🔴😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 117

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 8 днів тому +2

    አሠላሙአለይኩም መይሙየ እደትናችሁ 😢😢😢😢😢እህቶቸ እኔ እናቴ ሙታብኛለች በልጅነቴ አሁን አረብሀገርነኝ ልጅ አለችኝ የሁለት አመትልኝ 😢😢😢😢ባሌጋ ተለያየን ልጅችን እሡጋናት ባሌን ያሣዝነኛል እወድዋለሁ ግን አንግባባም ተለያየን ከሦሥት ቀንበፊት 😢😢😢😢😢 የወለድኰት በኦፕሬሤንነዉ በጣም አሞኛል አሁን 😢😢😢😢ጭቀትላይነኝ በቃ ራሤን ጠላሁ በጣም ከቶኛል

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 днів тому +1

      ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሊሂ ወበረከትሁ
      አብሽሪ እህቴ ለእናትሽ አላህ ይዘንላት
      ማለት ከባልሽ ጋ ከተፋታሽ እንዴት ወለድሽ
      አንች ብቻ ብትወጅው ምን ዋጋ አለው ካልተግባባችሁ ስለዚህ ጠንከር በይ ሂወት ይቀጥላል

    • @RekiyEassa
      @RekiyEassa 8 днів тому

      አብሽሪ ማሬ

    • @MeseretAyele-pw3gn
      @MeseretAyele-pw3gn 8 днів тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zabibaali5090
      @zabibaali5090 8 днів тому

      @@meymunatube እህቴ መይሙናየ እኔ የወለድኮት ልጀን 2015 መጋቢትነዉ የተለያየነዉ ደግሞ 2017 በጠርወርነዉ 😥😥😥😥ልጀ እሡጋርናት እሥከዛሬ በቪዶ ያሣየኝነበር አሁን ግን አላሣይሺም አለኝ ልጀ በጣም ትናፍቀኛለች እደት ልረጋጋ ከኔ ቤተሠብም እሚሠማኝ የለም 😥😥😥😥

    • @meymunatube
      @meymunatube  7 днів тому

      @zabibaali5090 አብሽሪ እህቴ ከአባቷ ጋር ነው ያለችው ምንም አትሆን
      ትሳሳለች ብሎ ይሆናል የማያሳይሽ

  • @kimert1224
    @kimert1224 9 днів тому +5

    አላህ ወቶ ተመቅረት ይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlamaFkf
    @AlamaFkf 9 днів тому +3

    ኡፍፍ አገር ውስጥ ነው እዲህ የሆነው😢😢

  • @mszinte1387
    @mszinte1387 9 днів тому +2

    የገዴለ ፍርዱን የማያገኝበት አገር ተቀምጠን ገለው ጨረሱን 😢😢😢

  • @QwZx-ys1zj
    @QwZx-ys1zj 8 днів тому +1

    አይይይይ😭😭😭😭ነፍስ ይማር ቤተስቦቿንም መፅናናቱን ይስጣቸው ኡፍ😭😭😭

  • @SelanchDessie
    @SelanchDessie 9 днів тому +3

    ነብስይማር ።የሴቶች ግድያ እንደተራነገር እዬታዬ ዛሬም ፣ነገም ጩኸት ብቻ።
    ፈጣሪ ለሐገራችን የሚበጃትን ይላክልን።

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 9 днів тому +2

    መንግስት የለንም ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 8 днів тому +2

    የኔም ጥያቄ ነዉ ያልታወቀ የሚል 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @shesho4631
    @shesho4631 8 днів тому +1

    የኔናት እዲው ይህን መግሠት መዳኒለም መብረቅ ቢልክበት ምን አለበት ህጻን ሲገደሉ መነኩሴ ሲገደሉ ሲደፈሩ ዝም ታዲያ ይህን ካልተቃወመልን ምን ይሰራልናል እኔብቻ እኔጃጃጃጃ እህታችን ነብሰ ይማር እይናት ያልታደለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SheyouMosada
    @SheyouMosada 3 дні тому

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭

  • @ShukriyaNew
    @ShukriyaNew 7 днів тому

    እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @laelaAhyobea
    @laelaAhyobea 8 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳን ከክፉ ይጠብቀን 🙏🙏

