Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀሙ ሠላም ሁሌ ነው ማዳምጥሽ ይሄ ታሪክ በተወሰ የኔንም ታሪክ ይነካል አላቅም የሷን ሀሳብ ግን ለመፋታትና ሀብት ለመካፈል ጥሩ ጠብቃ ትቅጠር ደሞ ሚስቱ ነች በሱ ስም ያለውን ንብረት ትካፈላለች
አቢባ ትገርሚኛለሽ በጣም የሰው ልጆችን ወዶ አይሰቃይም እሷ ሰው ነበር የፈለገችው ግን አውሬ ነው ያጋጠማት እህት አፍሪ ወስኝ ፈጣሪሽን ተመኪ ያውም ጠንካራ ሴት ነሽ ለዚ አትፍሪ ወስኝ
የኔ ባል ብጤ አይለፍላቸው ዘላለም እንደሮጡ ይግደላቸው የተረገሙ ናቸው እኔ ከማቃጠሉ የተነሳ ሩሁን እንኳን ባወጣው አንጀቴ አይርስም ፈጣሪ ሁለመናቸውን ሽባ ያድርጋቸው
😂😂😂😂😂
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ወይ በጣም ያሣዝናል ሁለት ግዜ የለፋችበት በባዶ እረ ተው ሠው እኮ አንዴ ከተሸወደ በሁለተኛው ልብ መግዛት አለበት በጣም ይገርማል ብቻ ታሪኩ ረጅምነው ሥራ እየሠራው ላዳምጠው
የአላህ ስንት አይነት ጨካኝ ሰው ች ነው ያሉት አላህ የልብን ይስጠው አይዞሽ
Wondoch setin yemitibedilu Allah yesirawin yistew. Enatina Abat yalifekedewin alemagibat. Kezi sew betam raki adera abiresh endatinori.
የባሰ አለ 😂😂😂ቲቨ
እዉነት ነዉ
ቁረጭ አደራ ለማኝ እዳቶኘ እድሜሽን ተጠቀመሚበት
ኢትየጵያ አንኻን አሁን ንሮ በተወደደ ኑሮ ድሮ ጉቦ ነበረ ብር የማይከፈተው በር የለም
የኔታሪክ ይስላል አይዞሽ
ቆየሽ ቀጥር ይካፈላል ምንም እዳገዠ ምንም አልሰራዉም የሰ ስትገቢ እዳይገልሽ ተጠንቂ
ጣዋት ሲውጣ ተካታትለሽ አታኝም
ፍቅር አበባ ነው 🌸 ጋብቻ ፌሬ ነው እኔ የምጠላው መካካድ ብቻ ነው።
ኤሽ ፋይዳ 😂😂😂😂😂 እራሱ አደረገው እኮ
Tikur new Tillich ende. Tikur is beautiful
❤❤❤❤❤
ሀብየ በየት ላግኝሽ በጣም ከባድ ሂወት አሳልፊያለሁ የኔ ባል 1 ሌትር ዘይት ለወር ነበር የሚገዛልኝ
የኔ ምስኪን አይዞሽ ቲክቶክ ላይ ነች ማሬ
ሰላም እህት ቀን ወይም ማታ ማታ ቲክቶክ ላይ አለች Haibiba Habeiba♒️
አይበቃሽም እንዴ አንድ ሊትር ዘይት😮
@@ሰአዳነኝስደተኛዋ😂😂
@@AAZZ-s5s እውነቴነው የሄንም ያጣ አለ ሆ😂
በኢት ኖሮ በቀን ምን ጊዜ ይኖራል ግን ወዴት ነው ምታስቡት ሴቶች
የምሳ ሳአት ምሳው ይዛ መሄድ ስራ ቦታው
😂😂😂😂😂😂😂
ሀይባ ግን ወሬ ስትወድ😂😂😂
የጀሮ ደግነቱ አለመምላቱ አሉ ❤
Ara Qatarem 3 ware yesatalu Endawum yelela agare zegochi Eska 4 ware 5 ware new koyeto yamemalasu
የኔ ባል እራሡ
ከባድ ነው አይ ወንዶች
እኛ አይደል ይህ ሳአት ወንድሜ በኢት ኖሮ ሚውጣው10ሳአት በፊት ነው ሚወጣው ምክንያት ሽክም ነው ሚሰራው ቦትልው እሩቅ ነው
Feqer abeba newGabecha fere new Yanat mote ayderes qesem sebari new
ኢሄማ ሌላ ሚስት አለው
Tolo gbi ehtshen atàsaschi
አሁን ብር ከላክሽለት ሞተሻል
ሠላም ሠላም ሸገርየ ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ውዴ❤❤❤
ማታበተኛበት ቁልፉን ወስደሽ ሱቁን አታቃጥይውም ደደብነሽ
