ወይኔ ፀጉሯን ቆርጠው ወስደዋል😥 እያንዳንዱ ሰው ተጠያቂ ነው😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 699

  • @wowwow6662
    @wowwow6662 2 місяці тому +49

    ሳሚዬ መተት ነው ፀበል ውሰዶት ውይ የሰው ክፋት እሙዬ እመቤቴ ትርዳሽ

    • @MadinaIimar
      @MadinaIimar Місяць тому

      እደናንተጀዝባየለምእኮ ወላሂ ድራማእየሰሩባችሁ እከፍሁላ ሲጀመር እኔሱእራሳቸውመተታምናቸው ኦርቶዶክስአደሉ😅😅😅😅😅😅😅

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 2 місяці тому +54

    በፀጉራ አስደግመውባትነው የኔ ሚስክን ቶሎ ፀበል ውሠዷት

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 місяці тому +95

    እኔ መተት ነው ብየሀለሁ ለምን በዛ በጓደኛዋ ምክንያት በምንም አጋጣሚ ሊያጠቋት ይፈልጓታል ውድቀቷን እባክህ ጸበል ውሰዷት እባካችሁ በትኩሱ 😢😢😢😢

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ 2 місяці тому

      አወ የኔም ጥርጣሬ ነው😢😢😢😢

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 2 місяці тому

      ምንድነዉ መተት ለምንነዉ የሜረጉባት😢😢

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 2 місяці тому +3

      @@smirahussain3227 መተት ማለት ጥንቋይ ወይም ደብተራ የሚመትቱ ማለት ነው

    • @saaa-tl6fn
      @saaa-tl6fn 2 місяці тому

      😢😢😢

    • @Amina-u1g
      @Amina-u1g 2 місяці тому

      ,ሱበሀንአላህምንጉደነወ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 2 місяці тому +24

    በመጀመሪያ እግዚያብሔር ይማራት ሲቀጥል ሳሚየ መጀመሪያ ንሰሀ ትግባ ከዛ ፀበል❤ዉሰዳት መተት ነዉ እሚሆን❤❤

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad 2 місяці тому +26

    የኔ ውዶች ወደ እምነታችሁ ተጠጉ ጠላታችሁ በዝቷል ድግምት ነው ፀበል ያሽላታል ምንም አቶንም እግዚያብሄር የልቧን ንፅህና አይቶ ይማራት ፈጣሪ አለ ❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 2 місяці тому +17

    በፀጉሯ አስደግመውባት ይሆናል አይ ሰው ክፋቱ እሙዬ ወደጤናሽ ይመልስሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sahhar-j6t
    @Sahhar-j6t 2 місяці тому +11

    ክርስቶስ ኢየሱስ ጨርሶ ይማርሽ አይዛቺሁ ጌታ መልካም ነው 😘❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    የቅዳሴ ጸበል እራሱ ጥሩ ነው ሳይብስባት ጸበል ዉሰዷት ንስሐ አስገብታቹህ ጸበል ዉሰዳት እባክህ

  • @DarusalmAli
    @DarusalmAli 2 місяці тому +11

    አኡዙቢላሂ የሰው ክፋቱ ቱ የኔ ቆጆ ለልጅሽ ሲል አላህ ወደቀልብሽ ይመልስሽ

  • @MessiTiji
    @MessiTiji 2 місяці тому +6

    Samii yomuu dabasa hojatatulee tasa kutuu dandau kawuyadhan garu hunduma kan caluu waqayoo dha. Akka amanta kesanitii gara sabalaa gesii

  • @ያድናልይታደጋል
    @ያድናልይታደጋል 2 місяці тому +12

    ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 2 місяці тому +6

    Addara Tsabaala fudhaa Demaa waqqayyoon siyaa maruu imuyee😢😢😢😢😢😢

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 місяці тому +6

    እሙየ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ውሠዳት ሣሚ ❤❤❤😢😢

  • @TezetaWorku-x9n
    @TezetaWorku-x9n 2 місяці тому +13

    ጌታ ይፈውሳት ፣እኔ ፔንጤ ነኝ እንደዚ ገጥሞኝ ነበር ፀጉሬን ቆርጠው ወስደው አስደግመውብኝ ነበር ሚገርመው በጣም እመወዳቸው ሰዎች ናቸው ምንም ጥል በመሀላችን አልነበረም፣ እና እኔ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ተፈወስኩ

    • @alemituloriso3484
      @alemituloriso3484 2 місяці тому

      Amen Amen 😢😢😢

    • @alemituloriso3484
      @alemituloriso3484 2 місяці тому +1

      Iyesus simu mediyaniti nawu

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 2 місяці тому +1

      የቱ እየሱስ ነው የአዳነሽ?

