ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመረቁት ከሜክሲኮ ሳር ቤት የኮሪደር ልማት ስራEtv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / channel
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

КОМЕНТАРІ • 277

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +49

    የሰሩ እጆች ያሰቡ አዕምሮውች ይባረኩ🎉🎉🎉

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 2 місяці тому +1

    ወየኔ በፈጣሪ ለሥራ ያልታደለ አዕምሮ ለተንኮል ወደር የለውም አብይ እና አዳነች ያሳዩት የልማት የአ/አበባ ለውጥ ብቻ እንኳን ሥታይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ምስጋና ይገባቸዋል።በጣም አደንቃቸዋለሁ ዋው ምርጥ የኢ/ያ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏ቁልፍ ሠው 🔑🔑🔑🔑🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 3 місяці тому +37

    ከክቡር ዶ/ር አብይ ጋር የልጆቻችንን ሀገር እንገነባለን ✌🏾

  • @metimeti1998
    @metimeti1998 3 місяці тому +3

    እባካችሁ EBC እኛ መስማት የምንፈልገው በቦታው ያለዉን ድምፅ ነው ። የህዝቡን ሁካታ ነው። Background ሙዚቃ የቦታውን ድምፅ ሙሉ በሙሉ መሸፈን የለበትም ። ዜና ማለት ድምፅ ም ቪዲዮም ማለት ነው።

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 3 місяці тому +9

    Thanks Sir . A leader who makes his dreams happen. Yes he can AAA

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 місяці тому +2

    Yes our country has potential like this thank you awakening the sloppy peoples right now

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 3 місяці тому +4

    የሚሰሩ እጆች ይባረኩ አሜን ሀገር ወዳድ ሀገር አገልጋይ አባት ክቡር ጠ/ሚ ዶ/አብይ አሕመድ አሊ❤🇪🇹❤💪💪💪💪🦁🦁🦁❤ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ❤ሌሎችም በትጋት ለሀገራቹ የምትሰሩ ሁሉ ክብር ይገባችኋል😘😘😘😘🙏🙏🙏

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 місяці тому +1

    በአብያችን ብቁና በሳል አመራር ገና ብዙ ብዙ ታሪክ የማይረሳቸውና ለትውልድ የሚተላለፉ ስራዎችን እናያለን እኛ ግን ከማውራትና ከማማት ውጪ ከጎኑ ሆነን የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ የሰሩ እጆችን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትባርክልን ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 місяці тому +1

    አብቹዪ ገና ከከፍታ ከፍታ ላይ ያሰቀምጠናል ።።❤

  • @TheMansaKeita
    @TheMansaKeita 3 місяці тому +2

    Salaam from America to the King, The Dr. Abey Ahmed 🫡💪

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm 2 місяці тому +1

    ከአዲሰ አበባ ዉጨ ያሉ ከተምቸ ላይም ይቀጥል

  • @ABREHAMEWENETU
    @ABREHAMEWENETU 3 місяці тому +1

    ነገን የሚያውቀው ፈጣሪ ቢሆንም አብይ አሕመድም ሆነ ሽመልስ አብዲሳ ከተራበ ሕዝባችን ጉሮሮ ወስደው በሚሠሩት ቤተ መንግሰት አይኖርበትም። እግዚአብሔር አምላክ ለሚሊዮኖች ንጹሐን ነፍስ ይጠይቃቸዋል።

