እዮብ ዳዊት፣ ፋንታ ስንታየሁ፣ ይትባረክ ዮሐንስ እሙሽ Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 467

  • @ማሪቱቻናል
    @ማሪቱቻናል 3 роки тому +59

    እሥኪ እንደኔ እዮብን የሚያደንቅ ላይክ ይግጨኝ

  • @ufugj9792
    @ufugj9792 3 роки тому +1

    ዋውውውውውውውውው የእውነት በጣም ለማድነቅ እግዚአብሔርን ቃል የለኝም በይበልጥ ሀቀኛ ፖሊስ ሆኖ የ የሰራውን ፀይሙን ልጂ ዋውውው አተን ለማድነቅ ቃል ያጥረኛል ምን አለ ሌሎቹም ከመጠጣት ከማጨስ እደዚህ ለታናናሾቻሺቻቺሁ የሚያስተምር ፊልም ብትሰሩ ግን ሒወት እደፊልም ብትሆን ምናለ በሒወቴ ምስጥ ያረገኝ ፍልም ይሔ ብቻ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 5 років тому +66

    እንዲህ አይነት ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው ልጆች ማግኘት እንዳለባቸው እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @simonaraya8739
    @simonaraya8739 2 роки тому +25

    ኤርትራዊ ነኝ ቢሆንም ኣማረኛ ፊልም እወዳለው በተለይ እዮባ ያለው ፊልም በጣም ነው ሚመቸኝ በርቱ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +5

    ዎውውውውውውውውው እዮብ ወይም ኬሮን አድናቂህ ነኝ በተረፈ እንደዚህ አይነት ፖሊሥ ሺ ግዜ ይወለድ ፈጣሪ እውነተኛ ፖሊሶችን ይጠብቃቸው ፖሊሥ ማለት ይህ ነው

  • @salamam9532
    @salamam9532 Рік тому +2

    ፋንታዬ ስወድህ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፉጡማየናቴናፋቂ
    @ፉጡማየናቴናፋቂ Рік тому +3

    ደስ እያለኝ የጨረስኩት ከፌስቡክ አይቸ ነው የመጣሁት

  • @MatiasGwambe
    @MatiasGwambe 10 місяців тому +2

    እዮብ ሁሌም ትመቻኛሌክ ጀግና

  • @sayedahmada4715
    @sayedahmada4715 4 роки тому +8

    ሄሮል የ በዉነት ፊልም ቢሆንም በጣም አሥገራሚ ልጂነዉ

  • @munujamunuja2124
    @munujamunuja2124 3 роки тому +6

    በጣም ደስ ይላል ሃቀኛ ፖሊስ ነህ ትክክል

  • @zulaikhasultan841
    @zulaikhasultan841 Місяць тому

    እዮብ የኢትዮጵያ ጅግና ነው ህቃኝ ፓልስ ማለት እንድ ነው ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesrt1264
    @mesrt1264 4 роки тому +10

