አንተ እና ባለቤትህ ለምን ተለያያችሁ (ለምን ተፋታችሁ )የሚል ከተመልካቾች እየቀረበልኝ ላለው ጥያቄ መልስ ይዤላችሁ መጥቻለሁ 🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2020
  • ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ እና የተከበራችሁ የ Brex Habeshawi የ You Tube ቻናል ቤተሰቦች ✋🙋
    ቭድዮውን Like Share በማድረግ መልካም አጋርነትዎን ያሳዩን እንዲሁም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁን ካላችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
    ✅የ UA-cam ቻናሌ ሊንክ ⤵
    ✅ / brexhabeshawi
    ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሀኑ ‼
    ✅የፌስ ቡክ ፔጃችን ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን LIKE & FOLLOW ያድርጉ⬇⬇
    ✅FACEBOOK PAGE / brex-messi-show-657074...
    ✅ከታች ያለው ሊንክ በመጫን የቀን ውሎአችንን በየቴለግራም አካውንታችን መከታተል ይችላሉ FOLLOW በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ⬇⬇
    👇INSTAGRAM👇
    pB3iaCSkBx...
    👇TIKTOK👇
    ✅tiktok.com/@brexhabeshawi0
    👉Brex Habeshawi የሚለው የፌስ ቡክ አካውንቴ FOLLOW በማድረግ በዬ ቀኑ የሚቀርቡ ፕሮግራሞቻችን መከታተል ይችላሉ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች ካሏችሁ ለመጠየቅ ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
    ⬇ FACEBOOK⬇
    profile.php?...

КОМЕНТАРІ • 4 тис.

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому +665

    ሰዉ ሆይ ለሰዉ 👉ቅን እንጂ 👉ቅንቅን አትሁን😏😏👍

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 роки тому +594

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ like ቂናት ነው ሁሌም በፍቅር በሰላም ለ ዘላለም ያኑራችሁ

  • @saraatube
    @saraatube 3 роки тому +46

    የሴጠን ጆሮ ይደፈን እናንተ ሺህ አመት አብራችሁ ኑሩ❤❤❤❤❤

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

  • @user-ql9mm2tl6f
    @user-ql9mm2tl6f 3 роки тому +4

    የኢትዮጵያ ምርጥ ሰው ነህ ብሬክሰየ ዝም በላቸው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ሰላምህን ሁሌም ያብዛልህ እዳንተ የተባረከ ልጅ አለ ለመሆኑ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k 3 роки тому +550

    ብሬክስየ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካም ነገር ይግጠምህ የምትው0ዱት በላይክ

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому +1

      ማሬ ደምሬኝ

    • @tekekl6397
      @tekekl6397 3 роки тому +1

      Er brax ebakeh drseleg ebakh

    • @melihamohammed5362
      @melihamohammed5362 3 роки тому +1

      አኔም ገረመኝ በዚነገር አልጠብቃቹም ሁለት ጥንዶች

    • @bituu3637
      @bituu3637 3 роки тому +1

      እርሷ ስለለፈለፈች ቦታ አትስጣት

    • @user-ec2dp9ff2x
      @user-ec2dp9ff2x 3 роки тому +1

      እኔ👍👍

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +286

    ፍቅራችሁን እስከዘላለም ያድርግላችሁ የምትሉ👍👍👍

  • @user-iv8vj2ul8z
    @user-iv8vj2ul8z 3 роки тому

    Enem F.b ላይ አይቸው ደንግጫለሁ ግን በፍፁም አላመንኩም ነበር አላህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ እኔም አላመኩም አልሀምዱሊላህ ብሪክስ አትፍረዲባቸው የሰውዲ ትዳር እስከ አመት ስለሆነ እንደዛ እየመሰላቸው ነው እነዚህ ስለ ሰው ትዳር ሄወት የሚያወሩ ሰዋች ስለራሳቸው ቢጠየቁ ምንም ነገር አያውቁም ቦታ አትስጣቸው የራሱን ትዳር ና ቤተሰብ የማያከብር የሰውን ያከብራል ብለህ እዳታስብ ዋናው ነገር እናንተ ሰላም መሆናችሁን ነው አንዲት ጎደኛ አለችኝ እናንተን በጣም ትከታተላችሁ ነበር አሁን ግን በጦርነቱ የተነሳ ወደ ዜና ዙራለች እና ተለያዩ የሚለውን ስሰማ ልነግራት ነበር ግን ፈራሁ ውሸት ቢሆንስ ብዩ እዳልኩትም ውሸት ነው ውሸት ነገር ሲያወሩ አያፍሩም ተዋቸው የስራቸውን ይስጣቸው መሲ ቆንጆ በጣም ቅን ልጂ ነች እወዳታለሁ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 роки тому

    እሰይ ተባረክ ብሬክስ ምርጥ ሰው እናቱን የሚወድና የሚያከብር ሚስቱንም ይወዳል ያከብራል። ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ የሰይጣን ጀሮ ይደፈን ምቀኞች።

  • @tubefiker3213
    @tubefiker3213 3 роки тому +140

    ፍቅርን ያብዛላችሁ በርዬ ማልካም ሰዉ ነህ እስኪ ላይክ ግጩኝ ዛሬ የደሞዝ ቀን ነዉ ሳትሰስቱ ስጡ😝

    • @halimatube9681
      @halimatube9681 3 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @yemahitube1743
      @yemahitube1743 3 роки тому +1

      Subscribe adregign wude enem aderegeshalehu

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml 3 роки тому +1

      Akefign damoz ba 24 nahu yeosadkut Gin ba 30 Nabbar Zaare Rasiche Damozen Bitabikau Ayisatagnim Lakkas Sassib Tasatognal😂😂❤