  • @DestaKashule
    @DestaKashule 3 місяці тому

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤❤

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 3 місяці тому +4

    Gena yeseral ke Abichu gar men aytachu❤❤❤

  • @GloryPrintingsolution
    @GloryPrintingsolution 3 місяці тому

    this is my king

  • @abebeduresa2048
    @abebeduresa2048 3 місяці тому

    Nurlin yeseru ejochi Yibarku❤

  • @GodisGood-q9s
    @GodisGood-q9s 3 місяці тому

    Dr Abiye God bless you ❤❤❤❤❤

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 3 місяці тому +1

    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹👋👋👋🕊🕊🕊🕊

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 3 місяці тому +2

    Betam des emil sira eyetesera new bertu
    Selam leym edihu bisera ❤❤

  • @beyenepetros4727
    @beyenepetros4727 3 місяці тому

    100000000000 amat nigaslign king of king
    kilil katama layim bisara arif naw

  • @abdiali4626
    @abdiali4626 3 місяці тому +1

    Dr abiy ahmad 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🍀🍀⚘⚘🌿🌿🌿🌷🌷🌺🌺💐🌱🍇🍀🌺🌷💐🌱🍇🍇🍇

  • @KamelBedru
    @KamelBedru 2 місяці тому

    17:00 17:02 Gegemawoch

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ አብቹ ፍቅር !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agessaanbessa6026
    @agessaanbessa6026 3 місяці тому +1

    Adanech Abebe have exceptionally delivered👍

  • @TedrosAmare-xc8pf
    @TedrosAmare-xc8pf 2 місяці тому

    Boss abichu

  • @berhanwar
    @berhanwar 3 місяці тому

    Nice but the street lights look difficult to maintain due to the abundance of bulbs.

  • @سعد-ح8ه7م
    @سعد-ح8ه7م 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 3 місяці тому +1

    I wonder why you don't use your creative mind to bring peace in Ethiopia. If you make Addis like Singapore it just doesn't make sense so long as your citizens are starving and dying of civil war . If i were you I put peace building the number one priority but the good news is God has already chosen me to be his ambassador in his soon coming government not this toxic world

    • @Lucy-o2j6b
      @Lucy-o2j6b 3 місяці тому

      Correct! No 1 priority is PEACE

    • @habtamutadios6887
      @habtamutadios6887 3 місяці тому

      First make sure that you have made peace with yourself then your family then your neighbours......... don't expect from somebody else.

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 3 місяці тому

      @@habtamutadios6887 what an advice this has to be revealed to you from God.

    • @tuttuttuttut5061
      @tuttuttuttut5061 3 місяці тому

      Singapore is not the buildings man.Its the mentality,standards and hard work instilled by their leaders. Any dictator has this shiny city look at the middle east.

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 3 місяці тому

      @@tuttuttuttut5061 I prefer to live with dignity in a shit hole than living with humiliation in Addisgapor. The daily news we hear confirms how Ethiopian leaders transformed the society by inculcatimg hard- work , discipline. ,integrity in the minds of their citizens. The Auditor General of the country confirmed this fact. You are funny man

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 3 місяці тому

    Ante tleyale fetar ybark

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    ምንዋጋአለው ሰው ተባልቶአለቀ

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 3 місяці тому +2

    ABA AYEDERESEBTEME

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl 3 місяці тому

    Sorry docter abey madenq alemdebenm mekenyatum alayenm ketornet bashager Lela endezeh ager asamari alayenm helem nw yehonben enat beretu Allah selam yefeqer ager tehunelen Ethiopiachen

  • @aboyeolollo8675
    @aboyeolollo8675 3 місяці тому +1

    ይሄንን የመሰለች ሀገር ፡ ታላቅ አስተዳደር እና ምሁር ህዝብ እያለ በደቡብ አፍርካ የምናያቸው መከራ ስደተኛ እየተበለን የምንሰደብ እንዶም ኢትዮጵያ የተበለች ሀገር በአፍርካ አይጉር እንደሌለች አድርጎ የምቆጥረው ጥቁር ይህችን ኢትዮጵያ እንኳን ይንን ትውልድ እግዚአብሔር ፈጠረው አሁንእ እኔ በእዚህን ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ኖሮ በእንቅልፍ ነበር ምያሰልፈው አሁን በደቡብ አፍርካ ሱቄን አልዘገውም እንደዝህ በሀገሬ ሆኜ ብሰራ ምን ሀይል ይለወጥ ነበርኩኝ እናንተም እንደ ሰደተኛ ሰትደክሙ ሰርታችው ነው ሀገሬን እንዲህ አያለመችው ያለችው ፈጣሪ እድሜን ጤናን ፍቅርን ባጄትን ሰላምን ይስጣችሁ ይሄንን ያዬ በሞላ አለም ያለ የኢትዮጵያ ስደተኛ በእናንተና በሰራችሁት ሥራ እየከራን ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅ ኢትዮጵያ በሕዝቦቿ አራት ኮርታ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር እኛንንም ስደተኞችን ለሀገራችን ያብቃን ❤

