ESAN TV የእገታ ፖለቲካ እና የትግሉ ሂደት | Mon 15 Jul 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 місяці тому +11

    ድል ለጀግናው,ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому +8

    ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому +3

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi 3 місяці тому +9

    Like በማረግ ESAN TV ድምፅ ለብዙ አድማጭ እንዲደርስ እናድርግ💚💛❤️✊🏽

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому +2

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 місяці тому +3

    ድል ለአማራው ፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

    • @ethio_salamtehun9955
      @ethio_salamtehun9955 3 місяці тому

      የሽግግር መንግሥት ለኢትዮጽያ አያስፈልጋትም ስር ነቀል ለውጥ
      ፓርላማው መፍረስ አለበት

  • @DawitDani-d9f
    @DawitDani-d9f 3 місяці тому +7

    መቲየ የኔ ጀግናዋ ሴት ስወድሽ

  • @Gebremed
    @Gebremed 3 місяці тому +7

    ኦሮሚያ ለወጣቶች የስራ እድል መክፈት ሲያቅተው ዜጎቹን አያገተ የስራ ድል ፈጥሯል።

  • @eke1914
    @eke1914 3 місяці тому

    Thanks abb for your excellent explanation 👍 👏 ❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +2

    Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 3 місяці тому +1

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 3 місяці тому

    Thanks ❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +1

    Mety & ababa welcome 🙏❤️❤️

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y 3 місяці тому +1

    Wodochye enamsgenalen bertolen 💚💚💛❤️

  • @LuKebede-bi4gu
    @LuKebede-bi4gu 3 місяці тому +1

    የየኢትዮጵያ, የየኢትዮጵያ...ሕዝቦችን አይደለም ኦሮሞቹ የሚያግቱት, የሚገሉት, እየመረጡ አማሮችን ብቻ ነው. ሌላ ከያዙም ይለቃሉ. ይሄንን በስሙ አለመጥራት የፋኖን ተጋድሎ እንደማርከስ ይሆናል.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому +1

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳሉ 😡ከንቲባ አብይ ቡድን

  • @ethioamericann
    @ethioamericann 3 місяці тому +2

    መቲ 😂" ተቀብቻለው"
    እውነት ብሏል እኮ በተዘዋዋሬ
    ርናቴ ንጉስ እንደምሆን በህልሟ አይታለች መለት ይሄው ነው

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 3 місяці тому +1

    ጥሩ እየሄድን ነው በርቱ እንበራታ። ለ system ግንባታ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 3 місяці тому

    ሰላማችሁ ይብዛልን ወገኖቻችን እናንተ እየታገላችሁ ነው መትየ ጎበዝ ዘደኛ ወጣት ነሽ መሳይ ሸርተት ያለው ለምንድነው እባካችሁ ለጠላት ደስታ አይሁን እስቲ ለኢትዮጵያውያን መከራ ተስማምታችሁ ስሩ የማያስማማ ነገር ብኖርምም ለህዝብ እራሳችሁን እስከሰጣችሁ ድረስ ተወቃቀሱና ተሸናነፉና ጠላት ይፈር ለኢትዮጵያ በጣም የምታስፈልጉበት ግዜና የህዝቡ ስቃይ ከዝህ በላይ እንዳይራዘም ዋጋ የምከፈልበትም ግዜ ነው እናውቃለን መሳይ ትንሽ ችኩልነትና ቶሎ ቅይም ኩርፍ ነገር አለችበትና ተቻቻሉ ከእናንተ ምን እንማር

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 3 місяці тому +1

      Where does this information come from? Fake

  • @et2507
    @et2507 3 місяці тому +1

    ለሢሥተር መልኬ
    ============
    ቲቲያኖስ ግዲ ይላል::

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 3 місяці тому +1

    Abiy yasazinal, mikniyatum ye misrawun ayawqim. Beselam teklay minster prime minster memeret albet.

