የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 200

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 2 місяці тому +56

    በቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ቃለሕይወት ንብረትና ይዞታ ከህግ ውጪ እይተቀማ ስለሆነ ፋና የሕዝብ ድምፅ ይሁኑልን::

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому +1

      ምንድነዉ የምትፈልጉት ? እርሰታቹሁን አሰመልሳቹሀል ሂዱ ወደ እርሰታቹህ

    • @DemaJoban-cj8cz
      @DemaJoban-cj8cz 2 місяці тому +3

      ከፋና ይህንን እንጠብቃለን 🙏🏻🙏🏻

    • @wstm3399
      @wstm3399 2 місяці тому

      Egr blu. endewm pente ezi ager mnor yelebetm

    • @Allittakesiswillpower8371
      @Allittakesiswillpower8371 2 місяці тому

      ​@@wstm3399
      ስለ ኦሮሚያ አያገባህም አንተ ቆምጬ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 2 місяці тому +32

    ፋና ስለ ትጋታችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ

    • @abdurahmankedir3132
      @abdurahmankedir3132 2 місяці тому +1

      የሁሉም ዩንቨርስቲዎች ሌባ ናቸው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ​@@abdurahmankedir3132
      ፋኖ ቲቪ አማራን ዩኒቨርሰቲ ቢገድለ አይናገሩም
      ኦሮሞነ ዩኒቨርሰቲን ይፈራሉ

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 2 місяці тому

      @@Hkim185 enesu kesereku enem eserkalehu maleth newu

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 2 місяці тому +4

    Professor Berhanu Nega,
    Thank you for your action. Keep up your remarkable works.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 2 місяці тому +40

    የወቻሞ ዩንቨርሲቲ ሌቦች እንዲያዙ ለሰረችሁት ምርመራ ምስጋና ለፋና ሚዲያ

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ለምን? የሕንድን የሆሰፒታል ግዞ የሚያሰቀር ሆሰፒታል ሰለሰሩ ነዉ ወይ?

    • @henokbrehanu9426
      @henokbrehanu9426 2 місяці тому

      @@Hkim185 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk, ay zmdna. na ene ezi 4.5 bilion birr angol niklo adis yemitekil mashin azgebichalehu takem

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 28 днів тому

    ፋናዎች በርቱ እንዲህ ነው ጀግና ማለት! የኢትዮጵያን መዥገሮች ንቀሉላት። ፍትህ ሚኒስተርም ለሌሎች አስተማሪ በሆነ መልኩ እንደሚቀጣቸው ተስፋ አለን።

  • @Micheal12128
    @Micheal12128 2 місяці тому +18

    እባካቹ ፋናዎች በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲም በፕሮጀክት ስም ከዚህ የባሰ የመንግስትና የህዝብ ሃብት ምዘበራ አለ እዩልን

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 2 місяці тому +25

    ይህ ነገር በጣም መጠናከር አለበት

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ባህር ዳርና ጎንደር የዘረፉት ሳይሰሩ ነዉ

  • @mubeshirmohammed4847
    @mubeshirmohammed4847 2 місяці тому +3

    Every corrupt officials shall be accountable. Keep it up!

  • @meazahaile4588
    @meazahaile4588 2 місяці тому +2

    This journalist is very well mannered in the way he asks the questions and respects the ethics of journalism very much. 👏👏👏

  • @belaysisay9633
    @belaysisay9633 2 місяці тому +7

    በእውቀት ሳይሆን በብሔር መሾም ውጤቱ ይህ ነው

    • @nurikemal-fj8zo
      @nurikemal-fj8zo 2 місяці тому

      መናገር እንኳን አይችልም

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Місяць тому

      ሌብነት የዕውቀት ወይም የብሔሪ ጉዳይ ሳይሆን የባህሪ ጉዳይ ነው...

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew 2 місяці тому +9

    Respect for Journalist Afework.

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому +1

      ለምን ? ጥሩ ሰለሰሩ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 місяці тому +2

    በርቱ ሌቦች ይመንጠሩ በተለይ ዪንቭርስቱዎችና እሚግሬሽን 😮

  • @truth2897
    @truth2897 2 місяці тому +9

    በርትታቹህ ስሩ .. 27 ዓመት ከላይ እስከ ታች የተበላሸ የሙስና ወረርሺኝ በመላው ኢትዮጵያ እንደ ቫይረስ በየመስራቤቱ ስላለ መታገል ያስፈልጋል ፋና ጥሩ ስራ ነው በርቱ ብዙ ይቀራቹኋል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ወደ አማራ ክልል ቢሄዱ ጥሩ ነዉ

    • @abdurahmankedir3132
      @abdurahmankedir3132 2 місяці тому +1

      27 አመቱ ከአሁኑ አይሻልም ነበር??

