሦ ኤርትራ ነበርኩ ሀገሬን ስጠብቅ ረጂም እድሜንከጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 2 роки тому +1

    ኤፍሬምዬ በጣም ነው የምወድህ ተወዳደሪ የሌለህ ምርጥ ኑርልን አትጥፋ ለጆሮችን ምግብ ይዘህ ሙዚቃን የሚያውቁ ሁሉ ይናፍቁሀል ኤፊ

  • @badre2096
    @badre2096 2 роки тому +6

    ኤፍሬም የምወደው ድምጻዊ❤️❤️❤️
    ከወዳጅ አድናቂው ኤርትራዊ🇪🇷❤️❤️

  • @mhwhw8692
    @mhwhw8692 4 роки тому +6

    ኤፍሬም የ አዕምሮ ብልጥና የታወቀ ፍቱን መድሃኒት ነው። እግዚሄር እድሚ ይስጥህ ። እንካን ቛንቛቸው ሰምቶ ሚገባው ሚያጎራጉር ይቅር ማያውቀው ቛንቛቸው ባጣም ንውክ አለን። ከ ኤርትራው መሠረት ።

  • @Endabuz
    @Endabuz 7 років тому +55

    እራሴን የማከብር ፤ ሰውን የማከብር ሰው ነኝ ፤ እውነትም ኩሩ፡፡ ዝም ብለህ ኩራ!!

  • @eliasgetachew2146
    @eliasgetachew2146 9 років тому +2

    ዋዉ በጣም ሚያምር ኢንተርቪዉና አቀራረብ፡፡በዚህ ኢንተርቪዉ ዉስጥ ዝነኛዉን ኤፍሬም ብስለትና ትልቅነት አይቸበታለሁ፡፡በአንድ ቃል ይህ ኢንተርቪዉ የዘፋኙን ከፍታ አሳይቶኛል፡፡ Efrem tamiru is simply the best

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому +20

    ኤፍ ባተ ዘፍኖች ብዙ ትውስታ አሉብኝ😢😢😢

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry 10 місяців тому +1

    Ephram my king 👑 love 😍 You,Seifu God blessed all ❤❤🇨🇬

  • @ahmedinshekur5776
    @ahmedinshekur5776 3 роки тому +11

    ዘመን የማይሸረው ዘፈን ነው ያለው በጣም ነው ምወደው

  • @ayniabdela2197
    @ayniabdela2197 2 роки тому +1

    የኤፍሬም ዘፈኖች በጣም ትዝታው ወደ ኋላ እየመለሰኝ ነው ካሴቱን በቦርሳችን ይዘን እንዞር ነበር ያውም የኤለመንተሪ ተማሪ ሆነን ነው እኮ የ5ኛ 6ኛ ክፍል ተማሪ ሆን ነበር ይኸው ዛሬ እኔ አርጅቼ የልጅ ልጅ አይቻለው አሁንም ዘፈኑን በሰማው ቁጥር ሳላዳምጠው አላልፍም የማያረጅ ዘፈን

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 5 років тому +6

    እግዚአብሄር ያፅናህ ወንድሜ ኤፍሬም አይዞህ ስለ ባለቤትህ የገለፅከው አገላለፅ ትልቅነትህን ያሳያል እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ ቅርሳችን ነህ እግዚአብሄር ከአንተጋር ይሁን::

  • @kng4900
    @kng4900 4 роки тому +18

    ያለህ የህዝብ መውደድ ግሩም ነው ቀጥልበት በዓለማችን እንደተወደዱ እንደተከበሩ የሚያልፉ ሰዎች ጥቂቶች ናቸው ለሀገራችን ሙዚቃ እድገት ላደረከው ድጋፍ ከልባችን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን። አንቺ ካልመሰለሽ የሚገርመኝ ስራ ነበር።

    • @jamalahmed6124
      @jamalahmed6124 3 роки тому

      ለሙዝቃ ያላህ ተብሉ አስተያየት መስጠት አይከብድም?