    Wow በጣም ደሰ ይላል ግን እንደዚህ በሀገራችን እውነት ቢኖር ደስ ይላል

  • @سعيدهاحمد-و5ط
    @سعيدهاحمد-و5ط 4 роки тому +10

    ፍትህ ከሚሥክኖች ጋር ሢሆን በጣም ደሥራ ይላል እና ፊልሙም ያምራል

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 4 роки тому +17

    እዮቤ ስወድህ ፈጣይ ይጠብህ አንደኛ አርቲስት

  • @Oneday-d3x
    @Oneday-d3x Рік тому +2

    በጣም ነው የድሮ አክተሮችን ምወደው ጌታን ደግሜ እያየሁት ነው 😢

  • @abdishatube3742
    @abdishatube3742 3 роки тому +7

    ማነው እንደኔ የእዮብን ፊልም በጉጉት እምጠብቅ

    • @ኤንገራገሯ
      @ኤንገራገሯ 3 роки тому

      የቲክቶኩ ወሬኛ😖😃😄😂በዚሕም መጣሕ🙋🏃

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 роки тому +6

    ሂወትና የንፁሀን ደም እንዲህ ፊልም ላይ እንደምናየው በኖርማል ሂወት ቢኖር ይሄ ሁሉ ደም እንደፈሰሰ አይቀርም

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +6

    ዎውውውውውውው በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ የሆነ ግን ይህ ልጅ ሥወደው ቁመቱን አሣጥሮ አይምሮው ከቁመተ በላይ እሱ ያለበት ፊልም ማየት ሥወድ

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 2 роки тому +3

    እዮባ ማደግ አይቀር አደግን በዙ ሰዎች አለን ፍትህ አተን ቁጭ ብለናል ለሁሉም ቀን አለዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @Makdes-t5u
    @Makdes-t5u 9 місяців тому +6

    ኤርሚየ ያለበት ፊልም አንደኛነው🥰

  • @tototito5923
    @tototito5923 4 роки тому +29

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሟቅቁት ያረብ አላህ ይድረስላችሁ ውድ የስደት ወንድሞቸ

    • @ZEYNEBAMohammad-gy5wj
      @ZEYNEBAMohammad-gy5wj 5 місяців тому

      ወለሂ አወውደ የመግስት ያለህ ፕድረሱላቸው❤❤😢😢😢

  • @hshshshsg6466
    @hshshshsg6466 5 років тому +23

    ዋውውው ሀቀኝነት በጣም ደስይላል እንዲህ ያለ ትውልድ ይብዛልን ላገራችን

  • @alocaal491
    @alocaal491 4 роки тому +26

    እናተ የኢትዮፕያ ፓሊሶች ሆይ ምናለ ከዚህ ብትማሩ ፍትህ ያጣች ሀገር ኢትዮጵያ አስተማሪ ፊልም ነዉ

    • @zebebaahmed4559
      @zebebaahmed4559 2 роки тому

      ይሄ እባብ የሆነ መንግስት በዘረኝነት አገራችንን ለውሶ ለውሶ አሁንማ ሰው ሳይሞት ተዋለ ብርቅ የሆነበት ሀገር ኢትዮጲያ ሆኗል የኢትዮጲያ ካንሰር ማለት ይሄ መንግስት ነው

    • @jaalanneekemar
      @jaalanneekemar Рік тому

      ​@@zebebaahmed4559 yaa malxa lij

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 11 місяців тому +1

      ​@@zebebaahmed4559ዘላለማችሁን መንግስት እንዳማረራችሁ ነው ፓሊስና መንግስት ለይ ገልቱ ፈጣሪ የሾመውን ማንም አያወርደውም ምቀኛ አብቾ እድሜና ጤና ይስጥልን ሽህ አመት ንግድ ስትሉት የነበር እናንተ አይደላችሁም 😁😁😂😂 ሁለት ምላስ 😂😂😂😂

  • @fzitubfzitub1800
    @fzitubfzitub1800 4 роки тому +1

    እውነት በጣም ደስ የምል ፖልስ ምን አለበት እንደዚ አይነት ፓልስ ተምሬ ለእውነት መቆም ችዬ በሆኔ።

  • @sabilaxisabilaxi6983
    @sabilaxisabilaxi6983 5 років тому +3

    ወይን እዮብ ብዙ ፊልም ላይ ሳይ ትንሽ ልጅ ነዉ ደሞ የሳቅ ጎጆ ላይ ሳይ ማመን አቃትንይን እውነት ይገርማል እዮብዬ ውስጤ ነህ በሪታ ሁላቹም እወዳችዋለሁ ብሪቱ

  • @kalkidantadesebahirdar4245
    @kalkidantadesebahirdar4245 6 років тому +25

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው እኔ ግን ያዬውት ከዛሬ 2 አመት በፊት ነው ያላያችው ግን እዩት በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @ስደተኛዋነኝ-ቨ3ዀ
    @ስደተኛዋነኝ-ቨ3ዀ 4 роки тому +6

