ዘመዶቼ እንገልሀለን አሉኝ፡፡ላግባህ የሚሉኝ ሴቶች በዙ፡፡ባለ ታሪክ አንዋር አብዱልሰይድ...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  3 місяці тому +24

    www.youtube.com/@anushamedia አኑሻ ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡

    • @AnushaShow
      @AnushaShow 3 місяці тому +3

      ገኒየ የኔ ዉድ እናት በጣም አመሰግናለሁ

    • @tedlanegash9624
      @tedlanegash9624 2 місяці тому +1

      ​@@AnushaShow ፈጣሪ ይጨመርበት ከህክምናው ጋር ጀርመን የት ከተማ እንደሆን ንገረን ስትመጣ እንጠይቅሀለን ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ጀርመን ህክምናው ጥሩ ነው 👍✌️🙏
      ገኒዬ እህቴ ተባረኪልኝ

  • @AnushaShow
    @AnushaShow 3 місяці тому +52

    የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ

    • @زهراءالحربي-ط1د
      @زهراءالحربي-ط1د 3 місяці тому +2

      የኔ ወንድም አሏህ አፊያህን ሙሉ ያድርግልህ ኢንሻአሏህ ድነህ ያሰብክበት ደርሰህ ድጋሜ እንደምትቀርብ ተስፋ አለኝ ኢንሻአሏህ አብሽር ❤❤❤❤❤

    • @AhmadAsmar-dd5tc
      @AhmadAsmar-dd5tc 3 місяці тому +2

      አንተ ጀዝባ ፎቶ እየፖሰትክ ሰብስክራይብ የምትለምን ጥሩ ነገር ሰርተክ አሳይ

    • @Aberu-e5o
      @Aberu-e5o 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GgFc-r7m
      @GgFc-r7m 3 місяці тому

      እኪለዉ

    • @GgFc-r7m
      @GgFc-r7m 3 місяці тому

      አላህ.ያሳካልህ.አኑሻ

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 місяці тому +8

    እማየን ውደዳት ግን እማየን ብለህ መማል አይቻልም ከአላህ ውጭ ባለ ነገር መማል በፍፁም አትችልም ሀራምነው።

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 3 місяці тому +10

    ወንድሜ ታሪክህ ሰምቼ አልቅሸ ነበር በዚህ መልኩ ሳይህ ደስስ አለኝ ጀግና ነህ በእውነት ታክመህ ደግሞ እምነይ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉አቤት ጥንካሬህ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 місяці тому

      ታሪክ ላይ ብዙ ውሸት አለበት ልባችንን ያድማሉ ሆነ ብለው እውነታው ሌላ ነው ይህ ዩትብ ሆነ ትክቶክ ብዙ ሰው ይዋሻል የእሱ ውሸት እናቱ በህፃንነት ነው የሞተቱ
      ሁለተኛው እግሩ እንዲህ ልጄ እያለ ጀምሮ ይህ ነበር ያደገበት ሀገር ልጆች ሚያውቁት አሉ ብቻ እርዳታ ፍለጋ እኛ ጋር ታሪክ ጨምረው ይመጣሉ

  • @kabetube
    @kabetube 3 місяці тому +8

    ገኒ በእውነት እምትገርሚ እናትነሺ

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የበለጠ ተሽሎህ እንድናይህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 3 місяці тому +9

    የኔ ወንድም ኢንሻ አላህ አላህ
    ያሰብከውን ይስካልሀል አላህ ሁሉንም
    ነገር ያስካልህ በሁለት እግርህ ቁመህ የምትሄድበት ቀን ቅርብ ይሆናል አብሽር
    ገንየ አንቹንም ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆቺሽንን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ ያረብ

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 3 місяці тому +6

    አንዋሬ ድነህ ለሌሎች የምትተርፉ ያድርግህ ኢንሻ አላህ

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 2 місяці тому +3

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከወድማችን ጎን የቆመችሁ በሙሉ አላህ ከጎናችሁ ይቁምላችሁ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 3 місяці тому +1

    የሰፈሩ ሰዊች ነን ያሉ ውሸታም ነው ሲሉት ነበር በቲክቶክ ለሁሉም የሰው ልጅ በሙሉ በዚች ዓመት ሲኖር ይመቸው አይጎሳቆል አቦ ለዚች ትንሽ እድሜ ❤❤❤

