GAT EXCLUSIVE =|አሰብ ወደብ ➛ ቀይ ባህር ➛ ፍልስጤም ➛ ግብፅ ➛ እስራኤል እና አሜሪካ| ዓባይ|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @tarikubelay657
    @tarikubelay657 5 днів тому +3

    በጣም የሚደንቅ ፕሮፌሰር አንተን ያበቀለች ጎጃም ትባረክ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @AmanuelAbebe-ll3oc
    @AmanuelAbebe-ll3oc 6 днів тому +15

    ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ልዩ ጥቅም አላት

  • @MekonenHussen
    @MekonenHussen 6 днів тому +20

    እባክህ ዶክተር መስማት የሚያጔጔኝ ኢትዮጲያ ሃገራችን ያን የናፈቀንን የህልውና መሠረታችን የሆነዉን የቀይ ባሕር በር ሃገራችን ተ.ረ.ከ.በ.ች ባሕር ሃይላችንም በዙፋኑ ላይ ተ.ደ.ላ.ደ.ለ የሚል ዜና መስማት ነዉ:: ይህንንም ዜና በቅርብ እደምታሰማን ተስፋ አደርጋለሁ::

    • @ber513
      @ber513 5 днів тому

      In your dream. Denkoro ahya. Always behelem yemtnoru poor people

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 5 днів тому +1

      ​@@ber513:እየቃዥህ፣እየባነንክ፣ያለኸው፣ አንተ፣ነህ፣ አይዞህ፣ ትንሽ፣ነው፣የቀረን፣እንገላግልሀለን።

  • @abdulmejid76
    @abdulmejid76 6 днів тому +15

    አለህ ይጠብቅህ

  • @Sidona-24
    @Sidona-24 5 днів тому +1

    ፕሮፌሰር🎉🎉🎉

  • @AmanuelAbebe-ll3oc
    @AmanuelAbebe-ll3oc 6 днів тому +8

    ግብፅ ከእስራኤል መጋጨቷ ለኢትዮጵያ ትልቅ እድል እና ድል ነው ቶሎ ቶሎ ብለን በአባይ ላይ ትላልቅ የመስኖ እርሻዎችንና መገንባት አለብን

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 6 днів тому +1

      ብቻ ሳይሆን ቶሎ ኢሳያስ ኤርትራን ቀብሯት እያለ ቀይ ባህር ላይ ሠስፈር አለብን።

    • @AmanuelAbebe-ll3oc
      @AmanuelAbebe-ll3oc 6 днів тому +1

      @TH-qk6ez አዎ ትክክል ነህ አሰብ ላይ መግባት አለብን

  • @yonabir8213
    @yonabir8213 6 днів тому +13

    ከራስ ካሳ እስከ ዱሜራ
    ይውለበለባል የኛ ባንዲራ
    አሌ መንጌ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 6 днів тому +4

    ድንቅ ትንታኔ በርታ ፕሮፈሰር ጌት🙏🙏🙏

  • @MamoGudisa
    @MamoGudisa 6 днів тому +9

    ድንቅ እይታና አስተውሎት ነው ።

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 6 днів тому +4

    እኔ በዚህ ደረጃ ብትንትንንንንንን አድርጎ የአካባቢውን ፖለቲካ ያብራራ ሰው አጋትሞኝ አያውቅም በእውነት እጅግ ይቆጫል በእውነት የድንቁርናችን ጥግ እና ጠባብ አስተሳሰባችን እያደር እያደር ቁልቁል እንደከተተን እያየን እንኳን ድጋሚ ላንነቃ ተኝተናል. በእውነት አገሩን ለሚወድ ሰው እጅግ ይቆጫል ።። 😢😢😢😢😢 መሪያችንን መተባበር ከየትኛውም ግዜ በላይ ያስፈልገናል አለበለዚያ አገር አይኖረንም አያያዛቸው በጣም የከፋ ነው

