🛑 ሠማዕቱ ልጅ ሠጠኝ..!! ድንቅ ተአምር | Terbinos Media |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @elroitube27
    @elroitube27 2 дні тому +27

    ወይ ጉድ ለብር ብሎ የሰውን ህይወት ማበላሸት እግዚአብሔር ይቅር ይበለው ሰማዕቱ እንኳንም እረዳሽ ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ለኛም ይድረስ

  • @Amen2216
    @Amen2216 День тому +5

    ኡፍፍፍ!!... ጊዮርጊስዬ ስትል ደስ ሰትል!!... እኔም እንዳንቺ ነው ጊዮርጊስዬ ምለው ♥️♥️

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 День тому +15

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ የእኔንም የትዳሬንም የማህፀናችንንም ፍሬ ባርክልንና መልካም የተባረኩ ልጆችን አሰጠን አደራህን አባቴ አማላጄ አሜን፫❤❤❤

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 День тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 дні тому +7

    የኛ ሀገር ሀኪም ተብዬዎች ሀ ብቻ ናቸው ባለጌዎች በሰው ነብስ እንደ ቀለዱ አምላክ የማይጠይቃቸው ይመስላቸዋል😢ግን አምላክ የጃቸውን ዋጋ ይከፍልልናል አይዞሽ ተበቃይ ትልቅ አባት አለን💪💪💪😋👆

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 2 дні тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰልሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን 🙏

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 День тому +6

    ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @TGGG-x8f
    @TGGG-x8f 2 дні тому +6

    እህታችን በረከትሽ ይድረሰን ፤ ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን ።

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 2 дні тому +41

    ለአንች የደረሰ አምላከ ጊዮርጊሰ ለተቸገረው ሁሉ ይድረሰ

    • @wendesenalemu-n6s
      @wendesenalemu-n6s 2 дні тому +2

      Amen amen amennnnʼnňnnnnnnnn

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j День тому

      Amen amen amen

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ День тому

      አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ እንደምንም ብለህ ሳበኝ እና አብቃኝ ።እባክህ አባቴ ጎደሎየን አንተ ታውቀዋለህ ።የቀረኝን እድሜ በንስሐ እንድኖረው አግዘኝ እባክህ አባቴ

    • @ZerfeshDereje
      @ZerfeshDereje День тому +2

      አሜን ስለ ማይነገር ስጣታእግዚአብሔር ይመስገን ስጦታ ብዙው የእኛም የደጁን ያብቃን ❤❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ День тому

      ❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 День тому

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን. ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤️🥲

  • @Beletshachew-j2d
    @Beletshachew-j2d День тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ🙏🙏❤

  • @efrembelay-yo6de
    @efrembelay-yo6de День тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ አባት ክብር ምስጋና ይግባክ እልልልልልልልል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 12 годин тому

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንች የደረሰ ለእኔ እና ለልጆቸ ይድረስልን። እልልልልል❤❤❤

  • @walitamariyam6971
    @walitamariyam6971 День тому

    አልሚ እንኳን ለምስክርነት አበሽ ላንቺ የደረሰው አምላከ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን አሚን።

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 День тому

    እልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @hilinaakelew8831
    @hilinaakelew8831 День тому

    አሜን

  • @ethio6437
    @ethio6437 День тому +2

    አቤቱ ይቅር በለን። ስንቱን አዉሬ ችሎ ያኖራል ፈጣሪ። የሰማእቱ በረከት ይደርብን።

  • @Aynay-q9h
    @Aynay-q9h День тому

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን ለቺ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን እንኳን ደስ አለሽ እእታችን

  • @MebratTesfaye-y2y
    @MebratTesfaye-y2y День тому +6

    እኔም በሰርጀሪ ስወልድ ዶክተሩ እየሰራኝ ብትሞችም ፈርመሻል እኛ ተጠያቂ አይደለንም እያሉ አዋልዱኝ,ከዚያ ሳምንቱን ሙሉ እዛዉ ታመምኩ በስላሴ እገዛ ወጣሁ,መሀፀኔ ተዘግቷል አሉኝ ተመርምሬ 9 አመት ሆነኝ ቅዱስ ጊዮዎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ አሜን

  • @Kidist-vo1sd
    @Kidist-vo1sd 13 годин тому

    አሜንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @meseretandebrhan4401
    @meseretandebrhan4401 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰልሽ ቅድስ ጊዮርጊስ ለእኛም
    ይድረስን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @amiwoldeyesus2304
    @amiwoldeyesus2304 День тому

    እልልልልልልልልልል..... የሰማእቱ አምላክ የተመሰገንክ ሁን ሰማእቱ ቅዱስ ጌዮርጊስ ክብር ላንተ ይሁን ለኔም ድረስልኝ አቤቱ ስለድንግል ማርያም ተመልከተኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @muzitaraya988
    @muzitaraya988 3 години тому