  • @አላህወኪል-አ6ዐ
    @አላህወኪል-አ6ዐ 8 днів тому

    ያረብየመጨረሻችንንአሣምርልንያረብ

  • @bshbsh2028
    @bshbsh2028 8 днів тому

    ነብስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችሽ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @صوفياحسين
    @صوفياحسين 9 днів тому +1

    ኡፋፋፋ ከዲገተኛ አደጋ ይጠብቀን እህቶቸ

  • @SadaSadaz-j2m
    @SadaSadaz-j2m 7 днів тому

    አላህ የጁን ይስጠው

  • @Gbffg-l1p
    @Gbffg-l1p 9 днів тому +1

    የኛመግስት። የክላስ አላቃአክል ኧራሱአይመራም መግስት ሲጀመርኤለም ቢኖርኖሮ ህፃን ፌቨን ኧራሱደፍሮ የገደለው ይገደልነበር መግስትኤለም አላህይጠብቀን የኛአገር ልጆችደሞ ከተውሽ በዃላአምሮብሽ ከሌላወንድ ሲያዩሽ መግደልነውስራቸው አላህይጠብቀን

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 9 днів тому

    እግዝይቢሒራ ነፍሳን ይማረው ይጭካኔ ዘመን ነፍሳን ይማረው😢😢😢

  • @سميرةحذيفة
    @سميرةحذيفة 9 днів тому

    አላህ አሟሟታችን ያሳምርልን ሁሉም የአሏህ ነው ወደሱም ተመላሽነን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 днів тому

    😢😢😢😢😢❤❤🎉

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 9 днів тому

    በጣም ልብ ይነከል😢😢😢😢😢😢😢

  • @حنانعبدالله-ك5ب
    @حنانعبدالله-ك5ب 7 днів тому

    አላህ ወቶተመቅረ😢

  • @Sad-z8b
    @Sad-z8b 9 днів тому

    ሡብሀን አላህ 😢😢😢😢

  • @RekiyEassa
    @RekiyEassa 8 днів тому

    አር ትዳሬ በጎደኛየነው እህቴ ሴት ጎደኛ ያገባች ካልሆነች

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 8 днів тому

    ገዳይ ተገፕ አልተግፕ ምን እዳይደረግ ነው ፍትህ ፍትህ ማለት ብቻ ነው ትርፉ ብቻ አለመቀደም ነው እንጂ ከሞቱ ወዲያ ምንም ትርጉም የለውም ምክንያቱም ህግ ራሱ ገዳይ ስለሆነ

  • @አሊያ
    @አሊያ 9 днів тому +1

    ባሎ ይሆናል ያስገዴላት😢

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 9 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍሷ በሰላም ትረፍ

  • @Meryembintali
    @Meryembintali 6 днів тому

    ምን፡ታካብጃለሽ፡ኢናሊላሂወኢናኢለሂራጀኦን፡እኛየአላህነንወደሡምተመላሾችነን

  • @HAFTAMTube-k6k
    @HAFTAMTube-k6k 9 днів тому +4

    እኔ መግስ ት ካለ አልቆጥረዉም አገር መብታችን አይከበር በሰዉ ሀገር አይከበርልን ታዳ ይሄ መግስት አለን ያስብላል ግን ከይት ነዉ እምሰሚዉ እህት

    • @kelemkebede3423
      @kelemkebede3423 9 днів тому

      ሁሉኑም ነገር በመግስት አማሀኝተን እንችላለን እንዴ

    • @HAFTAMTube-k6k
      @HAFTAMTube-k6k 9 днів тому +2

      @kelemkebede3423 አዉ መብታች አያስከበር በሀገርም ሆነ በስደት የሌ ሀገር ዜጎች ማዳም ቤት የሆን ችገር ደ፡ረሰብን ካሉ ደላሉቹም ሆን ኢባሲ ፈጥነዉ ይደርሱላቸዋል እኛ ግን አርፍቹህ ሱሩ እንባለን