    በጣም ደስ ይላል የህግ አካላት እንዲህ ከምስኪኑ ህዝባችንና ከተበዳዩ ጉን ሲቆሙ እንጀማየት ምን የሚያስደስት አለ

  • @fatuma3732
    @fatuma3732 4 роки тому +2

    ባየው ባየዉ የማይቸለቸኝ የኔም አባት መታደር ነበር ያባትነት ፍቅሩን ሳላጣጥመዉ ገና በህፃንነቴ እንደወጣ ቀረብኝ እና ይሄ ፖሊስ ደሞ አባቴን ቁርጥ ነዉ በጣም ብዙ ግዜ አየሁት ኡፍፍፍ

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 роки тому +2

    ወይኔ ፓሊሱ ደስ ሲል እውነተኛ ፓሊስ ያብዛልን

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ 2 роки тому +2

    እያለቀስኩ ያየሁት ፊልም 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @الحمدالله-ض3ذ2ش
    @الحمدالله-ض3ذ2ش 4 роки тому +4

    ዋው እዮብ የትንሽ ትልቅ በጣም አሪፍ ነው አናቂህ Zነኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @medenawedena1659
    @medenawedena1659 5 років тому +4

    ዳዊት ሁሌም ትልቅ ሁን እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 6 років тому +119

    እንደዚ አይነት ፍትህ ለኢንጅነር ሰመኝው
    ግን ምንያደርጋል ኢትዮጲያ ላይ ፍትህ ያለው በፊልም ብቻነው

    • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
      @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 років тому +1

      Cristina የእማምላክ ልጅ
      ትክክል
      ግንየሰውልጅቀኑንጠብቆእውነትይወጣል
      መታገስዋጋአለውአንድቀንየኢንጅነርንደምእንፋረደዋለንእሺ

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu 6 років тому +1

      እናቴናፈቅሽኝ እናቴናፈቅሽኝ እውነት ነው እውነተኛው ዳኛ ልዑል እግዚያአብሔር ይፈርዳል እውነት ትዘገያለች ዕንጂ ተደብቃ አትቀርም

    • @waelwael8498
      @waelwael8498 6 років тому +1

      ፍትህ ፍቅር ምናምን ወዘተ ኢትዮላይ ፊልም ላይ እና በታሪክ ነው ያለው

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu 6 років тому +1

      @@waelwael8498 እወነት ብለሻል እህቴ

    • @البرنسيسه-ض3و
      @البرنسيسه-ض3و 6 років тому

      በጣም

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Рік тому

    በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ግን በስተ መጨረሻ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому +7

    እህ እረ ተው እንደዚህ ሀገሬን ባለ ደፋ ብሎ ለቀረው እንጅነር ሥመኘው በቀለ ይሁን ሥለ ሀገር ብላችሁ ፍትህ ለ ኢትዮጽያ ልጆች 😭😭😭😭😭

  • @amaamm6604
    @amaamm6604 5 років тому +8

    ውይ የእውነት መሰለኝ ምናለ ለህሊናችሁ።
    ብላችሁ ፍትህን ብታሰፍሩ

  • @ውቢትወሎየዋ-ለ5ኰ
    @ውቢትወሎየዋ-ለ5ኰ 6 місяців тому +7

    እንስፔክተርን ብሎ የመጣ ወደሗላ መለስ ብየ ለማየት ፈለኩ

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 11 місяців тому

    እዮባ የትንሽ ትልቅ ብቃትህ በዚህ እድሜ ይገርመኛል ❤ ከፍ በልልኝ ።
    (ትልቅነት ማስተዋል ከጎደለው ገንዳ ውስጥ እንዳለ ቆሻሻ ነው ( ድንቅ አባባል ።
    የኢንጅነር ስመኝ በቀለ ገዳይ 😢😢😢 አንድ ቀን መልካም አስተዳደር ሲመጣ ገዳዮ እንደሚያዝና ፍርድ እንደሚያገኝ ተስፋ አለኝ 😢😢😢

