እሙ አደጋ ገጠማት😭 ያልጠበቅነው ተፈጥሮ ነው የጠፋነው😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 Місяць тому +124

    ይቅርታ አድርጉልኝና ዙሪያችሁን ፈትሹ ወንድሜ ሳሚ ባለፈው አንተ ላይ እንደዛ አሁን ደሞ እሙን ስራዬ ብሎ ሊያጠፋቹ የተነሳ ክፉ መንፈስ የተጸናወተው ሰው አለ የሰው እጅ ሊሆን ይችላል ጸበል ውሰዷት ምናልባት ካልፈለጋቹ ደሞ በሀይማኖታቹ መላ ፈልጉ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ነገር የለም እሱ ይዳብሳት የኔ እናት አይዟቹ

    • @kedijayousuf787
      @kedijayousuf787 Місяць тому +1

      Eneme enedezi new misemagn

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Місяць тому +2

      ጴንጠወች ናቸው እኮ ሲጀመር ለወንድ ብላ ሀይማኖቷን የቀየረችው እና ብዙገና ይገጥማታል

    • @mesguroyl9362
      @mesguroyl9362 Місяць тому

      ​@@AlamYlima እስክ ዝም በይ በእግዚአብሔር 😮

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Місяць тому

      @@mesguroyl9362 አልገባኝም ምንአልኩ ወታ እ እምነት ስታቆሽሽ የት ነበርክ/ሸ

    • @AbiAbel-z9m
      @AbiAbel-z9m Місяць тому

      ​Hhhhhh😮😮h🤣🤣

  • @Salamiye
    @Salamiye Місяць тому +89

    አረ ሠሚ ፀበል ውሰዳት አኪሚ ምንም አያዋጣም ፀበል ይሻላታል❤❤❤😢😢😢

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Місяць тому +4

      እንዴ ወዳ አደል ሀይማኖቷን የቀየረችው ለወንድብላየምን ፀበል

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif Місяць тому

      ማለት ሳሚ ክርስቲያን አደለም እዴ😢​@@AlamYlima

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Місяць тому

      @@IfufVkcif ጴንጤ ናቸው

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif Місяць тому

      @@AlamYlima ሁለቱም

    • @AlamYlima
      @AlamYlima Місяць тому +1

      @@IfufVkcif ለሱስትል ነው የቀየረችው ልጅሸን ክርስትና አታስነሽሞይ ስንላት እንዴት እዳረጋትሀይማኖቴ የግልነው አይመለከታችሁ ብላ ስትጠሪሪ ነበር እሜት ብቻ ናት ኦርቶዶክስ እሷም ያንን ወንድሙን አፍቅሪለች ከተሰኞ እሷም መበጠሷ አይቀርም አምላኬ በሀይማኖቴ ሳይፈትነኝ ወዳፈሪ ያስገባኝ አሜን

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ Місяць тому +45

    ሳሚ እውነቴን ነው እግዚአብሔርን መንፈስ ነው ፀበል ፀበል ውሰዷት ማርያምን 😢😢😢😢እኔ ይሄው እህቴን በስደት አሞብኛል እንደሷ ነው የሚያረጋት እንኳን ቀርቶ ፀሎት ሲጀመር ገና የምትለፈልፈው ማርያምን ቶሎ ሂዱ ፀበል

