የ5 አመት ፍቅረኛዬ አልፈልግሽም አታምሪም አለኝ 💔 Prank on bae

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Sup GuyS our 60th video is out hope you enjoy it and make sure to subscribe and join the family it means a lot, thankful for the support 🙏
    Much love ❤️
    God bless Ethiopia 🇪🇹
    IG account @Ruthi_rbman
    @J0nas_y
    TikTok @Ruth and Jonas ​
    #new #ethiopia #couple #viral #video #shorts #jrcouple #adeydrama #habesha #ethiopia #ebs #seifuonebs #ethiopiannews #vlog #prank #donkeytube #dinklijoch #coupleprank #couplegoals #abelbirhanu #mahiandkid #fanisamri #ruthandyynas #ruthandjonas #jrcouple #daniroyal #tsgeroyal #royalfamily #trending #bestcouple #cutecouple #ethiopiancouple #habeshancouple

КОМЕНТАРІ • 236

  • @ITSJRCOUPLE
    @ITSJRCOUPLE  Рік тому +15

    ua-cam.com/video/i-QABniANlQ/v-deo.html ባሌ በፃም በግድ ሴክ$ ካላረግን 🙃 | JR Couple

    • @omhanan4476
      @omhanan4476 Рік тому +1

      😢😢😢ልጁትን አታስለቅስ የእኔ አይነቷ ብታገኝክ የቂጥክን ብርጭቆ ያምታወልቅልክ

    • @kalaseffa6557
      @kalaseffa6557 5 місяців тому

      ​@@omhanan4476😊

    • @kalaseffa6557
      @kalaseffa6557 5 місяців тому

      ​@@omhanan4476😊

  • @birtukanmekonene709
    @birtukanmekonene709 Рік тому +99

    የኔ ቆንጆ ማነዉ እንደኔ ትግስቷን የሚወድ እስቲ በላይክ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Рік тому +50

    ማርያምን በጣም ቆንጅየ ሚስት ናት ያለችህ❤

    • @Koofkee
      @Koofkee 5 місяців тому

      Ay gltsatem

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Рік тому +45

    በጣም ታምራላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በርቱ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому +35

    አይ ሰሞኑን ሴቶችዬ ድምፃችን ይሰማ ማለት አለብን እዴ በሞራላችን እየተረማመዱ ነዉኮ አሳዘነቺኝ

    • @MkdeAsefa
      @MkdeAsefa 7 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Рік тому +26

    ሁልግዜ አታልቅሽ ኖ ያምርብኛል ማለት ልመጂ እሱ ስላለሽ ነኝ ብለሽ አምነሽ ታለቅሻለሽ ኮፊደክስ ሊኖርሽ ይገባል

    • @amirniema5421
      @amirniema5421 Рік тому +1

      እውነት ነው ልክ ነሽ ኮምፊደንስ ሊኖራት ይገባል

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Рік тому +1

      Fkr eko nw lbuwan nw yenekaw kesu altebekechm neber leza enji lela bihon zm atlewm

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r Рік тому +21

    ቆጆናት በዛላይ ፀባየ ሠናይ ናት🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝💝💝💝

  • @godislove8937
    @godislove8937 Рік тому +22

    ለቀልድም ቢሆን ስነልቦና ምተነክፍ ልክ
    አይደለም የኔ ውብ እንዴት ነው ምታምሪው❤

  • @getem5258
    @getem5258 Рік тому +11

    ለገንዘብ ብላቹ ሰውን እንደዚህ ማሳቀቅ መጥፎ ልምድ ነው የሰውን ቀን ማበላሽት ጥሩ አይደለም

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Рік тому +13

    ሩታዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ አሪፍ የመልስ ምት እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ

  • @zeinbafantaw7661
    @zeinbafantaw7661 Рік тому +13

    በራስሽ ከተማመንሽ ሙሉ ቆጆነሽ ማንም ሆነ ምንም ነገር እችላለሁ ጠካራኝ ብለሽ እራስሽን ካላሳመንሽ የምር እዚህ ምድርላይ ከሚያስጠሉኝ ሰወች አችም ነው