  • @DeboLafobo-jc3mu
    @DeboLafobo-jc3mu 3 місяці тому

    We love you Abichu

  • @teka1528
    @teka1528 3 місяці тому +1

    TSEFEGNA, JEWUSA, TEKATEL! MEDRE AHIYA!

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 місяці тому +1

    የክልል መስተዳድሮች ለህዝባችሁ ምን ሰራችሁ 5 አመት?

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому

    በጣም ዴስይላል እዴው ካየህው አማራ አለቀ ባሁኑ ሰአት እየተባላነው ኧረ በፈጠረህ ተጨንቄ ሞኩኝ

  • @Ma-mh7om
    @Ma-mh7om 3 місяці тому

    ሰው እየገደሉ አገር ለውጥ

  • @teka1528
    @teka1528 3 місяці тому +1

    MEASY, HABTAMU, DEREJE, FASIL, WENDMAGEN..TEKATELU!!!

  • @FeleckGirima
    @FeleckGirima 3 місяці тому +21

    ኤህኞው መልካም ሆኖ ሰለ።
    በሕዝብ ደነንነት እና በኑሮው ውድነት ላይ ብትሰሩበት መልካም ነው ፣

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 3 місяці тому +1

      Yes very important issues now

    • @yeshiworkgashu3192
      @yeshiworkgashu3192 2 місяці тому +1

      Yes that where it starts and all around the world life is hard and expensive 😂❤

  • @akiyabekabil4654
    @akiyabekabil4654 3 місяці тому +2

    የህዝብ ጥያቄ የአማረ የአትክትልት ሥፍራ አይደለም ሪቦት በእምነት ተቋመት እየዋለ ላለዉ የመንግስት ሰራተኛ ምኑ ነዉ ህዝብን መሰረት ያላደረገ ነገር የትም አይደርስም አእምሮ ካላቸዉ ከኬንያ ዊሊያም ሩቶ ተሞክሮ ቢትወስዱ 20ሚሊዮን የተራበ ህዝብ አበባዉን አይበላ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 3 місяці тому +23

    አብቹዬ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤😍😍😍😍

    • @getnettesfaye3387
      @getnettesfaye3387 3 місяці тому +2

      እናመሰግናለን ውዱ መሪያችን ለማየት መሄድ የምን አሜሪካ የምን አውሮፓ እዚሁ አመጣህልን ክብር ይገባሃል።ትችላለህ የልማት የእድገት ጀግና ነህ።

  • @አብዱልሳሚ
    @አብዱልሳሚ 3 місяці тому +20

    እኛው እንሰራዋለን አብቹዩ

  • @fekademekonnen3861
    @fekademekonnen3861 3 місяці тому +19

    እግዚአብሔር አምላክ እስከ ዘመንህ ፍፃሜ ድረስ በመለኮተዊው ምሪቱና መገኘቱ ይባርክህ ከክፉ አመፀኞች ይሰውርህ ❤

  • @simretmulugeta1802
    @simretmulugeta1802 3 місяці тому +7

    ጌታ: ኢየሱስ: ክርስቶስ:አብዝቶ: ይባርካችሁ::
    በርቱ: መልካም: መሥራት: በእግዚአብሔር
    ም:በረከትን: ፀጋን: ይስገኛል:: መልካም:ሥራ

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 3 місяці тому +36

    አብቹ ተባረክ ዘመንህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 3 місяці тому

      አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።

  • @Yohanes-q9r
    @Yohanes-q9r 3 місяці тому +30

    ማራኪ አየር ንብረት ያላት ሃገሬ ይሄማ ተጨምሮባት በጣም ያስቀናል

  • @zkariyaseawel2306
    @zkariyaseawel2306 3 місяці тому +27

    አብቹ ጀግና መሪ ነክ እናመሠግናለን እመቤታችን ትጠብቅክ Thanks my Hero

    • @abusumeya8911
      @abusumeya8911 3 місяці тому

      ምኑን አቅምሶህ ነው እንዲህ ጅራትህን የምትቆላው?