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀድሞ ባለመስማትህ እየደረሰብህ ያለውን መከራ ተመልከት መስማት የምትፈልጉት አልሆነም አሁንም ስማ አንድነትህን አጠንክር ገዳዩ አብይ አህመድ አሊ እስካልተወገደ መከራህ ይቀጥላል ነገ ይብሳል የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ....ስማ ......ቀጠዘረኛውና ገ ዳዩ የኦነግ ሸኔ መሪ

  • @zelalemwiliam1408
    @zelalemwiliam1408 3 місяці тому

    mesai yet hede, esan is ❤

  • @solomon3431
    @solomon3431 3 місяці тому

    🙏ለአማራ ኢትዮጵያዊው ሕዝብም🙏🙏
    ____
    “እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    _____&

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 3 місяці тому +1

    Ebakachihu. Tornet endiqom yimimetabetn huneta bemtebaber aschquay huneta endifter madreg asfelagi nw. Both sides are Ethiopiains,😂 diaspora and utubers please organize to stop this nonsense war. Innocent generations are dying. Help help... humanitarian organization look at the war in Ethiopia try to stop , help!!!...

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому +1

    ወታደሩ ፖሊሱ ይህን ሰው በላ በየተራ እየበላችሁ ምንድነው የምትጠብቁት !!! አንድ ሆናችሁ ከሕዝብ ጐን ቁሙ ብሎም በአንድነት እንነሣ በየተራ አንሙት ወገኖቼ ይህን ወረበላ እስካልተወገደ የተራ ጉዳይ ነው ...ይህን ገዳይ ዘረኛና ዘራፊ ቡድን በአንድነት እንቃወም!!!በቃ በቃ!!!!

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 місяці тому

    ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም ስለ አማራ ጥላቻ በጡጦ እንደወተት እየተሰጣቸዉ ነዉ ያደጉበት 😡

  • @liyanewton116
    @liyanewton116 3 місяці тому

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 3 місяці тому +1

    ማን አግቶአቸው የሚያስለቅቀው ?

  • @wubetuayalew3633
    @wubetuayalew3633 3 місяці тому +1

    የትግራይ ሕዝብ በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች ያለምንም ስጋት ንብረት አፍርቶ ሲኖር ምንም ተጽኖ ደርሶበት አያውቅም ነበር። ነገር ግን ወያኔ ይሕን ሕዝብ ስልጣኑን ተጠቅሞ ያልሰራበት ግፍ የለም። ቀየውንም በመውረር ቋንቋውን ባሕሉን ማንነቱን ለማጥፋት ዘመኑን የማይመጥን ተጵእኖ ሲያደርግ ቆይቶ ሕዝቡ ብሶት ሲያንገፈግፈው በቃኝ ብሎ የተገላገላቸውን መልሶ ለመጫን በምእራባዊያን አጋፋሪነት የሚደረገው ሴራ የሚያመጣውን ጣጣ ማጤን ለወያኔ በይበልጥ ይጠቅመዋል ና ከድጋሜ ስሕተትም ያድናቸዋል።

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 3 місяці тому

    መቲየ አንኳንደናመጣሽ

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 3 місяці тому +1

    ዛሬ የጓንደር ዮንቨርስቲ ተማሪዎ ተደፍረዋሉ ትክክለኛ መረጃ ነው😢😢

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 3 місяці тому

      Is it by Military force?

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 3 місяці тому

    ሰላም መቲ ፀለምት ካልሽ ትግራይ የሆኑት ናቸው ፀለምት የሚሉት በአማራው ህዝብ ግን ጠለምት ነው የሚባለው ለእርማት ያህል ነው

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 3 місяці тому

    መጀመሪያ ግን መታገታችውን እውቅና አልሰጠውም ነበር

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому +1

    አቶ አብይ አህመድ አሊ የማይወደ ውን አገር የማፍረስና የማይወደውን ሕዝብ የማጥፋት አላማ ይዞ የተነሣ ገዳይ ቡድን በመላው ኢትዮጵያ ያስታወቀውን ሠራዊት በማሠማራት እያስበላን ነው ነገ ከዛሬ ይብሳል ወገን ተነሳ በየተራ አንሙት እላለሁ

  • @glega8623
    @glega8623 3 місяці тому

    Meti please wait until abebe finsh his speech

  • @sabagebremariam3697
    @sabagebremariam3697 3 місяці тому

    Bertu

  • @Apollon-z2s
    @Apollon-z2s 3 місяці тому

    Inante nashew zer woust yetezegezegachew. Dr. Abiy hule Ethiopia Ethiopia new yemil

