የወልድያ ከተማ ታሪካዊ አመሰራረት መቼ በማን እና እንዴት ተመሰረተች?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @mesi9851
    @mesi9851 2 роки тому +4

    ሰላምህ ይብዛልን ውቤ እንኮን ደህና መጣህ ዋውውው የምዬ ወልዲያ ደስ የሚል አመስራርት ነው እናመሰግናለን

  • @samritube5541
    @samritube5541 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ በክርስቶስ ብዝት ይበል ውብዬ እንኳን ደና መጣህ እውነት ይሄን ታሪክ አላቅም ነበረ ደስ በሚልና ድምፅና ደስ በሚል አቀራረ ስላቀረብክልን እናመስግናለን በደብትሬ ትከተባለች

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 роки тому +3

    ውብሽት አንተ የልጅ አዋቂ ወልድያየን በእንደዚህ ባማሪ አቀራረብ ስላስያህን በጣም ነው እምናመስግነው በርታ ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን አላህ እድሜና ጤናም ይስጥህ

  • @TiruB
    @TiruB 2 роки тому +3

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውቧ ሀገሬ ወልድያዬ ሰላምሽ ይብዛ አገሬ ሁሌም ድመቂልኝ

    • @lemalema6495
      @lemalema6495 2 роки тому

      ለበሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሶ

  • @SHOW-rm9xr
    @SHOW-rm9xr 2 роки тому +3

    እንዴ አገሬ እንደዝህ አምሮባታል እናመሰግናለን ውቤ

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 2 роки тому +1

    Nice historical documentation.
    በጣም ጥሩ ታሪካዊ ጥንቅር።

  • @SHOW-rm9xr
    @SHOW-rm9xr 2 роки тому +3

    የማላቀውን ነው ያሳወከኝ

  • @solitube1348
    @solitube1348 2 роки тому +1

    ሰላም ውብሸት እንኳን ደና መጣህ

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 2 роки тому

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ወንድሜ እንካን ሰላም መጣህ በጣም አሪፍ ነው😍👍👍👍

  • @hawaahamed9273
    @hawaahamed9273 2 роки тому +2

    ውቤ ደስ ይላል
    የመቸ ነው ቀረጻው

  • @azyabelay2698
    @azyabelay2698 2 роки тому +2

    Woldiayyyy

  • @zewdiegetahun95
    @zewdiegetahun95 2 роки тому +1

    ያለፈውን ሆድ ይፍጀው ብለን ከእንግድህ እንኳን እንዲነጋልሽ ምኞቴ ነው ወልድያዬ!!!
    ያለፈውን ሆድ ይፍጀው ብለን ከእንግድህ እንኳን እንዲነጋልሽ ምኞቴ ነው ወልድያዬ!!!
    ያለፈውን ሆድ ይፍጀው ብለን ከእንግድህ እንኳን እንዲነጋልሽ ምኞቴ ነው ወልድያዬ!!!

  • @አረጌየወልድያዋ
    @አረጌየወልድያዋ 7 місяців тому

    እናቴ ወልድያየ❤❤❤❤

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 2 роки тому +1

    ውቤ

  • @makiahmad-i4f
    @makiahmad-i4f Рік тому

    Agere weldiya Love

  • @አሜንአሜን-ዠ2ሸ
    @አሜንአሜን-ዠ2ሸ 2 роки тому

    💚💛❤😍

  • @atnafuabera3533
    @atnafuabera3533 2 роки тому +3

    ለወልድያ ብዙ ይገባታል።






    ን።