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 Рік тому +11

    ለራስህ አሮጊት እሺ ወላሂ ቆንጅዬ ነሽ የኔ ማር💋💋💋💋💋

  • @Mimi-bs8nx
    @Mimi-bs8nx Рік тому +25

    ኧረ አተናዳት በጣም ቆንጆ ነት 🤗🤗🤗🤗😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Рік тому +19

    የኔ ማር ወደለቅሶ ሄደች እኔ ብሆን ተጣጥቼ በስድብ የምወርድበት የኔ ይለያል አረ ትግስት አካፍሉኝ😮 😅😅😅😮

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w Рік тому +1

      ሳህ እኔም ምንም ትግስት የለኝ

    • @moon-ge4ky
      @moon-ge4ky 5 місяців тому

      Me too,

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 5 місяців тому

      እኔም የለኝ ትግስት በዛላይ ቀድሜ አኮርፋለሁ

    • @madina3828
      @madina3828 5 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @hayathayat5550
    @hayathayat5550 Рік тому +25

    ስታሳዝን ምስኪን የኔቆጆ እረጋያለይናት❤❤❤

  • @hayuhayu3607
    @hayuhayu3607 Рік тому +13

    ጎበዝ ነሽ😂እኔ ብሆን አገጩን አራግፌዉ ነበር

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 Рік тому +30

    ጌታን የዋህ ናት የኔ አልቃሻ ደሞ ልቅም ያለች ናት ❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Рік тому +8

    የኔ ቆጆ በጣም ነው የምታምሪው የኔ ቆጆ ውድድድድድ ከሱ ትበልጫለሽ የኔ ማር ስወድሽ 👍👌 💞💞💞

  • @rahmarahma3580
    @rahmarahma3580 Рік тому +13

    የኔ ሆደ ቡቡ ስታሳዝን ቶሎ ነዉ ምታለቅሰዉ❤

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Рік тому +1

      Aw, ende htsan lj nw tolo hod mibsat...des stl aweraruwa erasu 😢 abreyat laleks tnsh neber yekeregn😂😂

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Рік тому +10

    ስሚ ውዴ ትእግስትሽ ማርያምን በስለትም አይገኝ ደስስትይ ታድለሽ ትእግስት ያለው ሰው እድለኛነው።

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Рік тому +10

    ልዩ ነሽ የኔ ማሬ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💗💗💗💗💗💗💗💗💗👌👌👌👌👌🙏🙏🙏

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Рік тому +7

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ አኩርፋ እራሱ ተምራለች ሌላ ሴት ብትሆን ታላጋህ ነበር በጣም ጨዋ ልጅ ነች ሌላ ቀን እንዲ እንዳታበሳጫት አሳዘነችኝ

  • @nejulove
    @nejulove Рік тому +8

    አረ ልቅም ያለች ውብ ሴት ነች😌😌

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Рік тому +2

    እረ ገና አየሁት ግን ልብ አትሥበር የሚወድ ሠዉ ከባድ ነዉ እሽ ወድማለም ደግሞ ደርባባ ሥረአት ያላት ቆጂየ ድቡሽየ ነች የኔ ጣፋጭ

  • @emotihussenhussen5890
    @emotihussenhussen5890 Рік тому +5

    ደስ ትላላችሁ እሰከ አዲስ ጀማሪነኝቤቴንአሳድኩልኝ

  • @ggff7595
    @ggff7595 Рік тому +4

    እስቲ ቤብ ተው እስቲ እረፍ ❤ስትል በጣም ነው ደስስ ምትለው ሩት ቆንጆ

  • @turuu3877
    @turuu3877 Рік тому +3

    አረ በጣም ነው የምታምር እኔ ሴት ነኝ ግን ብጣም ነው የወደድኩዋት እና እግዚአብሔር ብሰላም ብፍቅር የንራችው

  • @HappyGeyser-gk7dn
    @HappyGeyser-gk7dn 6 місяців тому +4

    ሚስትህን አስለቅሰህ የምትበላዉ ገንዘብ ይዋጥልሀል😅

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Рік тому +3

    ማርያምን ዝምታሽ ተመቸኝ 🥰🥰ደሞ በጣም ቆንጆ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-sm1hs9wc4q
    @user-sm1hs9wc4q Рік тому +3