  • @selamgebremedihin2350
    @selamgebremedihin2350 6 днів тому +10

    ጀግናችን በርታልን 🙏🙏🙏🙏

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 6 днів тому +5

    የዛሬ ፕሮግራምህ እስከዛሬ የነበረውን በ10 እጥፍ የበለጣ አስተማሪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጅ ነው‼️

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse 5 днів тому +1

    ይህን የመሰለ ለሀገርም ለወገንም የሚበጅ ሀሳብ የበለጠ ተደራሽ እንዲሆን ሁላችንም በማጋራት ተደማጭነቱን ማስፋት አለብን!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miliyon938
    @miliyon938 5 днів тому +1

    ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Solomon-d3h8v
    @Solomon-d3h8v 6 днів тому +4

    ትክክል በግዛ ሀገሩ ላይ የዶክተር አይብ ሀሳብ ያለፈው ትውልድ አሁን ያለው ትውልድ ጥያቄን የመለስ ነው ይህን ሀሳብ መቋወም በፍጹም ኢትዬጵያዊ ሀመስሉኝም የዘር ሀረጋቸው ቢመረመር መልሱ የሚገኝ ይመስለኛል ይፈንዳሉ እንጂ ቀይ ባህር ላይ በቅርብ እንወጣለን1ብቻ አደለም 2/3/4 እናገኛለን።

  • @AwelAĺi-c5m
    @AwelAĺi-c5m 5 днів тому +1

    ሰለ ነገ መኖር የሚነዉቀዉ ነገር የለም

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 6 днів тому +3

    የሀገር ብሄራዊ ጥቅምን መሰረት ያደረገ ድንቅ ትንታኔ ነው። ጀግናዉ የኢትዮ. አርበኛ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @User7707-g7d
    @User7707-g7d 6 днів тому +3

    Thank you Getnet. I always accept and agree with your ideas. Ethnically oriented politics is the most evil cause of Ethiopian war and poverty. Please, continue on your heroic fight for our beloved country. Blessings.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 днів тому +3

    እናመስግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር ሁሌም blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @RedwanKiyar-s8o
    @RedwanKiyar-s8o 5 днів тому +1

    allah yetabike wandema

  • @SahliGashawWolde
    @SahliGashawWolde 6 днів тому +3

    think out of box . great Speech Dr. Getnet

  • @jomama151
    @jomama151 6 днів тому +1

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 6 днів тому +1

    የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ኢትዮጵያዊያን ቆም ብለን ማሰብ አለብን ወይ አንሰራም ወይ አናሠራም የሚሠራውን መጥለፍ ብቻ ከኪሳችን ወጥተን ለትውልድ እናስብ

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 6 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤ፕሮፍ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 6 днів тому +1

    Ethiopians + RedSea = ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 6 днів тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 6 днів тому +4

    Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @wudejemanehjemaneh5306
    @wudejemanehjemaneh5306 6 днів тому +1

    ዶክተር ግትነት በርታ አንተ ሰለምታነብ በደንብ ገብቶሃል ።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 дні тому +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @makonnengetachew674
    @makonnengetachew674 6 днів тому +1

    Yes, your analysis and your inspiring new idia is very interesting. Keep on presentig such innovative and knowledge based solutions for the country to solve present and future problems of 🇪🇹. You have a big mind which is laked by most of so called activsts and those 🇪🇹s who stand againist our national interest.