  • @foznewloove2013
    @foznewloove2013 5 років тому +17

    looooove Epherem, i am actually really surprised never thought he sounds like this, he seems like really standup guy and well-spoken and handsome as always, i love all his work

    • @Tonatore
      @Tonatore 3 роки тому

      thank you so much for loving him he’s really legend and masterpiece

  • @እያሴ.እሸቱአቤ
    @እያሴ.እሸቱአቤ 8 років тому +8

    ኤፋሬምየየ.ስወድህ.ንርልን.
    የአንተን.ሙዚቃ.ስሰማ.ትዝታወች.ይቀሠቀሳሉ።ኤፍየ.ዉስጤነህ.ይመችህ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.

  • @aromaparadise9425
    @aromaparadise9425 2 роки тому +1

    ኢፍሬም ታምሩ በህይቴ ከምወዳቸው ሰወች ውስጥ አንዱ አንተነህ ምክንያቱም ሁሉም የዘፈንሀቸው ዘፈኖች እኔን እዳውቅ አደርጎኛል እኔነቴን ይገልፁልኛል መቸም ያንተን ቅኔዎች አድምጨ አልጠግበውም ።

  • @lailaliala4185
    @lailaliala4185 4 роки тому +12

    ኤፍሬም ታምሩ ተጣም እንወድህ አለን

  • @vesan4088
    @vesan4088 7 місяців тому

    ኤፍሬም ታምሩ ትለያለህ ዘመን የማይሽረው ስራ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አከብርሀሎ❤

  • @Sulealiseid
    @Sulealiseid 3 роки тому +4

    you can tell that he is wise.....I always enjoy his music

  • @deginetyishal7776
    @deginetyishal7776 3 роки тому +1

    ...ዉይ ሠፍሻ መቸም ዕምጠላዉ የጥበብም ህነ ሠዉ ባይኖርም ክቡር አርትስት ኤፍሬም ታምሩን ሥለጋበዝከን ዕጅግ ዕጅግ ዓመሠግንኃለሑ ..

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 років тому +2

    እዉነት ለመናገር በኢቶጲያ ዉሥጥ ሀሪፍየሚባሉ አርቲሥቶች አሉ ግን እንደ ኤፍሬም የሚመሥጠኝ የሚገዛኝ የለም
    ሤፍየ ምርጤኮነህ ሆደ ሥወድህ ምችት ይበልህ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    እንኳን አየሁህ ኤፍሬም ታምሩ አንተ ስትዘፍንእጅ ቃለመጠይቅ ስታደርግ አይቸህ አላውቅም ነበር በሰምኒያውቹ በጣም ነበር የማዳምጥ የካሴቶቹ ላይ ያለው ፍትህ ሳይቀር ትዝይለኛል

  • @highland2486
    @highland2486 7 років тому +34

    ኤፍ ዘመን የማይሽርህ አንደኛ ድምፃዊ ነህ።ሰይፉ ለኤፍ ያለህ respect በጣም ደስ ይላል።Ef i Wish Long live

  • @saraethiopia3981
    @saraethiopia3981 7 років тому +2

    ኤፈ በጣም ነው የምወደንከ ሙዚቃዎችን ውስጥ ናቸዉ እድሜ የሰጠከ

  • @hhahxhhhss5866
    @hhahxhhhss5866 4 роки тому +3

    ኤፍሬም ታምሩ እዉነትም ኩሩ ነህ የኔ ፍቅር መቸም አትረሳ ዉዴዋ ❤❤❤❤❤ እኔማ ሌላም አልሰማ አተኑ ብቻ ነዉ 💋💋💋💋💋

  • @zebibamohammedmohammed8661
    @zebibamohammedmohammed8661 2 роки тому +2

    የኔ አንደኛ ኤፍሬም ታምሩ ከዘፋኘ ኩሩ

  • @kalMHe
    @kalMHe 5 років тому +7

    Efrem Tamru is unique to none! RESPECTED LIVING LEGEND!