    • @TezetaWorku-x9n
      @TezetaWorku-x9n 2 місяці тому +3

      @@tsehaaydagne2211 የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም በፊት የነበረው እኛን ከሀጢያት ባርነት ለማዳን ከማርያም ሰው ሆኖ የተወለደው እሱ ለስጋችን ለመንፈሳችን ለነብሳችን መዳኒት ነው ፣እሱ ብቻ ነው ስለኛ የሞተልን አትሳሳቱ

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t 2 місяці тому

      @@TezetaWorku-x9n 🥹🙏🥰እውነት ነው ተባርክልኝ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 2 місяці тому +4

    በውነት በጣም ነው ያዘንኩት በምን አገኝውዋት እግዛብሔር በጁ ይዳብሣት እሙ የኔ ጨዋ ሁሌም ኩፉ አይንካሽ ልቤ ነው የተሰበረው

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 місяці тому +14

    ሲጀመር የሰዉ እጅ ነዉ ሳሚ በእምነታቹ የሆነ ነገር አድርጉላት ወዬኔ እሙ አላህየ ይማርሽ😢

  • @ኣልሚ
    @ኣልሚ 2 місяці тому +11

    ሳሚ ወንድሜ በፀጉራ መተት ልመቱቱላት ይሆናል ሰለዚ ግዜ ከመባከን ወደ ፀበል ውሰዳት ከዛ ፀጉራ ለምን እንደተቆረጠ ታውቃላቹ ሃኪም እንዳትወሰዳት 😢

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 2 місяці тому +2

    እግዞ ማረነ ክረስቶስ የሰዉ ልጂ ክፍቱ በኛ ክፍት ሐገራችን እየታመሰች እኛም ህዝቮችዋ በባድ ሐገረ ተቨታትናን ያለንፁህ አየረ ቨሺተኛ ሆነን እግዚአብሔረ ይማራት!