  • @AbayWasihun
    @AbayWasihun 5 днів тому +1

    አንተን ስምቶ ብሆን ኖሮ አማራ ዛሬ እንዲህ ባልሆነ ነበር ፕ/ር ጌትነት ኑርልን ቲቸርዬ

  • @gracemesfin998
    @gracemesfin998 5 днів тому

    Tebarek lebe brhuu❤❤❤❤❤❤❤

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 6 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Henok.KMulat-gv1yu
    @Henok.KMulat-gv1yu 5 днів тому

    God bless you!!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 днів тому

    ሰላም ሰላም

  • @mesfinlegese2007
    @mesfinlegese2007 4 дні тому

    Berta hasabochihin ❤

  • @meleseWolde-fn7ri
    @meleseWolde-fn7ri 6 днів тому +2

    Baritalin wodimachin ኢትዮጵያ የአሳብን ወዳብን መስመለስ ይገበታል።የኢትዮጵያ መንግሥት በባንዳ ለይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ አላበት።

  • @Zerihun-x3c
    @Zerihun-x3c 6 днів тому +7

    መርጥ ሀሳብ ውሴጤ ይለውን ነው ፈልፍለህ ያወጣህው!

  • @habeshget-w6g
    @habeshget-w6g 6 днів тому

    best

  • @nuredinsaid4692
    @nuredinsaid4692 6 днів тому +3

    ትንተናህንና ስትራተጂህን ወድጃለሁ።

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 6 днів тому

    🙏🇪🇹👍🎉

  • @BehayiluMeshesha
    @BehayiluMeshesha 6 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ibrahimatic6851
    @ibrahimatic6851 6 днів тому +1

    I fully agree with your proposal.But the support from America is not enough.America should lift all economic as well as social embargo and it should facilitate FDI to Ethiopia.

  • @DiroGirmaDiroGirma-p7h
    @DiroGirmaDiroGirma-p7h 6 днів тому +4

    እአአ ከ2075 ዓ.ም ጀምሮ ፍሬሽ የመጠጥ ውሃ በዓለም ላይ ይከሰታል ብለው ስለሚያምኑ ህዝባችንን በቂ ውሃ ወዳለበት ለማስፈር እንፈልጋለን ብለው ነበር።

  • @yosefkamil3179
    @yosefkamil3179 6 днів тому +3

    ከቀይ በህር የረቅነው በሀይ ነው መንግሥት ተቀይሮ መፍትሔውም ሀይልም ሰለምም....

  • @abdulmejid76
    @abdulmejid76 6 днів тому +1

    የፌስቡክ ሊንኩን ዉዳችን

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 5 днів тому

    ወንድማችንእናመሰግናለንስለሀገርማሰብለሀገርየላቀሀሳብለዉይይትማቅረብየሙሁራንግዴታነዉሌሎችየትናችሁ?የኢትዩጵያችንከፍታየሁላችንነዉና

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 5 днів тому +1

    What is the benefit for Ethiopia????🇪🇹🇪🇹

  • @yibletdagnachew5997
    @yibletdagnachew5997 6 днів тому

    የዛሬው ልዩ ነው። ወንድ

  • @alethiopia4587
    @alethiopia4587 6 днів тому +5

    አዎ! መንግስት ነጥቦቹን ገዝቶ መደራደሪያ ማድረግ አለበት!

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 4 дні тому +1

    I didn’t see you yesterday?

  • @meleseWolde-fn7ri
    @meleseWolde-fn7ri 6 днів тому

    በአሁኑ ግዜ እያታጨቱና እያቀላዱ ለኢትዮጵያ የራስ የሆና ወዳብ በላማኖሩ ነው።ስላዚህ ከኤርትራ ማስመላስ አላበት። ኢትዮጵያ የራስ ያሆና እቅድ ማኖር አላባት

  • @get8914
    @get8914 5 днів тому +1

    ምንድን ነው ጥያቄው ሰው መግደል መዝረፍ መብላት ህዝብን ማስራብ ትምህርት ቤት
    ማፍረስ አስተማሪ መግደል ተማሪ ማገድ መግደል ሃኪም መግደል ይህ ነው ጥያቄው አየናቸው ውስጥም ውጭም ያሉትስራቸው ለግብፅ ለሻቢያና ለወያኔ ነው የእነሱን ስራ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 6 днів тому

    National interest የሚባል የለንም!! U r 100 years ahead of us! ዘመነ ካሴ :- ፖስት ስለሚያደርገው picture እንጅ, አባይ, ቀይ ባህር, የአማራ interest, national interest … ለዘመነ 100 አመት አይገባውም.. imagine ምሬ ወዳጆ ... እስክንድር is obsessed with his ego (ታላቁ ...)

