Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግሩም! የማዝነው ለጠፋው የዘመኑ ወጣት አሉቧልታና የዝሙት ዝብዝብ ሲከታተል ለሚውለው ነው። እንዲህ ተሰምቶ የማይጠገብ ግለ ታሪክ መስማት ከምንም በላይ ነው። እናመሰግናለን !
ትክክል ነህ ወጣቱ ህይወቱን ሙሉ መዝናኛ ቧልት ላይ ጊዜውን እያጠፋ ነው
ኦ እስታወስኳሰው በእረኛዬ ድራማ ላይ የሚገርም ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ጤና ይጠብቅልን 😇😍🙏🏻
ከዚህ በፊት ከንዳለጌታ ጋር ያደረጉትን፣ በሌሎች የቲቪ ፕሮግራሞች ቃለመጠይቅ የተደረገሎትን አይቻለው ነገርግን ዛሬም እንደአዲስ ቁጭ ብዬ ታሪኮትን ሲናገሩ ተመስጬ ነው የምሰማዎት ትረካዎት አይጠገብም። የምታምኑትና የምታመልኩት አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏የዛን ትውልድ ምልክት የዚህኛው ደሞ በረከት ኖት!!
ወግ አዋቂ መስማት ያስደስታል!!!!!
የሚገርም ነው መምህር ኃይለመለኮት በ 60 ዎቹ መጨረሻ አካባቢ የመምርሃን ማሕበር ላይ አብረን አንድ ትንሽ አዳራሽ ተሰብስበን አስታውሳለሁ አሁንም ሙሉ ለዛው እንዳለ ነው ፣የያኔው ቅላፄ ሶሻሊዝም ቢሆንም ከዛማ ደርግ ብትንትናችን አወጣን እኛ ሸሸን አንተም መታሰርሀንና መኖርህን በማህበራዊ ሚዲያ በማየቴ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ያድልህ።
መምህር ሀይለመለኮት የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን።
አንጋፋው ደራሲ ጋሼ ኃ/መለኮት መዋዕል እንኳን ለ74ተኛ ዓመት የልደት በዓልህ በሰላም አደረሰህ 🎉❤❤
የኚህን ሠው ቃለምልስስ በተመስጦ ነው የማዳምጠው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እንዳለ ጌታ ወንድማችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥህ! አንድ ቀን መድረክህ ላይ ብገኝ በጣም ነው ደስ ሚለኝ
ባህበረሰቡ ልቡ ታውሯል መልካም ና ትምህርት ሰጭ ነገሮችን ለማዳመጥ ልቦና አላደላቸውም በጣም ያሳዝናል ብልግናጨቦታ ላይ ቢሆን ይሄኔ ብዙ እይታጨይኖረው ነበር ግን ቁም ነገር ትምህርት አዘል ስርጭቶች ላይ የፈጣሪ ገፀ በረከት የተጎናፀፍ ብቻ ናቸው የሚከታተሉት
ድንቅ አንደበት ነው ያለው ረጅም እድሜ ይስጣቹ :: ሚጣፍት መጠይቅ። በርታ እንዳለጌታ
ያዳመጥኩት ድምፅ ብቻ አደለም እጅግ መሳጭ በሆነ ፊልም በሚመስል አገላለፅ እንጂ በምናቤ ድርጊቶቹን እየሳልኯቸው ፠ እረጅም እድሜና ጤናን እመኝልካለሁ፠
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
ታላቅ ወንድማችንን ኅይለመለኮትን ስመለከት ያደኩበት የእትዬ ሙላቷ መንደር ትዝ አለኝ::አይ ጊዜ ላይመለስ ነጉዷል::ልጆች ሆነን ህብረት ትርኢትን የምናየው በእትዬ ሙላቷ እግር ስር ጣውላ ላይ ተቀምጠን ነበር::በሰፈሩ የነበረ አንድያ ቲቪ የጋሽ ስሜ(የኀይሌ አባት) ቤት ብቻ ነበረና :: ብርዝ እየጠጣን ትርኢቱን እንኮመኩም ነበር::መልካም ስብዕና የተሞላበት ÷ጎረቤት የማይረሳው ቤተሰብ::ኧረ ስንቱ!!!
በዚያን ዘመን አማራ ባሕሉን እና ቋንቋውን ጫነብን ተብሎ ስንት ትርክቶች ተፈጥረው ብዙ ሰዎች አልቀው ..... ይሄው ዛሬ ምስክር ሲሰጥ ....... ትምህርት ሙሉ በሙሉ በትግርኛ ይሰጥ ነበር ይባላል ።
I miss my best teachers. He reminded me the best teachers we had , who open our mind and gave us knowledge. Who we cry for when school closes. Who are strict yet showed us the way. Long live best teachers.
