ጴንጤው ኦርቶዶክስ ክርስቶስን ከጴንጤ በተሻለ እንደምትሰብክ ተናገረ||ጴንጤው ኦርቶዶክስ እንዳይሆን ምን እንደያዘው ተጠየቀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl Місяць тому +19

    ❤እኔ ማርያምን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወድሞቻችንም የህይወትን ቃል ያሰማልን❤ በርቱልን

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому +24

    የተዋህዶ መምህሮቸኮ ይለያሉ ትህትናቸው 😢😢 እንዴት እንደሚከባበሩ ❤❤❤

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 22 дні тому +12

    እረ ኡኡኡኡኡኡ መናፍቃን እትናደዱ በስላም ነው ግን ከውቀት ነፃ ናችው እኮ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 24 дні тому +15

    ፓስተር ኤሊአብን ጥያቄውን ሁሉ ተቀበሉት እና አስተምሩት፣ በደንብ ከተረዳ የመመለስ ልብ አለው፣ ለኦርቶዶክስም ፍቅሩ እንዳለው ትህትናውና መረዳቱ ያስታውቃል።

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 27 днів тому +8

    የተዋህዶ ልጆች ትህትናችሁ ለአለም ይተርፍል መናፍቃን ተጠቀሙበት

  • @antenehtessema9909
    @antenehtessema9909 Місяць тому +13

    ቤቴ ሳትገባ ያሉኝን እቃዎች በምን አወክ በጣም ደስ የሚል መልስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 13 днів тому

    ወንድሞቼ ትህናችሁ ትክክለኛ የየክርስቲያን አስተምሮ አኮራችሁን
    ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 22 дні тому +5

    እመብርሀን ትጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 6 днів тому

    የኛ ኩራቶች ቃላት የለኝም ወንድሞቼ ሰለናት እግዛብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ🙏🏻❤❤❤

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 28 днів тому +5

    ለጴንጤዎች ልቦና ይስጣቸው! በተለይ የትዕቢት መንፈሳቸው!

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 22 дні тому +4

    የኔ ባለማህተቦች ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ ወላድት አምላክን

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 15 днів тому

    እልልልልልል እምዬ ተዋህዶ ከእኩለ ሌሊት እስከ ንጋት የያሬዳዊ ማህሌቷ ከንጋት እስከ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ሙሉ የሰዓታት ቁመና ቅዳሴዋ የመስዋዕት አቀራረቧ በመንቀጥቀጥና በሰከነ የአምልኮ የቁርባን ስርዓቷ የዝማሬ እርጋታዋ የማዕጠንት አካሄድና ምስጋናዋ የቅዱስ ያሬድ አለባበስና ወረባዊ ስልቷ በአጠቃላይ የቅዱሳን መላዕክትና የካህናተ ሰማይ ለባለ ግርማው ለነባልባለዊው አምላክ የሚቀርብ አምልኮ ሰማያትን በምድር የምትከውነው የመዳኛ እውነተኛ መንገድ የምህረት ገበታ ለአዳም ፍጥረታት ሁሉ በፈሰሰው የደም መሠረት ላይ የፀናች የድንግል ማርያም ልጅን ሙሽራዋን ኢየሱስ ክርስቶስን ሙሉ ማዕከል ያደረገችና የፀናች አማናዊት ናት የምንለው በምክንያት ብቻ ሳይሆን እንደ ወርቅ በነጠረ እውነትም ጭምር ነው።

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 26 днів тому +6

    ወይ ፕሮቴስታንት መከራከር እንጂ መመለስ አይችሉም!!

