ቅመሜን ሊጠይቅ ከሩቅ አገር የመጣው እንግዳ 🤣😂🤣 | ቅመም ጎሽሜ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 569

  • @tesfa
    @tesfa  Місяць тому +104

    like እያደረጋችሁ ውዶች

    • @LubabagoogleAhmied
      @LubabagoogleAhmied Місяць тому

      እሽ

    • @የወሎዋቀበጥ
      @የወሎዋቀበጥ Місяць тому +5

      😂😂ባልጠቆክመቸነውየምናይሕ??❤❤❤❤

    • @kelilkedir3587
      @kelilkedir3587 Місяць тому

      ged nw bro

    • @TenKe-c8e
      @TenKe-c8e Місяць тому

      ሀደራ ቀጣይ ቅመምንም ኣሳምራት 🙏

    • @FbcVnzh
      @FbcVnzh Місяць тому

      መሸአላሕቅመሜየኔቆጆነገረር❤

  • @Jeishul-Dr6tv
    @Jeishul-Dr6tv Місяць тому +93

    የምር ግን ቅመምን በባህሏ በትክክለኛው የሰው ልጅ ማንነት ውስጥ ያለችና ያደገች ነች የምትሉ❤

  • @Heicsmc
    @Heicsmc Місяць тому +43

    ቅሚሚንም አዘንጣት❤❤ ጎሺሜ አምሮበታል የወሎ ሰዉ ሁሉም ቆንጆነዉ 😂😂😂😂

  • @hhht597
    @hhht597 Місяць тому +21

    😂😂😂😂 ወላሂ ከመዳም ተደብቄ በጉጉት ነው ያየሁት ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ ስወዳችሁ ቀብራራው ጎሽሜ ሁሌም ይመርብህ ወዲሜ በቀጣይ ቅመምን ፏ አዲርገህ አምጣት የምትሉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu Місяць тому +34

    ወላሂ ሆዴ ቆሰለ ፈታ አደረጋችሁኝ ግን ጎሽሜ መሰለኝ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Alexguadie-f1p
    @Alexguadie-f1p Місяць тому +15

    ቅመሜ ስታወራ እዴት ደስ እደምትለኝ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Місяць тому +52

    ገና ከመጀመርያው ጎሽሜ የመሰለው😅😅

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Місяць тому +5

    አይ ቅመም "እንዴት ሰው አረጉህ" 😂😂😂😂😂 አላለችም የኔ ማር

  • @MekdesMamaru
    @MekdesMamaru Місяць тому +12

    ቤቷን ቆሮቆሮ ቀይርላት የምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Місяць тому +11

    እረ ወላሂ የሌለ ነዉ ወይኔ ቅመምየ 😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ እግሊዘኛ ሰለማያዉቅ ማታ እተረጉምለታለሁ😅😅

  • @SameeraEth
    @SameeraEth Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ የቅመሜ ውበት ጨርቃ ነው የምትመስለው

  • @HadiyaHadiya-x7m
    @HadiyaHadiya-x7m Місяць тому +24

    ጎሽሜ ነው😂😂😂

    • @myfano
      @myfano Місяць тому

      😂😂😂😂😂

  • @user-dx5kq3fv5e
    @user-dx5kq3fv5e Місяць тому +5

    እህ ቅመም ባልጠቆርክ የሳቄ ምጭ ደብሮኝ ነበር በሳቅ😅😅😅😅😅😅

  • @ربيعةكريم
    @ربيعةكريم 15 днів тому +2

    ኧረ ሆደ ቆሰለ❤❤❤❤

  • @Zahra-s1q
    @Zahra-s1q Місяць тому +3

    ወላሂ ገና ብቅ ሢል ነው ያወኩት😂😂😂😊

  • @GfGf-n3j
    @GfGf-n3j 5 днів тому

    አረ ሆዴ ቆሰለ ይመቻችሁ ቀጥሎበት ቅመሜ ስወድሽ❤

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 Місяць тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍ ቅመሜ የኔ ቆንጆ ገደልሽኝ በሳቅ ኡፍፍፍፍ 😂😂😂😂

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri Місяць тому +5

    እኢሂን የመሰለአየር ምንአርግ ነው እሚለው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp Місяць тому +7

