ፋኒ ሚጣፍጥ ምግብ ሰርቶ አበላኝ// Husband Cooking for Wife 😍😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @waziirayusuf1117
    @waziirayusuf1117 3 роки тому +16

    I want say something about this beauty family
    Samri and fani are the best wife and husband
    Even they are example of all people and also filo is active daughter life long time also go forward 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 3 роки тому +55

    ፋኒ እኮ ባለ ሙያ ነው ሚሲቱ አስባ የማበላ ጀግና ባል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ😘😘😘😘😘

    • @Tube-kx2sq
      @Tube-kx2sq 3 роки тому +1

      ውደ ሰላም ነሺ

  • @selamtube-vr8sz
    @selamtube-vr8sz 3 роки тому +75

    ፊሎ ወንድም ያስፈልጋታል የምትሉ 👍👍👍

  • @Eman-th8tq
    @Eman-th8tq 3 роки тому +50

    ሳምሪየ ግንኮ በጣም ከመውደደ የተነሳ ስስት ነው የምልላችሁ እናተን ሳይ ትዳር ያጓጓኛል ❤️🌹

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 роки тому +7

    በጣም ነው የምታምሩት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ያድላችሁ።💚💛❤🙏

  • @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 роки тому +8

    በጣም ጎበዞች የተባረከ ይሁን አረተዉ ፊሎን አትርሷት ከጎናችሁ አስቀምጣችሁ በትንሹ ለሷ ያዘጋጃችሁላት ምግብ ካለ ስጣት ትልመድ

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 3 роки тому +9

    ሳምሪ ፋኒ ስታምሩ ፊሎየ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሸ 💛❤💚 በጣም የምታስቀኑ ጥንዶች 💚❤💛💚❤💛

  • @ናታኔምአደዬ
    @ናታኔምአደዬ 3 роки тому +20

    ፋኒሻ ከልብክ ባል እኮ ነክ ቃሌን ስላከበርክ አከበርኩክ እመብዙሀን ታክብርክ. ስላጎረስካትም አማትባቹም ስለበላቹ በማያልቀው ውድድድድድድድ♥♥♥ ምን አባቴ ላድርጋቹ እመቤቴን ኢትዮ ስትመጡ ኤርፖ የምጠብቃቹ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    የፊሎዬ አባት ባለሙያ 👍👍👏 እጅህ ይባረክ ፋኒሻ ባርከህ ባለቤትህን አጎረስካት 👏👌👌 የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ 🥰🥰🥰 ፍቅርን ሰላምን ይብዛላችሁ 😘😘😘 ፊሎዬ ማር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 роки тому

      ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍🇪🇹🇪🇹

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 2 роки тому +1

    የተባረከ ይሁን ፍቅረ የሞላበት ቤተሰብ

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 роки тому +1

    ፋኒ አይናችን እያየ አደገ. ትልቅ ሰው እየመሰለ መጣ. የፀጉር እስታይሉ እንኮ ተቀየረ. . ጎበዝ የልጅ አዋቂ ጥሩ አባት ነህ

  • @maranat7829
    @maranat7829 3 роки тому +4

    ፋን እና ሳምር በጣም ነውየምዎዳቹው እዉነት ፍስን ምርጥ ባል እና ማለሞያነው ሰላማቹው በክርስቶስ እየሱስ የበዛይሁን 🙏❤😍ፍሎዬ የኔ ደንቡሽቡሽ ሰውዳት ቁልች ሰትል ሰታሳዝን 😘😘☺

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +7

    በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች የቤተሰቦቻችንን ክፍ አያሰማን አሜን

  • @ZamzamAdam-bk3ng
    @ZamzamAdam-bk3ng 3 роки тому +3

    የፍቅርናየጤናምግብያርግላችሁ✅✅✅👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
    ይህለፊኖ😍😍😍💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹

  • @withbabatech2944
    @withbabatech2944 3 роки тому +6

    ፋኒ ስፔሻል ጥብስ ነበር ወደ ፍርፍር ተቀየረ በቃ ግን ይመቻችሁ👌👌👌👌
    ጨጨብሳውን አረ ስሰሪ አሳይን ሳምሪ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Josimedia
    @Josimedia 3 роки тому +28