    ተመስን አምላከ ቅ ጊዮርጊስ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 День тому

    ሰማቹ ጎርጊስ ምስጋና ይድረሰወ ም ን ይሳንሀል እግዝያብሔር ይመስገን

  • @zena4992
    @zena4992 День тому

    ላንች የደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኛንም እንቆቅልሽ ይፍታልን ❤❤❤❤

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 День тому

    አሜንን🙏🙏🙏እልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉 አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን

  • @መብራህተወለተመድህን

    ሰለ ማይነገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለድጅህ ኣብቃኝ

  • @birhanugebrab1091
    @birhanugebrab1091 День тому

    የእናታችን ምስክርነት ላይ የተነሳው ዶክተር፤ እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጠውና ለንስሃ ህይወት እንዲበቃ እንጸልይለት።እናታችንም ከልባቸው ይቅር ይበሉት።እንዲህ ሲሆን ነው ምዕሉ የሚሆነው።

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp День тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @سينكا
    @سينكا День тому

    ሰዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ የህይወቴን ነገር አደራ የልጄን ነገር አደራ ልጄ ማንም ዬላትም አባትም ሆነ ከአጠገቧ ሆነ ከክፉ ነገር ጠብቅልኝ ለደጅህ አብቃኝ ድህነት ምህረት ናፍቆኛል አባቴ አግዘኝ አደራ

  • @ArsemaGirmachew-l7m
    @ArsemaGirmachew-l7m День тому

    አምላክ ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሄር ይመስገን!

  • @SelamHaftu-qz3qc
    @SelamHaftu-qz3qc 18 годин тому

    እሰይ ኣደዊተይ እንዃዕ ደሰ በልኺ ዕልልልልልልልልልታኺ ይብዛሕ ንዓኹም ዝብፀሕ ኣምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ናዓና እውን ይብፀሕና❤❤❤❤

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 День тому

    የሰማእቱ ድንቅን ስራ እንደምን ይመሰከራል ስራው ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው

  • @-dl5s
    @-dl5s 2 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለ አንች ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለያም የድርስልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 20 годин тому

    አሜን ነው ደስ ሲል

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie День тому +6

    እኔም ጮጋራዬን አክማለው ብሎ እንብርቴን በኢንዶስኮፐ ወግቶ ለሌላ ኦፖራሲዮን ለቢዝነሱ ሲያመቻቸኝ ይህው ከሰው ጋር ቆሜ ማውራት አልችልም ጠረኔ ተበላሽቶዋል ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኪንታሮት ምሮኛል ያ አኪም ግን ያበላሸኝን እንዳንቺው ይድረስልኝ

    • @KidusRufael-e2y
      @KidusRufael-e2y День тому

      ለደጁ ያብቃሽ/ህ ትድኛለሽ አይዞሽ ሰመዐቱ ይድረስልሽ!!!

    • @elsatewelde7858
      @elsatewelde7858 День тому

      ሰማእቱ ይድረስልሽ እህቴ ምን ያክል ለገንዘብ እንደዚ የሰውን ልጅ ማበላሸት ግን ምን እየሆንን ነው ኣቤቱ ማረን ይቅርም በለን ያባቶቻችን ኣምላክ

  • @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ
    @ኤልዳናይቱብ-ፀ4ኰ День тому +1

    እንኳን ድህና መጣቹ ተርቢኖስ ተካታተዮዎች ለበርሜል የምትሄዱ እህት ወንድሞቼ ህሪተስላሴብላቹ ፅፈቹ ግቢ ላይ ጣሉልኝ ጎዶለየ ምልቶ ለደጁ ልያብቃኝ❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 День тому

    እንኳን ፈወሳቹ ደስ ሲል ምስክርነትሽ ልብ ይነካል አሁን ሰማቱ ጥላ ከለላ ይሁንሽ

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ2721

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ላንች የደረሰ የልድያዉ ኮከብ የቤሩቲዊት ረዳት የከርስቶስ ታማኝ አገልጋይ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን በፀሎትሽ አስቢኚ ሄዶ የመጣችው ፍቅረኛ አለኝ ህዳር 21❤🌺🌺🌺በረከታቸዉ ይድረሰን ያለነዉ በሰዉ ሀገር ነዉ አና ምትሄዱ በቅንነት ክርስትና ስማችንን ጥሩልን ወለተ ማርያም 😢

  • @MekdiGech
    @MekdiGech День тому

    ዊ! ታድለሽ እህቴ ።እኔንም አባቴ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ።

  • @brkti2123
    @brkti2123 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሰይ ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ ክብር ምስጋና ለሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso День тому