  • @GetachewTeketel
    @GetachewTeketel 16 днів тому +1

    የተዋህዶ ልጆች ትህትናችሁ ለአለም ይተርፍል መናፍቃን ተጠቀሙበት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SalamSalam-mt3ds
    @SalamSalam-mt3ds Місяць тому +9

    ወይኔ ትህትና ደስ ይላል በጣም

  • @Fenet1234
    @Fenet1234 13 днів тому

    Memeher yared Fexari yetebeqachu ❤❤❤❤tewahedo le zelalem tenur

  • @AaA-d5t
    @AaA-d5t 12 днів тому

    እግዚብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ዮቶዋህዶ ልጆች ❤ 🎉🎉🎉

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel 18 днів тому +2

    ዲያቆን ያሬድ የእውነት አገላለፅህ አንደበትህ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል እንዴት ነው ላገኘው እችላለው እንድማር እባካችሁ 🙏

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 Місяць тому +6

    ❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @asnakechZangew
    @asnakechZangew 13 днів тому

    እግዚያብሔር ይባርካችሁ የኦርቶዶክስ መምሕሮች።

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 19 днів тому +1

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ በመሆኔ!!

  • @BezakebedeAbera
    @BezakebedeAbera 14 днів тому +1

    ❤❤❤ውይ ዳቆንዬ አደበተ ጣፋጭ

  • @milionkurabachewu2866
    @milionkurabachewu2866 Місяць тому +5

    አቤት አገላለፅ ተባረኩ አቦ!!!!!!!

  • @Hiwot-q4i
    @Hiwot-q4i 12 днів тому

    ቲእክ ታክ የፈጠረ ሰው እውነት የት እማር ነበር ጌታውይ አደራ ጠብቅል ልጆችን ጠብቅ❤❤❤

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 17 днів тому +1

    አምላኬ ሆይ ከቤትህ አታዋርደኝ አመቤቴ ለነዚህ ልጆቻችን እወቀትን ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አድላቸው አብዛላቸው ጥዑም አንደበት❤ እናቴ አደራ

  • @MeaziTaye
    @MeaziTaye 17 днів тому +1

    አቤት ትህትና መምህሮቻችን ❤🙏

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 18 днів тому

    ቃለሂዎት ያሰማልን ወድሞች በቤቱ ይፅናቹ 🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏🙏🙏

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 15 днів тому +1

    ኧረ መናፍቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችቹ

  • @AfeworkGebreselassie
    @AfeworkGebreselassie 14 днів тому +1

    ኤልያብ ጥሩ የተሻለ መረጋጋት አለው ከሌሎቹ

  • @eristewoldabdissa4437
    @eristewoldabdissa4437 26 днів тому +2

    ወይ ንጥቀት ካካካካካካካካካካ

  • @aweke2721
    @aweke2721 22 дні тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ቀረብ የሚሉ ፕሮቴስታንቶችን አታርቋቸው በጥበብ ለመያዝ ሞክሩ። ሎጂካል በሆነ መንገድ።

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 13 днів тому +1

    አር በጌታ ሰም የኛ የጴንጤ አሰተማሪዎች አሁንሰ አሳፈራቹሁን እየሮጣቹ ገድል ጋር እየሮጣቹ ታምር የሚባለው ጋር ምንድ ነው ያለሱ አታቁም እንዴ አሁንሰ ወጌልን ትታቹ የብሺቅ አርጋቹሁት ጌታን ታሳፈራላቹ በየሱስ ሰም ምን ጉድ ነው አሁን ላይማ ወንጌል ሰፈልግ የኦርቶዶክሰ ልጆች ጋር ነው የምገባው እውነት እንዲ አልጠብቃቸውም ወጌልን ሲገልፁት ደሰ ሲሉ የኛዎቹ ተመጡና ገድል ገደል ገብ አሁንሰ አሰጠላቹሁኝ ምን ጉድ ናቹ አሁንማ የእብድ በሰብሰባ ሆነ።

    • @Hiwot-q4i
      @Hiwot-q4i 12 днів тому

      ፈጣሪ አስተምህሮቱን ይግለጥላቸው

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 19 днів тому

    የማስተዋል አምላክ ማስተዋሉን ይግለጥላቸው እነዚህ ልብ ውልቅ ወይ አይረዱ ወይ ማስተዋል የላቸው!!