  • @الحمدالله-ض3ذ2ش
    @الحمدالله-ض3ذ2ش 4 роки тому +4

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው ፓሌሡም በጣም አሪፍ ነው ምን ታረገዋለህ ፍትህ በፊልም ላይ በቻ ሆነ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 роки тому +2

    ዋውውውውው በጣም ሀሪፍ ነው ፖሊሱ 👍👍👍👍ጀግናነው

  • @የሰፈርዱርዬ-ጨ5ቨ
    @የሰፈርዱርዬ-ጨ5ቨ 5 років тому +8

    ኢንጂነር ስመኘው አባቴ ቢሆን ኖሮ ልክ እንደ እዮባ ነበር ሀቅን ከሀቁ ማገናኛውን ፖሊሱም በጣም ተመችተከኛል 3 ቴ አየሁት

  • @gtyygggghgg7987
    @gtyygggghgg7987 4 роки тому +5

    ዋው እጂግ በጣም ደስይላል በተለይ በጣም አስተማሪና አስተዋይነት ያለው የትንሹ ሄሮል አስተዋይነትና የሀቀኛው ፕሊስ ዋውውው

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 6 місяців тому

    ምርጥ አስተማር ፍልምነዉ ፍትህ ለሁሉም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ፊልም ላይ እደሚታየው በእውኑ እኛሀገርእደዚህ ቢሰሩ የትበደረስን ምድረ መጋ የተጠራቀመው

  • @elentekle1836
    @elentekle1836 Рік тому

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነው። ይመቻቹ

  • @ኢክሩየወሎዋቀበጥያውምየደ

    እስኪ ሉዩብየ ላይክ ገጨት አረጉልኝ የኔ ማረ ውስጤ ነህ

  • @fatuma3732
    @fatuma3732 4 роки тому +87

    በቃ ኢቶዮጲያ ላይ ፍትህ በፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 4 місяці тому

    ኤንስፕክታር ኤርምየስ አይዞህ ጀግንናት እንጂ እንድ አየምርብህም በርታ

  • @toptell8965
    @toptell8965 6 років тому +17

    ሄሮልየ የኔ ቆንጆ ስወድህ እድሜ ከጤና ጋ

  • @Toybaseid-t1y
    @Toybaseid-t1y Рік тому

    በጣም እውነትም ፍቅርና ፍትህ ፊልምላይ ብቻናብቻነው ግን ያትንሽልይ ያባቱን ሂወትታደገው ትንሽብሎ ማለት አስተሳሠብጂ እዲሜአይደለም

  • @Abdu-yr1wx
    @Abdu-yr1wx 4 місяці тому

    ወይ እማማ ኢቲዮጵያ ፍትህን በፊልም ብቻ ሆነ እምናየው በተግባር ባዶ

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 2 місяці тому

    ሄሮል ሄሮልእ ስኪያስለቅሰኝ ነው የሳኩት ያራዳ ልጅ ይመችህ ።

  • @hayatmulu810
    @hayatmulu810 2 роки тому +2

    በጣም የሚያምር ፊልም ነዉ በተለይ ፖሊሶቹ ዋዉ

  • @aa6750
    @aa6750 6 років тому +28

    እዮብ ስወድክ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ

  • @ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ

    እዮብ ሥወድህ በጣም አሥማሪነው

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 років тому +18

    እዬብ ስወድህ ይመችህ ያራዳ ልጅ

  • @MerhawiTesfay-k8n
    @MerhawiTesfay-k8n 7 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ፊልም ዕድመ ይስጣቹ ወንድመቸ ሁላቹም ኣምላክ ይጠብቅ🙏🙏🙏