  • @DestaKashule
    @DestaKashule 3 місяці тому +12

    ኑርልኝ ዶ/ር ዐብይ ኢትዮጵያ አሁንማ እድገቱን እየሰያች ነው አይዞሽ ኢትዮጵያ❤

  • @tube3617
    @tube3617 3 місяці тому +4

    እንዲህ አገራችን እየተዋብች ሁሉ ሰዉም በሰላም ወጥቶ በሰላም ቢገባ የበለ ጠ ውበት ይኖረዋል

  • @AbiyJembere-do8hc
    @AbiyJembere-do8hc 3 місяці тому +2

    አዳነች ተባረኪ በደሙ ተሸፈኚ
    ከደጋሚ ከሟርተኛ ከተቺ በክርስቶስ ደም ሸፈንኩሽ

  • @ምረርእንደኮሶ
    @ምረርእንደኮሶ 2 місяці тому +1

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቀንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

  • @issu23
    @issu23 3 місяці тому +5

    It is happy to see how Addis Ababa transformed from shanty town to reasonable good city. Ethiopians should also let peaceful neighboring countries without any interference on any countries affair!!!

  • @AdnechWoldearegay
    @AdnechWoldearegay 2 місяці тому +1

    የኔ ጀግና የሰው ወሬ የማይበግርህ ተባረክ እንዲህ የአማረ እድሜ ይሰጥህ ከነመላ በተሰብህ ቀየ ርካት የተጎሰቃቀለች ውዷን ኢት ዮጺያን ተባተክ እንደህ እንደ አለመልምካት ፈጣሪ ዘርህን ያልምልህ ላሊ ምንልበል የልብህን መሻት ንው የስጠህ❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @AbiyJembere-do8hc
    @AbiyJembere-do8hc 3 місяці тому +1

    ተባረክ በክርስቶስ ደም ተሸፈን
    ከክፍ ሰዋች ሞርት ንግግር በክርስቶስ ደም ተሸፈን!!!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 місяці тому +2

    አብቹ በፈጣሪ እጅ ላይ ስለሆነ ፈጣሪን አስቀድሞ ስለሚሰራ ሁሉ ይከናወንለታል እንወድሀለን አብችዬ ምንጊዜም ከጎንል ነን

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 місяці тому +1

    ይጻፋል፡ብያለሁ፡ስመ፡እይረሱም፡ውለታወ፡ለትውልድ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🤗🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️💙💛❤️🇨🇵

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 3 місяці тому +7

    ማሻ አላህ በዚዉ ቀጥሉ እዬ ስሪ ወደ ክልል መድረስ አለበት እላለዉ ዶክተር አብይ ከነ ባልደረቦችክ አላህ ይጠብቅህ በርቱ አላህ ያግዛቹ ሀገራች ሰላምሺ ይብዛ ዘረኝነትን ጦርነትን አላህ ያጥፋዉ

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 3 місяці тому +1

    በእውነት ይሄንን ውበት ስላየን ደስ ብሎኛል ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ እባክህን አመራሩ በሙሉ እራሳችሁን ጠብቁ አደራ ከዚህ በላይ ደግሞ የፈጠራችሁ አምላክ ይጠቡቃችሁ በርቱ አሜን