    ውይ ቅመም እንደዉ አፏን አይደክማትምዴ በአላህ😅😅😅😅

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ Місяць тому +3

    አይቅመሜ ጨርቅ ላጥፍይ ቁርበቱ አይሆነውም አላለቺም😂😂😂

  • @Lji-jem
    @Lji-jem Місяць тому +11

    ጎሽሜን የሚወደው ማነው እንደኔ❤❤❤❤

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Місяць тому +2

    ጎሽሜ ትንሽ እንግሊዘኛም እትችልም እንዴ ምልክት ቆንቆ አደረከው እኮ😂😂😂😂 ቅመሜ ቆንጆ ❤

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 Місяць тому

      ድምፁን ታዉቀዋለች ከተናገረ😂

  • @mengistie2063
    @mengistie2063 Місяць тому +2

    አቦ ቅመም እውነትም ቅመም ነሽ ! አይ ጎሽሜ ጉድህ 😂😂😂

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Місяць тому +4

    ጎሺሜ ዝነጣ አምሮበታል. ቅመም😅😅😅

  • @JauharSaiedmosa
    @JauharSaiedmosa Місяць тому +1

    የቅመሜና የጎሺሜ አድናቂነኝ እወዳችሁለወ❤❤❤❤

  • @FisehaAbate
    @FisehaAbate Місяць тому +3

    እንደዉ ሆደ ቆሰለ በሳቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr Місяць тому +1

    አረ ጎሽሜና ጥመሜ በለው አምሮብሀል

  • @habiba-61b
    @habiba-61b Місяць тому +3

    ማሻአላህ ጎሽሜ ቅመምንም አዘንጣትና ትጣልን❤❤❤❤❤😂😂😂

    • @ሀዛሚንራህመቲላህ
      @ሀዛሚንራህመቲላህ Місяць тому

      ጥቂት ሽው ቢያረጉኝ እኮ ነጭ ነው የምሆነው አምራለሁ ከአንተ እበልጣለሁ 😂😂😂😂

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni Місяць тому +7

    ጎሽሜ አምሮበታል ግን እዴት እደምወዳችሁ ዉደቼ 150 እናስገባዉ ❤❤❤

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 5 днів тому

    ቅመሜ፣ኑሪልን፣ሐቢቢ፣ቀልቢ🎉❤

  • @ZinetZinet-m9q
    @ZinetZinet-m9q Місяць тому +2

    ሳቁ አለመምጣቱ ጉድ እኮ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 16 днів тому

    ወደ አላንሻ አካባቢ ይመስላል ሃገሬ ስለሆነ ደስ ይላል ቅመሜ ደግሞ የእናቴ እህት አክስቴን ትመስለኛለች ከነ ንግግሯ

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 23 дні тому

    ድንቡሽቡሽ ቅመሜ ውብ ወሎየዋ❤

  • @lub6388
    @lub6388 Місяць тому +3

    ወላሂ ቅመምዬ ስወድሽ ወሪሽ ሁሉ ይጣፍጣል❤🥰🥰🥰🌹🌹🌹🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫☕🍬🍫

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 5 днів тому

    ቅመሜ፣አቦ፣ሸጋነው🎉❤❤🎉

  • @TadwsSahe-s4h
    @TadwsSahe-s4h Місяць тому +5

    ዶሮ አምሽክ ብስል eat 😂😂😂😂😂

  • @Luluyoutube-j2z
    @Luluyoutube-j2z Місяць тому +5

    ባልጠቆርን አሳየን እሚል ላይክ አድርጉኝ

  • @የሩቅyerukyoutube
    @የሩቅyerukyoutube Місяць тому +1

    ባልጠቆርክን በምንጽሩ ያያችሁ😂❤ 👍👍

  • @AbayNigatu-b5h
    @AbayNigatu-b5h 18 днів тому

    የወሎዋ ድሞቀት❤❤❤

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Місяць тому +2

    ኧረ ሆዴ ቆሰለ🤣🤣🤣🤣

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 Місяць тому +2

    🤣🤣🤣🤣ወይ ቅመምይ ዶሮ እምሽክ🤣🤣🤣🤣🤣እኔማ ተስፋ አለኝ አለች🤣🤣🤣🤣🤣🤣ትለያላችሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому +2