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 Місяць тому +23

    ድግምት አርጎባት ይሆናል የባለፈው ሰውየ ባለልጅ ሰው ከፍቷል አሁን ወደ ፀበል መውሰድ ነው አላህ ያሽራት

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt Місяць тому +23

    አላህ ያሽርሽ እሙየ ጭንቀታችሁን ወስዶ ሳቃችሁ ይመለስ 😢

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 Місяць тому +20

    ፀበል ትጠመቅ😢😢😢 ፈጣሪ ይማራት

  • @tgkbe2084
    @tgkbe2084 Місяць тому +84

    በጌታ በእየሱስ ስም ፀሎት ያስፈልጋታል በእርሱ ዘንድ ሁሉም ቀላል ነው።

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w Місяць тому

      📖📖🤲🤲🙏🙈🙈💔💔♥️😭😭

    • @sebilegodebo
      @sebilegodebo Місяць тому

      💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Місяць тому +1

    እሙዬ ምን ጉድ ገጠመሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ❤❤😢😢

  • @waltewalte-y4x
    @waltewalte-y4x Місяць тому +18

    ቶሎ ፀበል ውስዶት

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ

    ጠበልወስዶት ወይምአባግርማጋ መፈስነዉ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ትጠመቅ 😢😢😢😢

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Місяць тому +9

    የኔ እናት😢😢😢 የሰው እጀ ነው በቅናት ተነሳስተው ያረጉባት ነገር አለ ቶሎ ፀበል ውዷት pls😢😢😢ፀበል ፀበል!!!ቶሎሎ!!

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Місяць тому +14

    ሀቢበቲ ወላሂ ከባድ ነዉኮ እኛ ሀገር ላይ አላህ ያሺራት ያረብ አፊያዋን ይመልስላት ለልጇ ሲል😢😢😢😢

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE Місяць тому +5

    ለዚህ መዳኒት ፀበል ነው 🙏🙏🙏👏👏👏

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 Місяць тому +4

    አላህይማረሽ እሙዬ😢😢😢😢😢

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    በእግዚአብሔር ሠም ፀበል ዉሠዱአት ሲሚየ 😢😢😢

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t Місяць тому +1

      እነሱ ጴንጤ ናቸው no ፅበል😒🙄ክርስቶስ ኢየሱስ👈📖🙏🥰😘 ጨርሶ ጨራርሶ ይማርሽ 😢🥹🥹

  • @DibooraShuferi
    @DibooraShuferi Місяць тому +2

    Charchii geessii samii😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HasnahYoutube-24
    @HasnahYoutube-24 Місяць тому +7

    ምን አልባት የሆነነገር አድርገዉባት እዳይሆን ጠረጠርኩኝ

  • @sabero
    @sabero Місяць тому +7

    ቼረች ውሰድ የሀ የበቃደሙ ልጅ መተት አሰረቶበት እንደይሆን😢 ምንአልበት

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh Місяць тому +3

    አሏህ ያሽራት ኡሙየ የኔ ውድ አብሽሩ ሳሚየ እሚቱም አይዞችሁ አትጨነቁ

  • @RimHubi
    @RimHubi Місяць тому +17

    ሳሚ ፀበል ውሰዳት የባለፈው ሰውዬ የሆነ ነገር አድርጎባት ነው ሰው ፈጣሪውን ትቶ ጠንቋይ ለጠንቋይ ነው ሚሮጠው ሰለዚህ አኪም አይደለም ፀሎት አስደርጉላት

    • @merylegsa1626
      @merylegsa1626 Місяць тому

      ትክክል እኔም እሱን ነው ያሰብኩት

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Місяць тому +3

    በፍጥነት ፀበል አስገቧት ሳሚ እግዝአብሔር ያሽራት🥰

  • @ElieanaYiheyes
    @ElieanaYiheyes Місяць тому +2

    ፀበል ብት ፀበል ጥሩነው የሰው እጅ ይኖር በታል እግዚወ የልጇ አምላክ ይጠብቃት❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Місяць тому +4

    Begets sim mni hona new Ayizoshi imuye geta yimarsh ❤😢😢

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Місяць тому +12

    የኔ እናት የምታምኚም አምላክ ይማርሽ ሳቃችሁ እንጂ ሀዘናችሁን አያሳየን አያሰማን ጨረሶ ይማርሽ እሙዬ 😢
    የመሬት መንቀጥቀጡም ያመጣብን የኛው ክፋትና ተንኮል ነው ሁላችንም በምነታችን ብንፀልይ ፈጣሪ እንደሰው አይደለም ይቅር ባይ ነው 😢
    ግን ለንደዚ አይነት ኬዝ ፀበል አሪፍ ነው የናንተን እምነትም ባናውቅ 🙏መርፌ ጭራሽ ያብሰዋል እንጂ አያሽልም እኮ