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 роки тому +1

      @@aminegnbintbaba6943 ነይ እንደማመር

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 3 роки тому +859

    እህቶች ወንድሞች ኮሮና ይዞኛል በፀሎት አስቡኝ

    • @moniecole759
      @moniecole759 3 роки тому +7

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @user-in3pg8kq6f
      @user-in3pg8kq6f 3 роки тому +6

      አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ያሽርሽ አትጨነቂ ዱአ አድርጊ

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 3 роки тому +5

      አላህያሺሪሺ ማማየ

    • @lebanon5184
      @lebanon5184 3 роки тому +4

      እግዚአብሔር ይማርሸ አይዞሸ

    • @tshayhagos7415
      @tshayhagos7415 3 роки тому +3

      Ayezoshi egziabher yemareshi

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 2 роки тому

    ሁሉንም ሰው ተዋቸው. አንተ እና መሲ ተሰማሙ ሌላው በማንም ህይወት ማንም አይኖረም

  • @user-wp8ik1uk9q
    @user-wp8ik1uk9q 3 роки тому

    ወላሂ ትክክል ሁሉንም እስከምጨርሻ ሰማሁት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ የእኛ ሰው ምችም ቢሆን ሰውን ለማጣልት ነው እንጂ የሚስታርቅ የለም ብቻ አገራችንን ሠላም ያርገልን ያርብ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 роки тому +93

    የኛ ሀበሻ ምቀኛ ነን ቅናታም ሁሉ በሰዉ ትዳር አትግቡ🙏🙏🙏እዉነት ትዳር ክብር ነዉ💚የራሳችንን ንሮ መኖር ያቃተን ሰዉ በሰዉ ሂወት እየገባን አናቡካ እባካችሁ🙏

  • @madinaomar3096
    @madinaomar3096 3 роки тому +51

    ብሬክስ ችግሩ ከኛ ከተመልካች ነው ምክንያቱም የምናየውን ነገር መምረጥ አንችልም በተለይ አሉሽ አሉሽ ወሬ ለመስማት ያለን ሩጫ አንተ ዝም በላቸው አላህ እስከ መጨረሻው አይለያችሁ

  • @habiba741
    @habiba741 2 роки тому

    ባለመጣላታችሁ ደስ ብሎናል. ግን በውሸት ፕራንክ አትስሩ የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 3 роки тому +2

    ኣይዛችሁ እግዝአብሔር ፈቅራችሁ ላዘላአልም ይባሪካላችሁ ብረክስየ ሁሉም እንተ ልብህ ቁኑ ይሁን እንጂ ስለ ስው ኣትጫናነቅ ውንድሜ

  • @lijfanoostube1223
    @lijfanoostube1223 3 роки тому +605

    የተቢ የሲራሺን ዪስጢሽ#የተቢ የጣላቹ like አሳዉቁኝ

    • @seadaalimohamed6874
      @seadaalimohamed6874 3 роки тому +4

      ያችልጅ ግን በውሽት የታጠረች ነች

    • @zabibazabiba9189
      @zabibazabiba9189 3 роки тому +3

      ይሄ ኮርና እኮ አዕምሮዋን ነጥቆታል እኔማ ስጠላት ብዙ ጊዜ በሰዋች ላይ ቨደዋ ስለምሰራ አልወዳትም ነገር ትወዳለች

    • @seadaalimohamed6874
      @seadaalimohamed6874 3 роки тому +3

      @@zabibazabiba9189 ከዛም በፍት ትዋሻለች ጉራጌ ሠርቶ ትለወጥ አየለሁ ውሸት ደሞትታቅበት ይች ግን መዝረፍ ብቻ ነው የቀራት

    • @masaretmentu3706
      @masaretmentu3706 3 роки тому +3

      እቺ ተንቢ የሚላት ልጅ እጅ እግሯ ውሽት ነው

    • @zabibazabiba9189
      @zabibazabiba9189 3 роки тому

      @@seadaalimohamed6874 እኔማ አልወዳትም ይች አከባሎ ፊት ነገር መለቃቀም ትወዳለች ቢፍቱስ ምን ቨደዋ አሰራት ከወደደቻቸውና ካዘነች በውስጥ ገብታ አታስታርቅም ነበር ደግሞ አድስ ነገር እየለቀምኩ ነው ብላለች ስለ አይመኒታ ጉድ በል እሱንም ልታፍታው ነው

  • @user-lc3gg5gz3l
    @user-lc3gg5gz3l 3 роки тому +361

    ማደሜ ቤት ልትሰረልኝ ናው በጠም ደስ ብሎኛል የሰው ደስታ ሚየስደስታቹ ለይክ ሰብስክረይብ አርጉኝ ምን ችግር አለው ስደተኛ ከርታተዋ እህታቹ ነኝ

    • @user-il4sp4wd4v
      @user-il4sp4wd4v 3 роки тому +3

      እዉነት ያድርግልሽ ጥሩ መመኘት በጣም ጥሩነዉ ለራስሽ ጥሩ ስትመኝ ለሌላዉም መልካም ታስቢያለሽ ለእራስሽ የወረደነገር ከተመኘሸ ሌላ ሠዉ እንዴት ትመኛለሽ ሰለዚህ በአሁን በአልሽ ቀንና ሠአት ይሁንልሽ ይደረግልሽ እኛ ለምርቃትእንመጣለን