    ታድለሀል ስታኮርፍ እራሱ አትናገርም የኔ ቆንጆ አች ደሞ አስለክሽው

  • @JenetiYasinAli
    @JenetiYasinAli 17 годин тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሺ ዓመት ኑሩልኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂ayyyyyyy yene zemed enem menager alchilm enbaye yekedmal

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Рік тому +23

    ልእልት ነች የእውነት❤ደርባባ

  • @user-et5ut4bw1b
    @user-et5ut4bw1b Рік тому +4

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 6 місяців тому +1

    Oh she's so humble 😌

  • @birukabte9810
    @birukabte9810 Рік тому +3

    She is respected for his husband.

  • @Luwamzemichael1001
    @Luwamzemichael1001 Рік тому +3

    Weyne tiegstshi. Ene bhun alichlm neber, wendoch mn nektachu new wusit gebtachi msitalksachow, prank bhunm gedeb alow eko. Ayzoshi yene yewah❤️🙏🇪🇷

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 5 місяців тому +1

    ወይኔ ታድለሽ ትግስትሽ ዝምታሽ እኔ ብሆን ስለፈልፍ ስሳደብ ነበር ማርያምን አስተምረሽኛል 😢😢

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q Рік тому +5

    ሚስኪን ናት ቶሎ ነው ወደማልቀሱ የሚወስዳት 😢

  • @Hdusvzlwo
    @Hdusvzlwo Рік тому +1

    Betam tamralachu new subscriber negn bertu 🥰🥰🥰

  • @user-qf6ri3iw9i
    @user-qf6ri3iw9i Рік тому +3

    ማርየ በጣምነው የምታምር ስወዳቹህ❤❤❤❤❤

  • @user-yc2vx2tq3b
    @user-yc2vx2tq3b Рік тому +4

    የኔልእልት ❤❤ አተ አታናዳት 😊😊

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 3 місяці тому

    ትግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ብሁን ፈንክቼህ ነበር የምወጣው😂😂😂😂😂

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Рік тому +3

    *_በጣም ነው እምታምሪው ማርያምን በጣም ደርባባ ነች ደሞ የኔ ማር_*

  • @faridaabdullah9442
    @faridaabdullah9442 Рік тому +2

    Waye yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 Рік тому +2

    በጣም ቆንጆ ናት ስታምር

  • @user-mi3ig3ye1q
    @user-mi3ig3ye1q 5 місяців тому +1

    ወላሂ እኔም ሢቆጡኝ አልወድም የምር ከለቅሦ ውጭ ምንም አልናገርም

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u 5 місяців тому

    እኛ የመዳም ቅመሞችስ በቃ ተመልካች ሁነን ቀረን ስናሳዝን 😢😢💔

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 5 місяців тому

    We are women we have our confidence,
    What ever he said you will be confidence don’t cry be strong 💪

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 Рік тому +2

    Qadusa mikel bafqar yanurachu❤❤❤❤❤❤

  • @Ferdos-m5y
    @Ferdos-m5y Місяць тому +1

    ስወዳቺሁ❤❤❤❤

  • @makdesabara6884
    @makdesabara6884 Рік тому +3

    zimitawa desi sili❤❤

  • @meronbelete439
    @meronbelete439 Рік тому +2

    Tseguresh gn eyaleke nw wedua treat aregiw❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 6 місяців тому +1