    ሁሉም ሰው ከካሜራ ጀርባ እንዲህ ቢተጋገዝና ፍቅር ቢሆን መልካም ነበር

  • @ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ

    አረ ተዉ አታስቀኑን እጄራ በጣም አምሮኛል እደኔ ያማረዉ ማነዉ

  • @tizitaalemayehu4761
    @tizitaalemayehu4761 3 роки тому +3

    Balemoya neh siwedachu ❤❤ gin raben ametachibign

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 роки тому +2

    ሳምሬ ፍትፍት ሚባለው እኔ ባደኩበት ገጠር ነው እናንተ ባደጋችሁበት ደግሞ ፍርፍር ይባላል ግን ሁለቱም አንድ ናቸው በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ኑሯችሁ ትዳራችሁ ይብዛ ፊሎን እወዳታለሁ ❤️

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 3 роки тому +2

    አነ ትግራወይቲ ክፈትውኩም አላህ ፍቅርኩም ያምሽየልኩም በጣም በጣም ነው የምወዳቹህ ምርጦቼ

  • @አለሀውከበረ
    @አለሀውከበረ 3 роки тому +2

    ወይ ልጅቷ አስኮናኝ ነገር የኔ ቆንጆ ፊሎዬ ማማዬ ኡፍ💋💋💋💋💋💋

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 роки тому +5

    ፌሎየ የቤት ዲምቀት 😘😘😘😘😍😍❤❤❤ ዋውው ጎበዝ ነህ ፋኒ👍👍

  • @asterhhh594
    @asterhhh594 3 роки тому +2

    Felo batenor noro alayachiwum neber yene tafach🌹❤️🌹❤️🌹

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 3 роки тому +1

    Betam gobezi liji nehi er Tidarachuni yibarkilachewu.

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 3 роки тому +2

    WELCOME FSF FAMILLIES GOOD JOB FANI GOD BLESS U GUYS

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 3 роки тому +2

    ፋኒ ባለሞያ ነህ ስወዳችህ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 3 роки тому +2

    ሳምሪዬ መታደል ነው አይለያችው አቦ ስወዳችው

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ፋኒ ጎበዝ ያኑራቹ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому +2

    ሰላም ሰላም ሳምሪ ፊሎዬ የኔ ማር ውድድድድድድ ፋኒ መልካም ባልነህ ፈጣሪ ይባርክህ ፍቅር ያብዛላቹ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ፊሎዬ ልታወራ ነዉ ቪድሆም ለመደች ባይ ፊሎ እጅሽን ሳሙኩልሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
    @ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ 3 роки тому +5

    ሣምሪ እጀራ ሥጋግሪ አሣየን👍👍

  • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
    @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 3 роки тому +3

    ዋው ብያለሁ ፍቅር ትዳር ማለት ይሄ ነው ፍቅራችሁን ያብዛው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 💞❤❤💗 እናንተን ሳይ ማግባት ያምረኛል ሌሎች አንዳንዶችን ሳይ ደግሞ ያንገሸግሸኛል

  • @emybekele718
    @emybekele718 3 роки тому +1

    Fani betam gobz ejh ybark

  • @manchesterunited3137
    @manchesterunited3137 3 роки тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦችዬ

  • @esraabdu7138
    @esraabdu7138 3 роки тому +2

    Samriyaaaaaa ጨጨብሳ seriln plssssss sewdshi plsssss❤❤❤❤❤

  • @mekdesteka4848
    @mekdesteka4848 3 роки тому +1

    Sameriyeeeee filone tseguroane tenekbakbilate

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    Welcome Fsf 👨‍👩‍👧family 🥰🥰🥰🥰

  • @mahinasir1603
    @mahinasir1603 3 роки тому +33

    በጣም ደስ ትላላቹ ግን አንድም ቀን ምግብ ልትበሉ ስትሉ ስትባርኩት አይተን አናቅም ምን አልባት እኔ ብቻ ይሆናል ይሄንን ያስተዋልኩት በተረፈ በርቱልኝ

    • @atsedeaa7465
      @atsedeaa7465 3 роки тому +6

      ተባረኪልኝ የእኔ እናት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 3 роки тому +2

      እኔም አላየሁም ማር

    • @ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው
      @ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው 3 роки тому +2

      እረ ማማዬ የባለፈውን ቪዲኦ ተመልከቺው በደብ አማትበው ነው የበሉት ውዴ😘🙏

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 роки тому

      ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍🇪🇹🇪🇹

    • @woyinshetbelete1871
      @woyinshetbelete1871 3 роки тому +1

      ዛሬም ባርከው ነው የበሉት በምን እይታ አይተሽው ነው

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 роки тому +3

    የኔ ባለሙያዎች ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን እድግ ትበልላችሁ ልጃችሁ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 3 роки тому +5