    ይመስገን ክብሪ ላምላከ ጊወሪጊስ ይሁን ላቺ የደረሰ አምላክ ለሁላቺንም ይድረስልን በፀሎት አስብኚ ወለተብረሀን ልጂ ከጤናጋሪ እዲሰጠኚ ፀልዪልኚ እልልልልልል ደስየሚል ምስክሪነትነው ተመስገን

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal День тому

    የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እህታችሁና ወንድማችሁን በፀሎታችሁ አስቡን አትርሱ
    ኃይለ እየሱስና ወለተ ህይወት እንባላል
    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዴሚያበቃንና እንድምረን ❤❤❤❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji День тому

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ላንቺ የደረስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን 😭😭

  • @MesiTadelle
    @MesiTadelle 2 години тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ሙሉ ጤናሽን አገኝሽ

  • @azmeragere7947
    @azmeragere7947 6 годин тому

    ክብር እሱ ይውሰድ አይባልም !!
    ክብር ምስጋና ይገቧዋል በይ

  • @BELAYNESHBIRHANU
    @BELAYNESHBIRHANU День тому

    Amen Amen Amen

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa День тому

    እግዚሐብሄር ይመስገን እህታችን ላቺ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስ አሜን እልልልልልልል

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 День тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @Semahagn
    @Semahagn День тому

    እንካን ደስ አለሽ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigealem52
    @tsigealem52 День тому +3

    ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጀወርግስ ለኔም ይድረስልኝ ፅጌማርያም ገብረክርስቶስ ገብረሃወርያ እያላቹ ፀልዩልን በማርያም ይዤቿለሁኝ በማህፀን ደም መፍሰስ ተሰቃየሁኝ አመታት አስቆጠርኩኝ

  • @AbataZeledaw
    @AbataZeledaw День тому

    ❤❤❤ አምላከ ጊዮርጊስ ተመስገን ነው ምንለው እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን❤❤❤

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 День тому

    Amen ❤amen amen ❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 дні тому +1

    የኔናት ሠማ ዕቱ ጎብኝቶሻል የታደልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉የዋህ ነሽ እመብርሀን አትለይሽ የኔናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው እኔም የወንድሜን ልጅ ይዤ ሄጃለሁ እድሜ ልኩን መድሃኒት የሚወስድ ነው አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የሆነ ነገር አድርገካል የተለየ ነገር ምን አድርገካል አሉት እሱ አላወቀም በሂደት መድሀኒቱ ይቀነሳል እያለ እያለ ይተወዋል አሉት እሱ አልገባውም ነበር አሁንም መድሀኒቱን ጥሎ እንድመሰክር ያብቃኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✝️❤❤

  • @FlimonAli
    @FlimonAli День тому

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 День тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 День тому +1

    እልልልልል❤❤❤❤❤❤ ክብር ለክርስቶስ እልልልልልልል❤❤❤❤❤ በረከቱ ለኔና ለመላ ቤተሰቤ ይድረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @WoinshetYnuo
    @WoinshetYnuo 2 дні тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ድንቅ ነው

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov День тому

    እልልልልልልልልልልልል
    ለአንቼየደረሰሰማህቱአባቴለኛምይድርስልኝቋጠሯችንንይፍታልን

  • @selimichael5148
    @selimichael5148 2 дні тому +2

    Amen amen amen

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    እግዚአብሔር ስለሁሉም ክብሩ ይስፍ መደሀናለም ሰማቱ ለደጅህ አብቃኝ ጥራኝ ጎደኛየን ጠራልኝ ስማት አተ በፈቀድግዜ

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 День тому +1

    እሰይ❤❤❤እግዚአብሔር ❤❤❤ይመስገን ❤❤❤ እእእልልልልል❤❤❤

  • @MekdesAbera-j1p
    @MekdesAbera-j1p День тому

    እልልልልልል እ ልልልልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 2 дні тому

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንቺን የሰማ እኛንም ለደጁ አብቅቶን እንድንመሰክር ይርዳን❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 День тому +1

    አሜን🤲🤲🤲

  • @bucheqa
    @bucheqa День тому

    እህቴ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ
    እስካሁን UA-cam ላይ ከአየዋቸው ምስክርነቶች የቤተክርስቲያንን ክብር በጠበቀ መልኩ የተሰጠ ምስክርነት ነው ብየ አምናለሁ
    ምስክርነት ማለት የራስን ችግር ተናግሮ ከዛ ችግር በሰማእቱ ፀበል/እምነት..እንደተፈቱ መናገር እንጂ እንዳንዳንዶቹ....