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 2 місяці тому +3

    ጠጉርቤትየሚሰሩትን በህግይጠየቁ ስልካቸውይፈተሽ ወይም በነስርአይን ወዲማችንበኩል አጣራ

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому +4

    ወይኔ እህቴ አላህ ያሽራት እህቴ 😢😢😢😢በቃ ፀበል ውሰዳት አላህ ይገዝክ ሀሲድ የበዛበት ዘመን 😢😢😢

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому +4

    ያኢላሒ መጨረሻየን አሳምርልኚ ከመጥፎ ነገር አተጠብቀኚ

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye 2 місяці тому +21

    ፀበል ውሰዷት እዛ መንፈሱ ይናገራል ድግምት ነው ፀበል ነው መዳኒት

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia Місяць тому

      ኦርቶዶክስ ፀበል አትበሉ ትክክለኛ ቃሉ ጠበል ነው

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ወደ ጤናዋ ይመልሳት ፀበል ትጠመቅ ትድናለች

  • @NobabaAhmed
    @NobabaAhmed 2 місяці тому +2

    እሙየ አላህ ያሺርሺ ጤናዋን ይመልስላት 😢😢

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 2 місяці тому +2

    አላህይማረሽ እሙዬ የኔውድ

  • @mastoudejeni1599
    @mastoudejeni1599 2 місяці тому +11

    Hin tursisiin. Gesii xaballaa dhugaa waqayoo mirgaa dinnaa isiin yaa dhabuu

    • @klashar3604
      @klashar3604 2 місяці тому +1

      Ammeennn 😢😢😢😢

  • @kia_alex12
    @kia_alex12 Місяць тому

    Fetari yemarshe wde😢🙏🙏🙏fetari ale segedet ena selote maderge nw🙏

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 2 місяці тому +27

    በጌታ በእየሱስ ስም በፍፁም ፈዉስ ይሁንላት ወደ አይምሮዋ ትመለስ❤😊

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 2 місяці тому +4

    ሳምየ ሊመትቱባት ይቺላሉ ፀበልውሰዷት❤❤❤

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 2 місяці тому +1

    እሙዬ እግዚአብሔር ይማርሽ እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች የስራቸውን ይስጣቸው ትድናለች አይዞዋችሁ

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 2 місяці тому +1

    እሙዩ እግዚአብሔር ይማርሸ አይዛሸ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 місяці тому +1

    ወይኔ ጉዴ ሳሚ እኔ በጣም ልጅ ሆኜ አክስቴ ቤት ነበርኩ ያደኩት ልጅም አልባልም ነፍስ አውቃለሁ እና ሰራተኛ ነበረች የአክስቴን ፀጉር ትሰበስብ ነበር ማለት ስታበጥር ማበጠርያው ላይ የቀረውን እና አንድ ቀን ስታወጣ አየሆት እና ምትጥለው መስሎኝ ሳያት በትንሽዪ ኪስ ስታጠራቅም ገዛ አክስቴ ሥትመጣ ስታስቀምጥ ሥላየሁ አውጥቼ ሰጠሆት ምን ልታረጊው ሥትባል ሀገሬ ይዤው ልሄድ ነው አትልም አክስቴ ጮኽች ከዛ ምን ብትል ጥሩ ነው ዘመዶቼ ይዘሽ ነይና እናሰራበታለን ብትል ከዛ በዘመድ ነው የመጣችው አባቶአ መተው ተነግሮአቸው ይቅርታ ጠይቀው ይዘው ሄዱ መተት ያሰሩበታል ባለጌዎች ናቸው

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal Місяць тому

    እሙ እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ እናት ኦፍ መተተኞችን እግዚአብሔር ያጥፍቸው😢😢😢

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 2 місяці тому +3

    እግዝአብኤር ይገፂፂ ለድግም ነዉ የምቆርጡት ሳሚ ትድናለች ፀሎት ይደረግለት

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd 2 місяці тому +5

    ሳሚየ ሰዉ ሰዉን ለመጉዳት የማያደርጉት ነገር የለም እና እሙየን ወደ ምታምኑት ነገር ዉሰዷት እኔ በእሕቴ ሰላየሑት ሰለዚሕ ሕክምና ጥቅም የለዉም አላሕ ጤናዋይ ይመልሰላት አብሺሪ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 2 місяці тому +2

    አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 2 місяці тому +1

    ለፈጣሪይ ሁሉን አሳልፈክ ስጠው አይዞክ አምላክ ይርዳክ ትድናለች እሺ ጠንከር በል እሺ ሳሚቾ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @brhanbiru-hh4ed
    @brhanbiru-hh4ed 2 місяці тому +2

    ወድሜ መጀመሪያ እሷን ፀበል መውስድ አይሻልም ቪዲዮ ከመስራት በ ፀበል ይለቃል መተት በተረፈ ፈጣሪ ይማርሽ አሙዬዬዬዬዬ

  • @BffFbff
    @BffFbff 2 місяці тому +4

    ቶሎ ድረሱላት

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 2 місяці тому +5

    ሳሚ በናትህ ፀበልውሰዳት ነገዛሬአትበል ሰውለሰው ተኝቶ አያድርም ፀበልትግባምንምአትሆንም አትፊራምንአባቱሰይጣን

  • @nimatmuusaa-wr8oz
    @nimatmuusaa-wr8oz 2 місяці тому +3

    Rabbiin siif haa fayyisuu saamii dhugaa nama gubaa

  • @hawwiitube-x8s
    @hawwiitube-x8s 2 місяці тому

    Sami edeza ka hone besegura tadagimobat new yihonal eghzaber yimarat🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hayathhayat
    @hayathhayat 2 місяці тому