    • @hilima.sagayee213
      @hilima.sagayee213 3 роки тому

      Ikawn dasss alsh ihitee

    • @bereketalex4802
      @bereketalex4802 3 роки тому

      ስቡሳካረብ አርጉ

    • @momena.hussein
      @momena.hussein 3 роки тому

      ማሻ. አላህ

    • @user-mh8jm7rz5q
      @user-mh8jm7rz5q 3 роки тому

      የኔ ቆጆ

  • @user-yr6cv8ql3j
    @user-yr6cv8ql3j 2 роки тому

    ዋዉ እዉነትህን ነዉ ወንድማችን ሠዉ ስለ ሰዉ ነዉ የሚያወራዉ ስለራሣቸዉ አያወሩም እጪ ሲያሥጠሉ ልቦና ይስጠን

  • @halivone7919
    @halivone7919 3 роки тому

    ወይኔ ብሬክስ ወድሜ ስትናገር እባየ ይፈሳል
    ለማንኛውም አይዞህ በርታ አተኮ መልካም ስራ ስለምትሰራ ነው እኮ ፈተና የሚበዛብህ ፈተና ያበረታሀል አተ ብዙ ያስተማርከን በወጣትነትህ ብዙ የማይገልፀው ሰራ ሰርተሀል በርታ አተ ቀጥልበት አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ክፍህን አያሰማን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ውድድድድድድ አደርጋችኋለሁ እሮቤልን ሳምልኝ
    እኔ ግን ግዜ ምን እደሚመጣ ወደፊት እፈራለሁ

  • @tudtfyd9612
    @tudtfyd9612 3 роки тому +108

    እዴው ሀበሻ ሥንባል ማጋባት ማፋታት ሥራችን አረ ተው አላህን ፍሩ

    • @keludifamilyshow
      @keludifamilyshow 3 роки тому

      ሳህ

    • @user-nw5du5mb4o
      @user-nw5du5mb4o 3 роки тому

      እኔ የገረመኝ ታገቡና ትፈታለቹህ ታልቻላቹህ ባታገቡ ይሻላል እኛ ሴቶች እቃነንዴ እደፈለጋቹህ አስታቹህ የምትወረዉሩት ወድ ስትባሉ ።መቀስ ናቹህ

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 3 роки тому +51

    ብሬክስ አንተ በጣም መልካም ሰው ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠማህ ከመሲየ ከሮቤል ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር አላህ ይጠብቅህ

    • @user-do8sr1in8m
      @user-do8sr1in8m 3 роки тому +1

      አምን አለህ ይጠብቀህ

    • @sindosindo8759
      @sindosindo8759 3 роки тому +1

      ፅቡቅ ገይርካ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      @@user-do8sr1in8m እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ።

  • @hjjhjj9198
    @hjjhjj9198 3 роки тому +2

    ብሬዋ አይዞህ ለምቀኛ ቦታ አትስጥ እግዚአብሄር በፍቅር ያንራቹሁ የኔ ማሮች ሸገ ወዲ ዓደይ ወዲ ራያ ራዩማ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ የኔ መልከ መልካም የብሬ ጠላት እርር በሉ

  • @user-os8nq6mr8g
    @user-os8nq6mr8g 3 роки тому

    ንቀህ ተዋቸው ብሬክስዬ እንተ በጣም ጥሩና እስተዋይ ሰው ነህ በግል ህወትህ ማንም እያገባውም

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 роки тому +38

    ህሊና ይኑረን ራሳችንን እንይ ስለራሳችን እናውራ መልካም ባንሠራ የሚሠሩትን እናክብር

    • @userusers1934
      @userusers1934 3 роки тому

      ትክክል ወንድም አብሽረ

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 3 роки тому +1

      ልክ ነሽ አንች አስተውይ መልካም ስው ነሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል
      አነጋገሯን እኮ ብታያት ቅጥል
      ነው እምታደግ
      እምታወራው ውሽት እንደሆነ እርግጠኛ ነበርኩ ግን ምንስ ቢሆን በሰው ህይወት
      ምን ጥልቅ አረጋት. ነገሯ ነው እንጂ ላስተዋል ሰው ምንም ምታወራው የጤነኛ ሰው አይደለም ብቻ ማስተዋሉን ያድለን

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 3 роки тому +1

      እምወድሺ ምርጤ

  • @almalm7413
    @almalm7413 3 роки тому +18

    ከምንም በላይ የምጠላው ነገር ቢኖር በሰው ሂወት ላይ ጣልቃ እየገባ የሚያጨበጭብ እኔ ፍቅር እሰከ መቃብር ብያችኋለሁ አሜን በሉ

  • @hayateshetu7283
    @hayateshetu7283 3 роки тому

    በሁለት ስልክ ሰብስክራይብ አረኩህ ምርጥ ወንድማችን ብሬክስዬ የኛ ሰዉ ጥሩ ነገር አይወድለትም ተዋቸዉ

  • @halikahalika
    @halikahalika 5 місяців тому

    አቤት ሰወች ስንበል አራ ታው በሰው ህይወት ጋብታቹ አትበጥብጡ እስቲ ያራሰችሁን ህይወት ኑሩ በታላይ ትዳርላይ አኡዙቢላህ

  • @hayatali1895
    @hayatali1895 3 роки тому +31

    ዝበላቸው ብሬክስዬ አተንም ልጂህንም ሚስትህንም አላህ ይጠብቃቸው ወድሜ

  • @user-eq2wh8ny7e
    @user-eq2wh8ny7e 3 роки тому +82

    የተቢ ናት ይህች የሀሜት ሱስ ያለባት ይህች ጁንታ የተንቢ ለምለም አላህ ደስታሽን ይፈግሽ የእውነት መስሎኝ እስከኔ ደስታ ነፍገሽኝ ነበር

