Dear Endalegeta the work you actually just keep doing is really so very commendable as well as so much more applaudable. Thankyou for Abebe Balcha for the very manner you always just keep your knowledge and experience sharing with everyone and every time particularly about laureate Tsegaye G.M. I hope that you will give us a chance to learn more about Solomo Deressa and others who were prominent figures and wrters of this land in the near future.
❤❤❤ .እንዴት ያለ ቃለ ህይወት መሰናዶ ነው። ጋሼ ፀጋዬ የኢትዮጵያ ስዋሰው የፓን አፍሪካ የፊደል ገበታ ነው። ለዚህ ነው እኔ በስደት አገር ሲዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ 16ኛ ዓመቱን የያዘውን ፀጋዬ ራዲዮ በወር ሁለት ጊዜ በቀን ቅዱስ ሃሙስ ለአንድ ሰዓት በአማርኛ ቋንቋ የአገራችን ልጆች እዬታገሉት እስታሁን አለ። የድንቋ የማዕዚ ሸገርን መሰናዶም ይታደማል ብዙ ጊዜ። ድህረ ገጽም ፀጋዬ የሚል ነበረኝ። ተረባርበው አገዱት። ራዲዮው ግን ትንፋሼ ቀጥ እስክትል ይቀጥላል። ጦርነቱ ሳይለንት ሃራስመንቱን የራሱ ቅዱስ መንፈስ እዬገታልኝ። እኔ እንደታቦት ስለማዬው ሲጠናብኝ አባት ዓለም ድረስለት ለሥምህ እለዋለሁኝ። ጋሼ ፀጋዬ ትንፋሽም ነው ለእኔ። ይኑርልኝ። አሜን። ❤❤❤ ዋርካው አቤ ገለፃህ የቅዳሴ ያህል ሆነልኝ። አንተም ኑርልን። አሜን። ሼር አደርገዋለሁ።በራሱ ራዲዮም ይቀርባል ቃለ ምልልሱ ።❤❤❤
ድንቅ ነው:: ፈጣሪ ይርዳችሁ ጠንክሩ ::
አፈሩን ገለባ ያርግለትና ጋሽ ፀጋዬ ገ /መድህን ሸክስፒርን በቻ ሳይሆን አማራኛ ያናገረው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆና አንድናያት ያደርገን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
ጋሽ አቤ በጣም ነው እምወድህ ብሰማህ አልጠግብህም እና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ድንቅ ችሎታ ያለው ሰው ነበረ፡፡ ነፍሱ በሰላም ትረፍ! ስራዎቹ ሁሌም ከኛ ጋር ይኖራሉ፡፡ ጋሽ አበበ ፈጣሪ ጤናና ዕድሜ ጨማምሮ ይስጦት!
መስፍን ዓለማየሁንም አንድ ቀን ብትዘክሩት ደስታዬ ነው:: እንዳለጌታ ከድምፅህ ጀምሮ በጣም ትመቸኛለህ::
የአለም መንግስታት ድርጅት ፀሐፊ የነበሩት ባንክይሙን
ኢትዮጵያ በመጡ ጊዜ በንግግራቸው የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድሕን አገር በመምጣትና በማየቴ ደስ ብሎኛል ሲሉ ሰምቻለሁ. እናንተስ?
ዝግጅቱን እጅግ በጣም አደንቃለሁ
በጣም እናመሰግናለን እጅግ!!!!!!!
ጋሽ አቤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ
እንዳለ ጌታ አበበ በጣም ምስጋና ሊቸራችሁ ይገባል::50 ደቂቃ ያዳመጥኩት አልመሠለኝም,,,,,ሁለት ሆናችሁ ሳይሆን ፀጋዬም አብሯችሁ ያለ ነዉ የሚመስለዉ::
Ethiopian Greatest’s Poet Laureate Tsegaye Gebremedhin !
እኔ እራሴ ኩራቴ ፀጋዬ ገብረመድን እናቴ በሱ ስራላይ መሳተፏ አቴሎ ስለሰራች 1957 ነብሱን ይማረው ትልቅ የሀገር ቅርስ!!!