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ

    እኔ ሁለት ግዜ አይቼው አለሁ በጣም ምርጥ ነው

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z Місяць тому

    ፈጠሪ ሀቀኛሠው አበዛልን በትክክል ሚዛናዊሠውአድሐን በጣምየሚያምረተወዳጅፍልምነው

  • @ቀንአለውጌታቀንአለውጌታ

    አሁንም ፍትህ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያ

  • @mogosaregay
    @mogosaregay 11 місяців тому +1

    ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው 🇪🇷

  • @እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ

    ፍትህ ማለት ምን ማለት እንደሆን በዚህ ፊልም ተማርኩኝ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ
    @ወለተኢየሱስ-ቨ4ሠ 6 років тому +95

    አቦ እደዚ አይነት ፓሊስ ኬት ይኖራል ። ፍትህ ለኔ ያስፈልገኝ ነበር ።ፍትህን ፍለጋ ፓልስ መሆን ፈለኩ ልጅ እዪብ አድናቂክ ነኝ።

  • @TesfuSertse
    @TesfuSertse 7 місяців тому

    እዮባ ፍቅር የሆንኽ ልጅ በጣም ነው ማደንቅህ

  • @riima5804
    @riima5804 2 роки тому

    ተበዳዮች መቼም ፍትህ ቢሉ ፍትህ አያገኙም በዳዮች ግን ባጭርቀን ፍትህ ያገኛሉ

  • @AaAa-bn3jt
    @AaAa-bn3jt 5 років тому +2

    እዩብየምቸትነው እምተለኝ መጀመሪግዚኩሞትስጥፉልህ ዝምብየአየዋለውአንተያለህባቸው ዋውነው

  • @zebibaseid9597
    @zebibaseid9597 5 років тому +4

    በጣም ደሰ የሚል ፌልም ነው 👍👍👍👍👍

  • @dinali1902
    @dinali1902 6 років тому +10

    ወይ እሙሽ የሀገሬ የአዋሳ ልጅ ....በርታልን ጓዴ

  • @lemlemshegye3986
    @lemlemshegye3986 6 років тому +13

    ደሥሥሥሥሥሥ ይላል ያላያችሁ እዩት 😍😍😍😍

  • @ቃልየ-ፈ7ኘ
    @ቃልየ-ፈ7ኘ 4 роки тому +3

    አቤት ልጁ ጀግና ነው

  • @aaalsa9514
    @aaalsa9514 2 роки тому +1

    የእኔ አድናቂ

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 5 років тому +14

    ዋው በጣም ደስ ይላል ፍትህ በፊልም ብቻ ሆነጅ

  • @abebechshimalisabebech5936
    @abebechshimalisabebech5936 2 роки тому +1

    ፍትህለኢት/ያሰላምላጣችውሀገራችንፍትህእንዲሁምበሀረብሀገርለሚሰቃዪእህትወዲሞቸፍትህፍትህፍትህ

  • @meriykonjoo8147
    @meriykonjoo8147 4 роки тому +4

    ኮማደሩ በልቷል ይመስለኛል በተረፋ ምርጥ ፊልም ነው

  • @amamkahnamamkahn4705
    @amamkahnamamkahn4705 3 роки тому +2

    እህህህህ ይችእናት ግን ሁሌ ታሳዝነኝ አለች

  • @amenyemeryamelij2781
    @amenyemeryamelij2781 2 роки тому +1

    wowowo batami arife felme new hagrachineni selami yaragine

  • @AbeTiom
    @AbeTiom 4 місяці тому

    ተመስገን ነው ኢትዪ ላይ ፍትህ በፊልምኳን አየን ይበቃናል ህግማ በምድር ላይማ ፍትህ የማይታሰብ ነው

  • @melienatennafaki4635
    @melienatennafaki4635 6 років тому +4

    ልጅ እዬብ ስወድህ እኮ እድግ በልልኝ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 років тому +4