  • @سميرةحسين-ش1ج
    @سميرةحسين-ش1ج 6 років тому +6

    ኩሩ ብትባል ያስብበን በጣም የተዋጣልህ ዛፋኝ ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @danielteweldeteklu7783
    @danielteweldeteklu7783 9 років тому +2

    He is a nice respectfull guy. I met him for the first time, in Toronto, a couple of month ago. He gave a big hug to myself and to my friend, and i could read his love and respect on his face. It was one of the big moments of my life.

    • @Tonatore
      @Tonatore 3 роки тому

      You are very lucky to meet him I wish I will see him one day on stage while he’s singing

  • @DebasSimegn
    @DebasSimegn 7 місяців тому +1

    በኢትዮጵያ ታሪክ ተክክለኛ ለሙዚቃ የተፈጠረ ሰዉ

  • @selamfiqir6393
    @selamfiqir6393 3 роки тому +1

    ኤፊሪዬ በዝች ዓለም ረጅም እድሜነ ጤና ተመኛዉልህ

  • @noormohd2761
    @noormohd2761 3 роки тому

    እንቁው አንጋፋው ተወዳጁ አርቲስት ኤፉፍሬም ታምሩ ከልብ የወድክና የማከብርህ ሰው ብሎ ዝም !, እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛው

  • @tigisttekle78
    @tigisttekle78 3 роки тому +5

    ያንተን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም😍😍😍😍🎶🎶🎶🎶🎶😲

  • @osmanabduu2900
    @osmanabduu2900 2 роки тому +1

    ዘፈን ባንተ ይብቃ አቦ የማይሰለች ዘመን የማይሽረው ብቻ እድሜህ ይርዘም

  • @asmkese7535
    @asmkese7535 5 років тому +5

    The one and only Amharay that my heart never saw it differently but as a Brother!!!!!! Love from Eri........

    • @asmkese7535
      @asmkese7535 5 років тому

      Never saw him differently

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 роки тому

      ደደብ፣ደነዝ፣አማራ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 4 роки тому

      @@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ሰውያየውንሁላየኔነውማለት፣አይደብራቸውምዴ፣ጉድኮነው፣ምንየትህነግዘርናቸው፣አይፍርድባቸውም

  • @kaym4389
    @kaym4389 5 років тому +5

    የመላእክት ድምፅ ያለው ፀባይና ለዛ የታደለ ታምረኛ ዘፋኝ። ፍቅር የሆንክ ሰው።

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 4 роки тому +1

    በጣም ነው እሚገርምዉ ዋዉዉዉዉ የኔ ቆንጆ ታዉቅለህ ጎጃምን እመወደዉ በእንተ ነው በጣም ዉድድድድድ እድሜ ጤና ያብዛልህ

  • @tizitatizita4651
    @tizitatizita4651 7 років тому +20

    የዉነት የፍየ ስወድክ እኮ ያተን ሙዚቃ ከጀመረኩ አቋርጨ ባልነሳ ነብሴ በቃ በትዝታ ጭልጥ ነው እምለዉ የፍሬምየ ስወድህ በቃ ያጎት ያህል ልዩ ፍቅር አለኝ የልቤ ምርጥ ሰዉ ነክ ከነቤተሰብህ ሰላምን ፍቅርን ስኬትን እመኝልህ አለሁ wddddddddddddd

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 роки тому +2

    እፍሬ ታምሮ መልካም ሠው"ውይ ድምጻዊ:ወንድማችን"እድሜናጤናይስጥህ♥♥♥

  • @ትግራዉነቴኩራቴ
    @ትግራዉነቴኩራቴ 6 років тому +2

    ኤፉየ በጣም ነዉ እምወድህ ያተ ዘፈዝ ሲሰማ ሆዴ ነዉ እምብሰዉ

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 3 роки тому +2

    ስወድህ ኤፍሬም ታምሩ አድናቂህ ነኝ

  • @getachewgidey1644
    @getachewgidey1644 9 років тому +2

    he looks a man with best personality.

  • @gebeyehueshetie4631
    @gebeyehueshetie4631 3 роки тому +2

    ኤፍሬም በጣም ነው የምወደው።

  • @Whuaaa
    @Whuaaa 4 роки тому +4

    Wow...ewnetim yezefagn kuru Ephrem Tamiru...such a living legend !!!!!!💂

  • @sportgonder9097
    @sportgonder9097 9 років тому +5

    Ephrem we love you so much .i like all your music .seifu inameseginalen .