    አላህ ያሽራት እሙዬ የኔእናት እፉ ምቀኛ አሁን ምን ሊጠቀሙ አደዚህ አዲርገው😢😢

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 2 місяці тому +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ሳሚ ፀበል ይሻላል

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 місяці тому +7

    እስክትሞት እየጠበካት ነው ፀበል ውሰዳት አልንህ አይደል መጀመሪያም ገብቶናል የሰው ስራ እንደሆነ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 місяці тому

    እግዚአብሔር. ጨሪሳ. ይማሪልህ. ትድናለች ፀበል ውሰዳት😢😢😢😢😢😢😢

  • @ወይንሽት
    @ወይንሽት 2 місяці тому

    መተት ነዉ ፀበል ዉሰዶት እግዚአብሔር ይማራት

  • @Gureetube23
    @Gureetube23 2 місяці тому +2

    Sami mana amanti geshe maloo kuni hoijn harkaa isaa jedhinadha Ani mudanoo kana na qaba ayaana maskarmi irrati Rifeensa koo deme hojetadhe akka boorii imoo na dhukube Rifeensa koo yeroo na irra hikani samu koo irra murame ture akksti ta'e garuu mana amanti deme na fayye 😢😢ati xabala geesi ni fayyati homa ta'u waqayyoo si fayyisuu Emu 😢😢❤

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA 2 місяці тому

    አወ እማያደርጉት መተት የለም እግዚአብሔር ይማርሺ እሙየ😘🙏

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 місяці тому +1

    ኡፍ እሙዬ ፈጣሪ ይማርሽ ጰበል ዉሰዷት ሰዉኮ በምን እንደሚያጠቁን አናዉቅም😢😢😢

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😢😢😢😢ሲሂር ድግምት አስደርገውባትነው ኡፍፍአላህ አፊያሺንይመልስልሽየኔውድ😢❤

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 2 місяці тому +1

    የቆረጡት ሊያስደግሙበት ነው ወድሜ ፀበል ስትጠመቅ ይለፍልፍል

  • @mmmaaa3752
    @mmmaaa3752 2 місяці тому +2

    ሊያሥደግሙባት ነዉ ፀበል ዉሠዶት ትድናለች

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 2 місяці тому

    ወይኔ አምላክ ጨርሶ ይማራት በርሜል ገብርኤል ፀበል ውሰዳት አደራ ይፈውሳታል አምላክ ልጅን አይረሳም ተአምር ይታያል እሺ ሳሚቾ አደራ ተአምሩን ታያለክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ምህረት ያምጣላት❤🙏

  • @Sahhar-j6t
    @Sahhar-j6t 2 місяці тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል አይዞሽ እሙዬ አይዞ ዎንድሜ ሳሚዬ ነግ መልካም ይሆናል እንድ ዛሬ አይደለም 🥹🥰🙏

