Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በስራሽ ጎበዝ አንደበትሽም ቁጥብ የምትናገሪውን የምታውቂ
በጣም አመሰግናለው አዲያምዬ
የምር ማሻአላህነው ሞያሽ ዋውነው
ሜልዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍🙏
ቅመም የሆንሽ ባለሙያ ነሽ ስራሽ ንፅህናሽ ደስ ትያለሽ keep up 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🥰
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ በቀላሉ የሚሰራ ቺዝ ለማይወድ ጥሩ ነው እጅሽን ይባርከው በርቺ።
ማሻላላላ በጣምም ጥሩ ነገር አገር መብራት የሌለበትቦታ ሰርተንመብላት እንችላለን ከናፈቀንን
በጣም ነው የወደድኩት እጅሽንይባርከው
Wow 😮 what a great 👍🏾 job looks so beautiful 😍 delicious and yummy 😋 thanks 🙏🏾 for sharing my dear and you have a great day
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
በእውነት ብልህ ሴት❤
wow ባለሙያ👍
You absolutely right we used to call it pasta forno thank you a lot . You Brought my memory back.
በፉርን የተሰራውን ያስንቃል ሜሊዬ አሸራርሽ 👌 እናታችን በድስት ትሰራልን ነበር ከላይ በብረት ምጣድ ከሰል አድርጋ መለኞች ናቸው እኮ እናቶቻችን።እጅሽ ይባረክ ውዴ ትዝታ ነው የቀሰቀስሽብኝ በከሰል እሰረዋለው ❤
አመሰግናለው ፋሲዬ የብዙ ቤት ትዝታ ነው ብዬ አስባለው
Wawwwe
ሚሉዬ አይ ሙያ ኧረ እግዚያብሄር ይባርክሽ የኔ ፈንዲሻ ኑሪልን
Amazing pastal furni. Txs.
I like your coking mathed. God bless you.
delicious and yummy grate job sistu👍👍👍
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
ጎበዝነሽ ቀጥይበበት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Melliye thanks a lot yene gobez! Esti ye'lijoch misa eka migiboch asayin.... beteyey betam le kids 4- 5 years old lehonu lijoch....
እሺ ሙሌ ግን በጣም ብዙ አለ አትክልት ለማይበሉ ልጆች ሁሉ ብዬ ሰርቻለው ግዜ ሲኖርህ የቀድሞ ቪዲዮዎቼን እያቸው ትወዳቸዋለህ
እምወደው ምግብ👌👌👌👌👌👌👉
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
Yene gobez dess tialesh. Sira akelelshilign😍😍😘😘😘😘😘😘
ከፈረንጅ ምግብ ነኛ በጣም ጣዕሙ ይጣፍጣል እኮ ።
Wow ejeshe yebareke yene balemoya
በጣም አመሰግናለሁ አሳረፍሽን ፓስታ ፉርኖ ለመስራት የሚፈጀው ጊዜና ሽንኩርት; ቲማቲሙ ክሬም መስራቱ አጠር ባለ ኢኮኖሚ የማይፈጅ አሰራር ስላስተማርሽን ተባረኪ። ሌላ ቀጣይ ምን አለሽ?