  • @sunnytrue6736
    @sunnytrue6736 3 місяці тому

    ወልቃይት ህዝብ የትግሬ ገዳይች እየመጡባቹሁ ነው አፈር ድሜ አስገባቸው: እናተ በህዝብ ትበልጣላቹሁ

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 3 місяці тому

    አገር ማዋለድ ላይ ነው አብይ አሕመድ ግን አብዛኛው አልገባውም

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ዘመነ መንግስት ቀዳማዊ ለመሖኑ ዓለም ይመሰክራል አማሪካን በህገመንግስት የዜጎቿን የዜግነት ክብር በህገመንግስት ስትቀርፅ ኢትዮዽያ አትስረቅ አትግደል ወዘተ እየተባለ በወንጀለኛ መቅጫ ዘመናትን ተሻገርን ንጉሡ ከእግዛአብሄር አሁን ደግሞ አብይ ከዲያብሎስ ስልጣኑን በሚሊዮኖች ደም እያወራረደ ሊፀዳዳብን የፈለገው ንጉሡና ካበኒያቸው ከእጌዜር የተሰጣቸውኔ እረኝነት ሲያንኮራፉ ቀበሮው መንግስቱ ከካራንቡላ ጨዋታ ደኔጋይ መወርወሩን አቋርጦ በቅንጦት የሚያንኮራፉ ጀኔራሎችን ሚኒስትሮቹንጨፈጨፈ ህዝብ ፀጥ ረጭ ብሎ መደብደቡን ከአድዋ ጦርነት በኋላ ሐይለስላሴ የባንዳን ሹመት አንበሸበሹት የውድቀቱ ምንጭ የስታሊን የለየለት ፋሽት የምድር ጋኔል ኮሚኒዝም ተብሎ የባንዳ ዲቃላወች በክንትሮባንድ በከሉን ስለዚህ መደዴውን በሻሻ ከንጉሳዊ ዳይናስቲ ጋር የሚያመሳስለው በፍፁም አይታሰብም አባይን በጭልፋ እንዳይሆን አታወዳድሩት
    የኢትዮጵያን ጥቁር ጣሊያን ነገረፈጅ እጅግ ጨካኝና ሗላ ሓላ ቀር የሰይጣን ጭፍራ ከንጉሳዊ እጅግ የገነነ አንድነትን ሉኧላዊነትን አፅንቶ ከሚያስተዳር ዳይናስቲ በፍፁም አይገናኝም
    አውቆ የተኛን እንዳይሆን ወገኔ ተነስ
    በጨካኙ ከመመንጠር ህልውናህን አሰከብር
    የፈራ ይመለስ ሞት ትራሱ

  • @teklukebede2732
    @teklukebede2732 3 місяці тому

    አበበ ትንሽ ተሳስተሐል የህዝብ አናሳ የለውም።

  • @amareyarit5401
    @amareyarit5401 3 місяці тому

    ህዝብ እራሱን እንዲጠብቅ አለፈቀድለት ውይ ከዚህ አይን እፍን መንግስትነቱን አልገለጠ አማራጭ ይህንን መንግስት አስወግዶ ህዝብን የሚጠብቅ መንግስት መመስረት ነው

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 3 місяці тому

    ገና ጓነደር እና ጓጃም የኦሮሞ ይሆናል።

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 3 місяці тому

    ወልቃይት ራያ ጠለምት ያለ ማሕበረሰብ ማረግ ያለበትን ማረግ ነው ያለበት መብቱን ሊነካ የመጣውን መፋለም ብቻ በተለይ መከላከያ ተብዬውን መውጋት ሕዋትም አርፎ ካልተቀመጠ ተመሳሳይ ነገር ማድረግ ካድሬን አለመስማት ዘላለም ሲለቀስ አይኖርም !