  • @Jovanyb3
    @Jovanyb3 3 місяці тому +1

    ምን ይባላል ። የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት መትጋ፣ ማስቀጠልና መጠበቅ የሁላችንም መረዳትና በመትጋት መሰለፍ ይጠበቅብናል እላለሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን እንዲሁም መሪዎቻቸንን ይባርክ ይጠብቅ እላለሁ።

  • @enush7338
    @enush7338 3 місяці тому +13

    ሀሳብህ ሁሉ ይስካልህ...እንወድሀለን ዶ/ር❤❤❤

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 3 місяці тому +9

    We Ethiopia said Jesus blessed you and your family ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤in dl

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 3 місяці тому +12

    አዲስ ቆንጆ ሰው ነበር ያጣሽው ለዚህ ሁሉ የሠራችሁ ሁሉ ብልጽግና እንደስማችሁ በተግባር አሳይታችኃል ዶር አቢይ ወ/ ሮ አዳነች እንኻን ደሰ አለችሁ 👏👏👏💪💪💪💪💯💯💯💯💪💪 በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 місяці тому

    ውርሻ፡እለኝ፡የናት፡ያባቴ፡ያልተማረችውን፡እናቴን፡ስለማታነብ፡ዋሽታት፡እኩል፡እደወርስ፡እስመስላት፡እገር፡መግባ፡አሳጣኝ፡እድ፡ያሉትን፡ሌቦት፡እግ፡እውጡ፡ካገሬ፡ብወጣ፡ቸግሮኝ፡ውጭም፡እረድቼ፡ለዝህ፡ውርሻላይ፡እግ፡እውጡልን፡ለባ፡እታላይ፨ብዙ፡ነው፡ህህህህህህል

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому +1

    በዝህቦታ የተነሳው ሰው የት ወረቆይሆን እላውላይ አፈረሰው የገዴሉት ሰውየ አዲሳባ ትዝአላችሁ

  • @muhammedtegegne7836
    @muhammedtegegne7836 3 місяці тому +1

    በጣም ገራሚስራነው አላህ ካንተጋይሁን

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 3 місяці тому +6

    መሪዬ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 3 місяці тому +1

    Please don't forget to provide a Garbage can so that people won't throw their Trash on the street. Also, put a law that says throwing garbage on the street is a criminal. Thank you our Government and Addis Abeba people ❤

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 місяці тому +1

    Honor to our defense forces who are paying the ultimate price to guard Ethiopia from evils and criminals like Shene, Jawissa and TPLF

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 3 місяці тому +7

    Wow. Very beautiful city to enjoy it.
    Thanks to Dr Abiy Ahmed and Adanch Abbibe for this kind of amazing jobs. Long life and health for both of you.

  • @መላኩ
    @መላኩ 2 місяці тому

    ከሀጥያትበስተቀርበጎየሆነውየልቦናሀሳብህይፈፅምልህ

  • @IberahimNuru
    @IberahimNuru 3 місяці тому +1

    ሁሌም የሰራ ይከበራል

  • @DrMust3
    @DrMust3 3 місяці тому +7

    First and Lastly Ethiopia ADDIS-ABEBA must be beauty. Good leadership Dr Abiye may allah protect to u, And the iron Lady Dr Adench Abebe ❤
    Mother of africa.
    From republic Of Somaliland.

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 2 місяці тому +1

    ዶ/ር አብይ መች ከስራ ቦዝኖ ያውቃል እግዚሃብሄር ለሀገራችን የሠጠን ሥጦታ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ከልብ መር