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 21 день тому +1

    መናፍቆች በጥቁር መነፅር ተዋህዶን አትዩዋት ተዋህዶ በንፁህ ልብ ህሊና ብቻ ነው የምትታየው

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 15 днів тому

    ይቅርታ ወንድሞቼ ጴንጤዎችም የእምዬ ተዋህዶ ልጆቹም ከእናንተ ባላውቅም አንድ ነገር የሁላችንም ነፍስ በውስጣችን አንድ የምትነግረን እውነት አለ ይኸውም ምንድን ነው ብትሉኝ የምንኖርበት ወይንም የምንውልበት ነገር ወይንም ድባባዊ ሁኔታ ለአምልኳዊ የመንፈስ ሀይላችን ሙሉ በሙሉ ወሳኝ ነው ለምሳሌ ክለብ ውስጥ ሆነን መንፈሳችን ምን ሊሆን ይችላል ወይንም በአንድ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ስንሆንስ ለማለት የፈለግኩት ወደ አምልኳዊ የጥበብ ከፍታ የምትወስደን ስክክክን ብላ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የጥበብ አምልኮ የምትከውነው የእምዬ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ናት ወይንስ በየአዳራሾቻቸው መድረክ የረቀቁ የመብራትና የድምፅ ሲስተም አብዶ ከዓለማዊ ዘፈን ተሰርቆ ወይንም ፈጠራ ተደርጎ ይልቁንም አለማዊ ዘፈኖችን በሚያስንቅ የቢት ዳንኪራ የሚደለቅበትና የሚጨፈርበት ቤት ነው መንፈሳችንን ወደቀጥተኛው ሰማያዊ አምልኮ የሚነጥቀውና ነፍስን ወደ ፅድቅ የሚመራው የትኛው ነው የእምዬ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወይንስ ክለብ የሚያስንቁት እልፍ አዳራሾች? ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝና ማንነትህን ልንገርህ የሚባለው ከዚህ የተነሳ ነው ተሳሳትኩ?

  • @Fentefe
    @Fentefe 9 днів тому

    ሠይጣን ከሚጠላቸው አንዱ
    ገድልን ነው ለምን ቢባል
    ሳትጋደል ዘና ፈታ ብለህ
    እንድትኖር ስለሚፈልግ ነው።

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta 20 днів тому +1

    መናፍቅ እኮ ድሮመ የካደ ስለሆነ አያምንም

  • @Selam-i5e
    @Selam-i5e 22 дні тому +1

    Amen.tekaru

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Місяць тому +5

    መንጤው ምንሁኖነው ጥያቄው ጠፍቶበት ነው የሚንጫጫው

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 16 днів тому +1

    ምን አይት ጋጠወጥ ነው ስለጮኸ ትክክል መሰለው መጮህ የፍራቻኮ ነው ገገማ ሰገጤ ወንድሞቼ ትእግስቱን ይስጣችሁ

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 14 днів тому

    ወንድሞች አሁን በምድር ነኝ ብቻ ሳይሆን በእግዚ/ር መንግስት ነኝ መጸሐፍ በቆላ 1 : 13 - 14ላይ -----ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት አፈለሰን ነው የሚለው ገብቻለሁም እገባለሁም ይሄ ማለት በአንድ ጊዜ የሁለት አገር ዜጋ ነኝ ማለት ነው በኤፌሶን ገለጻ ደግሞ ከክርስቶስ ጋር በቀኙ አስቀምጦናል ስለዚህ ገብተሃል አልገባህም ብሎ መጠየቅ አንድም አለማወቅ ነው አንድም ለማዋከብ ነውና በተጻፈው ነገር ብታወሩ ያግባባችኋል ብዬ አስባለሁ የተጻፈውን ክደን ያለማስረጃ ለመሸናነፍ ከሆነ የሚወራው ቢቀር ጥሩ ነው ማስረጃ አልባ ስለሚሆን ክርክሩ አሸናፊ አይኖረውም ስለዚህ ለመሸናነፍ ሳይሆን ለመግባባት ተነጋገሩ

