የሳምንቱ እንግዳ፣ የህወሃሃት የፖለቲካ ጉዙ: ከትናንት እስከ ዛሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 місяці тому +3

    ኢንጂነር ግደይ እግዚአብሔር ይስጥህ። ከምንም ተነስተው ደርግ እስከ መጣ ድረስ የተካሄደው ልማትና እድገት የሚደነቅ ነው። ያንን ጅማሮ በተሻለ ለውጥ ለማስቀጠል አለመቻላችን ዛሬ ላለንበት አብቅቶናል ።

  • @fikrumamo6682
    @fikrumamo6682 2 місяці тому

    ታሪካዊ ትንተናው ከመለስ በኋላ ያለውን ሂደት ጓዶሎ ያረጋዋል።

  • @sisayalemu558
    @sisayalemu558 2 місяці тому

    እኔ ጥርጣሬ ነው ያጠሩልኝ የወያኔ ትግል ምስረታ በቂ ምክንያት የለውም ሊሎችን ለመምሰል ያደረገውት ጥረት ውጢት ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому

    የሚገርመዉ የሚደንቀዉ ወንበዴ ማፍያዉ ትህንግ ዲሞክራሲ እያለ አገሪቱን ለ27 አመት ያሻዉን እያደረገ መቆየቱ ነዉ።

  • @abrhaleyguesh5115
    @abrhaleyguesh5115 2 місяці тому +1

    ቅድምያ እስከ ሱዳን መሸነታቸው እውቅና ስጣቸው

  • @destagebremichael2759
    @destagebremichael2759 2 місяці тому +3

    ሞገስ ከቀን ቀን ውስጠ-ነገርህ ምን እንደሆነ ሰሞነኛ ወግህ ከትግራይ በተያያዘ መሆኑን ብቻ ሳይሆን መርዘ ከሚረጩ እና በጥላቻ ታውረው ክፋት በተሞላ ምግባራቸው ከሚታወቁ ጊዜ ያለፈባቸው " ፖለቲከኞች " ጋር ተቆራኝተህ ሳይ ፣ ይህ ሰው ማን ነው?? እንድል እና በዚህ ልክ እስከሚያሳብቅብህ ከውስጥህ ያለ ገፊ ምክንያት ......... ፣ ምናልባትም የጥላቻ ጥግ እያንዘረዘረህ ይሆን ወይ---ኣልኩኝ። ከምስጋና ጋር!!

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 2 місяці тому

    አረጋዊ በርሄን ፕሮፊሰር ሀረገወይንን አርአያ ተሰፋማሪየያምን ናትናኤል መኮንን መቼ ነው የምታቀርብልን።

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 2 місяці тому

    Find a nearest "nursing -home" in greater Oslo area !!

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 2 місяці тому

    አረጋዊ በርሄን፣ፕሮፌ ሀረገወይንን

  • @dagneassefa5404
    @dagneassefa5404 2 місяці тому

    እናንተ ናችሁ በሽተኞች ኢትዮጵያ ደህና ናት መድኃኒታችሁን ውሰዱ

  • @sbcd123
    @sbcd123 2 місяці тому

    All questions forwarded by the interviewer are answered by the interviewer himself not by the Eritrean guest and was purposely pinpointed to wards Tigray people.

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 місяці тому

    ለትግራይ ህዝብ ያለል ጥላቻ አናትህላይ ወቶ አላስተኛ አላስቆም ስላለህ የትግራይ ባንዳዎች እየለቃቀምክ ታቀርባለህ አደራ አረጋዊ በርሄን ለሚቀጥለው አቅርብልን አደራ😊😊😊

    • @dejenufeleke7163
      @dejenufeleke7163 2 місяці тому

      በአንተ ልኬት ለትግራይ ህዝብ ጥቅም የቆሙት እነማን ናቸው? ሰው እንዴት ዘላለም ሲሳሳት ይኖራል። አሁን ማን ይሙት በነመለስ ኢትዮጵያን የማፈራረስና አማራውን የትግራይ ጠላት እድርጎ በማቅረብ ነው የትግራይ ህዝብ ጥቅም የሚጠበቀው?

  • @bilalomer5374
    @bilalomer5374 2 місяці тому

    Gedey is Eritrean