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому

      ማሬ ደምሬኝ

    • @tudtfyd9612
      @tudtfyd9612 3 роки тому

      ወላሂ እኔ እራሡ በጣም አሥቤ ነበር አቤት የኛ ሠው እኮ ምቀኛ ነው ወላሂ ይሄዎ አላለፈልንም ክፋታችን

    • @user-eg9zg2ds5n
      @user-eg9zg2ds5n 3 роки тому +6

      የኔ ውድ የተቢ ትፈልገው አለች መሰለኝ😁😁😁😁

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому

      @@user-eg9zg2ds5n ማሬ ይመችሽ

    • @user-uk7gv5et2q
      @user-uk7gv5et2q 3 роки тому

      @@tudtfyd9612 ሰብስክረይብ ማዛትነከሶ

  • @user-fv5ky1yp5r
    @user-fv5ky1yp5r 3 роки тому +1

    ብሬክስ ምርጥ ወንድማችን ሰው እኮ ከንቱ ነው ላይክ እና ለኮሜንት እያሉ ዝንብሎ ቡልቅ ያለ ውሸት እረ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @Mekya31
    @Mekya31 3 роки тому +6

    ቢሪክሲ ውለሂይ ለመኑም አትዘን አቴ ዚም ብለህ ሲርሀን ሲር ቅነት የቀጠለው ቡዙ የውርሉ አትሲመቸው በሪተ ብሬክሲ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 роки тому +22

    ብሬክስ የትንቢ ስታወራ አላመንኳትም ነበር አልሀምዱሊላህ እንኳንም ውሽት ሆነ የእውነት
    በህይወቴ የምጠላው ነገር ቢኖር ውሽት ውሽትና ሀሜት የስው ቤት ያፈርሳል ምን አለ በስው ህይወት ባትገቡ

  • @toyba8814
    @toyba8814 3 роки тому +32

    ወላሂ እርእሱን አይቸነውየመጣሁት በጣም ደነግጥኩ የተፋታችሁ መስሎኝ ብሪክስየ አብ ሽር ፍቅራችሁ ለዘላለም ያድርግላችሁ

  • @tazashtube6534
    @tazashtube6534 2 роки тому +1

    እውነት ነው ምንም አጋገባቸውም የተጉድ ሁለቱ ናቸው፡፡ ሰዎች እተባካችሁ በሰው ህይወት ምግባታችን ጥሩ አይደለም እባካችሁ የራሳችሁን ኑሩ ፡፡

    • @astershifraw2574
      @astershifraw2574 2 роки тому

      ማን. ገባ. የለፈለፍት. እንሱ.

  • @kelengeda8695
    @kelengeda8695 3 роки тому

    Thank.you. The people is jealous just go Good Bless You

  • @user-ni3qq1bm4r
    @user-ni3qq1bm4r 3 роки тому +48

    እኔ እሚገርመኝ ነገር ስለ ሰው ህይወት እምታወሩ ሰዎች ግን ምን አግብቷችሁ ነው

  • @wubetegetu1607
    @wubetegetu1607 3 роки тому +5

    እውነት ዛሬ ለእኔ ደስ ብሎኛል ወንድሜ እውነት እኔ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥሁት እኔ ባሌን የፈታሁ እስኪመስለኝ ድርስ ነበር የደነገጥሁት እንኳንም ሰላም ሆነችሁ እፍፍፍ ተመስገን ጌታዬ የወለደ ሰው መለያየት የለበትም

  • @zuzutube123
    @zuzutube123 2 роки тому

    ከወለዱ ቡሀላ ጠብ አያምርም ሠይጣንን አታሥገቡ የኡነት ከሆነ ላ አያምርም በጣም ጥሩ ሠወቸ ነበራችሁ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 роки тому

    ብሬክስ አንተ መልካም ሰው ነህ ከመልካም ሰው ከጥሩ ሰው ይከ አይነት አሳፋሪ ስራ አይሰራም

  • @emaneemuemane8275
    @emaneemuemane8275 3 роки тому +7

    ብሬክስ አንተ ምርጥ ጥሩ ሰው ነህ እና ዝም በላቸው ቀተው ነው ሲቀጥልም ለዩቱብ ብር መሸቀያ ነው ገደል ይግቡ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያረብ

    • @user-mz7gp2el6c
      @user-mz7gp2el6c 3 роки тому

      ብሬክሥከነቤተሠብህእንደትነህሠዉንአትሥማ
      በአላህ
      ወይጊዜ
      መሢየንሣምልኚ
      በጣምየምወዳትየማከብራትልጂነት

  • @user-mk8rz5yb3l
    @user-mk8rz5yb3l 3 роки тому +94

    የኔ ውድ ወንድም ኮመንት ማንበብ እንጅ ፅፌ አላቅም ዛሬ ግን ተገደድኩ የሰው ልጅ እኮ ብታዝለው እራሱ ለምን እግሬ ተንጠለጠለ የሚል ህዝብ ነው🙄🙄🙄 ሶ ስለሰው አትጨነቅ😥 አይ ሰው አይ ሰው🤔 አምላኬ በስንቱ ትችለን 😭😭😭

    • @khadijaathiobua1670
      @khadijaathiobua1670 3 роки тому +1

      እች. የተቢ. የምትባል. ዩትበር እኮ. ነች. እርካሽ ወሬ የምትረጨው. እች ኮሮና የተፋት ምቀኛ እኮ ነች

    • @wendawinder4436
      @wendawinder4436 3 роки тому

      🤔👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹

    • @jemilaeth6547
      @jemilaeth6547 3 роки тому

      ክክክክክክ ትክክል ብለሻል እህት

    • @emamaethiopia3743
      @emamaethiopia3743 3 роки тому

      ውነትሽነው

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 3 роки тому

      አንሱባት ሰብስክራይ

  • @roztube7769
    @roztube7769 3 роки тому

    መልካም ሰው ነህ ብሬ
    በዚህ ዘመን መልካምነት ብዙ ፈተና አለው
    በትግስት ማለፍ ነው ዝም ባለ አፍ ዝብ አይገባም ይባላል ዝም በላቸው