  • @ፅጌሬዳፍቅርልኑርለያብብየ

    ኤፍየ የማከብርክ የምወድህ ውድ ያገሬ ልጅ ውብ ነክ ልዩ በጣም ለየት ያለ ክብርና ምስጋና አለኝ በጣምነው ምወድህ ዘፋኖችህን ስሰማ ስምጥብየ የመዳምን ስራ ረስቼ በድምፅህ ስምጥብየ ነው ምሰማው ብቻ እድሜና ጤናን ተመኘውልክ ውድድድ ያገሬ ልጅ ማር ማር ካደበትህ ማር ከቁመናክ ከመልክክ ምን ይኅልካል ነፍስ ነገር ነክ

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 роки тому +3

    ለኔ አንደኛዬ ነክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 👌

  • @eliasgetachew2146
    @eliasgetachew2146 9 років тому +14

    The best interview I ever heard. I can see his greatness and life philosophy.long live efi

    • @ሀኗመገሸ
      @ሀኗመገሸ 3 роки тому +1

      ኤፍየ የፍቅሬ መግለጫ ሽ አመተ ኑርልኝ

  • @meseretmabertu3160
    @meseretmabertu3160 7 років тому +17

    የልቤ ሰው ውስጤ ነህ ኢፍዬ ውድድድድ

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 3 роки тому +2

    እንዴት እንደምወድህ የኔ ኩሩ ጅንን ምርጥ ዘፋኝ ከልብህ ኮ ዘፋኝ ነህ።

  • @amsaleamsale1033
    @amsaleamsale1033 5 років тому +6

    ዋው ኤፍረም በጣም ትልቅ ሰው እውነትም የዘፋኝ ኩሩ

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 роки тому +1

    Efrem Tamru is icon an Ethiopian musician. I respect him. He is loved by many Ethiopian people. Long live Efrem Tamru.

  • @binyamgebrehiwot1195
    @binyamgebrehiwot1195 2 роки тому +1

    for me the best singer in Ethiopia is Ephream Tamiru his Music Are Loved In Ethiopia and Eritrea That Is What Makes him the best singer his voice are unbelievable i grew up listening to his music my father work place in markato

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 9 років тому +6

    ኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃህ በሙሉ ሀሪፍ ነው እድሜና ጤና ጎበዝ

  • @zarayt573
    @zarayt573 2 роки тому +1

    Miwedew zefagn his my favourite from 🇪🇷🇪🇷

  • @kalidali2547
    @kalidali2547 3 роки тому +1

    I am from Eritrea I love Efrem

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 2 роки тому +1

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የምወድህ ኤፊሻ.....ኮንሰርትህን ለማየት ሞከርኩ ጣርኩኝ አንዴ አየሁኝ ግን አልወጣልኝም....
    የት አገኝህ ይሆን? አግኝቸ በአካል አድናቆቴን ብገልፅልህ እንዴት ደስ ባለኝ....ረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልሃለሁ።

  • @yerdanos1180
    @yerdanos1180 5 років тому +2

    Ephrem Tamru mrt sew I always listen 👂 your beautiful music 🎧 👍👍

  • @abrehamgetenet2908
    @abrehamgetenet2908 3 роки тому +3

    I admire all of your music.

  • @temesgentagel8978
    @temesgentagel8978 9 років тому +3

    Grace, charisma and great singer! Thank you Seifu!

  • @imanmesfin857
    @imanmesfin857 4 роки тому +2

    አረንዛዉ ጎጃሜ ኤፍሬም ታምሩ ሰላምህ ይብዛ

  • @milenandehaimanot9458
    @milenandehaimanot9458 7 років тому +7

    I love the story about the golden neckless.