ምወደው ምግብ 😋👌👌👌
ዋው ነው
ሜልዬ የልጅ አዋቂ ባለሙያ ነሽ እጅሽንይባርከው
አሜን የሺዬ
ጎበዝ ነሽ! እኔ እንኳን የኣበሻ ስትሰሪ ነው በጣም ደሥሥ የሚለኝ፡ በተለይ በኢትዮጵያ ብቻ የሚዘጋጅ ስሙ የማቀው በኣይኔ እንኳን ኣይቸው የማላቅ በጣም ብዙ ኣለ። እንዲመጣ ግን እጠብቃለው። ላዛኛስ? ይሄም እጠብቃሉ ሳላየው ካልሰራሽው። እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
ላዛኛ ሰርቻለው በብዙ አይነት የጣሊያን ፓስታአልፉርኖም ሰርቻለው የዛሬው ሜዲን ኢትዮጵያ ፓስታአልፉርኖ ነው ጆን
Betame yamerale egeshe yebarek
አሜን ሽመልስ
የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ እማ❤
አሜን የኔ ውድ
Thank you for sharing gobez berchi 🙏❤️🙏
Wow meli thank you
Thank you too
እጅሸ ይባረክ ሚልዬ ባለሙያ አደረግሽኝ እኮ🙊😘
That look yammy, I can watch ur show the whole day and not bored at all
ወይ ሜሊዬ ወደ ልጅነቴ ትዝታ መለሽኝ አያቴ የፈረንጅ ምግብ እያለች ትሰራልኝ ነበር ልክ እንደ ድፎ ዳቦ እሳቱን ከላይና ከታች አረጋ አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ እጅሽ ብርክ ይበል
አሜን ሊሊዬ
ዋው🙀🙀🙀
Tebareki
Just waw you are sweett thanks
You are funny and creative!!!👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
ጎበዝ
ምርጥ አንደኛ
እናመሠግናለን
ሜሉ አንደኛ!
I will try this but with the lasagna pasta hopefully it's turns out good🤞
ጎበዝ የኔ የዋህ
የኔም እናት እንደዚሁ ነበር የምትሠራልን በከሰል ብረት ምጣድ ከድና😢 thank you my dear ❤️
ኢትዮጵያ እኮ ተመሳሳይ ነው ህይወቱ ብዙዎቻችን እንደሱ ነበር የሚሰራልን በመጥበሻ
በጣምባለሞያነሽይጨምርልሽእህቴ
Melye betam new yemymrew egshine yebarkleshe
አሜን ሀይሚ
እናመስግናለን
Weyne tadleshi ehite Ine yetechegergunyi yezi yewciwu pasta mebokatu ibakishi isti nigenyi yepastawun akakakeli.ina betam tecegerku iyeboka aschegernyi.maleti yiyayazali isti temoroshin iakfiny ina sinsi deqiqa mekekeli albeti or sibesli bekezkaza wuha newu weyis bemoke whuha. Kebesele bohala.newu liljoche newu pls answer arginyi.
መሲዬ የታሸገበት ወረቀት ላይ ይጽፋል ስንት ደቂቃ መስቀል እንዳለበት ከዛ ስታወጪው ቀዝቃዛ ውሀ ማፍሰስ እላዩ ላይ እንዳይያያዝ ከዛ አትቸገሪም ዋናው የምታበስይበትን ደቂቃ ተጠንቀቂ
እናመስግናለን እውቀትን ስላካፈልሽን
የኔቆንጆአንቺየሴትቁንጮነሽበርቺ
Yes sweetie thanks you are right it was like this
ደስ ይህላ
Mashallah
Balmuya melye yetafetal siyayut berasu👈🥰🥰
ሰላም 👍🙏😍
wow 👌
wow
አንች እደዉ ጎበዝ ነሺ
Gobez😁konjo ye ferenje megib🤗
❤🌹👌
Lawero qexal mendnaw yats yeganyal?
በአማርኛ ነው ላውሮ የሚባለው መርካቶም ሱፐር ማርኬትም አለ Bay leaf ማለት ነው
Yene wud enamesegnalen
Wow😍😍😍ስጋ ለማንወድ በዶሮ መስራት ይቻላል?
አዎ ሰላምዬ ትችያለሽ
Betam gobezi tizitayen ametashiw yersahutn selasetaweshign amesegenalehu demo sewedesh asetway set neshi tibarki
አሜን መሳይዬ
እናመሰግናለን ውድ ግን በመኮርኒስ መስራት ይቻላል ወይስ ግዴታ በፓስታው ነው
ይቻላል ኡሙዬ
@@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ውዴ በርቺልኝ
Video good
ቆንጆ ነው በጣም ግን የላውሮ ቅጠል የትም ቦታ አጣሁ ኢትዮጲያ ነኝ እባክሽ
ሳም ሾላ ቅመማ ቅመም መሸጫም አለ ከፈለግሽ ደግሞ ሱፐርማርኬቶችም አለ(በተለይ ሾላ በጣም አለ)
በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ
Can we use oven
በሚገባ
Waa'uu👍👍👍❤👌👌👌
ላውሮ ቅጠል ማለት ምንማለት ነው አልገባኝም
Gobez
Yene gobez
Baking powder aygbabtm malet new ?