  • @BurteTeshome-j4n
    @BurteTeshome-j4n Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 11 днів тому

    ዛሬ ከ 1 ወር በፊት የለቀቃችሁትን ፕሮግራም ነው የሰማሁት

  • @shewayegidaye904
    @shewayegidaye904 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sirgut-g2j
    @Sirgut-g2j 28 днів тому +1

    Orthodox lezelalem tnur❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fentefe
    @Fentefe 15 днів тому

    እንዳውም አይጣፍጥም አለች
    ጦጣ ፍሬውን ማውረድ ቢያቅታት
    መጋደሉ ቢያቅተን መቃወም ምን
    አመጣው?

  • @Kiya-b5m
    @Kiya-b5m 27 днів тому

    Abertachunig tebarkuling❤

  • @Sirgut-g2j
    @Sirgut-g2j 28 днів тому

    Amen tebareku

  • @almazabay3111
    @almazabay3111 16 днів тому +1

    አይ ፡ ፔንጤ

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 14 днів тому

  • @habtamukidane4925
    @habtamukidane4925 24 дні тому

    Pls መሃል መሃል ለይ ፌዝ ደስ አይልም፣ መነጠቅ የሚባል ምዕራፍ.... ቁጭ ብለን እየሰማን ነው

  • @SoAy-m1j
    @SoAy-m1j 17 днів тому

    እፎይ

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 17 днів тому

    Lemedenw protestantoch yemenadedut betam eygermalu

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 16 днів тому

    Asafary. Pente. Neh

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 11 днів тому

    አረ! ፕሮግራማችሁን ኦንላይን ላይ የምትገቡበትን ቀን እና ሰዓት ንገሩኝ።
    ከእናንተ ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ።

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 16 днів тому

    😂😂😂😂 methafe neteket

  • @fritafrita1718
    @fritafrita1718 19 днів тому

    Zimbilo ydenefal mehaym

  • @mekuriagebrie4012
    @mekuriagebrie4012 21 день тому

    ኤልያብ እራስህን ወክለህ አንተን የቸገረህን ተወያይ።

  • @FoziaKassim
    @FoziaKassim 21 день тому +1

    Nu be brhanu temelalesu❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBogale-r8s
    @MeseretBogale-r8s 22 дні тому

    endazih aynat penxe aswaxu penxe aydalam

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 22 дні тому +1

    አየጴንጤወች ተበሳጩኮ አየጉድ

  • @MeseretBogale-r8s
    @MeseretBogale-r8s 22 дні тому

    church saymalalas saymar batkkl maxto aykarakar

  • @MeseretAyel
    @MeseretAyel 18 днів тому

    ቆይ ግን ሉተር ማነው ?

    • @BEZAKEFELEW
      @BEZAKEFELEW 15 днів тому

      የፔጤ ሀይማኖት መሥራች

  • @Pitanc
    @Pitanc Місяць тому +1

    Lemehonu Arsemiye,Tekliye,minasiye,mikiye,ye bermilu,kukyekesh,abuye,aregayi,Barbara,300 fituran amilakiwoch menafiqan ORTHODOX endet nuw getachin Eyesus kiristosin lemesvek gize yalachihu?

    • @shambelkifle8148
      @shambelkifle8148 27 днів тому

      cool down child, ayenachu iko likachihun beyemedaw maguarat aydelem

    • @mulatumelese7742
      @mulatumelese7742 24 дні тому

      መጀመሪያ የኦርቶዶክስን አስተምህሮ ሳታውቅ ነው እዛ ቤት የሄድከው። ቅዱሳንን የምታመልክ አድርጋችሁ ስለሳላችሁ ነው ስህተቱ።

    • @Pitanc
      @Pitanc 23 дні тому

      @@mulatumelese7742 Mule kiristos bafeseselih kibur demu sitamin qidus Nuh:: special qidus yelem,egnan akibiron wedon bemesqel tewardolin bemotuna be tinsaew leminanin tsedeqachuhal tebalniko, kezih yemibelt fiqir yelem, fituran minim atadergulachihum please please.