ሰላም ይብዛላችሁ አቤት ጭካኔ በገዛ ብርራች ወንዶች እንዲጫወቱባችሁ አትፍቀዱ ብር በወንድ አካውንት አትላኩ ምን መልካም ቢሆን ብር ሴይጣን ። ሰው ይቀይራል
ስላም አለሽ ማር ጠፋሽ🎉😢😢😢
ዘሙካ፣እዴነሽ፣አብሽሪ፣ሁሉም፣ለበጎነው።አይዞሽ።
አለውልሽ ዘሙዬ እየመጣሁ ነው ግን ብዙም አልኮምትም ከልጆች ጋር አይመቸኝም አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሽ
ሀሙ ሠላም ሁሌ ነው ማዳምጥሽ ይሄ ታሪክ በተወሰ የኔንም ታሪክ ይነካል አላቅም የሷን ሀሳብ ግን ለመፋታትና ሀብት ለመካፈል ጥሩ ጠብቃ ትቅጠር ደሞ ሚስቱ ነች በሱ ስም ያለውን ንብረት ትካፈላለች
አቢባ ትገርሚኛለሽ በጣም የሰው ልጆችን ወዶ አይሰቃይም እሷ ሰው ነበር የፈለገችው ግን አውሬ ነው ያጋጠማት እህት አፍሪ ወስኝ ፈጣሪሽን ተመኪ ያውም ጠንካራ ሴት ነሽ ለዚ አትፍሪ ወስኝ
የኔ ባል ብጤ አይለፍላቸው ዘላለም እንደሮጡ ይግደላቸው
የተረገሙ ናቸው
እኔ ከማቃጠሉ የተነሳ ሩሁን እንኳን ባወጣው
አንጀቴ አይርስም ፈጣሪ ሁለመናቸውን ሽባ ያድርጋቸው
😂😂😂😂😂
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ወይ በጣም ያሣዝናል ሁለት ግዜ የለፋችበት በባዶ እረ ተው ሠው እኮ አንዴ ከተሸወደ በሁለተኛው ልብ መግዛት አለበት በጣም ይገርማል ብቻ ታሪኩ ረጅምነው ሥራ እየሠራው ላዳምጠው
የአላህ ስንት አይነት ጨካኝ ሰው ች ነው ያሉት አላህ የልብን ይስጠው አይዞሽ
Wondoch setin yemitibedilu Allah yesirawin yistew. Enatina Abat yalifekedewin alemagibat. Kezi sew betam raki adera abiresh endatinori.
የባሰ አለ 😂😂😂ቲቨ
እዉነት ነዉ
ቁረጭ አደራ ለማኝ እዳቶኘ እድሜሽን ተጠቀመሚበት
ኢትየጵያ አንኻን አሁን ንሮ በተወደደ ኑሮ ድሮ ጉቦ ነበረ ብር የማይከፈተው በር የለም
የኔታሪክ ይስላል አይዞሽ
ቆየሽ ቀጥር ይካፈላል ምንም እዳገዠ ምንም አልሰራዉም የሰ ስትገቢ እዳይገልሽ ተጠንቂ
ጣዋት ሲውጣ ተካታትለሽ አታኝም
ፍቅር አበባ ነው 🌸 ጋብቻ ፌሬ ነው እኔ የምጠላው መካካድ ብቻ ነው።
ኤሽ ፋይዳ 😂😂😂😂😂 እራሱ አደረገው እኮ
Tikur new Tillich ende. Tikur is beautiful
❤❤❤❤❤
ሀብየ በየት ላግኝሽ በጣም ከባድ ሂወት አሳልፊያለሁ የኔ ባል 1 ሌትር ዘይት ለወር ነበር የሚገዛልኝ
የኔ ምስኪን አይዞሽ ቲክቶክ ላይ ነች ማሬ
ሰላም እህት ቀን ወይም ማታ ማታ ቲክቶክ ላይ አለች Haibiba Habeiba♒️
አይበቃሽም እንዴ አንድ ሊትር ዘይት😮
@@ሰአዳነኝስደተኛዋ😂😂
@@AAZZ-s5s እውነቴነው የሄንም ያጣ አለ ሆ😂
በኢት ኖሮ በቀን ምን ጊዜ ይኖራል ግን ወዴት ነው ምታስቡት ሴቶች
የምሳ ሳአት ምሳው ይዛ መሄድ ስራ ቦታው
😂😂😂😂😂😂😂
ሀይባ ግን ወሬ ስትወድ😂😂😂
የጀሮ ደግነቱ አለመምላቱ አሉ ❤
Ara Qatarem 3 ware yesatalu Endawum yelela agare zegochi Eska 4 ware 5 ware new koyeto yamemalasu
የኔ ባል እራሡ
ከባድ ነው አይ ወንዶች
እኛ አይደል ይህ ሳአት ወንድሜ በኢት ኖሮ ሚውጣው10ሳአት በፊት ነው ሚወጣው ምክንያት ሽክም ነው ሚሰራው ቦትልው እሩቅ ነው
Feqer abeba new
Gabecha fere new
Yanat mote ayderes qesem sebari new