    አይኗ ብቻ ይበቃል ❤❤❤

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 Рік тому

    Yonasssss woww best prank ever you made it👍 please prank setederga atakurefa ruth yasetelala

  • @lidyagetachew6022
    @lidyagetachew6022 Рік тому +5

    Yonassss what’s wrong with you😂ere tew.rutha we need a payback team ruth💪🏽❤️

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 5 місяців тому

    ሆዱ ቡቡ ቆንጅዬ ፀባየ ሽጋ ❤️♥️

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +5

    ስወዳቹ

  • @EsmaelAman-qx4dm
    @EsmaelAman-qx4dm 5 місяців тому

    Are miste behonchi nw yalkuti indet indemitamri Iko bezalyi tsabayu ❤❤❤

  • @zainabbh3881
    @zainabbh3881 Рік тому +1

    ሚሥትሕና እኔ የሚያመሣሥለን ነገር ማኩረፋችን ነው ኩርፈያ wow

  • @astumelkamu-ux1nz
    @astumelkamu-ux1nz Рік тому +2

    ህፃናትና ሴቶች ቴመሳሳይ ዝም ብሎ ማልቀሲ ኬዛ ወዱያ መቴዉ

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Рік тому +2

    ታድለህ ያለሜካብቆጆየሆነች ከአደበቷአንድመጥፎቃል ሰትናገር ማልቀ አሞልቶሰቶሀል

  • @Purepeace2
    @Purepeace2 Рік тому +1

    Ruthiye mearey you are good enough yene konjo

  • @user-co5io4ib4x
    @user-co5io4ib4x Рік тому +3

    ወላሂ አሳዘነችኝ የተመታህ አታስለቅሳት

  • @user-yw7xp7eo6g
    @user-yw7xp7eo6g 5 місяців тому

    ለዩቱብ ብላችው ስሜት የሚጎዳ ፍራንክ ጥንቅር ይበል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 місяців тому

    😢😢😢ለኔም ባሌ እንዲ ነበር ሞራሌ የሰበረው ፈጣሪ ክብር ይሁነው እና ኣሁን ኣርቆ ያኖረኝ እንደዚ የሴት ልብ ኣትስበር

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Рік тому +1

    የኔ የዋህ 😢😢😢 you so sweet❤

  • @halemagermw4202
    @halemagermw4202 Рік тому

    ኡፍ ደስ ስትል ክክክ ታምርያለሽ አብሶ ፀባይሽ

  • @zainabosman2196
    @zainabosman2196 Рік тому +2

    እርትግስቷ❤❤❤❤

  • @user-wp3gc6ff7t
    @user-wp3gc6ff7t 6 місяців тому

    ❤❤ yene marwchi zar new yewchiw setmrw

  • @user-bk5lm8ku7e
    @user-bk5lm8ku7e Рік тому +3

    የዋህ ናት አተም እደዛው

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Рік тому +1

    አሳዘነችኝ ሚስኩንየ😢😢❤

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 6 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ዶሞ መናገር ኣትችልም 😁

  • @Ruta688
    @Ruta688 Рік тому +3

    ቆጆነትምንየወጣለታላታል

  • @lidyagermay4516
    @lidyagermay4516 Рік тому +1

    ሩትየ ፍቅር የኔ እህት

  • @user-mm8qr6ez4p
    @user-mm8qr6ez4p Рік тому +1

    ❤❤❤የኔ የዋህ 🥰🥰🥰

  • @user-dg5fs6wj6z
    @user-dg5fs6wj6z 5 місяців тому

    የኔ ቆንጆ በጣም አሳዘነችኝ

  • @saada5858
    @saada5858 Рік тому +1

    የኔማር አተየ አታናዳት😊😊❤❤❤

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +2

    አረተዉ አተልጅ አታሥለቅሣት ደሞ ቆጅዬ ናት

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Рік тому +1

    Ye Allah lemnden new wedachew leni welahi model nachew segeba endenesu mehon emetalehu enshallahe