  • @fraoltasew2914
    @fraoltasew2914 4 роки тому +1

    ዘመን የምይሽርህ ምርጥ ድምፃዊ ነህ የሙዚቃው ንጉስ

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 4 роки тому +7

    ከ3000 ብር የአሁኑ
    የድሮ 3 ብር ይበልጣል ።
    በአስመራ ከተማ በብዙ ቦታ የኤፍሬም ሙዚቃ እስማ ነበር ።
    ፍቅርን በትዝታ በስደት ሆኖ በጥሩ ሁኔታ ገልጾታል ። ከትላልቅ አንጋፋው ድምፃዊ ይመደባል ።

    • @ታመነ
      @ታመነ 3 роки тому +1

      አዎ በተለይ ኤርትራዊያን ኤፊን በጣም ይወዱታል

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 5 років тому +3

    ኤፍዬ ያንተ ሙዚቃ በጣም ቡዙ ትዝታ አለኝ ታምሜ አለሁ 😢😢😘😍 ያገሬ ልጅ ሙሉ ጎጃምዬ እና ፍቅሬ ያለሸበት ሀገረ የሚለው እረ ብዙ ነው 1 እሰክ ኮሌጅ ስማር ያንተ ሙዚቃ ነው በሰኔ የምንለያየው 😢😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @abyesolomon5662
    @abyesolomon5662 9 років тому +7

    much respect for EPHERM TAMRU for standing up for the poor girl by returning the Gold Necklace to protect the feeling of his poor Girl friend am proud of you and this interview changed my image for you, You are a great person with great personality

  • @etagegnnegash1144
    @etagegnnegash1144 9 років тому +3

    Ephrem you are a great singer. I would like to appreciate how you express your appreciation for your former wife. Egziabhear Edme yesti. ewnetem Kuru sew lelawn yakebral. Proud of you!!!!

    • @melakugetnet7881
      @melakugetnet7881 9 років тому

      ኤፍ በጣም ጥሩ ዘፋኝ ነህ በአንተ ሙዚቃ ብዙ ዘና ብየበት አለሁ

  • @issu23
    @issu23 Рік тому

    I doubt if any singer could compete with Efrem in my generations!! 70s,80s & 90s etc...

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 9 років тому +1

    I think this all interviews should be kept as audio visual resources.....sintu serto endalsera alefe!!!! BRAVA sf

  • @terminosa.6061
    @terminosa.6061 4 роки тому +3

    Stage set up, light system and production......state of the the art.

  • @shimayashi3584
    @shimayashi3584 9 років тому +1

    ኤፍሬምዬ በጣም በጣም እወድካለው አደንቅካለው እድሜና ጤናይስጥክ

  • @mulukenzerehun4506
    @mulukenzerehun4506 3 роки тому +1

    He is got real voice he is best.

  • @habte3
    @habte3 9 років тому +11

    ኤፊ, ይኸን ኢንተርቪው መስጠትህ ብዙ ብዥታወችን እንዲፀዱ አድርጓል።እውነቴን ነው የምልህ ላንተ ኢሜጅም የበለጥ ጥሩ ነገር ሰርቶልሃል።በጣም ጥሩ የሚመች ድምፅ ብቻ ሳይሆን ፣የሚመችም ፀባይ እንዳለህ ነው የተረዳሁት።

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 9 років тому +7

    ኤፍሬም በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ትደነቃለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ዞርበለዎያኔ
    @ዞርበለዎያኔ 9 років тому +2