  • @NursienKassaw
    @NursienKassaw 2 місяці тому

    ትክክል ነው የተሰራው እናመስግናለን ያገር ሸክም ናቸው ሌቦች ናቸው

  • @NursienKassaw
    @NursienKassaw 2 місяці тому

    ወደ አማራ ኑ በተለይ የወረዳ መሪወችን እደነዚህ ብታስሮቸው
    ህዝብ የሚያለቅሰው በነዚህ ሆዳሞች ነው
    ጥሩ ስራ

  • @berukshaye9290
    @berukshaye9290 2 місяці тому

    Fana, keep up the good work the new ethiopia needs. This goes locally, also, kebele minamin. we really need this kind of journalism. Thank you, fana.

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 День тому

    Great work - do same on the rest of Universities. It’s all same.

  • @TesemaHotesa-z8y
    @TesemaHotesa-z8y 2 місяці тому

    ከየመንግስት መስሪያ ቤቱ ከላይ እስከ ታች ሌቦች ተመጣጣኝ ቅጣት ብያገኙ አገራችን ሁለንተናዊ ሰላም ባገኘች ነበር ።

  • @wondemagegnealameriw1488
    @wondemagegnealameriw1488 2 місяці тому

    ጎንደር ዩኒሸርሲቲ እጅግ የባሰ የተለያየ ሊብነት ያለበት ነው መርምሩት እባካችሁ

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 2 місяці тому +1

    ፍህት ለቢሾፍቱ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን 😢

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 2 місяці тому +1

    በርቱ እንደዚህ አይነት ጋጥ ወጥ ሌብነትን በማገለጥ ለህዝብ ይፋ በመድረግ ቁጥጥር ስር መዋል አለበችሁ ጋዜጠኞችን በጣም እናመሰግናለን

  • @AlmazTeklu-mg7dv
    @AlmazTeklu-mg7dv 2 місяці тому +4

    ዩኒቨርስቲዎች ከብሔር ትብታብ ነፃ መሆን አለባቸዉ።

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 2 місяці тому +1

    ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጥሩ ስራ ነው በርቱ ሁሉም የመንግስት ተቋማት መዳሰስ አለባቸው::

  • @srjson20
    @srjson20 2 місяці тому +1

    የኩሪፍቱ ከተማ ከንቲባና የስራ ሀላፊዎች ይቀራሉ። ፈና good job

  • @girmaAsefaBogale
    @girmaAsefaBogale 2 місяці тому +3

    Great exampliers be strong MOSHE and HIRQA.

  • @alesales5715
    @alesales5715 2 місяці тому +3

    እሰይ እንኳን በቁጥጥር ዋሉ ሌቦቹ

  • @gardman4879
    @gardman4879 2 місяці тому

    አገሪቱን እደነዚህ አይነት ሊባ ነው አገሪቱን ወደሃላ ያስቀራት

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 2 місяці тому

    እርምጃው ሌሎችም የክልል ዩኒቨርሲቲዎች ች ይቀጥል። ዘራፊ ምሁራኖች ይመንጠሩ

  • @fekeduzakaria
    @fekeduzakaria 2 місяці тому

    thank you ye hagere lijoch it s very nice 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ahailu3358
    @ahailu3358 2 місяці тому +6

    Journalism at its finest 🔥

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ሆሰፒታል ሰለሰሩ

  • @godofgood9775
    @godofgood9775 2 місяці тому +4

    አዎ በትክክል ነው ያደረጋችሁት ስለ ሁሉም ነገር መጠየቅ አለበት በጊቢው ላይ ስለሚደረገው ዉንብድና ሁሉ

  • @KalkidanBirhanu-oj7fm
    @KalkidanBirhanu-oj7fm 2 місяці тому +1

    እባካችሁ ቀጥሉበት ጎበዞች

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 місяці тому +3

    Good job.

  • @SAMI7_T
    @SAMI7_T 2 місяці тому

    ፋና እውነትም ፋና ነው።

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Місяць тому

    በናታችሁ ወደ አርሲ ዩንቨርስቲ ኑ!!