🙏🙏🙏 ኦቴሎን በትግረኛ ዋውውው እንዴት ደስ ይላል!! ኡህ እምዬ...!!! አቤት
"የወዲያ ነሽ"❤❤❤
ግሩም ነው!! የሚጣፍጥ አንደበት።
Very very interesting Story from this educated and skillful man .
Amazing story telling.
ጥሩ ቃለመጠይቅ
Yewodianesh Derasi Hailemelekot Mewael Teraki Teferi Alemu Elementary eyalehu befitsum yemaliresaw Ye Radio tireka
“ታቦት አጃቢ ይመስላሉ” የ ተባሉት እናት ታዩኝ ። ቀይ ወፈር ብለው በ ወርቅ የተንቆጠቆጡ ወይዘሮ
አንጋፋ የፊደል ባለቤት ፣ አድማጭ ያለምንም ማቋረጥ ፣ መካሪ ፣ ብዙ ጋሽ ሐልዬሌ
"ሀጅ አብዶ"ማሞ ካቻ ወሎ ፈረስ አዉቶቡሶች
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት እንጠብቃለን ክፍል ሁለትን
setanta otto is birgade 78 yetalian wetader camp neber then after they changed 35 gna.
አማራውንም፣ ኦሮሞውንም፣ትግሬውንም በችሎታው ብቻ መዝኖ ለማቅረብ ጉራጌ(እንዳለጌታ) መሆንን ይጠይቃል።
ሰው መሆንን ይጠይቃል ብትል እንዴት በማረብህ ነበር።
omg...mn aynet kelal gn mesach tarik negari sew new...'Borko' leka ye taliyan sdb nw??
ደራሲ እንዳለ ጌታ የአንተ ዝግጅት ላይ ለመታደም እንዴት ነው ምችለው
የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡በተጨማሪም ‘ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ’ በተሰኘ ስም የከፈትነውን የቴሌግራም ቻናላችንን ብትቀላቀል የዝግጅቶቻችንን ፕሮግራም በቀላሉ ማግኘት ይቻላል።
ግሩም! የማዝነው ለጠፋው የዘመኑ ወጣት አሉቧልታና የዝሙት ዝብዝብ ሲከታተል ለሚውለው ነው። እንዲህ ተሰምቶ የማይጠገብ ግለ ታሪክ መስማት ከምንም በላይ ነው። እናመሰግናለን !
ትክክል ነህ ወጣቱ ህይወቱን ሙሉ መዝናኛ ቧልት ላይ ጊዜውን እያጠፋ ነው
ኦ እስታወስኳሰው በእረኛዬ ድራማ ላይ የሚገርም ጥልቅ እውቀት ያላቸው ሰው ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ጤና ይጠብቅልን 😇😍🙏🏻
ከዚህ በፊት ከንዳለጌታ ጋር ያደረጉትን፣ በሌሎች የቲቪ ፕሮግራሞች ቃለመጠይቅ የተደረገሎትን አይቻለው ነገርግን ዛሬም እንደአዲስ ቁጭ ብዬ ታሪኮትን ሲናገሩ ተመስጬ ነው የምሰማዎት ትረካዎት አይጠገብም። የምታምኑትና የምታመልኩት አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏
የዛን ትውልድ ምልክት የዚህኛው ደሞ በረከት ኖት!!
ወግ አዋቂ መስማት ያስደስታል!!!!!