    ወይኔ ሲያምርበት ጎሽሜ😁😍😍😍😍

  • @ኢዘድንአብዱልከሪም
    @ኢዘድንአብዱልከሪም Місяць тому +4

    ባልጠቆርክ ጎሽሜን አስዉበህ ጉዲታደርጋት ክክክክክክአይባልጠቆርክ😂😂እደትሰዉአረጉህ፣አላለችም ልብሱንነወርበለዉ አሉ አባገብረሀናክክክ

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub Місяць тому

    ገናሰየውነውያወኩት😂😂😂😂😂😂ቅመምየየንልዩሴት❤

  • @Fafyeenatelij
    @Fafyeenatelij Місяць тому

    😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ😂😂😂😂እኔራሱ አላወኩትም ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GjVh-yh3nv
    @GjVh-yh3nv Місяць тому +2

    ወይኔ ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k Місяць тому +1

    በስመአብ በሳቅ ሞትኩጎሹ አምሮበታል
    ሁሌም እንደዝህ እያሳመራቹ
    ደና ነገርም እያለበሳቹ
    ምግብም ከተማ ወስዳቹ አሪፍ ጥብስ ምናምን እየጋበዛቹ ዘና ፈታ አድርጓቿ
    ባልጦቀርክ አደራ❤😅
    ቅመሜንም ሜካፕ ቤት ውሰዳት😂❤

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen Місяць тому +3

    አረ ጎሽሜ አማረብህ😂😂😂😂

  • @ksaksa8731
    @ksaksa8731 Місяць тому +1

    እየሳቀ ነው ባለመነፀሩ😂😂😂😂😂😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Місяць тому

    በሳቅ ሞትኩ ዛሬ😅😅😅😅😂😂😂ወይኔ ቅመሜ አይ ሚስተር

  • @Ekramadem-o7z
    @Ekramadem-o7z Місяць тому +1

    ወየዉ😂😂😂😂😂

  • @ekram2819
    @ekram2819 Місяць тому +1

    የዛሬው ይለያል እረ ጎሺሜ😂😂😂😂😂

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому +3

    😂😂😂 አይጎሽሜ ቅመሜ

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 Місяць тому +1

    ወላሂበሳቅነውየሞኩት😂😂😂😂😂😂😂ወይኔዛሬ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Місяць тому

    አይ ቅመሚት ዘሬ በሀይለኛው ተሸወድሽ 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 Місяць тому

    በሳቅ ገደላችሁን በጣም ነው የምንወዳችሁ

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 Місяць тому

    በጣም ነው የሰቂት ደሰ የሚል ነው ቶሎ ቶሎ በትምጡ

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 Місяць тому +8

    ቅመሜ አንች እኮ ምንም የማያስፈልግሽ እግዚአብሔር ምንም ሳያስቀር ልብሽንም በውጭ የሚታየውን መልክሽንም ውብ አድርጎ ነው የፈጠረሽ እናም ተስፍ ሳይሆን ያለሽ ሁሉን የተሟላልሽ ቆንጆ ነሽ

  • @Neima-j3h
    @Neima-j3h Місяць тому +2

    ጎሽሜ እድህ ቆጆ ነዉ እደ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZinetZinet-m9q
    @ZinetZinet-m9q Місяць тому +1

    የስራችሁን ይስጣቺሁ ወይኔ መሞቴ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri Місяць тому +1

    ቅመም ፕረኩ የሊለ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe Місяць тому +2

    😂😂 ኩኩ እምሽክ ዶሮ ስርት እምሽክ አለች😅😅😅😅😅

  • @SemiraMohammed-z9n
    @SemiraMohammed-z9n 23 дні тому

    ሞኩ በሳቅ😂😂😂😂

  • @Ethioictschool
    @Ethioictschool 16 днів тому

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o Місяць тому +2

    እኳን ደህና መጣቺሁ ቅመሜ የሳቄ ምጮቺ ስወዳቺሁ ወላሂ ❤❤❤❤

  • @DhJs-i9c
    @DhJs-i9c Місяць тому

    ጠርጥሬ ነበር ጎሺሜ እደሚሆን 🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተበላሺ ቅመሜ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @JanBag-um3uq
    @JanBag-um3uq Місяць тому