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 2 місяці тому

    ፋናዎች በርቱ እነሱ ግን ማፈሪያዎች ናቸው

  • @fff-wx1jn
    @fff-wx1jn 2 місяці тому

    ጀግኖች በርቱ። በነካካ እጃችሁ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨረሲቲ ብዙ የሙስና ወንጀል እየተሰራ ነዉ ብታዪት ጥሩ ነዉ ።።።ጀግና ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

    • @malex3337
      @malex3337 2 місяці тому

      ???????????????

  • @EthioLanguageSchool
    @EthioLanguageSchool 2 місяці тому

    Thanks fana next Jimma university

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 2 місяці тому +4

    ፍተሻው ይቀጥል ….. ጥሩ ነው ዕስቲ ደግሞ እኔም ጥቆማ ልስጣችሁ የግብርና ምርምር ተቋማትን ፈትሹ … የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩትንም ሆነ በየክልሉ ያሉትን የግብርና ምርምር ማዕከላትን ወረድ ብላችሁ ፈትሹ ….. ከዚህ የሚበልጥ ጉድ አይጠፋም…. በሁሉም ክልሎች ያሉትን የግብርና ምርምር ማዕከላትን ፈትሹ መሰል ችግሮች አሉ ………ምናልባትም ችግሩ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የባሰ ሊሆን ይችላል….. አደራ ጥቆማዬን ችላ አትበሉ … ሙስና የዕድገት ጸር ነው

  • @debritunigusse2224
    @debritunigusse2224 2 місяці тому

    ፋና ምርጫችን ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @misganawayele
    @misganawayele 2 місяці тому +1

    የጂንካ ዩኒቨርስቲ ጉዳይስ የት ደረሰ? እንደዚህ ለምን አልፈጠነም ? አሊያም የፖለቲካ አሻጥር እየሰራችሁ ይመስለኛል።።???

  • @EternalLife-fu6nk
    @EternalLife-fu6nk 2 місяці тому +1

    We need more journalists and crew member like this. Good job guys

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 місяці тому +6

    When arresting suspects please show us in handcuffs while led to jail.

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ፋራ ብጤ ነህ ተጠርጣሪ አይተሰርም

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 2 місяці тому +3

    ይኼን ፕሮግራም አይቼው እንዴት አይያዙም ብዬ ገርሞኝ ነበር

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      ሆሰፒታል ሰለሰሩ

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 2 місяці тому

    Well done FDRE Police. Action is very important.

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 2 місяці тому

    Good job Fana.

  • @ethiop24
    @ethiop24 2 місяці тому

    በሁሉም ቦታ እንደዚህ አይነት ነገር ብቀጥል እላለሁ

  • @BirukSamuel-oq1qn
    @BirukSamuel-oq1qn 2 місяці тому +1

    የሕዝብን ሀብት በገፍ የሚበዘብዙ ሌቦች አሁንም በደምብ ይጣሩ።

  • @binyam3098
    @binyam3098 2 місяці тому

    በሁሉም ዮኒቨርስቲዎች ቢቀጥል ብዙ ልንሰማ እንችላለን

  • @logos481
    @logos481 2 місяці тому +1

    የቢሾፍቱ ከንቲባም በረከቱ ይደርበት

  • @gemgatbel
    @gemgatbel 2 місяці тому

    That's great work indeed.
    I would like to suggest if the same evaluation is carrying out in Gambella University and Gambella Regional State as well and helding the red-handed accountable.

  • @SamsonKifile
    @SamsonKifile 2 місяці тому +1

    እኔ ምሊዮ አንድ ጊዜም ገብቶልኝ አያዉቅም😅

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 2 місяці тому

    መማር ማለት መስረቅ ከሆነ ምን ማድረግ ይቻላል !!! ልብ ይሰብርስል ወገኖቼ !!

  • @Yohanes-q9r
    @Yohanes-q9r 2 місяці тому

    በርቱ በርቱ

  • @dessalegnlegese4820
    @dessalegnlegese4820 2 місяці тому

    wonderful keep on it

  • @IRegan
    @IRegan 2 місяці тому +2

    What about Wollega University? The main?

  • @EthiopiaOr988
    @EthiopiaOr988 2 місяці тому +1

    ለህዝብ ስለቀረቡ ብላችሁ ነው ወይንስ የህግ የበላይነትን ለማስከበር ?

  • @MarkosDeleo
    @MarkosDeleo 2 місяці тому +1

    Good job

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il 2 місяці тому +2

    Keep it up

  • @teshomekorme3691
    @teshomekorme3691 2 місяці тому +1

    Start this from PM office and go to every Federal and Regional state offices.