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied 9 днів тому

      @@HAFTAMTube-k6k አይይይ

    • @zumarmohomed7184
      @zumarmohomed7184 8 днів тому +1

      አወ የህግ ቺግር ነው እንደ ሌሎቹ ሀገር የገደለ ይገል የሚል ቅጣት ቢኖረው ማንም ማንንም አይገልም ነበር ህግና ደንብ የለላት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት

    • @صالحه-ح8ذ
      @صالحه-ح8ذ 7 днів тому

      መግስትማ ቢኖር ስትህዝብ አያልቅም😢😢😢😢

  • @abebeanmaw1814
    @abebeanmaw1814 8 днів тому

    እግዚአብሄረይረዳን

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    ወለጋ ልዩ ቦታዉ የት ነዉ?አቃት ይሆን እንደ ሰፈሬ ወለጋ ነዉ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 8 днів тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ😢 ሙናዬ

  • @ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ

    አንደኛ ነኝ ደምሩኝ እሥኪ በጀት እኔ ቲክቶክየለኝም አቺንእከታተልሻለሁ አላህወቶከመቅረት ይጠብቀንያረብ

  • @eexx2236
    @eexx2236 8 днів тому

    😞😞

  • @MuluHagezom
    @MuluHagezom 9 днів тому

    ነፍስ ይማር

  • @RahmaHayat-x7r
    @RahmaHayat-x7r 9 днів тому

    ምንህግ አለናነዉ

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j 9 днів тому +1

    😭😭😭😭☝☝☝

  • @AbebaMasresha-r1p
    @AbebaMasresha-r1p 8 днів тому

    ነብስ ይማር

  • @SaraAlmri-i2y
    @SaraAlmri-i2y 9 днів тому

    Nebes yimar😢😢😢😢😢😢

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 8 днів тому

    እህቶቸ እሥኪ አፅናኑኝ ማንም ከጎኔ የለም 😢😢😢😢😢ጭንቀቴን እማማክረዉ የሆነገር አሥብና ልጀን ሣሥብ እተዋለሁ 💔💔💔💔

    • @meymunatube
      @meymunatube  8 днів тому

      ምነው የኔ ውድ እህት ምን ልርዳሽ አብሽሪ አትጨናነቂ

  • @Fecr-q4l
    @Fecr-q4l 9 днів тому

    😭😭😭😭💔 ላይ ያለ

  • @FatumaYassen
    @FatumaYassen 9 днів тому +3

    የሞተ ሰዉ ጥሩ ነበር የሚባለዉ መጥፍ ስራዉን እያነሳን መዉቀስ ስለማይቻል በሀይማኖታች ጌታቸዉ ጋርም በምን ሁኔታ እደተገናኙ ስለማናቅ የሞተን ሰዉ አላህ ይዘንለት ማለትጅ ክፉ ነበር ማለት ላለነዉ ወንጀል ነዉ አላሁ አለም የኔ አስተያየት ነዉ

  • @kulitmamo7930
    @kulitmamo7930 9 днів тому

    😭😭😭ነብስ ይማር

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 9 днів тому

    አሰላሙ አለይኩም አላህ የስቱር በጣም ያሳዝናል

  • @AnwarAnwar-vs2jf
    @AnwarAnwar-vs2jf 9 днів тому

    የአለሀ😢😢

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 9 днів тому

    አችልጅ ያአላሕ ከመርዶ በቀርአታወሪም 😢

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 9 днів тому

    ኢናሊሊላሂ አላህወቶ ከመቅረት

  • @ሰውዩቱብ-የ7ቸ
    @ሰውዩቱብ-የ7ቸ 9 днів тому

    ኡፍ😥😥

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 9 днів тому

    አላህወቶከመቅረትይጠብቀን

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd 9 днів тому

    እናኒላሒወይናሒእራጂኡል

  • @SewSeww-n5g
    @SewSeww-n5g 9 днів тому +2

    አዳዉቶሎወደገደለዉግቢ

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 9 днів тому

    😢😢😢

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 9 днів тому

    Uuuuuuuuuffffff yene ENT 🥲🥲🥲🥲🥲💔💔😭😭

  • @HayatedubaiEutopia
    @HayatedubaiEutopia 9 днів тому

    እፍፍፍፍፍፍፍ ታሳዝናለች

  • @NebratSamae
    @NebratSamae 9 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😭☝😭😭😭😭😭😭😭