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 22 дні тому

      የክርስቶስን ታላቅነት የሚያውቅ ሌሎች ስለተከበሩ አይናደድም ምክንያቱም እግዚአብሔር አክብሮቸዎል። ቅድስ አርሴማ አንተን አፍርሳ መስራት ትችላለች በተሰጣት ፅጋ።

    • @Pitanc
      @Pitanc 22 дні тому

      @delilaalem3914 ye taoot amilakiwoch menafiqan ORTHODOX astesaseb yih nuw,yihim yakeberachewin Egziabher keto manin yiniqal? Egnan akibiron wedon, bemesqel tewardolin bemotuna be tinsaew laminanin hiwot honolunal Arsema,ayoma 1001 taoot zergitesh lemamesgen gize yelenim,yih fandiya astesaseb yibalal

  • @zinawshibeshi9118
    @zinawshibeshi9118 19 днів тому

    በጣም ታሳዝናላችሁ ለትክቶክ ብላችሁ ነዉ የከፈታችሁ !

  • @matewoshussen3540
    @matewoshussen3540 18 днів тому +2

    የፈጣሪ ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ስለዚህ ፔንጠ ይኖር ዘንድ ግድ ነው ካልሆነ ግን ቃሉ አይፈፀምም እናም ትንብቱ ይፈፀም ዘንድ የተፈጠሩ ሀይማኖት ነው

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga Місяць тому

    ortodoks lezelalem tinur

  • @FikerFiker-hm5re
    @FikerFiker-hm5re 15 днів тому

    አቤት ትህትና አቤት የሠወ አከባበር ወይኔ ለኛ ግማሸ ትዕግሥት ቢሠጠን ብርታቱን እወቀቱን ጤና እዲሜ ይሥጣችሁ ወንዲሞቸ ብርታቱን ይሥጣችሁ😊

  • @TigistTg-iw6dx
    @TigistTg-iw6dx 29 днів тому

    ያሬዶ ለምን ዝም ብለህ አትሰማዉም?

    • @EtagegnSisay
      @EtagegnSisay 16 днів тому

      Kezi belay endet yesmaw yene enat😂

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 12 днів тому

    Full Kidase Geez, Amharic and English ua-cam.com/video/fIOph60LEBA/v-deo.html

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl Місяць тому +3

    ❤እኔ ማርያምን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወድሞቻችንም የህይወትን ቃል ያሰማልን❤ በርቱልን

  • @matewoshussen3540
    @matewoshussen3540 18 днів тому

    የፈጣሪ ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ስለዚህ ፔንጠ ይኖር ዘንድ ግድ ነው ካልሆነ ግን ቃሉ አይፈፀምም እናም ትንብቱ ይፈፀም ዘንድ የተፈጠሩ ሀይማኖት ነው

  • @alemTilahun-k4f
    @alemTilahun-k4f 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khalidalmehre4420
    @khalidalmehre4420 Місяць тому +3

    ❤❤❤

  • @Zxc-mo6sl
    @Zxc-mo6sl Місяць тому +6

    ❤እኔ ማርያምን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አሜን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወድሞቻችንም የህይወትን ቃል ያሰማልን❤ በርቱልን

  • @matewoshussen3540
    @matewoshussen3540 18 днів тому +1

    የፈጣሪ ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ስለዚህ ፔንጠ ይኖር ዘንድ ግድ ነው ካልሆነ ግን ቃሉ አይፈፀምም እናም ትንብቱ ይፈፀም ዘንድ የተፈጠሩ ሀይማኖት ነው

  • @tefemiraclevidio3819
    @tefemiraclevidio3819 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @yibekalyohanes
    @yibekalyohanes 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @Afework-iv8op
    @Afework-iv8op 15 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