  • @caaltuubaalchaa6873
    @caaltuubaalchaa6873 2 місяці тому +1

    Xaphalaa gesii dafii waqayyoo ishee yaa maruu

  • @gullala4624
    @gullala4624 2 місяці тому

    የሰዉ ነዉ ነገርየዉ ከማጣራት ይልቅ እሳዋን ተሎ ፀበል አስገባት እና ለምን ተደረግ የሚለዉን ቀጥሉበት ሳምየ 😢😢

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 2 місяці тому +2

    ኧረመጀመርያ ፀበል ውሰዳት ከዛ እዛው እፀበሉ ይናገራል መንፈሱ

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ 2 місяці тому +1

    እሙየ አላህ ያሺራት😢😢😢

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 місяці тому

    እኔም ገጥሞኛል እደዚህ አይነት ነገር. ኮይት ነበርኩ ከዚህ በፊት ሀበሻ ናት ፀጉር ቤቶ ስሰራኝ ካልቆረጥኩሽ ብላ ስታስገድደኝ እቢ አልኮት እስቲሻውሩን ከፈተች እና አጮህችው በምን ቅስፈት እደቆረጠችኝ አልሰማዋትም አላየዋትም. ጫፉን ነበር የቆረጠችኝ. ከሁለት ቀን በዋላ ፊቴ አናቴ በሙሉ ቆሰለ. ጎደኛየ የፃርቃኔ ማሪያም እምነት ነበራት ሰጠችኝ ስቀባው ተሻለኝ ግን አመቱን እየጠበቀ ዛሬም ሁላ ይነሳብኛል ፀጉሬም አለቀ ከላየላይ በጣም እረ ጅም ነበር ፀጉሬ. ሀገሬ ገብቸ ተላጨውት. አሁን ላይ እግዚቤሔር ይመስገን ደና ነኝ እና ፀበል ውሰዳት እምነትም ትቀባ. እደሰው ክፉ ፍጡር የለም በዚች ምድር ላይ ስ😢😢😢😢

  • @ritalebanon4761
    @ritalebanon4761 2 місяці тому +1

    Samii tsabalaa gesaa harkaa namatii kunii

  • @Sahhar-j6t
    @Sahhar-j6t 2 місяці тому +2

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውስ ይሁንልሽ🥹🙏🥰 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዲግምት አይሰራም ኪፉ ሲራ የተ ዎጋ ይሁን 🥹🥹

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 2 місяці тому

    እግዚአብሔር የማርሺ እሙየ አይ ሰዉ 😢😢😢😢አይ አለመታደል

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 місяці тому

    እረ ምድነው ጉዱ ወይኔ እሙ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት፡

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 2 місяці тому

    ሳሚ ቶሎ ወደ ፀበል ዉሰዳት ድግምት ነዉ ጠርጥራለሁ ጊዜ አትዉሰድ

  • @TewabeAbe-z3z
    @TewabeAbe-z3z 2 місяці тому

    ሚድያ ላይ ምንም አትበል ፀበል ውሰዳት አንድ እግዚዓብሄር አለ ትድናለች ማንንም ምንም አትበል የሆነው ሆኗል ለሁሉም እንደ ስራው ይሰጠዋል እግዚዓብሄር አለ በድግምት በምናምን አትመን በቃ ዝም ብለህ አሟታል ብለህ ውሰዳት ፀጉሯ ስትሰራ እሳትም ቆርጦባቸው ይሆናል አትጠራጠር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 2 місяці тому +1

    ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት የኔ እናት😢

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 місяці тому

    ፀበል ውሰዳት መልሱን ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ ድና ለማይት ያብቃን

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ

    እግዚአብሔር ጤናዋን ይመልስላት

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይማራት የኔ እናት መተት ከባድ ነው የሰው ህይወት ያበላሻል በቶሎ ፀበል ውሰዳት 😢አባቴ አራሽ ገበሬ ነው በጣም እናመርታለን እና በሆነ እስሳት ከጓሮአችን መተት ቀበሩት አባቴ ሲያርስ ድንገት በማረሻው ወጣ የግማቱ አጠይቁኝ በጣም ይሸታ ቤታችን በዚህ ነገር አናምንም ነበር ግን ከዛ ወድህ ይለፋል ያርሳል ልፋት ብቻ ዱሮ ተርፎን ለሰው ስናበድን የነበር ሰኔ ሳይልቅ እህል ሽመታ ጀመር ከዛን ወድህ ሁለት ሶስት ጉድጓድ እናስገባለን የት ሄደ ሳይባል ያልቃል እና ከባድ ነው መተት የሚመትቱ ሰወች የዕጃቸውን ይስጣቸው

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 2 місяці тому

    ሳሚ አይዞቹህ በጸሎት ትጉ እንዳልከው ቶሎ ጸሎት ውሰዶት

  • @RehomaMohammed
    @RehomaMohammed 2 місяці тому +1

    ሳሚዬ ፀጉር ቤት ነው የሚሆነው የሚቆርጡት እኔ የምጠረጥረው ያንን ሰውዬ ነው የእሱ እጅ ይኖርበታል ብዬ አስባለሁ አላህ ጤናዋን ይመልስላት ሰው ከፍቷል ኢትዮጵያ ላይ ሰርቶ መኖር አልተቻለም አላህ ይጠብቀን እንጂ