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 5 днів тому

    ለውሰጣችን ጥገኞ ሻቢአ ሰለተሰገሰገ ነው ሻቢአ እግሩም እጁም መቆረጥ አለበት ሌልው ግብጽን አንገቷን መከርከም ነው የሚቀጥለው አይቀሬ ነው!!!

  • @eshfanosabekazey9515
    @eshfanosabekazey9515 6 днів тому

    መጀመሪያ 5 ቢሊየን ዶላር ነዉ መጠየቅ

  • @abdikemalbusserbabi
    @abdikemalbusserbabi 6 днів тому +2

    ፕሮፌሰር አሜሪካና እስራኤል ውሳኔያቸው ትክክል ነው ?

  • @HARUEJERSADADI
    @HARUEJERSADADI 6 днів тому

    ❤💚💙💜🤍

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 6 днів тому

    ከአሰብ እስከ ራስ ዱሜራ ሳይሆን የደርግ-ኢሠፓ ዘመን የአሰብ ራስ ገዝ ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ ለኢትዮጵያ መመለስ አለበት ብለህ ማስተካከያ ብታደርግ!

    • @GeneneOda
      @GeneneOda 6 днів тому

      ከራስ ካሳር እስከ ራስ ዱሜራ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ይመለሳል

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 6 днів тому +1

    ጌትነት የጋዛ ትንታኔህን አልደግፍም
    ፍልሰጤሞች ከአገራቸው መውጣት የለባቸውም
    trump መደገፋህ መብት ቢሆንም ብዙ የሚሰሩት ጥሩ አይደለም በተለይ በፋልሰጤም ጉዳይ በጭራሽ ልክ አይደለም
    ሌላው america ታላቅነት ወርዷል አዲስ western ሳይሆን south መጥቷል
    የእሰራል ደጋፊ ነህ
    ግን ስለሰው ልጅ መብት ግን ፍልሰጤሞች ከአገራቸው ይውጡ ሲባል በጣም ደግፈህ ማውራትህ በጣም አሳዝኖኛል

  • @HamzaNademo
    @HamzaNademo 6 днів тому +3

    ሰላም ሰላም ❤❤❤

  • @yonabir8213
    @yonabir8213 6 днів тому

    GAT ረፋድ ላይ
    😂

  • @Nesru-p8r
    @Nesru-p8r 6 днів тому

    አንተ እውነትም ፕሮፌሰርነትን ይገባሐል

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 5 днів тому

    በሰው ሀገር ቅርጫ ይቻላል ማለትህ ነው? አልገባኝም

  • @abuker-t6d
    @abuker-t6d 6 днів тому

    ትንታኔህ ልብ ይነካል ።ልብያለው ልብይበል።ምሁራኖች እባካችሁ ዝም አትበሉ በዚህ ጉዳይ ያላችሁን ጨምሩበት።

  • @kibromabraham3656
    @kibromabraham3656 6 днів тому

    እኔ ምለው የኢትዪጵያ ሙሁራን ነን ባዬች መቼ ነው ከድቆሮና አለም የምትወቱት አይደለም የኤርትራ ባሕር ልታገኝ አንድችም የኤርትራ ሰንዝር መሬት እንደማትደርሰ በእርግጠኛ ነው የምነግርህ

    • @eliashail6231
      @eliashail6231 5 днів тому

      Atshfafen kalagbab behgwot bsear yEthiopian meret wosdachihowal beselam kalhone eghen sebren enwsdwalen bemgba ena Ethiopiawian akmachinen enwokalen Abehsery. Denkorwo antena Shabia nachewo akmachon yematko tenshochy !!

