ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ / ¾ ሦስት አራተኛው መሬት/ 28 10 14

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 гру 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    www.youtube.co....
    እግዚአብሔር ያክብርልን

КОМЕНТАРІ • 22

  • @konjok5966
    @konjok5966 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ርስቱን መንግስቱን ያውርስልን+!

  • @Walte25
    @Walte25 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያስማልን!

  • @SurprisedDreamCatcher-iw2lv
    @SurprisedDreamCatcher-iw2lv 9 днів тому

    Amen

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому

    ቃል ሂወትን ያሰማልን ለውድ መምህራችን ብርሃኑ እድማስ እድሜ ከጤና ያድልልን
    🙏❤️😇

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @yohannesaklilu6304
    @yohannesaklilu6304 2 роки тому +7

    የድምፁ ጥራት ቢስተካከል መልካም ነው።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @trial7951
    @trial7951 2 роки тому

    I was searching many times. And I become successful recently. Thank you for the uploader

  • @amanueltsegaye7849
    @amanueltsegaye7849 2 роки тому

    እግዛቢሄር ይመስገን እንደ እግዛቢሄር ፍቃድ ሁኖ በከፊል እዚሁ ጉባኤ ተገኝቼ የእርሶ ትምህርት ስለ ተማርኩ ለልኡል እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን መምህራችንም ረጅም እድሜ ከጤና እመኛለሁ ኣሜን!!

  • @merebtube6276
    @merebtube6276 2 роки тому

    ድንቅ ትምህርት ነው!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 роки тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ቸሩ አምላካችን ይፃፍልን ፴ , ፷ , ፻ እንድናፈራ ይርዳን አሜን

  • @ብሌን-ጀ2ቸ
    @ብሌን-ጀ2ቸ 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @selamdessie7094
    @selamdessie7094 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @babymt1678
    @babymt1678 2 роки тому +1

    በውነት የህይወት ትምርት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bezasemma3273
    @bezasemma3273 2 роки тому

    Fetari idme abzito abzito yistilign

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 роки тому +1

    ድምጽ ግን ብታስተካክሉልን በጣም ጥሩ ትምህርት የሚተላለፍበት ማህበር ነው እና ድምጽ አስተካክሉልን 💐💐🙏🙏🙏

  • @emebeteruma4477
    @emebeteruma4477 2 роки тому

    ድምፁ አይሰማም