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому +1

      ከፋኖ መሪዎች ቢጀመር ይሻላል የወጣ ደም ከሚጠጡት

  • @JohnMan-zo3sy
    @JohnMan-zo3sy 2 місяці тому +1

    Wollega university uuuuuuuwwwwww😢😢😢😢😢😢

  • @samsonmengesha8435
    @samsonmengesha8435 2 місяці тому

    ምን ዩናቨርሲቲ ብቻ ትላላችሁ ጤና ሚኒስቴር ቢሮዎችን አይታችዃል?? እንድ ሚልዮን ምን አላት 🥺🥺🥺

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew 2 місяці тому +1

    Now i subscribed FBC

  • @dilnesawbekele315
    @dilnesawbekele315 2 місяці тому

    ዘረፋው በክልል ትምህርት ከሌጆች አካባቢ በስፋት ስላላ ወደዚም ዘለቅ ብትሉ መልካም ነው፡፡ በተለይ የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ

  • @invisible1277
    @invisible1277 2 місяці тому

    Well Done

  • @trr1069
    @trr1069 2 місяці тому

    እደ ሀገር ባጠቃላይ የይኒበርስቲወች አመራሮች እንደዚህ አይነት ስራ ሊሰራባቸዉ ይገቤል ማጣራት

  • @HaileAbush
    @HaileAbush 2 місяці тому

    አወይ ኢትዮጵያዬ ምን እርግማን ቢኖርብን ነው ግን?

  • @henokbrehanu9426
    @henokbrehanu9426 2 місяці тому

    ዶር ታምራት የቀድሞ በሚዛነ ቴፒ ዩኒቨርስቲ ሌክቸረር፤ ልባ ባይሆንመ የሌባ ተባባሪ ሆኖ መገኘቱ አልገረመኝም፡፡ ለስሙ የወንጌል አማኘ ነው ግን ለእውነት ብሎ አንዳች ዋጋ አይከፍልም እያመቻመቸ የሚኖር ነው፡፡

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 місяці тому +1

    በሌሎቹም ይቀጥል በተለይ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርስት

  • @WendmuGirma
    @WendmuGirma 2 місяці тому +1

    ምንም የምታመጡት ነገር የለም የጂንካው ዩንበርሲቲ ጉዳይ ከመን ደረሰ

  • @GgGy-k9c
    @GgGy-k9c 2 місяці тому

    ሀገሪን ዎደሀለ የዎሰደ የለው ኢደዘአይነትነው ቱክረት መሰጠት አለበት በደብ

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 2 місяці тому

    ጋዜጠኛ አፈወርቅ አድናቆቴ ይድረስህ🙏🏻🙏🏻

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 2 місяці тому

    እንሱ በሙስህነ ይህ ሕዝብ ሃብት ይባላሉ የሀድይ ተወላጅ ይሁን ወጣቶች ስራ አጥጦ
    ለስዳት ወጥቶ መላው ታንዛኒያ ኬንያ በስዳት የአወሬ ምግብ ሆኖ ቤተስብህን ባዶ የስቃረሉ

  • @Ashenafi-qi5sd
    @Ashenafi-qi5sd 2 місяці тому +2

    EBC ደግሞ ስለ ዋቸሞ ዪኒቨርስቲ ይህን ብሎን ነበር የማንን እንመን ?ለ EBC መረጃ ይህን የ EBC ሊንክ ቪድዪ ተመልከቱ ua-cam.com/video/LVi758LCW9E/v-deo.htmlsi=3mHT4H8xDUp-2OPK.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 місяці тому

    ጀግና የአቢቹ መንግስት በዚህ ጉዳይላይ ጨክነህ ካልኤድክ ወደሁሉም ክልሎች የብልፅግና ትግል ከግብ አይደርስም 🎉❤

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS 2 місяці тому +6

    በጣም አሳፋሪ ነው ።

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 місяці тому

    Those criminals let them laugh now, and soon they will cry forever

  • @Turme..
    @Turme.. 2 місяці тому

    Viva Fana 🎉

  • @HaileAbush
    @HaileAbush 2 місяці тому

    It’s about to time!!