    ሀርፍ ነው በጣም እጂግ እጂግ ጥሩ ቀጥልበት እዬቤ የኔ ጀግና ፖልሱም በጣም ጎበዝ ነው። ሁላቹሁም ውድድድድድድድድ።

  • @PopzMichael
    @PopzMichael 6 місяців тому

    ምን አለ ላገራችንም እደዚህ ተቆርቋሪ አድሠው ቢኖራት😢😢😢😢😢😢😢

  • @rozayoutube7351
    @rozayoutube7351 3 роки тому +2

    ልክ እደ ፊልሙ ሁሉም ፖሊስ ለሀገሩ ሀቀኛ ቢሆን ምን አለበት ነበር

  • @ዲቦራ-ሐ7ዠ
    @ዲቦራ-ሐ7ዠ 2 роки тому

    እውነት አገር ድሀ አይደለችም ድሀ ማለት አእምሮ ድህነት ማለት ነው የአገር ፖሊስ አዳራ አዳራ አዳራ አልባች ስለ አገር

  • @fatimahfatimah3289
    @fatimahfatimah3289 5 років тому +2

    አዩቤ ስወድህ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ

  • @ምንግዜምሳንጃው
    @ምንግዜምሳንጃው 6 років тому +10

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው እስከ ዛሬ ያለማየቴ ቆጨኝ

  • @ቲጂማር
    @ቲጂማር 4 роки тому +3

    ዋው የፈጣሪ ያለሽ ደስ ሚል ፊልም

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 11 місяців тому +1

    አይ ፓሊስ ምናለ እንደ ድራማው በተግባር ብታሳዩን አሁንማ ፓሊስና ሌባ መለዬት አቃተን ምናለ ለህዝብ በሀቅ ብታገለግሉ ይህን ፊልም ፓሊሶች ተመልከቱት ምናልባት ከዚህ ብትማሩ😢

  • @ወደታችእሥከጀነት
    @ወደታችእሥከጀነት 5 років тому +5

    እኔ እምለው የውነት እደዚህ ያለ ፖሊስ መቼ ነው የምናገኘው ኢቶፒያኖች

  • @dubai4824
    @dubai4824 4 роки тому +2

    ለፊልምም ቢሆን እንደዚህ አይነት ፕሊስ መገኚቱ ደስ ይላል ግን የእዉነት ፕሊስወች ከዚህ ተማሩ

    • @gahs11
      @gahs11 4 роки тому

      እዩቤአድናቂህነኝ ባባየ የኔጀግና

  • @zainabalem6725
    @zainabalem6725 4 роки тому +2

    ዋዉለሀገራቸንእድሀለፓልሥብናር።

  • @zuzu8350
    @zuzu8350 3 роки тому +2

    በጣም ሀሪፍ ነው👌👌👌

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 4 місяці тому

    አራ ደስስስስስ ስል ማጫረሻው

  • @grumgrum6204
    @grumgrum6204 3 роки тому +1

    ዋውውውው በጣም ትምህት ነው

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 4 роки тому +2

    አቦ ይመችህ አተ ፓሊሥ

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 5 місяців тому

    ፊልመሆኑን እየወኩ የማለቅሰዉነገርስ😢😢😢😢😢😢😢

  • @massimassi439
    @massimassi439 4 роки тому +7

    ፍትህ ለደሆች ደም እንዳተ አይነት ፕሊሶች በነበራት

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 4 роки тому +2

    ሀቀኛፖሊስ ይመችህ

  • @ሀይሚየድንግልምርኮኛ
    @ሀይሚየድንግልምርኮኛ 5 років тому +3

    በጣም ደስ እሚል ነው እዩብየ የኔ ማር

  • @ኢስላምብቻ
    @ኢስላምብቻ 4 роки тому +4

    ዋውውው ምርጥ ፊልም

  • @fatuma3732
    @fatuma3732 4 роки тому +3

    ወይኔ ይሄ ፖሊስ አባቴን ይመስለኛል