    Wowwww kojochi selam nechuu wudochee samriyee and faniyee filoyee i love you so much👪 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 роки тому

      ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @kokob5829
    @kokob5829 3 роки тому +2

    ዋውያምራል ግን ስትበሉ በስም አብ ብላችሁአማትቡ ዝብላችሁአትብሉ

  • @helenbirhan900
    @helenbirhan900 3 роки тому +2

    ምራቄን አሷጣችሁኝ እኮ ጎበዝ

  • @toyba2216
    @toyba2216 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ደስ እምትሉ ጥዶች ናችሁ ለጅም ፍቅር አላህ ይስጣችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @tigetige7907
    @tigetige7907 3 роки тому +2

    የኔ ባለሙያ ፋኒዬ

  • @ሩሩየመዳምቅመምነኝ
    @ሩሩየመዳምቅመምነኝ 3 роки тому +2

    FsF family wudddddddd
    ፊሎየ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት

  • @ሀገሬሀገሬ-ኸ8ጘ
    @ሀገሬሀገሬ-ኸ8ጘ 3 роки тому +2

    መሸአላ ምርጥ ጥዶች

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 роки тому +1

    Wow fani batm das mashe alhe 👍Filo yena mar 💋

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 3 роки тому +3

    ፋኒ እናትህ ባለሞያ ናቸው አያያዝህ ያስታውቃል የባለሞያ ልጅ ነህ

  • @ፀሀይሁንያለው-ቀ5ጘ
    @ፀሀይሁንያለው-ቀ5ጘ 3 роки тому +5

    ሳምሪ ፋኒ ስታምሩኝ

  • @yordanosyemane6062
    @yordanosyemane6062 3 роки тому +5

    wow fani betame yemwedwen frfre nawe yesrame betam gobeth fani samri betam conjo ethiopin mist nate tenkbakbate yemigrmacho naget my husband oll the time cook for me and i aprshat when gays they cook💂😍😍😋

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 роки тому +2

    እግዚያብሄር በረከት ስላም ይስጣችሁ!ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ! all of us we love you love you!🙏🏾💕✌🏽🕊
    💚💛❤️🇪🇹

  • @kokiabey7655
    @kokiabey7655 3 роки тому +2

    frfr lisra guwaguwahu

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 роки тому +5

    ሳምሪ እድለኛ ነሽ😊 ደስ ትላላቹ

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 3 роки тому +3

    Ene. Ejera. Kebelawu. Simiti. Amete❤️

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 роки тому +4

    ሲያስጎመጅ መብላት አማረኝ ግን እንጀራ የለኝም

  • @uae8392
    @uae8392 3 роки тому +2

    ፋኑኤል ወድሜን ነው እሚመስለው በተለይ ፀጉሩን እንደዚህ ሲቆርጥ ግርም ብሎኝ ሁለተናው እግዚአቤሔር ይጠብቃቹ ውዶች

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 роки тому +4

    God bless this family and our country 💚💛❤🙏🙏🤲🤲

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 3 роки тому +2

    መሻላህ አቡ ነፍ አመት ኑረልን

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 3 роки тому +1

    ጎበዝ ነህ ከልጄ አትበልትም

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ

    እደ ፉኒ ጉ በዝ ወንድ አይች አላቅም ሁለ ገብ ነው ዋው

  • @ኢትዮጵያትቅደምYouTube
    @ኢትዮጵያትቅደምYouTube 3 роки тому +2

    Gomene besega lefani serilete smameri

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ፊሎየ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 3 роки тому

      ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @qpqp8115
    @qpqp8115 3 роки тому

    Waw zare abrachihu beand Sahn slebelachihu des yilal ena demo attfu kale enante yidebrenal

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому +2

    ብሉ የተባረከ ይሁን ለፊሎየሳ ምግብ ስሩላታ

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 3 роки тому +1

    Oh ፋኒ ቤተሰብ ናፍቅዋል

  • @embetalemu2189
    @embetalemu2189 3 роки тому +3

    Fsf bertu😍tamralachu❤❤

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ሳሚሪ በኔ ምርጫ ለፋኒ ፓስታ በአትክልት ቆንጆ አድርገሽ ስርለን ይዉደድ አይዉደድ አላዉቅም

  • @beettube8130
    @beettube8130 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጥበቃችሁ ዋውውውው

  • @tageleageno1794
    @tageleageno1794 3 роки тому +1

    Ara Lela nagar siru inij sila migibima shef anitenah alelin irafu isik Ethiopia Selamua yibiza

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 3 роки тому

    እናንተ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦቸ እንዴት ናቸው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ደሞ ፊሎን አዳምጧት እጂ ብቻዋን እያወራች ነዉ 😂🤣🥰😍

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 3 роки тому +1

    Menw segaw beza betam?

