ክፍል ፭ የመጨረሻ! በደብተራ ዓባይን መግደብ ይቻላል? ቃልቻ፣ውቃቢ፣ደብተራ ለምን በኮሌጅ ደረጃ አይጠኑም? ወሲብ ይፈጸማል፣ ሲወራ ይፈራል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 20

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 3 години тому +1

    ዋዉ ስንዱዬ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር... ካስዬ ከቃላት በላይ ምስጋና ይድረስህ.... ስንዱ I really appreciate and respect how you perceive the actual world… respect to you!!!❤❤❤

  • @birhanustehay8695
    @birhanustehay8695 Годину тому

    ስንድዬ ልዩ እኮ ነሽ ግልፅነትሽ፣ሚዛናዊነትሽ፣አሰላሳይ አንባቢነትሽ፣ ያለሽ ሰፊ ምልከታ ይገርማል!ኦዉ ወሬሽ ደግሞ እንዴት እንደሚስብ🥰 ክፉ አይንካሽ እህቴ🙏

  • @biniyamgarri5586
    @biniyamgarri5586 48 хвилин тому

    ስንዱ በጣም ተመችቶኝ ሰማዋት ሳይሆን አዳመጥኳት! የህይወት ገጠመኟን ብትጽፋቸው ምርጥ መጽሀፍ ይወጠዋል!!! ጣጣ የሌላት ስለህይወቷ ትንሽ እየተጠነቀቀች ያላወጣችው ወሬዎች ቢኖሩም ተመችታኛለች!!!

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 4 години тому

    የእግዚአብሔር ቃል ከነገረን በላይ ስለሰይጣን ይጠና ማለት ምኝነት ነው ። የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል ቃሉ። ዲያቢሎስ ስራው መግደል ማረድ ማሰቃየት ነው የሚገለጥበት መንገድ በዛር በድግምት በሌላም ይሆናል በመጨረሻም የዘላለም ሞት መውሰድ ነው የማምለጫ መንገዱ አንድ ብቻ ነው እሱም የናዝሩቱ እየሱስ ነው 🙏

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 2 години тому

    I remember that Sinidu was very famous about 20 years ago. Her personal attitude was similar to Sibehat Gebrehigzihabher's. I am so happy to see her now after a long time, and I wish her all the best ❤❤❤

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 7 годин тому +2

    በመጀመሪያ የምታወሪያቸው ታሪኮች በጣም ሳቢ ናቸው እናም የማናውቀውን ነው ያሳወቅሽን አመስግናለሁኝ ❤ግን ስለ ዛር ስለ ውቃቢ ስለ እርኩስ መንፈስ በሰጠሸው አስተያየት ለመስጠት ያህል እነሱ ሥራቸው ከእርኩስነት ከክፋት የዘለለ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ተቃራኒ ስለሆኑ እናም መልካም ነገር ሊሰሩ በፍፁም አይችሉም ለዛም ነው አባይን እና ሌላ መልካም ነገር ሊሰሩ አይችሉም

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 7 годин тому

    ያዘው!
    መፅሐፍ ቅዱስና ቁርኣን ብናነብ መልካም ነው ከአለማዊው እውቀት ጎን ለጎን።
    የክፋት መንፈስ ክፋትን እንጂ መልካም ነገር መስራት አይችልም። ሳኦል መንፈስ ሲያስጨንቀውኮ ሳሙኤልን በሞት ጠሪዋ ሴት ሲጠራት እናያለን!

  • @minnina6985
    @minnina6985 6 годин тому

    አጋንንቱ ነው የሚያሰቃያቸው።
    "ጥበብ" የምትይው የሰይጣን ስራ መግደል ሰው ማሰቃየት... ከሰይጣን ምንም መልካም ነገር የለውም ሁሌ ጥፋት ነው በተአምር ለልማት አይሆንም ለመልካም አይሰራም ሲፈጠር ጥፋት ነው።

  • @121416BAA
    @121416BAA 3 години тому

    ነፃነትሽ !

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 10 годин тому

    ድቡሼ አንቺንስ በምን እናግኝሽ? ስለ አያ ሙሌ መረጃ እንድንሰጥሽ?

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 5 годин тому

    አይ ስንዱ የውሸት ነው አይን ላይ ይደጋማሉዛ ይጠፋል

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 4 години тому

    Yete tedebeka kerema new ahune yeha hulu tareke gerami new

  • @MilkyasSolomon-f2s
    @MilkyasSolomon-f2s 8 годин тому +2

    Japan they are working to change their country. Needs to work to change not otherwise. Pls don't listen all this crazy thought.

  • @MathewosKIbru-m6q
    @MathewosKIbru-m6q 7 годин тому +1

    ምን ሆነሽ ነው ? ዲያቢሎስ የክፉዎችና ክፉ መልአክ ነው::ግድብ ያፍርስ እንደሆን እንጂ አይገድብም :: አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ምን አጠበች አሉ

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 4 години тому

    Jesus said in ዮሐንስ 10:10
    ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ።
    Sister, you need to believe in Jesus Christ as your personal savior. The devil cannot do anything good as he is evil and is the enemy of God and human beings!

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 6 годин тому

    አይ ስንዱ የውሸት ነው አይን ላይ ይደጋማሉዛ ይጠፋል