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 місяці тому

    ኡኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውና ማጅራት መችው መሽረፈት ወይንም በቅፅል ስሜ አብይ አህመድ የራሴን ዜጋ ሁለት ሚሊዬን ህዝብ በድሮንና መድፍ ጨፍጭፌ ገድዬ ሳበቃ የተቃወመኝ ሁሉ ጋዜጤኛ ከአራስ ልጆቻቸው ነጥዬ እያሰርኩ የ85 አመቱን ጋዜጠኛና ፀሀፊ ጋሽ ታዲዬስ ታንቱን ሳይቀር ለምን ስለ አማራው ህዝብ እውነተኛ ታሪክ ትፅፋለህ ብዬ በጨለማ እስር ቤት እስገብቼ መግረፌን ለመደበቅ እና 30 ሚሊዬኑን ደግሞ በረሀብና በማፈናቀል በአለም የመጀመሪያው ጨካኝ ፍጡር መሆኔን ለመሸፋፈን እንዲረዳኝ የሰራሁትን ፓርክና ዳንሰኛ ፋውንቴን ለናይጄሪያ
    ጠንቋይ ጉዎደኞቼ አስጎብኝቼ ሳልጨርስ ጀግናው ጄኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀለ ብለው እንዲ ጠብቁኝ የቀጠርኳቸው ያለ ችሎታቸው ማእረግ የሰጠዎቸው እነ ቢራ አይኑ ጁላ ደውለው አንተ ኮልኮሌ አልቆልሀል ብለው ደውለው ነገሩኝ እነሱን ተማምኜ ጉድ አደረጉኝ እሁን የዝንዬ ቀሚስ ውስጥ እንዳልደበቅ እሷም
    ሰሞኑን ማን እደመከራት አላቅም ሱሪ መልበስ ጀምራለች ታዲያ የት ሄጄ ልደበቅ እባካችሁ ድረሱልኝ ሰፊ ቀሚስ ያላችሁ ሴቶች : የአበደች እባቤ ቀሚስ እለልህ ለምትሉ የሷን ቀሚስ ሺ መርዝ እብዴሳና ብር አንጡ ነጋ ተደብቀውበታል
    አሉኝ :: ምን ይሻለኛል: ቶሎ ድረሱልኝ ፋኖን ይዞ እየመጣብኝ ነውወደ አዲስ አበባ:::እባካችሁ ድርድር ድርድር ድርድር እያላችሁ ፋኖን አዘናጉልኝ ወደ ኬንያ ጀዎር ጋም ደውዬ መፍትሄ ፈልግ ስለው እይ አትድከም እኔ እጅ ላይ የአማራው ደም ስላለ ለፍርድ ይፈልጉኛል አለኝ::
    :እናተን በየጊዜው በኬንያ የህዝቡን ገንዘብ እየዘረፍኩ መቀለቤ ነው የሚቆጨኝ::

  • @yosefermias184
    @yosefermias184 3 місяці тому

    የአርቴፊሻሉ ሰውዬ ደጋፊ በበምሰል በቦታው ቀደመው እንዲገኙ የተደረጉት ካድሬዎቹ አስፎገሩት!! ለማንኛውም በአልማዝ እንኳ አንቆጥቁጠው ቢሰሩትም 95%ቱ የኔነት ስሜ ፈፅሞ አይሰማውም።

  • @ABREHAMEWENETU
    @ABREHAMEWENETU 3 місяці тому +1

    የአዲሰ አበባ ህዝብ ገና ወለጋ ሄዶ ቡና ይለቅማል ነፃነት በነፃ የለም ለሽሽሽሽሽሽሽ ብሎ ተኝቶ ማን ነፃ ሊያወጣዉ ይፈልጋል ማንቸሰተር እና ቸልሲ እያለ ያላግጥ

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ 3 місяці тому

    አንድ መሠረታዊ ጉዳይ ብቻ! ፕሮጀክቶቹ የመንግስት የግዢ ስርዓት ይመለከታቸዋል? ይሄን የሚያውቅ በሰለጠነ ኢትዮጲያዊ ጨዋነት መልስ ይስጠኝ

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 3 місяці тому +3

    May God bless all of you for making our country great !!