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 3 місяці тому

    መንግስት ማለቴ ነው

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 місяці тому

    አማራ የፈረደበት በልተው የማይጠግቡ ጎረቤት መሆኑ ነው።

  • @teklukebede2732
    @teklukebede2732 3 місяці тому

    አንድ ሚሊዮን መልካም አመለካከት ያለው ማህበረ ሠብ ከአምሣ ሚሊዮን ጨለምተኛ ማህበረሠብ የተሻለ ማህበራዊ አኗኗር ያካሔዳል።

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 3 місяці тому +1

      Silly conclusion! Dekama

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 3 місяці тому

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 3 місяці тому +1

    Why Ethiopian people shouldn't learn from past. Usually we say we can not condemn people, but in some cases the people is part of the problem. For example Addis Abebe itself offered Addis Ababa to Korre Negegna how by voting for PP instead of voting ❤for Balderas. Imagine if 100% people voted for Balderas what's gonna happen? They were suffering from TPLF for 27yrs, wasn't that enough to learn? If Addis Ababa people doesn't know aboutt politics which city else knows about it? 98% of people live in religion but when the 2% pagans deceive them they trust them easily. How this kind of immorality took place in Ethiopia? How the generation gap occurred in Ethiopia as there are no literate people in the country? Thank You!!!

  • @AwetFesseha
    @AwetFesseha 3 місяці тому

    This guy is crazy 🤪 he purely laying 😀😀like abey 😀

  • @taddytesfaye-zi7mh
    @taddytesfaye-zi7mh 3 місяці тому

    ወያኔ እና ብልፅግና ብሽቲዎች ናቸው።

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 місяці тому

    ንጉስ እብይ አህመድ እግርካስ ጨማታ ላይ ሮላዶ ውይም ሜሲን ልድሱበት እይችሉም ነው ያላችሁት በትክክል በትረክሱ ግብ ይሚያግባ ጉድኛ ንጉስ ነው 😂😂😂😂😂

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому

    ኦነግ ሸኔ ማለት የገዳዩ ስልጣን አስጠባቂ ሲሆን በገዳዩ አቶ አብይ አህመድ አሊ የሚመራ ገዳዩ የሚያስታጥቀው መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል !!

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 3 місяці тому

    የታገቱት ተማሪዎች ዛሬ ለወላጆች የመጨረሻ የማይከፍሉ ከሆነ ልጆቻቸውን እንደማያገኟቸው ተነግሯቸዋል አብይ አህመድ እያገተ ለሚሊሻ እና ለአድማ ብተና ነው የሚከፍለው የሚሉ ሰዎች ደሞ አሉ በትክክል ሊሆን ይችላል

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 місяці тому

    እኔ ምለው ስለበቀለ ገርባ ምን አገባን። እርስ በርሳቸው ዝርፊያ ጉዳይ ነው የሚያጣላቸው። አላማቸው እንድ ነው አማራና ኢትዮጵያ ን ማጥፋት ስለዚህ የኦነግ በያይነቱ አታንሱብን። ሁሉም ኤፊኮ ኦነግ etc አንድ ናቸው

  • @takelegemechu7003
    @takelegemechu7003 3 місяці тому +1

    ድምጽ የለም ድምጻችሁ ይዝጋውእና አንዳች

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 3 місяці тому

    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው

  • @MathDemer
    @MathDemer 3 місяці тому

    I don't know what you goal is. It is neither propaganda nor political opposition. It seems you want to be an opposition but it don't see yet a strong opposition. Please don't run behind Abiys Topics but you must give Topics yourself

  • @nebiyuemmanuel7029
    @nebiyuemmanuel7029 3 місяці тому

    አማራ መጥፋት አለበት።

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 3 місяці тому +1

      You the cannibal!!!

  • @suakiademwa
    @suakiademwa 3 місяці тому

    Anchi balege meti, what more successes do you expect from Abiy, other than what you are seeing and witnessing, your brothers are hiding down there in monasteries, churches and public toilets, when you finance them to do something and glorify them like God of Amhara

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 3 місяці тому +1

      Abiy Ahmed's success is making Ethiopia below the poverty line and the most unstable country in the world

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 місяці тому

    What a nasty comparison!!! If you have the nostalgia of tplf you can fly to Mekele and bow to them but big but this doesn't mean that the incumbent is immune from crime of course their hands are socked by human blood..Rather than climbing up to the space for the quest of satellite please remain on the ground and preach the Gospel. You are in End Times epoch