  • @asterberhane635
    @asterberhane635 6 днів тому +1

    ሃሃሃሃሃ ሶስት. ሚሊዮን. ህዝቢ ብቻ ስላላቸው. ወደባቸውን. እንቀማ. የሚቻል. ይመስልሃል. ማውራት. ቀላል. በተግባር. ግን. እንተያያለን. ኣላርፍ. ያለች. ጣት. ኣር ጠንቁላ. ትወጣለች. እንዳይሆን. ነገሩ

    • @abuker-t6d
      @abuker-t6d 6 днів тому +1

      በፉከራ ቢሆን ወያኔ አለበት ባልሆነ።ጦርነትን አልመኝም ካልሆነ ግን አማራጬን ተጠቅመን እናሳያሀለን።

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 5 днів тому

      @asterberhane635: ያንቺ፣ ያልሆነውን፣ ወስደሽ፣ ስትባንኚ፣ትኖሪያለሽ ፣ቅዥታም፣አሰብ፣የኛ፣ነው፣ መመለሱም፣የማይቀር፣ነው።

  • @SeheneKebede-z6j
    @SeheneKebede-z6j 6 днів тому

    Please stop spinning information that you have no factual knowledge of. Don’t go down the path of speculation about international matters stay focused on the subject matter that you have spent years studying and that will be the information that will be beneficial for Ethiopia.

  • @mulugetagebremedhin2133
    @mulugetagebremedhin2133 6 днів тому

    Lately your rhetoric is becoming unrealistic, Ethiopia is far less important than Egypt when it comes to America’s national interest, I don’t understand why you’re worshipping US

  • @wewillflourish4475
    @wewillflourish4475 6 днів тому

    ይሄ ቂጥላሽ ትራምፕ ሶማሌላንድን ሊያስገነጥልልን ነው ብሎ ሲያደገድግ ኖሮ አሁን ደሞ ትራምፕ ግድባችንን በቦምብ ሊያስደብደብ ነው እያለ ያለቅሳል. ከዚህ አጋሰስ ቁምነገር የምትጠብቁ ተስፋ ቁረጡ. የዋጠውን የአብይ ትውከት ብቻነው የሚተፋባችሁ!

    • @abuker-t6d
      @abuker-t6d 6 днів тому

      ከአዝማሪ መን ይጠበቃል????

  • @ber513
    @ber513 5 днів тому

    Chat kemey taweraleh. Denkoro ahya. Sekreh taweraleh. First feed your people before trying to ask a sea outlet you never had and will not have. The world knows you as a poor fragile country that will not survive even a week without aid. Laughable. If your dying country mattered, Trump wouldn’t have cut aid to you. Remember he didn’t do that to Egypt. I have bad news for you. Egypt matters a thousand time more to Trump than your dying country. You have been talking about assab assab for a year as you have been told to do by the child in Addis. Only talk. Please try to set foot and you will know what will happen to you. I am sure the child knows that which is why he is not trying to. Denkoro ahya. I wish yo your self come to the frontline if you ever try to do that.

  • @AdenHabsha
    @AdenHabsha 6 днів тому

    እናትህን ልብዳል ፈላሻ

    • @samibekele-sc6px
      @samibekele-sc6px 6 днів тому +3

      ድኩማን በስድብ ያደግህ ።

    • @molo0
      @molo0 6 днів тому +1

      ሚስኪን ያለህን ነው የሰጠኸዉ !

    • @derejefanta8445
      @derejefanta8445 6 днів тому +2

      የሀሣብ ድኩማን ሰድ - አደግ እንደሆንክ ታስታውቃለህ,,,

    • @GeneneOda
      @GeneneOda 6 днів тому +1

      ስድብ ሰዳቢውን ነው ለምን አትወያይም የተባለው አይቀርም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉!!!!!

  • @Abdela-ve4ho
    @Abdela-ve4ho 5 днів тому

    💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