  • @الجلالالغامدي
    @الجلالالغامدي 9 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 9 днів тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @BirukandAbebasFamily
    @BirukandAbebasFamily 9 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Serwita
    @Serwita 9 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 9 днів тому +2

    የዘድሮ ውንዷች እሴቶችን ጨርሶችው

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 9 днів тому

    ኤትዩጵያ። ነው ውይስ አርብሀገርነው

    • @asiat4178
      @asiat4178 9 днів тому

      Ethiopia Addis Abeba

  • @safsisey
    @safsisey 9 днів тому

    ፈጣሪ ሆይ ው ቶ ቀ መ ቅ ረ ጥ ሰ ው ረ ን

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 9 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @الجلالالغامدي
    @الجلالالغامدي 9 днів тому

    Betam meskin tchwach ljerch Nat.tefsfa.nberat.betam.gobez neb

  • @Mkeamka
    @Mkeamka 7 днів тому

    Yareb moten be leilahaelelah adrgilgn

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 6 днів тому

    ነብስሽንይማረዉኡፍፍፍፍፍ

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 7 днів тому

    Magest gedalu elal ende? Laqaqamenesh.wusha.tish.

  • @uaeuae6078
    @uaeuae6078 8 днів тому

    🙄ንግግርሺን አስተካክይ ከሸሪአ ውጭ አትናገሪ

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui 9 днів тому

    ሲጀመር የሚያውቅሰውነገረመተመለ

  • @MalesechShukur
    @MalesechShukur 9 днів тому

    😂😂😂😂😂

  • @Jameela123Kuwait
    @Jameela123Kuwait 8 днів тому

    nbse ymare

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 9 днів тому

    ግን እደበፊትሽ ቶሎ አትናገርም

  • @الجلالالغامدي
    @الجلالالغامدي 9 днів тому

    Men ldrgelssh guadgnayia almkum meskyin abern temrnal

  • @Zaen1234-q1o
    @Zaen1234-q1o 8 днів тому

    Kulu nebsa za ektul mewt

  • @ZainabHaraki-e3w
    @ZainabHaraki-e3w 8 днів тому

    Era baliha wenatesa newu ehita hegi yalimi lemani tetiyakilasa fetahi alahi yatayakicewu

  • @AshwayaAhmed
    @AshwayaAhmed 9 днів тому

    ነብሥይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @الجلالالغامدي
    @الجلالالغامدي 9 днів тому

    Fight lbea. Tnkarwa gobze lje.

  • @SayedAhmada-r5x
    @SayedAhmada-r5x 8 днів тому

    ነብሥይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SisayMekonen-g1y
    @SisayMekonen-g1y 9 днів тому

    ነፍስ ይማር

  • @Emukiya-d7b
    @Emukiya-d7b 8 днів тому

    😭😭

  • @Marim-v8l
    @Marim-v8l 9 днів тому

    😢😢😢😢

  • @RahmaHayat-x7r
    @RahmaHayat-x7r 9 днів тому

    😭😭😭😭😭

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 9 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rehmmuleye
    @Rehmmuleye 9 днів тому

    😂😂😂😂

  • @fdf-ps1dj
    @fdf-ps1dj 9 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZainabaWaso
    @ZainabaWaso 9 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @asgedederebadereba426
    @asgedederebadereba426 8 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @shefo5588
    @shefo5588 8 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mesretwolde2924
    @mesretwolde2924 8 днів тому

    😭😭😭😭😭

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 8 днів тому

    😭😭😭😭

  • @sofiacute4614
    @sofiacute4614 8 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AminaAmina34-jf5zm
    @AminaAmina34-jf5zm 7 днів тому

    😢😢😢

  • @MesretBoki
    @MesretBoki 8 днів тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @Alin12-h3z
    @Alin12-h3z 8 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @fekr-t1x
    @fekr-t1x 8 днів тому

    😢😢😢😢

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 7 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mishyeeyesuslij2536
    @mishyeeyesuslij2536 8 днів тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @sawsanalbireh7194
    @sawsanalbireh7194 12 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