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 3 роки тому +1

    ብሬክስየ ወንድማችን ጥሩ ልጅ ነህ መሲም መልካም ሚስትህ ናት አይለያችሁ እስከ መጨረሻ ያድርግላችሁ አትናደድ ግን ቀጣይም ቢሆን ትዳራችሁን ጠብቁት አብሽሩ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w 3 роки тому +87

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጽዮን ማርያም አመታዊ ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን አሜን ሀገራችንን እመቤቴ ተጠብቅልን

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 3 роки тому +43

    ሆነክ በተገኘው፣ነገር እንጂ በተባልከው ብዙም አትደነቅ አንተ ማለት ቅን ነህ በቃ

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 3 роки тому

      Le you tub ateshen lemesabe eyalu New bemyqlde ngere yegermal ena ewnte meslogn nbre azegn nbre ahune des algn😍

  • @sefinaahmed6811
    @sefinaahmed6811 2 роки тому

    ወንድሜ አለህ ሰለምኑን የውርድልህ ስላሰው ቀዳደ ተወው የኔ ውድም ልጅህ የእናትም ፊቅር ብየገኝ ደስ ይለል

  • @bettyrosy
    @bettyrosy 3 роки тому

    ጥሩ ሰው መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ። ብሬክስ የድሆች አባት ኑሩልን። አትናደድ ልቦና ይስጣቸው።

  • @engelish9898
    @engelish9898 3 роки тому +4

    ለሚስትህ ያለህ ክብር ውይይይይ ወንድ ብሎ ዝም እንዳተ አይነት ወንዶች ይብዙልን ጎበዝ ነህ ድግሞ ለሚስትህም ብቻ ሳይሆን ለሁሉም እረዳት ነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 3 роки тому +8

    የኛ ህዝብ ሁለም በክፋት የተሞላ ልብ የሉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሃሜት ወሬ ብቻ የሰው ደሰታ የመይደስታችሁ እግዘብሔር አምላከ በፍቅር የኖረችው 😍😍😍😍

    • @teub3694
      @teub3694 3 роки тому

      እንዲመራ ስብስክረይብ አድርጋኝ

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 3 роки тому +4

    የኔ ዉዶች መሲና ብሬ እናተን ማንም አይለያችሁ እስከመጨረሻዉ አለም ኑሩልኚ በፍቅር ወላሂ ሥወዳችሁ ዝበላቸዉ የኔ ጀግኖች አብሽሩልኚ

  • @aall4702
    @aall4702 3 роки тому

    Ayizosh JABADHUU....Ante Melkam sew nw ❗✔✔💯💯💯💖

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow 3 роки тому +7

    ዝም በላቸው ብሬክስዬ እመሰክራለሁ አንተ ያረከውን ማናችንም አላረግንም ብርቅዬው ልጃችን የዩቲዩብ እብዶች መልካም ነገርን አይተው እንዳላዩ ከሠው ጫንቃ የማይወርዱ ስም አጠልሺዎች ናቸው ትዳርህን አላህ ይባርከው ልጅህም ይደግልህ💖💖💖

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 3 роки тому +9

    ዝም በላቸው አይዞህ ወንድም። ስላንተ የሚያቦካው ሁሉ መጋገር አይችልም።
    ከሚስትህ ጋር በፍቅር ኑሩ ።

  • @user-nj9lu5mf4o
    @user-nj9lu5mf4o 3 роки тому

    ብሬክስየ የሀገራችን ሰላም ይመለስልን አተም እስከቤተሰቦችህ ሚስትህ ልጅህ ጋ ነፃ ሀንልን ወንድም

  • @haah5357
    @haah5357 2 роки тому

    ምንም ካላገባን ታድያ ለምን ነገራቹህን ተጣላን ጉዳም ጉድሽን አወጣዋለሁ የዘቀጥሽ የወረድሽ ወዘተረፍ...እያልክ ዘራፍ እያልክ ለምን መጥጠክ ነገርገን እሷም ብትሆን ብዙ ስታወራ ነበር ሲጀመር ክብር ቢኖራቹህና ሰው ብትሆኑ ችግራቹህን በውስጥ ትፈቱት ነበር ጉዳቹህን ያመጣቹህ እራሳቹህ!! ደግሞ ሰው ተሳደበ ብለህ ብዙ አትናደድ የሚሳደብ ሰው ከአፍ ክፍ ባዎጣ ጊዜ የሚረክሰው እራሱ ነው አስተያየት ለሚሰጥህ ሰው ግን ተቀበለው ከትንሿ አድናቂህ ብዙ ችግሮችን ፈትተካል አንረሳውም!!❤

  • @Tube-fu3fb
    @Tube-fu3fb 3 роки тому +4

    መጀመሪያ ስለራሳቸው የማያቁ ስለሰው የሚፈተፍቱ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ቢጣላም እናተ አልዳራችሁት ልጁ አስተዋይ ነው እራሳችሁ ጌዜያችሁን በሰው ቢዚ አትሁኑ እባካችሁ

  • @tegestbeza3808
    @tegestbeza3808 3 роки тому +8

    እልልልልልል ተመስገን እንኳንም አልተለያያችሁ ያች ዝፍጥ የተንቢ ናት ከአንተ እና ከመሲ እራስ አልወርድ አለች ጌታን እኔ ባገኛት ዋገዋን ነበር እምሠጣት

  • @fatumamohammed1592
    @fatumamohammed1592 2 роки тому

    ትክክል ነህ ወድሜ አብሽር የኛሰው ብዙ ያወራል ዝም በላቸው

  • @m..t..oru..l..2827
    @m..t..oru..l..2827 2 роки тому

    ብርየ ሀቂቀተን ልብ የሚነካ መልእክትና ት.ት ነው ያስተላለፍከው። አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-so8hj7ms6s
    @user-so8hj7ms6s 3 роки тому +76