  • @medinaendrismedi8866
    @medinaendrismedi8866 2 місяці тому

    ገኒየ የኔ መላካም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሺ ከመላው ቤተሠቦችሺ ጋር

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 3 місяці тому

    ሰላም ቤተሰብ እንኳን ሰላም መጣችሁ ገኒየ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አል ልብ አንሿ አላህ አፍ ይህን ይመልስልህ እሱ በራህመቱ አይኑ ይህ በሁለት እግርህ. ተራመድ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ደግሞ ያሰብከው ተሳክቶ ከህመምህ ሙሉ በሙሉ ድነህ እድናይህ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ሁሉም በግዚው ይሆናል

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 3 місяці тому +2

    አላሕምዱሊላ እኳን ደሥ አለሕ መጨረሻሕን ያሣምርልሕ ድነሕ የምናይሕ ያርገን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ይቅደም
    እመቤቴ በሽታህን ታቅልልህ ደሞም ይሆናል እኔ አምናለሁ ለምስክርነት ትበቃለህ ❤

  • @median_A6
    @median_A6 3 місяці тому +3

    አልህምዲሊላሂ የሚለው ቃል ለማለት ለምን ገበድህ ግን ሱባሀን አላህ በጣም ነው የገረምከኛ ? አላህ አፊያህን ይመልስልህ
    ጤና ብንሆንም
    ብንታመምም
    ከማመስገን ወደኋላ አንልም።
    አልሐምዱሊላህ💕

    • @ZizuJemal-d5i
      @ZizuJemal-d5i 3 місяці тому

      በጣም ነው የገረመኝ ወላሂ እንዲህ ሚድያ ሲቀርቡ በእስልምናቸው ያፍራሉ መሰለኝ
      ከሁሉም የበላይ የሆነው ኣላህ ጥራት ይገባው
      ስለ ሁሉም ኣልሓምዱሊላህ

    • @anushamedia
      @anushamedia 3 місяці тому +1

      መጀመሪያ ቪዲዮ አይተሺ ጨርሺ

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 3 місяці тому

      የእኛ ሰዎች ኩፋር ስያዩ ያስመስላሉ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 3 місяці тому

    ትክክል የችግሩ ሁኔታ ይለያያልእጅ ማንም ሰው ካልቸገፈው የሰውፊት አያይም አላህ የሰውፊት እዳያሳየኝ ከሰጠኝ ሰጭ ያድርገኝ ሌላው ከአሳብውጭ ሌላም የወፈርክበት ካለ ንገረኝ አቦ ለወድሜ ምግብግን አይበላም

  • @nike7267
    @nike7267 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ሁሉ ነገር ያሳካልህ❤❤

  • @RemlaHussein
    @RemlaHussein 3 місяці тому +1

    አላህ የልጆች እናት ያርግሽ

  • @fatimanuru1137
    @fatimanuru1137 3 місяці тому +2

    ገኒ በጣም ነው የምወድሽ እኑ በጣም የምወደው የሚያሳዝነኝ ልጅ ነው
    እሜርካ እገር ያለሁት እናቴ ነኝ ገኒ ባንቺ ምክንያት ነው ያወቅኩት
    ሳላመስግንሽ እላልፍም
    ልታውቂኝ ከፈለግሽ ከእኑሻ ቁጥሬን ታገኛለሽ በተረፈ ስላምና ጤና እላህ ይስጥሽ
    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @YemsrachBerhanu-u5r
      @YemsrachBerhanu-u5r 3 місяці тому +1

      እባክሽ ከግዜዚያብሔርጋር አድኝው

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera 3 місяці тому +1

    አላ ያግዝህ ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው 🥰🥰🥰🥰👍👍

  • @sebledesta10
    @sebledesta10 2 місяці тому

    ገኒዬ የኔጀግና አድነገር ብታስተካክይልኝ ደስይለኛል ቪዲዎቹ አዳዴ ትንሽ የድምፅ እና ኤዲት ስደረግ ጥራት ይጎላቸዋል የሆነሰአት ይደበላለቃል እሷን ብታስተካክይ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaeyob8998
    @tsigeredaeyob8998 3 місяці тому +1

    በቀን እስከ 5 መቶ ሺ ብር እኮ ለመዋቢያ የሚያጠፉ ስንት ባለሀብቶች አሉ እኮ ሰው ለህክምና ብር አጥቶ ይቸገራል

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 2 місяці тому +1

    You are absolutely right GOD is so great GOD is so good 🙏😘🙏

  • @kabetube
    @kabetube 3 місяці тому +2

    ስትመልካም ቅን ሰውአለ አላህ ሙሉ አፊያህን ተመልሶልህ ለማየት ያብቃን አተም በጤናህ ተደሰት

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 місяці тому +1

    አላህ ያሳካልህ አላህ ያሽርህ አላህ ይርዳህ
    አንተም አላህ ብለህ ጥራው አፍህን ሞልተህ አልሀምዱሊላህ በለው ካለሱ ምንም መራመድ አትችልም የትም አትደርስም