  • @FantaTeka
    @FantaTeka Місяць тому +8

    ፀበል ውሰዳት ሳሚ

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 Місяць тому +1

    Xaabballaa gesii hiin dhisaa manaa yalaa hin gesiin itii abasaa waqayoo isiin biraa yaa jiratuu😢😢😢

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Місяць тому +7

    ምንም ጥያቄ የለዉ የሰዉ እጅ ነዉ በእምነታቹ የሆነ ነገር አድርጉ ትድናለች አይዟቹ አላህየ የዚህን ቤት ፈገግታ መልስልን እሙየ ቀጣይ ተሽሎሽ ያሳየን በቃ ሀገራችን ሰዉ መኖር አይችልም በሰላም😢

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed Місяць тому +2

    እሙየ የኔ ጨዋ ወይኔ ጉደ መተት የሚባለው ነገር እዳይሆን😢😢😢😢

  • @jaa2972
    @jaa2972 Місяць тому +8

    ቅቤው ከየት ነው የመጣው ምናልባት የሆነ ነገር ተደርጎባታል ፅበል ውሰዷት

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому +7

    የኔ እናት እማምላክ ትማራት ፀበል ውሰዳት አይዞኝ ወንድሜ

  • @MakiaMakia-hf4kv
    @MakiaMakia-hf4kv Місяць тому +3

    ውይ😢 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት ሳሚ ወደፀበል ውሰዳት

  • @user-ux3genet
    @user-ux3genet Місяць тому +1

    Tsabel wusadu faxarii yiimarishi ehtee 😢😢😢

  • @masi4244
    @masi4244 Місяць тому +3

    ውይ ፈጣሪ ይማራት 😢😢😢ፀበል አሥጠምቅ ሣሚ

  • @aynalemtadesse3742
    @aynalemtadesse3742 Місяць тому +4

    Cherichi wusedu tipewusalechi geta yifewusati beyesusim

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed Місяць тому +22

    ቸርች ዉሰዷትና ይፀለይላት መንፈስ ሊሆን ይችላል ።

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 Місяць тому

      የሳሰ ልታስደንሷት ነው ወይናተ በግድ ለማሳመን አትሞክሩ ሰዉ የራሱ የሆነ ምርጫ አለዉ

  • @አፀደገብርሄል
    @አፀደገብርሄል Місяць тому +2

    ምን ጥያቄ አለው መተት ተድርጎባትነዋ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 Місяць тому +4

    ፀበል ነው መፍትሄው መንፈስ በብዙ ነገር ይገባል አይዞአችሁ መደሀኒአለም በቤታችሁ ይግባ

  • @SisayGemech
    @SisayGemech Місяць тому +1

    Waldaa araraa gesaa inii fayitii yokanimoo xabalaa😢😢😢

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy Місяць тому +31

    መሬት ሲቀጠቀጠ ደግጣደሁ አይምሮዋ ተጨናንቃ ይሆናል አላህ ያሽራት ያረብ😢😢

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 Місяць тому +1

      እሱኮ ከትላትወዳ ነው የሷ ከዛበፊት ነው 4 ቀኖ እያለኮ ነው

    • @Fato-xp2qy
      @Fato-xp2qy Місяць тому +1

      @@kidsttube3111 እ ነውደ አላህ ያሽራት

  • @Aberutube-vg6nl
    @Aberutube-vg6nl Місяць тому +2

    Xabalaa geessaa hin fayyit 🥲waqayyoo ishii haa fayyisuu 🥰🥰🥰🙏

  • @hanunatesfaye1870
    @hanunatesfaye1870 Місяць тому +3

    Sami kadhaata godhaf ykn church gessii
    Egzabher yemarish yene enat ❤❤
    Ayizok sami.salot argu