    የተንቢ ቲዩብ ይሄን ወሬ ስታራግብ ነበር ይች ምቀኛ ዳቦ ፊት ብርዬ ሁሌም ሠላም ፍቅር ሁኑልን መሢየ ጨዋ ረጋ ያለች ቆንጅዬ ፀባዬ ሠናይ እህታችን ነች

  • @user-tz8hu7nm7t
    @user-tz8hu7nm7t 3 роки тому +95

    ይች የተቢ የምትባል ጅብ አፍ ስታስጠላ ሰብስክራይባን አሱባት እሷ ምቀኛናት ፈጣሪዋን የማፈራ አውሬ ናት

    • @bituu3637
      @bituu3637 3 роки тому +3

      ጌታ ይገስፃት አቦ ከዛ በሽታ ድና እርስታው አሁን ትቦተርፍለች በሰው ህይወት ገብታ

    • @rehimetwussen4568
      @rehimetwussen4568 3 роки тому +3

      እኔስ እንኳን ስብስክራይቧን እሷንም ባገኛዋት ይች ነገርኛ

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 3 роки тому

      ትክክል

    • @sofem7614
      @sofem7614 3 роки тому +1

      ሰብስክራይብእዴትነዉእሚነሳዉዉዴንገሪንየለምለምንላነሳዉ

    • @rehimetwussen4568
      @rehimetwussen4568 3 роки тому

      @@sofem7614 ሰብስክራይብ የሚለውን ንኪው ከዛ ይነሳ ሲነሳ በቀይ ይሆናል

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 3 роки тому

    አይዞህ ወንድሜ አንተ መልካም ሠው ነህ መሥየም መልከም ሠው ነት ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ

  • @Lbueguguftu
    @Lbueguguftu 3 роки тому +14

    የተንቢ የምትባል ልጅ ሰብስክራይብ ያረጋችሁ አንሱባት እሷ በብሬክስ መፈሜስ ፈልጋ ነው

  • @user-vc3xm9vq5d
    @user-vc3xm9vq5d 3 роки тому +75

    ውድ የኢስላም ልጆች ኑ የነቢያችንን የህይወት ታሪክ እንማር ፕሮፍይሌን በመጫን ግቡ በለይክ አበረታቱን

    • @user-ec2dp9ff2x
      @user-ec2dp9ff2x 3 роки тому

      እሺ ኡሙሀናን ሰብስክራይብ አደረ ኩሺ ኢንሻአላህ እማርለሁ ማማየ

    • @fikirtube4084
      @fikirtube4084 3 роки тому

      @@user-ec2dp9ff2x ነይ ወደኔም እህት እንዚመድ

  • @memherabakinetibeb
    @memherabakinetibeb 3 роки тому +27

    አረ አይለያችሁ ርእሱን አይቼ ደነገጥኩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ እስከመጨረሻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት🙏🙏🙏

    • @tubeethopia6286
      @tubeethopia6286 3 роки тому

      ውይ እኔ እራሱ ክው ነው ያልኩት የአላህ እውነትስ ቢሆን ምን አስደነገጠኝ

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 3 роки тому

    ብሬክስዬ አረበኛህ ተመችቶኛል እመቤቴን በአጭር አማረኛ እርጁ አግልኩም በስመአብ ግን ሰው ሁሉ ብሬ የራሱን ህይወት መምራት ሲያቅተው ነው ስለ ሰው ህይወት የሚያወራው ግን ግን ግን ጎበዝ ስለሰው መሰለይ ካልቻልን ስለ እራሳችን እንጸልይ ኧረ አደብ ይኑረን ዘንድሮስ በስንቱ እንዘን ኧረ ሲጀመር ውሸት እኮ ትንሺነት ነው ነገ የቤተሰብ መሪ እኮ ነን ለምን ነው የምንዋሸው ደግሞ አይመለከተነም ስለ ሰው ህይወት ነውር ነው ነውር ነው
    ብሬክስና መሲን ያጣመራቼው ሚዲያ ሳይሆን እግዚአብሔር ነው አበቃ
    ወንድማለም አሁንም የሰላም አምላክ ሰላማችሁ ይብዛ ዘላለም ያጽናችሁ
    አቦ ትዳር እኮ ከባድ ነው እንዴ እንደፈለግን የአገር ቤቱ ገለባ መሰላችሁ እንዴ ብትን የሚለው ኧረ አደጋ አለው የዘንድሮው ይባስ 😭😭😭

  • @user-go4md6hr3y
    @user-go4md6hr3y 3 роки тому

    ሁለየም በጎ አስቡ አንተ ደግ ሰው ነህ በርታ ዝምበላቸው

  • @mememmmme1522
    @mememmmme1522 3 роки тому +12

    ይች የተቢ የምትባል ልጅ ምንድነው ከብሬክስና ከመሲ እራስ ላይ አትወርድ አለች ምናለ ባትዘባርቂ የራሳቸውን ኑሮ ይኑሩበት በርዬ ፍቅራችሁ እዴሰማይ ከዋክብት ብዝት ይበል የኔ ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

  • @hayattube5754
    @hayattube5754 3 роки тому +100

    ባለሚድያዎች እባካችሁ የተቢን ቻናል አዘጉት ⁉️🇸🇦👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎😁😁😁😁😁😁😁የተቢ የስራሽንይስጥሽ የሰራሽውንአፈርግቢ ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @ariqash9611
      @ariqash9611 3 роки тому +4

      እቺ ባለጌ ፈልጋው ከሆነ አይፈልጋትም ባለትዳር ነው እቺ ኮተት አሮጊት ምን ትመስላለች እሱም ንቋት መልስ እየሰጣት አይደለም ከመናቁ ብዛት አይገባትም ደደብ የሆነች