  • @ZizuJemal-d5i
    @ZizuJemal-d5i 3 місяці тому +1

    ይህን ሁሉ ላደረግልህ ኣላህ ኣልሓምዱሊላህ ብለህ ለማመስገን ቃሉ ለምን ከበደህ ወይስ በእስልምናህ ታፍራለህ ያረቢ በጣም ነው የገረመኝ

  • @Habiba-uu3pp
    @Habiba-uu3pp 2 місяці тому

    አላህ ያስደስትህ የናትህን ስም ስትጠራ አላህ ይማራት አላህ ይዘንላት በል ስትምል በናትህ ስም አትማል በአላህ ስም ማል ስለለመደ ብህና ስለምትወዳችዉ ነዉ አይዞህ አላህ ይርዳህ

  • @ሶሊያና-ጸ9ቸ
    @ሶሊያና-ጸ9ቸ 2 місяці тому

    ይህ ነገር ግን የመንፈስ ስራ ነው ግብር ይመስለኛን ፀበል ሞክሩ ሙስልም ብትሆንም😢😢

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 місяці тому

    አላህ አፊያህን መልሶልህ ተደስተህ የምትኖር ያድርግህ አላህ ያሽርህ

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 3 місяці тому

    ,አላህን,አመስግን,መጀመሪያገኒንሳይሆን,አላህነውእሶንያገናኝህ,ገኒየ,ወደርየለሽም🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን

  • @وريفالكناني
    @وريفالكناني 3 місяці тому

    Jegna ney wondeme barte 👍👍🌹❣️❣️💕❤️

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 2 місяці тому

    አንዋር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተም ለሌሎች ደራሽ ያድርግህ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም።

  • @YemsrachBerhanu-u5r
    @YemsrachBerhanu-u5r 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @tsegatsga6520
    @tsegatsga6520 3 місяці тому +1

    ዕድሜና ጠና ይስጥህ 🙏

  • @MartaMarta-of7jc
    @MartaMarta-of7jc 3 місяці тому +1

    እሰይ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ በጣም ድንቅ ልጂ ነህ ገንዬ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የኔ እናት

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 3 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 3 місяці тому

    በኪዳነምህረት እንዴት ደስ እንዳለኝ ገኔ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ የኔ ወንድም እመቤቴ እርዳታዋ አይለይህ አይዞክ ገኔ ህመምን ስለምታቅ ህመምህን ጉዳትህን ተረድታሀለች መጨረሻህን ያሳምርልህ አይዞክ ::

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 2 місяці тому

    ወንድሜ ስቀህ በዚህ መልኩ ስላየሁሁ ደስ ብሎኛል ደሞ ሙሉ ጤናህ ተመልሶልህ የምናይህ አላህ ያድርገን ገኒ ምርጥ ሰው❤

  • @Eyerus-c7n
    @Eyerus-c7n 2 місяці тому

    Waw e g mechersahen Yasamerew❤❤❤❤❤

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 3 місяці тому

    እስከመጨረሻው አላህ ያሣካልህ አፊያህንም አላህ ይመልስልህ ወላሒ ታሪኩን አይቸው ካሁን በፊት ያሣዝናል

  • @adghjj7447
    @adghjj7447 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiniShow-h4u
    @BiniShow-h4u 2 місяці тому

    Genat b/c we love you

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 3 місяці тому

    አኑየ የኔ ውድ ወንድም አላህ ጨርሶ አፊያህን ይመልስልህ ❤❤❤😢😊

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 3 місяці тому

    አኑሻ አይዞህ በርታ ወንዲሜ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሀሣብህ ምኞትህ ይሣካ

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 3 місяці тому

    Tekekele bebezu negegerehena yewehenetehe melekemelekame jegena berasehe yemetetemamene HEYEMANOTEHENE KELELOCHE WENEDOCHE LEYETEHE YETAWEKE JEGENA WENEDE LIJI NAHE YESEWE ZARE BEMULU zanete tewedaje nehe wenedeme geta chereso yemarehe bereta

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 3 місяці тому

    Esey Egziabher yimesigen🙏yeteduhenem Egziabher edme tena yistachrwu❤🙏

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zmzm-q7s
    @zmzm-q7s 3 місяці тому