  • @ritaadinew1335
    @ritaadinew1335 6 місяців тому

    ወይኔ ታግስቶ ታደለሸ❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 6 місяців тому

    ልጀቱ ሰታምረ ❤❤❤❤

  • @user-hz5eh9pe5i
    @user-hz5eh9pe5i 5 місяців тому

    የቆረጠች ቀን እኔን አያድርገኝ በፍጹም ሴት ልጅን እንደዚህ ማለት በጣም ይከብዳል አንተ ህልናብስ ነህ።

  • @user-po4zo7go6i
    @user-po4zo7go6i 5 місяців тому

    ተወደደሽ ያግባሽ

  • @ethioaddis2438
    @ethioaddis2438 Рік тому +1

    You have to revenge him---revenge is sweet

  • @FatumaSeid-pj7nu
    @FatumaSeid-pj7nu Рік тому

    የኔውድ እደኔ የዋህነች ከመናገር እባይቀድማታል

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj Рік тому +1

    አረ ተው በጣም ነው ምታሳዝነው🥺

  • @user-lo5uc7cd1m
    @user-lo5uc7cd1m 2 місяці тому

    Bagegnih filt neber yemargeh yene konjo mist ayideleh enat nat

  • @zainabosman2196
    @zainabosman2196 Рік тому +2

    ድሞእዴት እድምታምሬ❤❤❤❤❤

  • @AyutyTewodros
    @AyutyTewodros 5 місяців тому

    Abo bexam tabezutalchuu ekoo norowachuu rasu prank yahunachuu sewochii

  • @user-qv8rj7gh8w
    @user-qv8rj7gh8w Рік тому +1

    Funny couple

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u 5 місяців тому

    ስወዳችሁ ❤😂

  • @barkottemesgen
    @barkottemesgen 5 місяців тому

    ስታረጅ እንዴት ልታረጋት ነው ስትዘንጥ ነው እዴ ምትወዳት

  • @fasikataye5220
    @fasikataye5220 6 місяців тому

    yene konjo Atsekfat benath konjeye nat bezalay ywah

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 Рік тому +1

    ጡጡ ስራላት😂😂😂😂😂ምንድነው እሹ ጡጡ ይሽራልሺደ 😂😂😂😂 አትሻብኝ ጭምልቅ የአንድ አመት ህንፃ መሰለችኮኮኮኮኮ በይ ወላሂ በጣም ነው የሚደብሪው 30አመትሺ የአንድ አመትእጩጭ ነኝ አልሺ እሳ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Рік тому

      😂😂😂በጣምያሣቀኝ ኮሜት ወላ😂😂😂

  • @user-se9fk5ew1e
    @user-se9fk5ew1e 5 місяців тому

    ታምራላችሁ❤❤❤

  • @rozatesfaye968
    @rozatesfaye968 6 місяців тому

    የኔ ኮንጆ ለቤታችው አድስ ንኝ ገን አሁን ሱስ ሆናችውብኝ ቤናት አታስለቅሳት ታሳዝናኛልች ቤካ ማሪ የሆንች❤❤❤

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 5 місяців тому

    Ante yechyne yemselchy konjoo masedengte aykebdm😮😮😮ena ledenget

  • @zebidergedfa3286
    @zebidergedfa3286 Рік тому

    ስታምር የኔ ትግስተኛ

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 6 місяців тому

    እኔም ከባሌ ጋር አንደናንተ እንደጔደኛ ነን አብረን ነበር ውሎአቾን ካለቀስኩ በጣም መግቢያ ነው የሚያጣው ብዙ ዋጋ የሚከፍልልኝ ሰው ነው ግ ን በስራ ጉዳይ ከሀገር ወቷል እናንተን ሳይ እኛን ትመስሉኛላችሁ:: ግን በናታችሁ እንዳትለያዩ ተጋቡ እሱዋ ተሸንፋልሀች እንዳትቀየርባት