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 2 місяці тому +8

    ግርም ይለኛል ወላሂ የሰው ምቀኝነት እኔ ጠርጥሬ ነበር😢😢😢😢 የኔናት

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 2 місяці тому

      አይይይ የኛ ሠው እሥት ዝምም ይሻለል
      እህቴ የደረሠበት የቀዋል

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 місяці тому +1

    ሰዉ ከፋ ወዴት እንሂድ አብሶ ሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ያሽርሽ እሙየ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mareyamenata-b9r
    @mareyamenata-b9r 2 місяці тому

    እረ ሳሚ ቶሎ ወሰዳት የኔእናት ወይ ሰው እኮ በሰማም እኔ ያላደረጉብኝ ነገር የለም ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ዛሬም አለው ከሰደት ሰመለሰ ሰራጀመሬ ነበር በጣም ብዙ ነገር እያመጡ የጥላሉ እኔም እያነሳው ሰጥል አንድ ቀን ድፍን ፍይል ተገፎ ምንም ሳይታረድ እዴት እደሆነ እግዚአብሔር ይወቀው በማግሰቱ ሊጠቀም የገባው ሰው ቤቱ ሸተተን በለው ወጪ ወጡ ወጪውም እደዛው እኔ እልክ ያዘኝ እና መሰራት አላቆምኩም ሲደክመኝ ግን ያው ሁሉን ትቼ ሰደት መጣው ለእቃ ብቻ ከመቶ ሺብር በላይ ጨርሼ ነበር አገራቸን እኮ ተበላሸቶል አርሴምዬ የኔ እናት መቼም ትታኝ አታወቅም ቶሎ ወሰዳት የሰው እጅ እኮ ጉዳው ያለበሉኝ መዳኑት የለም እውነት አንድ ልብ ነኝ እሱ የጠብቀኛል ለኔ የደርሰው ቅዱሰ ሚካኤል ለእሙዬም የደርስ አርሴምዬ አትለያቹው 😢

  • @አፀደገብርሄል
    @አፀደገብርሄል Місяць тому

    እዴ ምን ጥያቄ አለሁ እድታብድ ኢወቷ እዲበላሽ ኑሪሮዋ እዲፈርስ ነው

  • @መረከቤtube
    @መረከቤtube 2 місяці тому

    አይ ሰው ክፋት የትም አይደርሱም😢😢😢በቢዙ ነገር እደገባል ሳሚየ ፀበል ኡሰዳት አይ የሰው ቅናት እሙ መላኩ ቅዱስ ጌበሬኤል ኪፉን ነገር ከላይሽላይ ያርቅልሽ😢😢😢

  • @Acc-n4h
    @Acc-n4h 2 місяці тому

    ሳሚ ፀበል ዉሰዳት አላህ ያሺራት

  • @switi.galshre
    @switi.galshre 2 місяці тому +3

    ስማ ሳሚ አባ ግርማ የምባሉ አባታችን አሉ አዲስ አበባ አይደል እሳቸው ጋ ውሰዲት እኒ አማርኛ አልችልም ግን

  • @tenagnemetafera7689
    @tenagnemetafera7689 2 місяці тому

    እግዚያብሄር ይማራት እናም የተሰራችበት ቦታ ሂድና የዛንቀን ማን እንደሰራት ጠይቅ የኔ እናት አስደግመውባት ይሆናል ሰው ክፉ ነው ሳሚ እመብርሀን ትማራት ፀበልም ውሰዳት

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 місяці тому

    የኔ እህት ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት ተሎ ፀበል ውሰዳት ሳሚ🙏😢

  • @MariamMariam-q2z
    @MariamMariam-q2z 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማርሺ እሙዬ

  • @Asseead-s9w
    @Asseead-s9w 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማረሺ ፀበል ወሰዳት ከዝዉ ይነገረል😢😢😢😢😢

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 2 місяці тому +1

      እባክህን ወንድሜ ፀበል ተግባ ቀረብቾ እና ድኝ እቤት ዉስጥ አጭሱ

  • @Fafi-f5o
    @Fafi-f5o 2 місяці тому +9

    እኔ መተት አድርጓብኝ ቁርአን ቀርቶልኝ ነው የተወኘ በጣም ነው ጭንቅ ውስጥ ነው ሚደለው እናንተ በሃይማኖታቸው ፀበል ወሰዱት ይተዋታል 😢