  • @belayneshdegemu8037
    @belayneshdegemu8037 День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 дні тому

    እልልልልልልልልልል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!
    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر 2 дні тому

    ሰምአቱቅዱስጊዮርጊስከስደትመልሰሕለደጅሕአብቃኝ❤❤

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج 2 дні тому +3

    ቅድስ ግወርግስ አባቴ ለንየም ለደጅህ አብቃኝ

  • @LamrotJote-sx6ve
    @LamrotJote-sx6ve День тому

    elelel keber le kedus geyorgis
    mesgana le medaneyalem❤❤❤

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 2 дні тому

    እልልልል እልልልል እልልልል ማመን ያቅታል እህቴ እንኳን አተረፈሽ እግዚኦ ለመጀመሪያው ዶ/ር
    እኛንም ከፈተና ከሀጢአት ባህር አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ይማረን ይድረስልን

  • @sabamengeste2075
    @sabamengeste2075 День тому

    እልልልልልልልልልልል ልል

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 День тому

    ኣታጉረምርሙ እውነት ነው እኔም ደርሼ ምንም ሳላይ ነው የተመለስኩት ኣንድ ቀን የመጨረሻ ቀን ብቻ ነው ብርሃን ያየሁት ያችን ብርሃን ሳይ ደስ ብሎኝ ተመለስኩ ድንቁን ድንቁ ድንቁን ስራውን ብህልሜ ነው የገለጸልኝ 3 ቀን በተከታታይ የሶስት ቀን እዛ ያላሳየኝን ብህልሜ ፈጣልኝ ድንቅ ነው ባታዩም ስትመጡ ስራውን ይሰራል እውነት ተመልሼ ለመምጣት ሃሳብ ኣለኝ ፈጣሪ ይፍቀድ የዛኔ ምስክርነቴን እሰጣለው

  • @menkemel8618
    @menkemel8618 22 години тому

    Esy Enekane des Alesh. Temesgen kidus Gregesh abati.

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 День тому

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር እንኳን ማረሽ ሌሎችም እንዳንች የተጨነቁትን ይማራቸ ያንን ዶ/ር ልቦን ይስጠው ማስተዋልን ይስጠው

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy День тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MkMagga
    @MkMagga День тому

    Egziabher yimesgen Emebrehen kibr misgana yidresat kids Georgis kibr misgana yidresat Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️♥️ lanchi yederesechi Semetu lehulachin yidresilin Amen Amen Amen engnanim besdet yalenewun lezih kibr yabkan Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️❤️ Elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel

  • @hwoldearegay
    @hwoldearegay 2 дні тому

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል❤

  • @henimak2727
    @henimak2727 8 годин тому

    ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን😢

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f День тому

  • @beto-r9q
    @beto-r9q День тому

    ለአንችየደረሰአሚላከቅደሰጊዮርጊሰለድጁህአቃኝአደራራራራራራአደራራራራራ❤❤❤❤❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 День тому

    Lanchee yederese Kidus Giorgis le hulum yidreslin Amen!!!

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 2 дні тому

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg День тому

    እሰየ እልልልልልልልሎሎልልልልልልል ላንች የደረሰ ለኛም ይደረሰ

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 День тому

    እልልልልልልልልልል😢😢😢❤❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 дні тому

    የኔናት የዋሄ ነሽ💔💔💔

  • @almiasfaw7158
    @almiasfaw7158 День тому

    አኔ በጣም አለቀስኮ በወላድ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ ለገንዘብ ተብሎ የእግዛቤሔር ቸርነት ግን ከእሷ ጋር ነበር

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👬

  • @TikistT
    @TikistT 2 години тому

    ❤❤🎉😢

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 2 дні тому

    Lanchi yederese legnam ydresen❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 дні тому

    የልዳው ኮከብ አባቴ❤ እስቲ ለደጅህ ጥሪ እርዱኝ🤲 እኔንም ቤተሠቦቼንም ልትምረን ለደጅ አብቃን የኔ ገበዝ እርዳኝ አባቴ እባክህ❤❤❤❤❤

  • @woineshetfarsha8548
    @woineshetfarsha8548 20 годин тому

    ለአንቺ የደረሰ አምላከ ጊዮርጊስ ለተቸገረው ሁሉ ይድረስ

  • @kalitagidey7374
    @kalitagidey7374 День тому

    ኣባቴ ለኔም ለድጅህ ኣብቃኝ

  • @MartaNegewo
    @MartaNegewo Годину тому

    Kedes. Giyorgise anchin yesema hnan ysmagne

  • @LindaGashaw
    @LindaGashaw День тому

    Semaetu ene gn meche new bet yemtakomegn😢😢😢yelben eko tawkalwh

  • @ErekikMule
    @ErekikMule День тому

    አዲስ አበባ መጠህ ነው ወንድሜ ጥሩ ሀቀኛ ሰው ነህ ወንድሜ ከዛው ያለውን አገልግሎት ትሰጣለህ ወይስ?