አዎ አይገባበትም እንቁላል ስላለው ይጠፋል ጥብቅ ብቅ ያለ አይሀንም
በመጀመሪያ ስለሁሉም ስራሽ ወደር የለሽምና ክብት ይስጥልን ።ስቀጥል የላውሮ ቅጠል ነው ያልሽው በምን ቋንቋ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ?? ጥያቄየን ባታልፊብኝ ደስ ይለኛል የበሀርዛፍ ዝርያ ስለሚመስለኝ ነው ካለ ደግሞ አገራን ይበልጥ ደስ ይለኛል😍
አመስግናለው ደስታ የላውሮ ቅጠል በአማርኛ ነው በእንግሊዘኛ bay leave ነው የሚባለው ቅመማቅመም መሸጫ ታገኝዋለሽ
1
Balemuya eheta ejeshi yebark
Lazaga asayege?❤❤
ወይንዬ አለ ቀደም ብዬ የሰራሁት
Be dabo medifiya mesrat aychalm meluye
Masha allah new berchi melly
My Top Top 10
Yen konjo 10q andegn neshii
ከድልሁ ጋር ስኳር የሚገባበት ምክንያት ይኖረው ይሆን??
አዎ ያምሮት የታሸገው የቲማቲም ድልህ የሚቆመጥጥ የአሲድነት ጣእም ስላለው ስኳር ሲገባ አሲድነቱ እንዲመጣነን ያረገዋል
Gobez balemuya
Gobeze
😮 😮😮😮😮😮
😋😋🥰🥰🥰
አመስግናለሁ
Melly yen wed sher like barch mar
አመሰግናለው የኔ ውድ
የላውሮ ቅጠል ምንድ ነው
በእንግሊዘኛ Bay leaves በአማርኛ ላውሮ ቅጠል ይባላል
😋😋
Wde ertib please 🙏🙏
ሰርቻለው በተለየያየ መልኩ ላምሮትዬ ጊዜ ሲኖርሽ እይው ትወጂዋለሽ
ምርጣ ባልሽ ልጆችሽ ታድለው😘
👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Meliye bay bay yemayselechegn yamchin video new. Eyaznanash new yemitastemiriw
ሜሊ የሞያሽ አድናቂ ነኜ አመሰግናለሁ በመቀጠል የምጠይቅሽ ሜሊ በፕላስቲክ እና በእንጨት መክትፋያ ያለዉን ልዮነት ማወቅ እፈልጋለሁ??
ሎዛዬ ሁለቱም መክተፊያዎች በከተፍንባቸው ቁጥር ይፈቀፈቃሉ ምግባችን ውስጥም ፍቅፋቂያቸው ሊገባ ይችላል ታዲያ ልዩነቱ የእንጨት ፍቅፋቂ ሆዳችን ውስጥ ገብቶ ይፈጫል ፕላስቲክ ግን ገብቶ ስለማይፈጭ ለበሽታ ይዳርገናል ስለዚህ በምንም ምክንያት ቢሆን በፕላስቲክ መክተፍ የለብንም
በስራሽ ጎበዝ አንደበትሽም ቁጥብ የምትናገሪውን የምታውቂ
በጣም አመሰግናለው አዲያምዬ
የምር ማሻአላህነው ሞያሽ ዋውነው
ሜልዬ በጣም ቆንጆና ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ👌👌👍👍🙏
ቅመም የሆንሽ ባለሙያ ነሽ ስራሽ ንፅህናሽ ደስ ትያለሽ keep up 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🥰
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ በቀላሉ የሚሰራ ቺዝ ለማይወድ ጥሩ ነው እጅሽን ይባርከው በርቺ።
ማሻላላላ በጣምም ጥሩ ነገር አገር መብራት የሌለበትቦታ ሰርተንመብላት እንችላለን ከናፈቀንን
በጣም ነው የወደድኩት እጅሽንይባርከው
Wow 😮 what a great 👍🏾 job looks so beautiful 😍 delicious and yummy 😋 thanks 🙏🏾 for sharing my dear and you have a great day
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
በእውነት ብልህ ሴት❤
wow ባለሙያ👍
You absolutely right we used to call it pasta forno thank you a lot . You Brought my memory back.