    • @zabibazabiba9189
      @zabibazabiba9189 3 роки тому +1

      ይሄ ኮርና አዕምሮዋን ነስቆታል ይች ውሽታም

    • @RitaRita-xh8li
      @RitaRita-xh8li 3 роки тому

      👣👣👣👣👣🙊🙊🙊👊👊👊👊✊✊✊

    • @user-vw2ll8cg7f
      @user-vw2ll8cg7f 3 роки тому +1

      መጥፎየሆነሰው ለሠውመጥፎይመኛል መጥፎነገርለማንም አይጠቅምም ለምንይዘጋባታል ምንአልባትአድቀን ጥሩሰው ልትሆን ትችላለች

    • @user-ys8sm5et5v
      @user-ys8sm5et5v 3 роки тому

      ይዘጋአቦበጣምነውእምታናድደው

  • @alemiyrayapage8258
    @alemiyrayapage8258 2 роки тому

    መሲን ካስከፍሀት መቸም አይመችኸም እኔ ልገርህ ሸጋዉ መጀመርያ ከትንሽ ወደ ትልቅ ቦታ የደረሰሻችሁት አብራችሁ ነዉ እና የሠዉ ወሬ አትስሙ ሁለታችሁም. ፍቅራችሁን በማይረባ ነገር እዳታጡት ዉዶቸ ካጠፍሁ ይቅርታ ❤️👏

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i 3 роки тому

    ብሬና መሲ በርቱ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ የሀሰት ወሬ እምታወሩ ሰዎች እግዝያብሄርን ፍሩ የዲያብሎስ ተከታይ መሆናችሁን አስቡበት

  • @yh4580
    @yh4580 3 роки тому +62

    በሂወቲ የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር በሰው ሂወት የሚገቦሰው ኢጭ የልቤ ተናገርክ ይሂን

    • @saraahmad2425
      @saraahmad2425 3 роки тому

      እኔም ስጠላ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому

      እኔም

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

  • @asna9396
    @asna9396 3 роки тому +49

    ወይ አንተ ልጅ ብዙ ወዳጅ ስላለህ ጠላት አታጣም ምክንያቱም ስለሚቀኑብህ ነው ደሞ ማንም አይጠላህም ይቺ ጅላፎ በጉራጌ ስም የምትነግድ ስለ ጉራጌ ምንም የማታውቅ ደደብ ናት

  • @user-io8ie3sf6o
    @user-io8ie3sf6o 2 роки тому +3

    ብሬክሰ ሓወይ ሰብ ነገረኛ እዩ እዝይ ሰለ ዝኩነ ድማ ሃገር ሰላም ሲኢና እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙ የዉርደልና እምበር ንሰካ ድማ ናይ ሰብ ሓሳብ አይትቀበል ማለተይ ሰለ አብ ሓዳርካ ማለተይ እየ ሓዳርካ ባዓልካ እካ እተመሓድሮ እግዚአብሔር አምላክ ሓደርኩም ይባርኪ ይባርከልና ሰላም አምላኽ ምሰ ኩላትና ይኹን ኣሜን

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027
    @egeziabhireregnanewethiopi2027 2 роки тому

    ደህና ሰው ሲበላሽ የለውም ቅራሬ አሉ የሰው ጥሩነቱ ላው እንጂ ውሰጡ ከባድ ነው ሰው ሳያወቅ አያወራም አሁንማ መሲን ገድተሀታል እንደምተናገረው ከሆነ እውነት ገፍተሀት ከሆነ መቸም ቢሆን የምተሄድበት ምንገድ አይቀናህም ለዚች አለም ህይወት ሰው ማለት ብረጪቆ ነው ከተሰበረ የማይነሳ ይመሰለናል እንጂ ጊዜዊ ደሰታ ግን አይጠቀመንም ምን እንደሜያጋጠመን የማታ ማታ እኛ አናወቀውም እግዚአብሔር የፃፋልን ቀን አለ በሬክሰት ወደ እራሰህ ተመልሰህ አሰብ ሰውን እንደምተምክረ እራሰህንም ምክረ ለሚዲያ ይመሰል ነው እንዴ መልካምነትህን የምተጠቀምበት ጊዜዊ ሰሜትህን አተይ በአሁኑ ሰአት ነስሀ እንጂ አሸበል ገዳየ አይጠቀምህም

  • @user-ln2hk6jz3u
    @user-ln2hk6jz3u 3 роки тому +7

    አየ ብሬክስየ የሰው ወሬ ከሰማህ ኢ/ያ አትኖርም ማንንም አትስማ ከምር ወሬ ወሬ ነው ዝበላቸው🤨
    ሮቢየ የኔ ጣፋጭ❤

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 3 роки тому +17

    ብሬ ውድድ መጋባት እንዳለ መለያየት አለ መፋቀር እንዳለ መለያየት አለ ሶ በሰው ሂወት አትግቡ በነ ብሬ አልተጀመረም🚶‍♀️🏃‍♂️

  • @muluf7616
    @muluf7616 3 роки тому

    U Right my brother I love you gus God bless you amen 🙏🙏💚💛🧡

  • @zed7329
    @zed7329 3 роки тому

    ማሻአላህ አብሽሩ ወንድም ጠንክሩ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 роки тому +24

    ይቺ ክፉ ነቀዝ ለብር ብላ የሰዉ ሂወት ትበጠብጣለች ይመስለኛል ሳታፈቅርህ አትቀርም ይቺ ምቀኛ አንተና ቤተሰብክን ያየ እርኩስ መንፈስ ይራዉ በድንግል ማሪያም ስም ስራው ይፍረስ ።🙏🙏🙏🙏