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj Місяць тому +1

    Emu😢😢😢😢😢 waaqayyoo sii wajini jiraa 😢😢😢😢 waaqayyoo sii maruu😢

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Місяць тому +9

    በፈጣሪ እፀበል ውሰዷት አኪም ምን አይሠራላትም ለእደዚሕ ለሚረጋት እመቤቴ ሰላሙን ታምጣልን እውነት እሙዬ አዞሽ የኛ ሳቂታ ❤

  • @Saraqatar-f2t
    @Saraqatar-f2t Місяць тому +1

    Waqayoo ishee haa fayisuu 😢

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Місяць тому +4

    አላህ አፊያ ያሪግሺ የኔ ቆጆ እሙየ ሁሉንም እዲህ አይነት ነገሮች ሚዲያ አታዉጡ እናንተን ለመጉዳት የተዘጋጀ ያለ ሰዉ አለ መሰል አሁንሰ ፊራሁላችሁ 😢😢😢😢

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 Місяць тому

    አይዞህወድሜዋየ አላህአፈያዋን ይመልሥላትያርቢ😢😢😢😢😢

  • @Ydfuydyd
    @Ydfuydyd Місяць тому +14

    ፈጣሪ ይማርሽ እሙዬ
    እኔም እናቴ አሞዋታል በሽታዋ ሀኪም አላወቀላትም ፀበል ነው መግባት

  • @Konjit-x6x
    @Konjit-x6x Місяць тому +2

    Faxari ye marati😢😢😢😢😢😢

  • @redaehadish
    @redaehadish Місяць тому +13

    እባክህ ፀበል ዉሰዳት በሀኪም የሚሆን አይደለም ሰዉ
    ለሰዉ በክፉ ስራዉ አልተኛ ብሏል

  • @Zed-yp8ve
    @Zed-yp8ve Місяць тому

    Besmam አረ inteko bexama turu sawochnach ክኦ gine 😢sami wode tebale tolo wusedaste 😢

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Місяць тому +4

    Ewenet kehone Asayun derama atesrubin

  • @MekdiGirma-ne7ek
    @MekdiGirma-ne7ek Місяць тому +1

    Tsabal uwseduwat😢😢😢😢😢😢

  • @GetachewDagne-k8n
    @GetachewDagne-k8n Місяць тому +4

    imut ba geta ba eyesus sim tifawosi 😢😢

  • @weynishet7857
    @weynishet7857 Місяць тому +1

    Uuuuuffff waaqayyoo ishee haa yadatuu kadhanaa Dubroo maariyam ishee irraa addaa hin baa'iin 🤲😢😢😢😢tsaabala gessaa,dhiphinaa bayyatee irraani taa'uu dandaa,wanta nama dhiphisuu tokko ,hirisuu qabdii, waaqayyoo ishee yaa fayyisuu🤲😢

  • @sarabogale510
    @sarabogale510 Місяць тому +3

    እግዝአብሔር ፈፅሞ ይፈዉስት😢😢😢😢

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i Місяць тому +1

    Wyena emuy allah yashresh yena enat😢

  • @تخميلبرامج
    @تخميلبرامج Місяць тому +8

    ፀበል ውሰዷት እኔም እንደዚህ 2013 ላይታምሜነበር እራሴንም አላውቅምነበር የአእምሮመድሀኒት መውሰድጀምሬነበር ግን እግዝያአብሔር ይመስገን በፀበል ዳንኩኝ አሁን ድኔ ሳኡዲነውያለሁት እየሰራሂ

  • @BurtukaanBaaqqaalaBayyaana
    @BurtukaanBaaqqaalaBayyaana Місяць тому

    Waqqayyoo sii haa fayyiissu haadho koo 😢😢😢🙏🙏
    Ammaantii kessaani maliidha xabaalla gessaa 😢😢😢😢😢😢