    ephrem! !! one of the best singer in Ethiopian histroy love ya body

  • @aregamerga160
    @aregamerga160 2 роки тому +2

    Respect #admiration

  • @Tonatore
    @Tonatore 3 роки тому +2

    የኤፍሬም ሙዚቃዎች ለኔ ምንድናቸው ብዬ ራሴን ስጠይቅ ከአዕምሮዬ ጓዳ የማገኘው መልስ
    • በተለያዩ ተቃራኒ ስሜቶች ውስጥ ሆነህ መስማት የምትችለው ድምፅ ነው፡፡ በሀዘንህ፣ በደስታህ፣ በትካዜህ፣ በሳቅህ፣ በፍቅርህ፣ በጥላቻህ፣ በማጣትህ፣ በማግኘትህ፣ በከፍታህ፣ በውድቀትህ ጊዜ ሁሉ ብትሰማው ትክክለኛ ምርጫህ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡
    • የኤፊን ዘፈን በመስማትህ ብቻ ራስህን ፍቅር ሳይዝህ፣ ስለፍቅርና ገና ስላልተዋወቅካት ፍቅረኛህ ስታስብ እጅ ከፍንጅ ትይዘዋለህ ፡፡
    • የሱን ድምፅ፣ የሱን ሙዚቃ መስማት ስትለምድ ሱስ ይሆንብህና ከሰው አልፈህ ከራሱ ፍቅር ከሚባለው ሃሳብ፣ ክስተት ጋር በፍቅር ተይዘህ ስትጦዝ ታገኘዋለህ፡፡
    • ከሃገርህ ሳትወጣ ሃገርህ እንዲናፍቅህ ያደርግሃል፡
    • ከራስህ አልፈህ በሰው ትዝታ እንድትኖር ያደርግሃል፣ ዘፈኖቹ በቅጽበት ወደዚያኛው ጊዜ በእዝነ ህሊና ያሻግሩህና መመለሻ ጠፍቶህ ስትዳክር ብሎም ዛሬ ላይ እንዴት ደረስኩ ብለህ እንድትጠይቅ ያስገድድሃል፡፡ ልጅነትህ፣ ወጣትነትህ፣ የአይን ፍቅርህ፣ የመጀመሪያ ፍቅረኛህ፣ ጓደኞችህ፣ ትምህርት ቤትህ ስንቱ ታውሶ ስንቱ ሊተው
    • በአንድ ክፍል ውስጥ በተለያዩ የእድሜ ልዩነት ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ሰብስበህ አንዱን/ማንኛውንም የኤፊን ዘፈን ብትከፍተው በቃ ሁሉም ሰው በተመሳሳይ የስሜት ወጀብ ተጠርጐ በአንድ ባህር ውስጥ ይዋኛል፡፡ የተነካውም ያልተነካውም የሚረዳው የሚስማማበት ድምፅ፡፡
    የኤፊ ድምፅ ለኔ ሚስጥራዊ ጓደኛዬ ነው፡፡ አባብሎ የሚያስተኛኝ፣ መንጋቱን እንደአእዋፍ ዝማሬ የሚያበስረኝ፣ ተስፋ እንዳደርግ የሚደግፈኝ፣ የምጠላው ዝናብ አባርቶ ፀሐይ ብልጭ እንደምትል ሹክ የሚለኝ ዘመናትን አብሮኝ ያሳለፈ ወደፊትም ከኔው ጋር የሚኖር ውዱ እስትንፋስ ነው፡፡
    በመከፋት ውስጥ ሆኜ ኤፊን ስሰማው ትኩስ እንባ በጉንጮቼ ኮለል ብሎ መውረድ ሲጀምር፣ ሸክሜ ቀለል ሲል፣ ፈገግታዬ ሲመለስ፣ ተስፋዬ ሲታደስ፣ ከህመሜ ስድን፣ ነገ ብሩህ እንደሚሆን ሳምን ይሰማኛል፡፡
    የህይወቴን እውነታ አስረስቶ ለገባሁበት ቀውስ ፈውስ ሆኖ ያገለግላል፡፡
    በሰማሁት ቁጥር ደግሜ ደጋግሜ ያለመታከት በፍቅሩ እወድቃለሁ፡፡ መመሰጥ ከተባለ እንደኔ በኤፊ ድምፅ እንጂ በሌላ አይታሰብም፡
    ፍቅርን በድምፁ የተረጐመ ምርጥ፣ የጨረቃና የኮከብን ውበት ያደመቀ ልዩ ነው ኤፊ፡፡