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 3 роки тому +1

      እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ሁቢይ

    • @zainat5067
      @zainat5067 2 роки тому

      እራስህነህ አዴባባይ ስትቀላብዱ የነበራችሁ አሳዝናኝነበር እምሰሩት እቃቃነው አተእዴ ጁታው በነጩ ዲርቅ ትላለህ ሙትቻ እኮን ዴህናሆናችሁ ግን ቀልዳችሁ ዴባሪ እኛ ስት አሳብ አለብን አጭበርባሪ ናችሁ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 3 роки тому +8

    በጣም ይገርማል እንደመሰላቼዉ ነዉ የሚወሩት😂

  • @salamadis1342
    @salamadis1342 3 роки тому

    ለቀልድ. ይሆናል ብሬክ.ስ አትናደድ. የኔ. ውድ እግዚአብሄር. አንድ. ያረገውን. ሰው አይለያየውም. የኔ. አዛኝ

  • @lubaba2786
    @lubaba2786 2 роки тому

    ከቅናተኞችአላህይጠብቀን ሱበሀንአላህ ብሪክስየ አብሺርውድም ፍቅራችሁን ለዘላለም ያሪግላችሁ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 роки тому +6

    ብርዬ እንኳንም እናተ ሰላም ሆናችሁ የራሳቸውን ኑሮ መኖር ያቃታቸው የሰውን ቤት ለመበተን የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም ይገርማል

  • @user-in3cj5vu5e
    @user-in3cj5vu5e 3 роки тому +7

    ያች የ ተንቢ ምትባል ቅድ ነች እንደዚ ያለችው እኔስ አላመንኳትም እባካችሁ በማይመለከተን በሰው ህይወት ላለመግባት እንሞክር ጉድ እኮ ነው!

  • @memimalase7244
    @memimalase7244 3 роки тому

    Thank.you brother 😃😃💕💕👍👈

  • @adanaadan2298
    @adanaadan2298 3 роки тому

    በትክክል። ውድሜ

  • @user-uv2fy5sy6j
    @user-uv2fy5sy6j 3 роки тому +6

    ተያቸው የትግራይ ተወላጅ በመሆንህ ብቻ ነው ነፍ አመት ኑርልኝ እወድሃለው አትበሳጭ ♥♥♥♥

    • @elatemni9998
      @elatemni9998 3 роки тому

      አንቺ ብቻ ነሽ የነቃሽባቸው እህቴ ተባረኪ

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 3 роки тому +6

    ርእሱን አንብቤ እንዴት እንደደነገጥኩ😳 የሴይጣን ጆሮ ይደፈን ። ብሬክስ &መሲዬ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን መቼም አይለያችሁ በጎደለባችሁ እግዚአብሔር ይሙላላችሁ 😘😍🌿🌿🌿

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 3 роки тому

    Ere eskene betesebochih saq brex bota atstachew malete edatnadedilachew gn sibeza andande mels st 👍👍👍👍👍

  • @sarahmengsit2732
    @sarahmengsit2732 3 роки тому

    አይዞህ ወንድሜ ያችንም ልብይስጣት ዝም ብላ የሰዉስም በልታ የምትበላዉ ገዘብ ምን እንደሚያደርግላት አላቅም ብቻ ልብ ይስጣት

  • @umufaruq606
    @umufaruq606 3 роки тому +5

    አዳሜ ለራስሽ አኖሪሚ ገብተሽ በማይመለከትሽ ከመፈትፈት ልጆቹን ተዋቸው ይኑሩበት

  • @user-lo2jj7oc4e
    @user-lo2jj7oc4e 3 роки тому +10

    እህቶቼ አስኪ ፀሎት አድርጉልኝ ኮረና ይዞኛል

    • @user-ti4mx2ip2h
      @user-ti4mx2ip2h 3 роки тому

      አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ እዳትጨነቂ ሁሉንም ለአላህ ስጭ ዱአ አድርጊ

    • @bizuawube7301
      @bizuawube7301 3 роки тому

      Wuyi egiziaebhar yimarshi

    • @Hanna-gl1bp
      @Hanna-gl1bp 3 роки тому +1

      እግዚአብሄር ይመርሽ

    • @user-vx4mf9qy9y
      @user-vx4mf9qy9y 3 роки тому +1

      አብሽሪ ማማየ አላህ ያስርሽ

    • @user-qm2gq4lf2j
      @user-qm2gq4lf2j 3 роки тому

      እማምላክ ትሁንሽ

  • @user-uj4wn3rs1o
    @user-uj4wn3rs1o 3 роки тому

    ብርዬ አንተ መልካም ሰው ነህ ዳቢሎስ ቀንቶ ነው ዝም በላቸው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው

  • @kaledkader4158
    @kaledkader4158 2 роки тому

    ትክክል ብርየ ባልና ሚስት ሊተዋወቁ ምነዉ ሰርገኛ ልቡ መዉለቁ ፡ዝበላቸው መቸም አትለያዩ ከሞት በስተቀር

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 3 роки тому +16

    ሰው ግን አብዷል እዴ በአላህ በሰው ህይወት እገባችሁ እምፈተፊቱ ድፊት ያድርጋችሁ ብርየ አላህ አይላያያችሁ እወዳችሁአለሁ 💋💕

  • @user-tt2kn9oq4n
    @user-tt2kn9oq4n 3 роки тому +3

    በፍቅራችሁ ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ
    ግን ዝም ብላችሁ ያልተፋታ የምታፋቱ ያልተጋባ የምታጋቡ በሰው ላይፍ የምትገቡ አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 роки тому

    ብሬየ የሰውን ወሬየ ከሰማህ ታብዳለህ የራሳቸው ጉዳይ አተ የምትኖረው ስለራስህ ብቻና ብቻነው ወድሜየ።አለቀ❤❤

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 3 роки тому

    ብሬክስ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛልኝ ወድሜ