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 місяці тому +1

    ስራውን አዴቃለሁ ግን ወገኔ ስቃው ቢበቃ

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ 3 місяці тому

    ...ከሞላ ጎደል በራሳችን ወጪ ነው ያሰራነው! ይህን ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መስማት እፈልጋለሁ:: አትጠይቁኝ የምትል ጭዌ ግን ለኔ ከህጻናት ዕቃ ዕቃ ለይቼ አላየውም

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 3 місяці тому

    ሰው እየጨረስክ መንገድ ብሰራ ምን ዋጋ አለው ሰው ይቀድም ነበር ከዚ ዛሬ አሳይተህ ነገ በግር ለመሄድም ታስከፍላለህ አተ የናዚ ቅሪት

  • @yonastesfaye7393
    @yonastesfaye7393 3 місяці тому

    እናንተ ሲሰራባቹ እና ሲሰራላቹ ማታዉቁ ye abiy geredoch etv

  • @ermiyasgetahun3033
    @ermiyasgetahun3033 3 місяці тому

    ዳክተር አሁን ደግሞ ኢካኖሚ ላይ እና ሰላሙ ላይ በጣም በጣም መሰራት አለበት

  • @NatnaelAiemere
    @NatnaelAiemere 3 місяці тому +1

    ❤ ሰላም ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹🌹🌹👍

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 місяці тому

    የሰሩ፡ነው፡ላገሮ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏⭐🌟✨💥👋👋👋👋👋👋👋🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗የተማረ፡ይግደለኝ፡ይሉ፡ነበር፡የጥተቹ፡🤗🤗👋👋🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @ermiyasgetahun3033
    @ermiyasgetahun3033 3 місяці тому

    ይህ የሚሠራው እካ ሥራ ድንቅ ነው ህዠብንም ታች ወርደህ አድምጥ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 місяці тому +4

    አብቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 3 місяці тому +5

    የተትረፈረፈ ኤሌክትሪክ ሃብት እንዳለ ያስታዉቃል ።
    ተባረክ ❤

  • @meskeremcherinet9723
    @meskeremcherinet9723 3 місяці тому +19

    AMAZING 👍👏🎊

  • @rah1210
    @rah1210 3 місяці тому +15

    God bless you we are with you!!!!

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 місяці тому +1

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @YeshiShenkutae
    @YeshiShenkutae 2 місяці тому

    Betam betam betam demekual yameral tebebegnawe meriyachen dr abey tenkarawa kentibachen wzo adanech be tekuret yelefachehu halafiwoche ena serategnochu leol egeziabeher yebarekachehu bertu ke gonachehu nen gena gena bemolaw ethiopia tamer tasayalachehu cheru ferari yemeteserubeten bekatun eweketun tenenetun yesetachehu zeracheh yebarak

  • @truth2897
    @truth2897 3 місяці тому +5

    አብያችን አላህ ይጠብቅህ ከባንዳዎች በስተቀር ሁላችንም ካንተው ጋር ነን ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች።

  • @Yy2yy3-rm5pk
    @Yy2yy3-rm5pk 3 місяці тому +1

    አብቹ ዋው ጀግና መሪ

  • @Eferemwinner
    @Eferemwinner 3 місяці тому +1

    I like street light it is amazing really it is better to repeat such street light at all addis abeba kifle ketema......really really amazing work have done .....

  • @tamertesera8648
    @tamertesera8648 2 місяці тому

    ከተማው መጽዳቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ why are the buildings decorated with light when the people doesn’t even have a proper light in their homes. Where there is always light shortage, water shortage, life very expensive, no safety or security to go around the country. ለሶሻል ሚዳያ መኖር ከindividuals ወጥቶ በሀገር ደረጃ ሆነ እንዴ። Anyway, let them clean the city next will come a fundamental changer.

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 3 місяці тому +7

    አብቹ ጀግናችን ምትክ የለሹ ታላቁ መሪያችን ኢትዮጲያዬ ታድለሻል አላህ ታላቅ መሪ ሶቶሻል አልሀምዱሊላሂ ብያለሁ አልሀምዱሊላሂ በይ ሀገሬ

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 місяці тому +1

    Adanch Abebe, the best mayor on the planet and a true change agent! Our next PM🇪🇹👍💕

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 3 місяці тому +12

    Bravo Abiye, Adanech and all