    የኤፊን ድምፅ መስማት ስጀምር የጊዜ ውድ ልጆች ቀናትና አመታት ልዩነታቸው ጠፍቶ በቅጽበት አንድ ሲሆኑ ይሰማኛል፡፡ በብቃቱ ሰላሳ አመታትን ከሰላሳ ቀናት ያሳነሰ ልዩ ፍጡር፡፡
    አንዳንዴ እንደውም ትረካ የማዳምጥ ይመስለኛል፡፡ የማላውቀውን ጋራና ሸንተረር በምናቤ እንድቃኝ፣ አንዴም በፈገግታ ፊቴን እንዳፈካ፣ አንዴም በሃዘን ፊቴን እንዳጠልም፣ ከደጃፌ ቁጭ ብዬ በሀሳብ ከአድማስ ባሻገር እንድጓዝ የሚያደርገኝ ያ የመልዓክ የሚመስል የኤፊ ድምፅ ነው፡፡
    እንጉርጉሮው ነፍሴን ከዚህ በችግርና እንግልት ከተሞላ አለም መንጥቆ የሆነ የኔ ብቻ ወደሆነ፣ የአለም ክንውን ሁሉ ፀጥ እረጭ ወዳለበት አፍታ ወስዶ ልዩ ግዜን ከራሴ ጋር ብቻ እንዳሳልፍ እድል የሚሰጠኝ ብቃቱ ነው፡፡
    ከራሴ የምደበቅበት ብቸኛው የምድር ገነቴ፣ ስጦታዬ ነው ኤፊ፡፡
    የገባሁበት ህመም፣ ናፍቆት፣ ሃዘን፣ ከፈል የሚልልኝ ፣በውስጤ መኖራቸውን እንኳን የማላውቀው ነርቮች ህይወት ሲዘሩ የሚሰማኝ በጆሮዬ ያ የማይጠገብ፣ ሁሌም አዲስ፣ ልዩ፣ ማራኪ፣ ሰቅዞ የሚይዝ የመንፈስ ምግብ የሆነ ድምፅ መንቆርቆር ሲጀምር ነው፡፡
    አንዳንዴ በመንገድ ስሄድ ቡቲኮች ውስጥ ሙዚቃው ተከፍቶ ስሰማው ልክ ራሱን በአካል የማየው ይመስል ዘወር ብዬ እመለከትና በራሴ ሞኝነት እገረማለሁ፣በትራንስፖርት ስጓዝ በታክሲ ውስጥ ስሰማው ልክ ከስልኬ፣ ከላኘቶፔ፣ ከልቤ፣ ከእኔነቴ የሌለ ይመስል በስስት እስኪጨርስ ባልወረድኩ እላለሁ ከዛም ወይ መለከፍ እላለሁ ለራሴ፡፡
    የሙዚቃው ንጉስ ኤፍሬም ታምሩ ሆይ፣ እውነትም ታምር ነህ፣ አንተ ባለህበት ጊዜና ምድር በመፈጠሬ ነፍሴ ምንኛ ታደለች፣ ረጅም እድሜና ጤና ላንተ የልቤ ንጉስ፣ ሺህ አመት ንገስ፡፡

    • @nunaneytube1623
      @nunaneytube1623 2 дні тому

      @@Tonatore አንተ ራሱ በጣም ትገርማለህ👍👍👍

  • @destamariye4589
    @destamariye4589 6 років тому +1

    ኤፍየ አድናቂህ ነኝ በጣም እርጁም እድሜ ይስጥልኝ

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 роки тому

    ኤፍዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በጣም ነው ምወድህ አንተንም ዘፈኖችህንም

  • @haymanothay7585
    @haymanothay7585 7 років тому +1

    ምንምቢሆን ከደጀኖች ማኛ ሥለተወለድክ ውብነክ ደጀን የፍቅርሀገር ሀገሬ ውድድ ኤፍሬምየ የኔ አንደኛ ያገርልጅ ሥወድክ

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 років тому +1

    ኤፍየ ውሰጤነክ በጣምነው የምወድክ ነየማከብርክ ረጅምእድሜ ይሥጥህ

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 6 років тому +4

    *እጅግ ከመጠን በላይ የማደንቀው ኤፍሬምን ነው! ምስጋና ለፈጣሪዬ በዝች ክፍለ ዘመን ስለፈጠርከኝ።*