ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ምን አለ?| ውስጥ አዋቂው ስለዛሬው ኦፕሬሽን ይነግሩናል| የተገደሉ፣ የቆሰሉና የተማረኩ የሸኔ አመራሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Latest Ethiopian News, Politics & Views, 04/02/2025 ‪@addisminch‬

КОМЕНТАРІ • 46

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 5 днів тому +9

    እናመሰግናለን እኛ ኢትዮጵያውያን እጅ ለእጅ ተያይዘን ለሀገራችን ዘብ እንቆማለን ::🙏🇪🇹🙏

  • @YididiyaHgabriel-q8e
    @YididiyaHgabriel-q8e 5 днів тому +7

    እየሰማን ያለነው ዜና ታላቅ የምስራች ነው ኢትዮጵያችን የምታርፍበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ለዜናው እናመሠግናለን

  • @Ershaw75
    @Ershaw75 5 днів тому +6

    ውቤ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ከአንተ ጋር ይሁን፣እነዚህን ተተኪ የሌላቸውን እነ በፍቃዱ ደግፌ እንዲሁም በህይወት ያለው ፕሮፌሰር ጋር የነበረውን ምስክርነት ማሣየት ከንፁህ ኢትዮጵያዊ የምንጠብቀው ነውና❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 5 днів тому +5

    ውቤ ስለምታቀርበው እውነተኛ መረጃ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @alexc9256
    @alexc9256 4 дні тому +2

    ጥሩ መረጃ

  • @reallight9644
    @reallight9644 5 днів тому +5

    WUbe, let God bless you . Thank you for real and tangible information. Banda will cry for his belly.

  • @girmaamen
    @girmaamen 5 днів тому +5

    ውብዬ ምስጋናችንን እናቀርባለን ❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 5 днів тому +2

    Wube tebarek tiru merejanew ❤❤❤❤

  • @Mulugetahaileyesus
    @Mulugetahaileyesus 4 дні тому

    ውቤ እድሜና ጤና ይስጥህ ።ምርጥ የሆነ መረጃ ስለምትሰ ጠን እናመሰግናለን።

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 5 днів тому +3

    ሰላም ለህገሬ ይሁን፣
    ✌️✌️✌️✌️✌️✌️🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @JustaThoughtUSA
    @JustaThoughtUSA 5 днів тому +4

    ❤❤❤thank you Kenya🎉🎉❤❤

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 5 днів тому +2

    ሰላም ውብሸት ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ

  • @yikunoamlakyilma
    @yikunoamlakyilma 4 дні тому +3

    Thanks!

  • @kachapacoffee3669
    @kachapacoffee3669 4 дні тому +1

    ኦቦ ለምትሰጡን መረጃዎችና ትንታኔ እጅግ በጣም እናመሰግናለን::

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 4 дні тому +3

    አስፈላጊውን እርምጃ ተወስደው ህዝቡ ሠላሙን ያግኝ!!!

  • @kidusepheson4123
    @kidusepheson4123 4 дні тому +2

    ❤ኢትዮጵያ ፍፁም አሽናፊ ነች ባንዳንና ተላላኪ ቅስም እንስብራለን ቪቫ መከላከያችን

  • @BehailuHaile-k7y
    @BehailuHaile-k7y 4 дні тому +2

    ውቤ ሰላም።

  • @AbebeTaye
    @AbebeTaye 3 дні тому

    ሰላም ውብሸት ጥሩ ሥራ ነው በርታ ቀጥልበት

  • @MubarekJeba
    @MubarekJeba 5 днів тому +4

    selam wube

  • @admasuabebe7064
    @admasuabebe7064 5 днів тому +4

    ፕሮፌሰር ብርሃኑ ዶክተር ብርሃኑ ደግፌን በእንዲህ አይነት መነገድ በማስታወሱ ክብር ምስጋና ይገባዋል።

  • @MeryemFedluAhmed
    @MeryemFedluAhmed 4 дні тому +1

    ዉቤ እንዴት ነህ ? እንግዳህ እያወራ ያለዉ በሙሉ የዛሬ አመት አካባቢ አንድ ዘመዴ የሆነ ሰዉ የኢትዮ ሞያሌ ዉስጥ የሚኖር ምን እንደሚሠሩ ነግሮኝ በጣም ነበር የገረመኝ::