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Місяць тому +6

    ምነው የናተ ምቀኞች በዙ በናተ ፍቅር የሚቀኑ ብዙ አሉ እጭ ምቀኛን አጥፋልን ለማንኛውም ፀበል ውሰዳት

  • @Saraqatar-f2t
    @Saraqatar-f2t Місяць тому +1

    Tsabalaa geessii😢😢

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi Місяць тому +3

    እሙየ እግዚአቢሄር ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ ፀበል ውሰዱዋት ሳሚ አይዞክ ወድሜዋ

  • @MayMaye-w8o
    @MayMaye-w8o Місяць тому

    Waqayoo yaa fayisuu yadatuu xiqoo dhiphinaa kesaa galichuu dandaa Waqayoo siin haa gargaruuu❤❤❤❤❤❤

  • @AdisDayne-nx7cl
    @AdisDayne-nx7cl Місяць тому +13

    ሳም የእኔ እይት እንድ ነበረች ግን
    የጽዮን ማርያም ፀባል ወስርኮት ከዛ
    ተፈወስችን እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ፀባል ወስደው የሱሯ ማርያም ቅርብ ከሆክ ውሰዳት
    አይዞህ ሳም ፍቅር❤❤❤😢

  • @NMohammed-ps9oz
    @NMohammed-ps9oz Місяць тому +1

    😢እሙየ ምንሁናንው

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc Місяць тому +10

    ሲቀጥል ሳሚ ቤት ቀይሩ የምር እና ሳሚ እና ፀበል ውሰዷት አክቤት መርፌ ከተወጋች ጥሩ አደለም

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e Місяць тому +1

    Waqayoo garaa kee haa goruu📖📖📖⛪⛪⛪⛪

  • @TiruwrekBekele
    @TiruwrekBekele Місяць тому +5

    እዴ አናተ ምነካቹ ግልጽነዉ እኮ መፈስነዉ ጸበል ዉሰዳት ግዜ አትስት ስትወጣ ስገባ ተለክፋም ሊሆን ይችላል ሌላዉ መተት በአየር ይላካል ጠላት ሠዉን ደስተኛ ሆኖ ማየት አይፈልግምከሰማከኝ ጸበልል ዉሰዳት

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA Місяць тому

    አይዞህ ሣሚየ ፀበል ውሠዷት😢 አታልቅስ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይማራት🙏😥

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 Місяць тому +3

    አላህ አፊያያድርጋት ያአላህ አይዟችሢያሣዝኑፈጣሪይዳችሁ

  • @Beletu-s1d
    @Beletu-s1d Місяць тому

    ፈጣሪ ይሪዳሽ እሙዬ❤❤❤❤❤

  • @kebebushabebe4931
    @kebebushabebe4931 Місяць тому +4

    ድንጋጢ ነው አይዛህ ፀልዩ እኔ የሚገርምህ እነቴ ማት ቤቷ ገጥማት አያውቅም እነ እነቷ ስትሞት በጣም ደንግጣ እንደዝህ ተቀይራ በጣም ነበር የደነገጥነው አንዳንዴ እንደዝህ ይፈጠራል የስካሪ ምርመሪም ታድርግ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Місяць тому

    እሙን እግዚአብሔር ይማራት 🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ሳሚ ሳቅህን እንጂ ሀዘንህን ማየት አንፈልግም 😢

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee Місяць тому +1

    Tsabal bashita shiwi belot nw aras kahunachi Enati silagatamat nw kidanamihirat nach yatarafachati