  • @alemayotadele7390
    @alemayotadele7390 2 місяці тому

    it should be all university

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p 2 місяці тому +1

    ይገባቸዋል በዩንቨርስቲ ተማሪዎች የሰሩት ግፍ በአርበእሮብ ቀን ሥጋ የገባበት በአዘቦት ቀን ደግሞ ሽሮ ብቻ እንዲበሉ ይስገድዱ ነበሩ ባለጌዎች

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 місяці тому

      እህት ወንድሜ ኦርቶዶክሰ የሆናቹህ ጎንደሬዎች በጥሞና ሰሙኝ ይሄ ጥላቻ አይደለም ምክር ነዉ
      አንደኛ ሳወዲ ለመሄድ ክርሰትናቹሁን የምትቀይሩ ጉዶች አሁን ሰጋ ዉጥ በዛብን ልትሉ ነዉ አረ በፈጠራቹ እናት ባታቹህ ቤት ሰጋ በአመት አንዴ ነዉ የሚሰራዉ
      እሺ እሰላሞችሰ በሐላል ይታረድላቸዋል ወይ?
      በተረፈ ሞኝነት እንጂ ሁሌ ሰጋ ሁሌሸሮ ማረግ ይቸላል እሰላሙንም ሐላል ማብላት ይቻላል እንዴት
      እንበል 50% ክርሰቲያን 50% እሰላም ተማሪዎች ይኑሩ እንበል
      50% ሁሌ ሸሮ 50%ሁሌ ሰጋ መሰራት አለባቸዉ
      እንበል ሰኞ እሮብ አርብ ለእላሞች ሐላል ይታረዳል
      ማክሰኞ ሐሙሰ ቅዳሜ ደግሞ ለክርሰቲያኖች ሰጋ ዉጥ የሰራል ዩኒቨርሰቲዉ አይከሰርም 50% ሰጋ ዉጥ በመራቱ

  • @changazethiopia2551
    @changazethiopia2551 2 місяці тому

    ጋዘጠኞች በርቱ ወደ እያንዳንዱ ድርጅት ብተገቡ የባሰውን ታገኙ ነበር

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 місяці тому

    የሚገረወ የዚህ አይነት ምክንያት የለሾቹ ናቸው የሀገራችንን ከፍተኛ የመንግሰት ተቋማትን በዋናነት እየመሩ ያሉት

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 2 місяці тому

    አሳ ግማቱ ካናቱ ነው ኣብይን ጠይቁት መጀመሪያ

  • @eyobtoga3820
    @eyobtoga3820 2 місяці тому +1

    Fanan sabscrib madergi leki neber 👍👍👍

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 2 місяці тому

    ገና ነው ብዙ ሌቦች አሉ እዛ ጊቢ።

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 2 місяці тому

    በሉ በሉ ያን መናጢ ከየት አምጥቶ ቤተመንግስት እንደሚገነባ ጠይቁት

  • @BekeGedano
    @BekeGedano 2 місяці тому

    ምሁረን ሙስና ይደብረል።

  • @BiniyamYohannes-iv1qk
    @BiniyamYohannes-iv1qk 2 місяці тому

    መደወላቡ በዚሁ ቢታይ ጥሩ ነዉ።
    ዋና ዝርፊያው እዛ ነዉ ያለዉ

  • @isaacchifen5446
    @isaacchifen5446 2 місяці тому

    ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የሌቦች ምሽግ ሆኗል

  • @waytovictory146
    @waytovictory146 2 місяці тому

    Dire Dawa University please please

  • @teddyassie6285
    @teddyassie6285 2 місяці тому +1

    What about other university's

  • @HaileAbush
    @HaileAbush 2 місяці тому

    መንግስት ማጠናከር ይኖርበታል ይሄንን አካሄድ

  • @yibekalbelete5842
    @yibekalbelete5842 2 місяці тому

    Hulum university lay yetara. Fana may God help to find robbers.

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 2 місяці тому

    ፈነዎች እስካ መጨረሻ ድረስ ታካተሉ place

  • @ahmedmenewerabdullah2943
    @ahmedmenewerabdullah2943 2 місяці тому +1

    this is tip of iceburg for all ethiopian university other may follow formality of systematically passing auditer

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 2 місяці тому

    የዘረፈና ያለአግባብ ለመበልፀግ እጁን ያስገባ ሁሉ ማንቁርቱን ተይዞ የህዝብ ገንዘብ ማስመለስ ብሎም ለሀላፊነት ይማይበቁ ስለሆነ ሽቤ ሊወርዱ ይገባል!!!

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 2 місяці тому +1

    ቀጥሉበት!!!!

  • @firaolgeremu5152
    @firaolgeremu5152 2 місяці тому

    Amazing please hulum gar check adergu