  • @PapaG91293
    @PapaG91293 5 днів тому +3

    Addis Minch
    Selam Selam Selam
    Thank you 🙏🏾

  • @howtodothe3x3rubixscube4
    @howtodothe3x3rubixscube4 3 дні тому

    Good one❤

  • @alemutefera5986
    @alemutefera5986 5 днів тому +3

  • @Mustafa-o6y
    @Mustafa-o6y 5 днів тому +1

    To the point please

  • @ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ

    ❤❤❤❤❤

  • @dagnehailu
    @dagnehailu 5 днів тому +3

    🎉

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 4 дні тому

    🙏🇪🇹👍

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 4 дні тому +1

    ምነው ጃዋር መፅሀፉን ሸጦ ሳይጨርስ ፡፡

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 4 дні тому

    ይህንን የመሰለ ዜና ፊደል ቆጥሮ ያልጠገበ ህፃን ልጅ ይመስል እእእ የሚያበዛ ባላገር ጋዜጠኛ ይህንን ዜና ማቀናበሩ ያሳዝናል በኢትዮጵያ የብዙ ነገሮች ዋጋ ይጨምራል እርካሹ ግን ጋዜጠኝነት ነው

  • @wondimagegegnehumecha
    @wondimagegegnehumecha 4 дні тому +1

    ጃል ጅሬኛ ጉዴታ ኦሮሞ ካልሆነ ምንድነው ???

  • @hermelamengesha1377
    @hermelamengesha1377 5 днів тому +2

    ዋናው ጭራቅ እዛ እይደለም ያለው
    ስሚሪት የሚስጠው

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 5 днів тому +2

    🌺🍁🍁🍁🎉🎊🎉🎉🎁🐦‍🔥

  • @labatararro3870
    @labatararro3870 День тому

    ......IT IS PUBLIC ARMY..YOU NEVER WIN......YOU WILL NEVER DO THIS NEWS AFTER TWO WEEKS...

  • @sileshibogale8810
    @sileshibogale8810 5 днів тому

    አይ.... ውብሸት አሁን እውነት የአገልግሎት አሰጣጥ ለውጥ እንዲመጣ ይፈለጋል ብለህ ነው? አትድከም በመጨረሻ የሚበላቸው ይኸው ሊፕ ሰርቪሳቸው ነው። ይለወጣሉ ብለን ተስፋ አድርገን እየጠበቅናቸው ነበረ አሁነ ግን እጅግ ተስፋ የቆረጥንበት ጊዜ ነው የመጡበትን የረሱ ወይንም የተጸጸቱ አይመስልም ይህ ጉዳይ ካልበላቸው ለአገሪቱም መከራ ካልሆኑ ትዝብት ይሁንብኝ። ምንም ነገር የትም ቦታ በነፃ ማለት ያለ ጉቦ የሚፈፀም ነገር የለም እወቅ ምንም ብትክቧቸው ያዳቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይቀርም ነው።

  • @muhammedali3610
    @muhammedali3610 5 днів тому +1

    ሸኔ ትላለህ አንተ ጂቡቲ ከሁሉም በላይ አዲስ ነገር ይዛ እየመጣች ችግሯ ምንድን ነው?

  • @Zenvgj
    @Zenvgj 5 днів тому

    ጅሉ ቀለብተኛ ሚዲያ

    • @ethiop-q1d
      @ethiop-q1d 5 днів тому +2

      አይ ተው ተደበቀ ሐገር አሰደባችሁ ብትደበቅ ጥሩ ነው ውቤን ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ ነው የሚጮው አንተ ግን ተደበቀ

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 5 днів тому +2

    ኸረ መሳይከገዳዮች ጋር ወቶ ይሄ አሳማ ድውይ ዶክተሩን የገደለ መንግስት ነው ይላል እራሱ እራሳቸው ገለው መልሰው ይጮሐሉ ውቤ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 4 дні тому +2

    ❤❤❤❤

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 5 днів тому +2

    ኸረ መሳይከገዳዮች ጋር ወቶ ይሄ አሳማ ድውይ ዶክተሩን የገደለ መንግስት ነው ይላል እራሱ እራሳቸው ገለው መልሰው ይጮሐሉ ውቤ

  • @ethiop-q1d
    @ethiop-q1d 5 днів тому +2

    ኸረ መሳይከገዳዮች ጋር ወቶ ይሄ አሳማ ድውይ ዶክተሩን የገደለ መንግስት ነው ይላል እራሱ እራሳቸው ገለው መልሰው ይጮሐሉ ውቤ