    • @neima5525
      @neima5525 2 місяці тому

      እኔም ስደት ላይ ተሰቃይቻለሁ አድርገውብኝ በቁራአን ነው የለቀቀኝ አልሃምዱሊላህ ❤

  • @fdgf9922
    @fdgf9922 2 місяці тому +10

    እስካሁን አልወሰድካትም ፀበል😮

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 2 місяці тому

      @@fdgf9922 ምንይወሥዳታል ይጃጃሉብናል ላጣራአላጣራከማለት ዝብሎይዉሠዳት ከዛታጣራለክ መጀመሪያአድነት እሣን ከአላህ ጋር ሣሚበfጠረክ በቃደናነገርአሠማን ማለት ወደእምነትባታወሠድኮትበል በቃ እሥኮሁንምለዉጥታይነበር

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому +1

      ​@@TvifGhctአዉቀዉ ድራማደሁ❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 місяці тому

    ያኢላሂ እሙየ አላህ አፊያ ያድርግሽ
    ጥላቴን እኔ እጠነቀቀዋለሁ ከወዳጀ ባተ እጠበቃለሁ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ 😭😭😭😭😭 ከማንጋር እንኑር ያረቢ እኔስ ሰዉ ፈራሁ ከማንጋር እንደምኖር አላቅም

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 2 місяці тому +4

    ሊያስደግሙባት ነው ግልጽ ነው

  • @ZmzamMah
    @ZmzamMah 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይማራት ጸበል ውሰዳት

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 місяці тому

    ሳሚ እደት ናት አሁን ምንላይ ነች እየተሻላት ነዉ ሳሚ ሳይባባስባት ፀበልም ፀሎትም አስደርግላት መተት አዲርገዉባት ነዉ ከባዲ ነዉ የብዙ ሰዉ ታሪክ አይቻለሁ ፀጉራቸዉ ተቆርጦ ተወሶዶ

  • @destagulumaa7604
    @destagulumaa7604 Місяць тому

    Waqqayyoo goftaan ishii yaa fayisuu ❤❤🙏🙏🙏😢😢😢

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 2 місяці тому

    እደዉ፡ይሄን ያደረጋችሁ፡ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ አሁን እስኪ ሰዉ ሰርቶ መኖር አይችልም ማለት ነዉ ሳሚ ኧረ ዝም አትበል ፀበል ዉሰዳት ስር ሳይሰድ መጥፎ ነዉ

  • @ዘመንምናየ
    @ዘመንምናየ 2 місяці тому +5

    ዮናስም ለአይኑ ፀበል ያሥፈልገዋል

  • @almazaraya6898
    @almazaraya6898 2 місяці тому +1

    Kudusan gare church wesedat backhen Egzhabher yegeltelehal

  • @sofiidriss
    @sofiidriss 2 місяці тому

    ድግም ነው ሳሚ ወሏሂ በ አሁን ሰዓት ገባድ ነው

  • @Saraqatar-f2t
    @Saraqatar-f2t 2 місяці тому +1

    Tassa kawiyaa tasaa kutuu dandahaa wan tahef tsabaalaa gessaa waqayoo ishee haa fayisuu 😢

  • @RedmiRedmi-r8l
    @RedmiRedmi-r8l 2 місяці тому

    ሁፍ እሙ እግዛቤር ይማርሸ ቶሎ ወደ ፀበል ውሰዳት😢😢😢😢😢😢

  • @TigistA-lf8es
    @TigistA-lf8es 2 місяці тому +1

    Gobez sami esu new sayebesebat tolo nege zara satelu Giza atatefu tedenaleche ayezohe ye denegel lej yefewesatal necha enanet some selot temeket tedenaleche

  • @localuae9596
    @localuae9596 Місяць тому

    አላህያሽርሽእሙየ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Місяць тому

    ያሳዝናል እባክህ አሁንም እራሳችሁን ጠብቆ😢😢😢