    አይጉሽሜ የሣቅምንጨ ቅመም ተገይተሻል😂😂😂

  • @sadh5915
    @sadh5915 Місяць тому +1

    ሆዴ 😅😅😅😅 ቆሰለ ወላህ ወየው

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    አይ ጎሽሜ ጉድ ሰራሐት ኮ ቅመሜን 😂😂😂

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +3

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይፖራክ ቂመሜ

  • @Meremayimer-w2k
    @Meremayimer-w2k Місяць тому +1

    አረ የዛሬው ይለያል 😅😅😅😅😂😂😂

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Місяць тому +1

    አቀማመጡ እውነትም ከአሜሪካ 😂😂😂

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u 10 днів тому

    😂😂ያንን ከርፉፉ ብሎ አይመጣም

  • @HawaDubia
    @HawaDubia Місяць тому +2

    እነየ ተዋረዲሽ😂😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

  • @AnshaSeid-q3n
    @AnshaSeid-q3n 22 дні тому

    ሊሰልለን ነዉ አላለችም ቅመሜ❤❤

  • @ZeynebaMersaTubeዘይነብ
    @ZeynebaMersaTubeዘይነብ Місяць тому +5

    የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ😢😢😢😢😢😢

  • @seadamustefa-z2q
    @seadamustefa-z2q 26 днів тому

    ክክክክክ ወላሂ እወዳታለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 Місяць тому

    ወይኔ ቅመሜ አሣቅሽኝ😂😂😂😂😂ከበድ ያለነዉ አላለችም😂😂

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Місяць тому

    ከቅመም በላይ የሚቀሳቀስ ነገር አለ ያየ አለ😳

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Місяць тому

    አይ ጎሸሜ ቅመ ምን ሸውዳትእራሱ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @madeenasayed3079
    @madeenasayed3079 Місяць тому +2

    የዛሬው ይለያን😂😂😂😂😂😂😂

  • @HalemaMohamed-u7u
    @HalemaMohamed-u7u Місяць тому +1

    ጉብል እንግሊዘኛ የለውም😂😂😂😂😂😂

  • @KaluKidane
    @KaluKidane Місяць тому +1

    ቅመም ምርጥ ኣክተር ❤❤❤❤

  • @BetiyAlemye
    @BetiyAlemye Місяць тому +2

    ጎሽሜነው😂😂😂😂😂

  • @Tigest-k8g
    @Tigest-k8g 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te Місяць тому +1

    ወይ ቅመሜ ጎሹ😂😂❤

  • @tube6497
    @tube6497 Місяць тому

    እኔ ጎሽሜ መስሎኛል😂😂😂😂

  • @masssei
    @masssei 26 днів тому

    አረ ወየው😂😂😂

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Місяць тому

    ሀሀሀሀሀ አህዶ አህዶ ነዉ መጣልጎሺሚ 😂😂😂

  • @SelmaSelma-b7f
    @SelmaSelma-b7f Місяць тому

    ደብሮኝ ነበር በሳቅቅቅቅ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ

    አይ ቅመሜ 😂😂😂😂😂

  • @Yordanos-hd7jn
    @Yordanos-hd7jn Місяць тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር♥️

  • @ZainabZainab-x2o
    @ZainabZainab-x2o Місяць тому +3

    ወይ ጉሹ ሲምር የምር❤❤❤❤❤

  • @jemilamola9369
    @jemilamola9369 Місяць тому

    በሳቅ😅😅😅😅

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 Місяць тому +2

    እር ባልጠቆርክ የዛሬው ይለያል ፍታ ነው ያርከኝ ይመችህ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Місяць тому +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂ጎሽሜ ነው እንዴ ውይኔ ገደለችኝ በሳቅ

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان Місяць тому +1

    ቅመሜ ሂጃብ አደራረግሽ ማሻ አላህ

  • @AbdullahAbdullah-v3r
    @AbdullahAbdullah-v3r Місяць тому

    ይሂሰው ጎሽሜነው😅😅😅😅😅

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ Місяць тому

    በሳቅ የዛሬው😂😂😂ቅመም