በፉርን የተሰራውን ያስንቃል ሜሊዬ አሸራርሽ 👌 እናታችን በድስት ትሰራልን ነበር ከላይ በብረት ምጣድ ከሰል አድርጋ መለኞች ናቸው እኮ እናቶቻችን።
እጅሽ ይባረክ ውዴ ትዝታ ነው የቀሰቀስሽብኝ በከሰል እሰረዋለው ❤
አመሰግናለው ፋሲዬ የብዙ ቤት ትዝታ ነው ብዬ አስባለው
Wawwwe
ሚሉዬ አይ ሙያ ኧረ እግዚያብሄር ይባርክሽ የኔ ፈንዲሻ ኑሪልን
Amazing pastal furni. Txs.
I like your coking mathed. God bless you.
delicious and yummy grate job sistu👍👍👍
ይችን ጽሁፍ የይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
ጎበዝነሽ ቀጥይበበት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Melliye thanks a lot yene gobez! Esti ye'lijoch misa eka migiboch asayin.... beteyey betam le kids 4- 5 years old lehonu lijoch....
እሺ ሙሌ ግን በጣም ብዙ አለ አትክልት ለማይበሉ ልጆች ሁሉ ብዬ ሰርቻለው ግዜ ሲኖርህ የቀድሞ ቪዲዮዎቼን እያቸው ትወዳቸዋለህ
እምወደው ምግብ👌👌👌👌👌👌👉
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
Yene gobez dess tialesh. Sira akelelshilign😍😍😘😘😘😘😘😘
ከፈረንጅ ምግብ ነኛ በጣም ጣዕሙ ይጣፍጣል እኮ ።
Wow ejeshe yebareke yene balemoya
በጣም አመሰግናለሁ አሳረፍሽን ፓስታ ፉርኖ ለመስራት የሚፈጀው ጊዜና ሽንኩርት; ቲማቲሙ ክሬም መስራቱ አጠር ባለ ኢኮኖሚ የማይፈጅ አሰራር ስላስተማርሽን ተባረኪ። ሌላ ቀጣይ ምን አለሽ?
ምወደው ምግብ 😋👌👌👌
ዋው ነው
ሜልዬ የልጅ አዋቂ ባለሙያ ነሽ እጅሽን
ይባርከው
አሜን የሺዬ
ጎበዝ ነሽ! እኔ እንኳን የኣበሻ ስትሰሪ ነው በጣም ደሥሥ የሚለኝ፡ በተለይ በኢትዮጵያ ብቻ የሚዘጋጅ ስሙ የማቀው በኣይኔ እንኳን ኣይቸው የማላቅ በጣም ብዙ ኣለ። እንዲመጣ ግን እጠብቃለው። ላዛኛስ? ይሄም እጠብቃሉ ሳላየው ካልሰራሽው። እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
ላዛኛ ሰርቻለው በብዙ አይነት የጣሊያን ፓስታአልፉርኖም ሰርቻለው የዛሬው ሜዲን ኢትዮጵያ ፓስታአልፉርኖ ነው ጆን
Betame yamerale egeshe yebarek
አሜን ሽመልስ
የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ እማ❤
አሜን የኔ ውድ
Thank you for sharing gobez berchi 🙏❤️🙏
Wow meli thank you
Thank you too
እጅሸ ይባረክ ሚልዬ ባለሙያ አደረግሽኝ
እኮ🙊😘