ቦርከና ደሴ ኢትዮጵያ Borkena dessie Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- Dessie (Amharic: ደሴ, romanized: Däse; also spelled Dese or Dessye) is a city and a zone in north-central Ethiopia. Located in the Amhara Region, it sits at a latitude and longitude of 11°8′N 39°38′E, with an elevation between 2,470 and 2,550 metres above sea level. Dessie is 400 km to the north of the capital Addis Ababa. It has a population of more than 200,000 people in over 30 districts.
#Tesfa
INSTAGRAM - / tesfa3d
Tik Tok - / tesfa_
TELEGRAM - t.me/taven01
↪️Share, Like, Comment and Subscribe.
በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነው አንድም ቀን ይሄን ቦታ አያለሁ ግምት አልነበረኝም ቀራጩን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ከብዙ በጥቂቱ ወደልጅነት ጊዜየ በሀሳብ ያስታወስኳቸውን ላካፍልህ ይህ ቦታ ልጅ እያለን ቦርከና ወንዝ ተቦጫርቀንበታል ተራራው ስር የምትፈልቅ ጣፍጭ ውሀም ነበረች ቅዳሜ እና እሁድ አድዋ ገደል ተራራው ወጥቼ እንጬት እሰብርም ነበር እስከዛሬ ድረስ ትዝታው አእምሮየ ውስጥ ልክ እንደ ትናንት የማስታውሰው ትዝታ ነው በተለይ ቅዳሜ ጠዋት ተራራው ጫፍ ላይ ሆኜ በዛ ጤዛ የሚያምር መአዛ የጀነት ጨፌ ያክል ሆኖ ይሰማኛል ሌላው ኢሀዲጎች ተኩስ ልምምድ ሲያደርጉ ያስተኩሱን ሁሉ ነበር ከሁሉ የገረመኝ ደግሞ አረንጓዴነቱ እንዳለ ነው እኔ ቢያንስ ከሰላሳ አመታት በፊት የነበረ ትዝታ ነው የማወራህ ጓዴ በጣም የሚያምር ጥቅጥቅ ያለ ደን ነበር መኖር ደጉ ጊዜ ለኩሉኩም እጅግ አውርቼ የማልጨርሰው ትዝታ ነው የቀሰቀክብኝ ከልብ አመሰግናለሁ
ደስ የሚል ልጅነት ነበር አመሰግናለሁ።
ማሻ አላህ የቦረከና ውሀ. ውድ የሀገር ልጅ. አላህ ይስጥልን ስለጋብዝከንሀገራችንን ወሎ ደሴን
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ወሎ ደሴ
ዋው እናመሰግናለን ኮበልቻ ቤት ጠይቅልንን
😭😭😭😭 አይ ሀገሬ እድህ እሚያምር ለምለም ሀገር እያለኝ የሰው ሀገር በርሀ መጫወቻ ሆንኩ
😢አይዞንያልፋል
ስለ የትኛው ዘመን እንዳወራሁ ለመጠቆም ያክል ትንሽ ወደ ኳስ ሜዳው ላጫውትህ ወዳጄ እኔ የነጋዴ ቡድን አድናቂ እና ደጋፊ ነበርኩ ከማይረሱት ምርጥ የዛን ዘመን ተጫዋቾች በጥቂቱ ዮናታል በትረ ፣እስክድር(እስኬ02)፣አሻጋሪ አሰፍ፣ብርሀኑ ፈያራ፣ሰለሞን ዋለልኝ፣ኑርሁሴን፣ኡመር፣እድሪሶ፣አሰልጣኙ ስሙጠፍብኝ ካውቦይ ስታይል ...............,እጅግ በጣም ብዙ
Looks to me they have cut down too many trees.. I can see some bad erosion taking place..
ቤተ አማራ አገራችን
መቸነው ቦርከና የሚገደበው።
😭😭😭😭😭😭
እ ከመቸጀምሮ ቦርከና ደሴሆነ እ
ወይኔ እኔደሞ ኮረና ደሴ ያልክ መስሎኝ በጣም ደነገጥኩኝ ያረብ
ክክክክ
ከከከከ እኔም መሥሉኝ ነበር ወይ ግልፅነት
@@zenshituyb8146 👍😘
Kombolcha asayen
ተስፍሽ ክበርልኝ
ምኑ ወንጋራነህ ደሴ ኢትዮጵያ ምንማለትነው አማራ እነቱ የትሄደናነው ጎደሎነገርነህ ቤተአማራ🇬🇳 ተብሎነው የሚጠራው ሲጀመርጋላነህ ምንአገባህ ልቀቁ ሀገራችንን ጂብናችሁ።📢
ተስፉ አትጥፋ