የሚገርም ነው መምህር ኃይለመለኮት በ 60 ዎቹ መጨረሻ አካባቢ የመምርሃን ማሕበር ላይ አብረን አንድ ትንሽ አዳራሽ ተሰብስበን አስታውሳለሁ አሁንም ሙሉ ለዛው እንዳለ ነው ፣የያኔው ቅላፄ ሶሻሊዝም ቢሆንም ከዛማ ደርግ ብትንትናችን
አወጣን እኛ ሸሸን አንተም መታሰርሀንና መኖርህን በማህበራዊ ሚዲያ በማየቴ ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ያድልህ።
መምህር ሀይለመለኮት የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን።
አንጋፋው ደራሲ ጋሼ ኃ/መለኮት መዋዕል እንኳን ለ74ተኛ ዓመት የልደት በዓልህ በሰላም አደረሰህ 🎉❤❤
የኚህን ሠው ቃለምልስስ በተመስጦ ነው የማዳምጠው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
እንዳለ ጌታ ወንድማችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥህ! አንድ ቀን መድረክህ ላይ ብገኝ በጣም ነው ደስ ሚለኝ
ባህበረሰቡ ልቡ ታውሯል መልካም ና ትምህርት ሰጭ ነገሮችን ለማዳመጥ ልቦና አላደላቸውም በጣም ያሳዝናል ብልግናጨቦታ ላይ ቢሆን ይሄኔ ብዙ እይታጨይኖረው ነበር ግን ቁም ነገር ትምህርት አዘል ስርጭቶች ላይ የፈጣሪ ገፀ በረከት የተጎናፀፍ ብቻ ናቸው የሚከታተሉት
ድንቅ አንደበት ነው ያለው ረጅም እድሜ ይስጣቹ :: ሚጣፍት መጠይቅ። በርታ እንዳለጌታ
ያዳመጥኩት ድምፅ ብቻ አደለም እጅግ መሳጭ በሆነ ፊልም በሚመስል አገላለፅ እንጂ በምናቤ ድርጊቶቹን እየሳልኯቸው ፠ እረጅም እድሜና ጤናን እመኝልካለሁ፠
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
ታላቅ ወንድማችንን ኅይለመለኮትን ስመለከት ያደኩበት የእትዬ ሙላቷ መንደር ትዝ አለኝ::አይ ጊዜ ላይመለስ ነጉዷል::ልጆች ሆነን ህብረት ትርኢትን የምናየው በእትዬ ሙላቷ እግር ስር ጣውላ ላይ ተቀምጠን ነበር::በሰፈሩ የነበረ አንድያ ቲቪ የጋሽ ስሜ(የኀይሌ አባት) ቤት ብቻ ነበረና :: ብርዝ እየጠጣን ትርኢቱን እንኮመኩም ነበር::መልካም ስብዕና የተሞላበት ÷ጎረቤት የማይረሳው ቤተሰብ::ኧረ ስንቱ!!!
በዚያን ዘመን አማራ ባሕሉን እና ቋንቋውን ጫነብን ተብሎ ስንት ትርክቶች ተፈጥረው ብዙ ሰዎች አልቀው ..... ይሄው ዛሬ ምስክር ሲሰጥ ....... ትምህርት ሙሉ በሙሉ በትግርኛ ይሰጥ ነበር ይባላል ።
I miss my best teachers. He reminded me the best teachers we had , who open our mind and gave us knowledge. Who we cry for when school closes. Who are strict yet showed us the way. Long live best teachers.
🙏🙏🙏 ኦቴሎን በትግረኛ ዋውውው እንዴት ደስ ይላል!! ኡህ እምዬ...!!! አቤት
"የወዲያ ነሽ"❤❤❤
ግሩም ነው!! የሚጣፍጥ አንደበት።
Very very interesting Story from this educated and skillful man .
Amazing story telling.
ጥሩ ቃለመጠይቅ
Yewodianesh Derasi Hailemelekot Mewael Teraki Teferi Alemu Elementary eyalehu befitsum yemaliresaw Ye Radio tireka
“ታቦት አጃቢ ይመስላሉ” የ ተባሉት እናት ታዩኝ ። ቀይ ወፈር ብለው በ ወርቅ የተንቆጠቆጡ ወይዘሮ
አንጋፋ የፊደል ባለቤት ፣ አድማጭ ያለምንም ማቋረጥ ፣ መካሪ ፣ ብዙ ጋሽ ሐልዬሌ
"ሀጅ አብዶ"ማሞ ካቻ ወሎ ፈረስ አዉቶቡሶች
❤❤❤❤❤❤❤❤
በጉጉት እንጠብቃለን ክፍል ሁለትን
setanta otto is birgade 78 yetalian wetader camp neber then after they changed 35 gna.
አማራውንም፣ ኦሮሞውንም፣ትግሬውንም በችሎታው ብቻ መዝኖ ለማቅረብ ጉራጌ(እንዳለጌታ) መሆንን ይጠይቃል።
ሰው መሆንን ይጠይቃል ብትል እንዴት በማረብህ ነበር።
omg...mn aynet kelal gn mesach tarik negari sew new...'Borko' leka ye taliyan sdb nw??
ደራሲ እንዳለ ጌታ የአንተ ዝግጅት ላይ ለመታደም እንዴት ነው ምችለው
የዝግጅቱ ቦታ:- በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሥነጥበባት ማዕከል፡፡ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ (በንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ በኩል ገባ ብሎ)፡፡
በተጨማሪም ‘ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ’ በተሰኘ ስም የከፈትነውን የቴሌግራም ቻናላችንን ብትቀላቀል የዝግጅቶቻችንን ፕሮግራም በቀላሉ ማግኘት ይቻላል።