  • @fikirtube4084
    @fikirtube4084 3 роки тому +2

    ውይይይ የተባረከ ይሁን ግን እርጉዝ ነኝ አሁን ፍርፍር አማረኝማግኝት እማልችለውን ነገር 😞😞😞

  • @hanahana1679
    @hanahana1679 3 роки тому +2

    Wowwwww🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahel2834
    @rahel2834 3 роки тому +1

    ፋኒ ሳምሪ ውድድድድ

  • @heritube7927
    @heritube7927 3 роки тому +2

    ውብ ጥንዶች አላህ ያኑራቹ

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 3 роки тому +2

    ምነው ስጋ ውድ ነው አጠቃቀስኩ ሆነ ለፊሎም አይሆንም በኢኮኖሜ አደንቃለሁ

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 роки тому

    አይፊሎ ሀርካትሽ ሲመቸኝእኮ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 роки тому

    የኔማሮችፍቅራችሁንያብዛላችሁ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 3 роки тому

    ፈሎዬ የኔ ቆንጆ

  • @shasheyweleeaa8394
    @shasheyweleeaa8394 3 роки тому +1

    Wow good and very nice

  • @eyerusesisay1167
    @eyerusesisay1167 3 роки тому +2

    ፎሎን ሳሙሉኝ ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ

  • @Afripicture
    @Afripicture 3 роки тому +3

    ደስ ትላላችሁ

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube4673 3 роки тому +2

    የምወዳችዉ ❤❤❤❤

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵያሰላ

    ስወዳችሁ ፍሎየእደጊልኝ

  • @ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች

    አሲጎመጀቹኝ ሰሚር የፍሎ ፀጉር የቦቆሎ መሰ ሆኖወል ለሚን አትከበከቢለትሚ ቢቸ ለረሲሺን ፀጉር ቢቸ ነዉ ወይ ሚትጨነቅዉ

  • @jasika499
    @jasika499 3 роки тому +2

    ስጋው የታል😅😅

  • @esraabdu7138
    @esraabdu7138 3 роки тому +1

    Suger gn betam nw metabzut. Atabzu wedocha

  • @asterhhh594
    @asterhhh594 3 роки тому +2

    Felo marrr weddddd aregishalew

  • @blenaayemedhanyalmlije6058
    @blenaayemedhanyalmlije6058 3 роки тому +2

    Sewdachu fsf family filoya😘

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 3 роки тому

    ምሳ ኢንዱሚ በበላ አንጀቴ ገናከስራ መግባቴ ነው አፌ ምራቅ ሞላ የተባረከ ይሁን

  • @ayshaethiopia4155
    @ayshaethiopia4155 3 роки тому

    ማሻላ

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 3 роки тому +1

    Siwadachu👍🏼👍🏼👍🏼❤️❤️❤️❤️👌🏿💯💯💯💯

  • @liyagmedhin2985
    @liyagmedhin2985 3 роки тому +1

    Wow moya wow🥰🥰🥰🥰

  • @imMuslimalhamdulillah-z2q
    @imMuslimalhamdulillah-z2q 3 роки тому +1

    በርቱ 👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 3 роки тому +3

    🍤🍤🍤🍤🍤🍤 ይህን ሰርታችሁ ሰትበሉ አሳዩን እኔ ፍሎን ለማየት ነው የምመጣው የማየውም እሶን ብቻ ነው

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 3 роки тому +1

    እንዴትነው የውአው ነገር እናተጋ የተጣራ ነው አንዴ

  • @kenaawaqayoo1367
    @kenaawaqayoo1367 3 роки тому +2

    Wowwww ❤❤❤❤❤💚💚💛💛

  • @ሶልያናእማፍቅር
    @ሶልያናእማፍቅር 3 роки тому +2

    እኔ ግን ምን አይነት ባል ይሆን ማገባው

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 роки тому +1

    የወይራ እዘይት ተጠቀሙ

  • @mediyeweyinwa2694
    @mediyeweyinwa2694 3 роки тому +3

    ሳምሪ ፊሎን ረዘም ያለ ደቂቃ ማየት ናፍቆኛል እና ባካችሁ አሳዩኝ