    አብሽርወንድሜአላህያሽርህአላህያግዝህድነህለማየትያብቃን

  • @SolamaS
    @SolamaS 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IntisaarAhmed-r8n
    @IntisaarAhmed-r8n 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @ራህመትነኝየናቴናፋቂ
    @ራህመትነኝየናቴናፋቂ 3 місяці тому

    አልሀምዱሊላህ እንድህ ስቀህ
    ስለየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ ወንድም

  • @SenayitWorku-n6b
    @SenayitWorku-n6b 2 місяці тому

    Hulum lebego new berta yihem yalifal

  • @AaBb-wc1bs
    @AaBb-wc1bs 3 місяці тому

    የኔ ወንድም እሰይ እንካን ጤናህንና ለዉጥህን ያሳየኝ

  • @kefasemeon
    @kefasemeon 3 місяці тому +1

  • @Mess489
    @Mess489 3 місяці тому

    Yene jegina berita yemit wodawu bich👍 asayun🥰🥰🥰♥️genu betami new yemiwochu ♥️

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 3 місяці тому

    ቪዶወው ያስተጋባል ይስተካከል

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 3 місяці тому

    የኔ ወንድም እንወድሃለን ❤🙏

  • @ematbemary8257
    @ematbemary8257 3 місяці тому

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤

  • @mariamHellen-y9u
    @mariamHellen-y9u 3 місяці тому

    ሱበሀነላህ

  • @jafare6250
    @jafare6250 3 місяці тому

    አለምዱልህላ አለህ እንካን ለዚህ አባቃክ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 3 місяці тому

    በርታ ወንድሜ

  • @yadffgggg9306
    @yadffgggg9306 3 місяці тому

    Congratulations ❤❤❤❤

  • @HeritFanos
    @HeritFanos 3 місяці тому

    ጌታ ይርዳህ

  • @jafare6250
    @jafare6250 3 місяці тому

    Likuun asiqamixuu

  • @yadffgggg9306
    @yadffgggg9306 3 місяці тому

    💞💞💞💞💞💞💞

  • @UmuAbuketubeኡሙአቡ
    @UmuAbuketubeኡሙአቡ 3 місяці тому

    ❤😂❤

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @abraajabraaj6004
    @abraajabraaj6004 3 місяці тому +1

    እኔም ላግባክ

    • @seidassen8717
      @seidassen8717 3 місяці тому +1

      Eny lagibashe muselem kehonshe

    • @abraajabraaj6004
      @abraajabraaj6004 3 місяці тому +1

      ሰላም ወንድም አለም መስሊም እንኳን አይደለሁም ክሪስቲያን ነኝ የምኖረው በአረብ አገር ነው አግብቶ የልጅ እናት መሆን በጣም ነው የምፈሊገው ግን ለ20 አመት በኤችቨ የምትሰቃይ በጣም የምወዳት እህት አለችኝ እናት ና አባቴ በህይወት የሉም ለእህቴ ወተት መግዠያ አጥቼ እህቴ ራበኝ ሲትለኝ ያላሰብኩት ያልፈለኩት ለእህቴ ሲል ስደትን መረጥኩኝ ገና ስድስት ወሬ ነው እህቴን እዳላጣ ሁሌ አለቅሳሎ ያለ እኔ ሰው የላትም የማጣት ይመስለኛል በጭንቀት ነው የምሰራ
      እንባየ ጠብ ሳይል አይውሊም ለ

    • @GgFc-r7m
      @GgFc-r7m 3 місяці тому

      አብሺሪ​@@abraajabraaj6004

    • @fatumaahmed8338
      @fatumaahmed8338 3 місяці тому

      ​@@abraajabraaj6004 እህት ሀኪም ቤት አልሄደችም እንዴ? መዳኒት ብትጀምር ለዉጥ ይኖራታል ከቻልሽ አዉሪኝ

    • @tsehayweldeyes9059
      @tsehayweldeyes9059 3 місяці тому

      @@abraajabraaj6004አይዞሽ ለቤተስቦችሽ ነፍስ ይማር እህትሽ መደሐኒአለም ይማራት አንቺም እኮ መኖር አለብሽ አይዞሽ ጥሩ ልብ ስላለሽ እግዛብሔር ያግዝሻል

  • @buzekebede9156
    @buzekebede9156 3 місяці тому

    Midre asmesay hula 💔😡 ke unet yiliq wushet yenegesebet alem hulum ye sirawun yagegnal begizew qexlubet

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 3 місяці тому

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🇪🇷

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 місяці тому

    የገነት ንገቱ ቤተሰብ በቅንነት ደሚሩኝ እስት