Tsgaye Gebremedhin 🙏❤
የሚያነብ ሰው ያውራ ❤
ሳናውቃቸው ያመለጡን አቤት መንግስታት የገዛ ሀብታችንን እንዴት አቀንጭረው የትውልድን ዜማ እንደነጠቁ ቢያውቁ
😢😢 የአቤ ገጽታ ላይ ስብራት ነው የተመለከትኩት ። ክብር አለኝ ❤
ወንድሜ አምላክ እንዳተአይነት ደጋግ ሰዎችን አሁንም ያብዛልን ።
ይለያል ዉነትም ጋሸ ፀጋዬ
Lowyer,artist Abebe & meaza yemwedachew, yemakebrachew❤🎉
የባልቻ ልጅ ደስ ይበልህ ኩራታችን
"እኔስ ኖሬዋለው ሲከፋኝ ሲደላኝ ከእንግዲህ ተወልዶ ሰው ለሚሆን ይብላኝ"
ሰምተው የማይጠግቡት ልዩ የጥበብ ፍትፍት የሚቀርብበት በሳሎች የሚጋበዙበት መድረክ።
ስታስቀኑ! መቼም መታደል ነው....
Enamsegnalen ❤❤
Dear Endalegeta the work you actually just keep doing is really so very commendable as well as so much more applaudable. Thankyou for Abebe Balcha for the very manner you always just keep your knowledge and experience sharing with everyone and every time particularly about laureate Tsegaye G.M.
I hope that you will give us a chance to learn more about Solomo Deressa and others who were prominent figures and wrters of this land in the near future.
አዲስ አበባ፡ ላይ፡ ትልቅ፡ ሐውልት፡ እንሰራለታለን፡ ጊዜው፡ ሲደርስ፡፡ የሀገር፡ አድባር፡ ነው፡፡
Wow
ዘይገርም
🙏
እንዳለ ጌታ ሲባል የድሮ ሰው ይመስለኝ ነበር
I wish I could finish building my time machine.😊😊❤
Tsegaye is a literature logician, mathematician, and philosopher. we have to take and copy his mood
Wow Des sileeeeeeeee
Btam ymwodewu sewu
How can we attend being as audience
yidgem beleln ebahe boss
ከ ፀ. ገ . መ ... ጋር ማውራት ፈታኝ ነው ... እንደሚጽፈው - ስለማይናገር :: አንድ ብሎ ጀምሮ አምስት ያደርገዋል ... ከዛ አሰር ... ተበታተነ ብለህ ሳታበቃ - ይቆጥረዋል እስከ ዘጠኝ... በቀረችው አንድ... አምስት ይሆናል - በመጨረሻ ገብቶሕም ፣ ግራ ተጋብተህም ስትለያው ... ግዜህን በከንቱ ያጠፋህ መስሎ አይሰማህም ::
Please nebey mekonnen akerbelen doctor endale gita
መዐዛ ብሩን ብታቀርብልን
As if Loret Tsegaye wasn't versed in Shakespeare's language?!
Shakespeare??? Abesha Shakespearen mehone naw memegnet yalebet weyes bealu girman ? Miabaaa agebahe sele Shakespeare???
አበበ ማልት የወያኔ ቂጥ ላሽ ነው፣I hate him😢
አበበ ባልቻ ምነው የደነገጥክ ትመስላለህ? ራስህን መሆን የከበደህ ትመስላለህ፤አንዳንድ ጥያቄዎችን የተጠየከው ሌላ የምትመልሰው ሌላ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።የተረበሽክ ትመስላለህ
u shouldn't be here ..............
ከሃምሳ ደቂቃው ይህን ብቻ ነው ተገንዝበህ የጨረስከው? ታድያ ምን አስመጣህ?
የጭንጋፍ ትውል ሚታየው ሀሳብ ሳይሆን የሰው መልክ ነው
አይ ኢትዮጵያ!! ሞኝነሸተላላ የሞተልሸቀርቶ የገደለሸበላ 🤔🤔😭😭😭