  • @netsanetnedie3560
    @netsanetnedie3560 Місяць тому +3

    ፀበል ውሰዳት በፀሎት በርቱ የሀኪም አይደለም እመነኝ

  • @Meri-k8y
    @Meri-k8y Місяць тому +1

    Tsebale wusedote😢😢😢😢😢😢

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu Місяць тому +5

    ፀበል ውሰዷት😢😢🎉

  • @صالحخضري-ك4ف
    @صالحخضري-ك4ف Місяць тому +2

    አላህ ያሽራት ደግጣ ነው እሚሆነው አብሽሩ ፀበል ዉስዳት😢

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ Місяць тому +4

    አላህ አፍያ ያርጋት እሙዬ ግን በናተ ውስጥ የሆነ ምቀኛ አለ ብቻ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረቢ መሬት ሲቀጠቀጥ ደግጣ ይሆናል😢

  • @واجه
    @واجه Місяць тому +1

    ፀበል ዉሰዱዋት ቶሎ 😢😢😢😢😢

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ Місяць тому +9

    መተት ነው የሚሆነው 😢ሚስኪን አላህ ያሽርሽ የኔ እናት 😢

  • @SaraLimat
    @SaraLimat Місяць тому

    Egzyabher yimaresh emuye stebel tehed❤❤❤

  • @FanayeGirma-jc9sp
    @FanayeGirma-jc9sp Місяць тому +5

    ፀበል ውሰዷት

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ Місяць тому +1

    አላህ ያሽርሽ እሙዬ. መተት እዳይሆን. ያረብ. አላህ ይጠብቀን

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 Місяць тому +11

    የኔ እናት ሳሚየ ፀበል ውሰዷት በማሪያም ትኩሱን ውሰዳት ወይኔ አስለቀስከኝ ሳሚየ በፈጠረህ ቶሎ ወደ ፀበል ውሰዳት ተመልካቾች ተጨማሪ ሃሳብ ሱጧቸው በፈጣሪ😢😢😢 ፈጣሪ ሆይ ለህፃኑ ስትል ፈጥነህ ማራት😢😢😢

  • @AbayDereje
    @AbayDereje Місяць тому

    Wayoo bayee nama gadisisa maloo 😢😢😢😢

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    የኛዉ ወንጀል ነዉ አላህ በላ ሢያመጣ ህፃን አዋቂ አይልም አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን

  • @FatomaMohamed-w9q
    @FatomaMohamed-w9q Місяць тому +1

    እሙየ የኔ ዉድ አላሕ ያሽርሽ ያረብ ሲነዝራት ደግጣ ይሆናል የኔ ናት

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu Місяць тому +3

    ፀበል ዉሰዷት😢😢

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj Місяць тому +1

    Yero daree bayyee dhipachaa turtani😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 wali hubachuu ykn wali danduu Garidhaa 💞👈

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg Місяць тому +6

    ፀበል ውሰዳት ሀኪም አደለም

    • @RaoudaRaouda-fq6me
      @RaoudaRaouda-fq6me Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 Місяць тому +1

    አላህያሽርሽየኔውድኡፍፍፍከባድነው😢😢😢😢

  • @Sahhar-j6t
    @Sahhar-j6t Місяць тому +2

    ክርስቶስ ኢየሱስ 📖🙏ጨርሶ ቸራርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ 🥰😘

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Місяць тому +2

    Wy tselot arggulat 😢😢😢😢😢

  • @shshsjajjja471
    @shshsjajjja471 Місяць тому +6

    እቅብው ላይ የተደረገበት ነገር አለ ጸበል ውሰዷት ግደላችሁም ሀኪም አትበሉ 😢😢

  • @hawwiitube-x8s
    @hawwiitube-x8s Місяць тому

    🤲🤲🤲 sami sabala gesi hoji sexanati kun waqqayyo ishi yamaru 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye Місяць тому +4

    ፀበል ውሰዷት ትጠመቅ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Місяць тому +1

    እግዛቤር ይማራት ፀበል ውስዳት❤

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Місяць тому +4

    ፀበል ዉሰዳት እናደሞ ፆሎት ነውእጂ ህክምና ምንም አይፈይዳት