Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መስኪየ ሰላምሽ ይብዛ እኔ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ 4አመት አካባቢ ሆነኝ የመጀመሪያ የፀጉር ጃሌንጅ ብለሽ ስጀምሪ ነው አንቺ ቤት የተቀላቀልኩት እና የዛን ግዜ ካንቺጋ ጃሌንጅ ስጀምር ፀጉሬ እርዝመቱ ከጆሮየጋ አያልፋም ነበር አሁን ግን እየተከባከብኩ ከጆሮየም አልፎ እወገቤ ደርሷል ውበቱ ብትይ አንዳንድ ግዜ ስራ በዝቶብኝ ለመስራት ሲደግመኝ ራሱ የአንቺን ቪደወ እያየሁ ነው የምሰራው አንቺ ለኔ ብርታቴ ነሽ እናም ለዙለሁሉም ነገር አመሰግንሻለው መስክየ ❤💐
እሕቴእስኪየተጠቀምሽውን ንገሪኝ አልቀሳቀስም አለኝ
መስኪ ተባረኪ ተጠቅሜዉ ፊቴን በጣም ነዉ ፍክት ነዉ ያረገልኝ እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ከነቤተሠብሽ ይጠብቅሽ❤
መስኪ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም እናመሰግንሻለን ሁሉንም የሚጠቅመንን ስለምታሳይን።
በጣም የምፈልገው ነገር አመሰግናለሁ ማማየ❤
በጣም እናመሰግናለን መስኪ🙏
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
ሰላም እኳን በሰላም በጣሽ በጣም የምትለቂያቸው ሁሉም በጣም ጥሩ ናቸው
Betame enamesgnalen yeni konjo eht❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ አንቺንም ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤❤❤
መስጊድ በጣም ነው የምወድሽ🌹
በጣም ቆኖጆ ነው እናመሰግናለን
ተባረኪ መስክዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤
አመስግናለሁ መስኪዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤❤❤
የእኔ ቅን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ሽኮሪና shikorna 💕🙏💖
ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሜስየ እናመሰግንላለን
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደናናቸው❤❤❤❤
❤❤❤❤ተባረኪ መስኪዬ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ❤❤❤
መስኪዬ ተባረኪ
ኡኡኡኡኡይይይይይ እያልሽ አሳቅሽኝ። እናመሰግናለን መስኪ🙏🙏🙏
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤
Makdi ene bugur yelegnem gn shifitaa betam yebezabegnal tekakurem altefam alegn
ተባረኪ መስክየ ከቻልሽ የፀሃይ ሳንስ ክሪም እምዴት እንደሚስ ራ ብትነግርንጭጭ❤
የኔ ቅመም ስወሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ውዷ አይገርምም የድሮውን ዛሬ እያያሁት ነበር❤❤
እናመሠግናለን መስኪናአ
በጣም እናመሰግናለን
❤❤selam meskiye edet neshi ❤❤ betam enameseginalen❤❤😂😂 lemn ykirbn wunetshin newu
መሲዬ ምርጥ ሰው
መስኪዬ እናመሰግናለን ነጠር ግን ከቀቀልን በኋላ ብንፈጨውስ
እግዚአብሔር ይመሰገን መሰኬዬ ❤እውነት ነው ለምን ይቀርብናል ❤ ኑሪልኝ
መሥኪየ ሥዉድሺ ❤❤❤
Thanks mesiye,please yenie hair very very low porosity new betam waha ayzim memin adrige normal madreg ychalal please help me
መስኪየ መፍጨት አይቻልም ውዴ ❤
ይቻላል❤
መስኪ ሸኮር❤
እግዚኣብሔር ይመስገን መሲኪየ በቃ እወድሻለው😘💞💞💞💞💞💞💞
መስዬ ደህናነሽልኝ መጀመርያ ኮማች ነኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤ thank u meskiye
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መስኪዬ በጣም ጥሩ
Proud of you ❤
ሰላም ሰላም መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ናይላላላላላላላዬንና ናታታታታታንን ሳሚልኝ
ቻሌጃችንን ጨረስን መስኪየ❤❤😇😇😇
Mrt enat meski
Meski endiet nesh ለፊት ውፍረት ስሪ ውዴ አብሽ ካሜራ(እርሾ)ጥሩ ነው አሉ ግን ፈራው አንች ስሪልን ውዴ
ካሜራ እርሾ ኬፍ
መስኪዬ i like the ብልት part
😅😂😂❤
መስኪ 🙏🙏🙏❤❤❤
Tebareki Meski
መስኪ ቫይታሚን ከሌለን እንዲሁ መሆን ይችላል ወይስ በምን ኦይል እንተካ?
Thanks❤❤
ተባረክልነ ቤትሸ ኑሮሽ ሁሉ ይባረክ
አሜን ያንቺም ይባረክ❤
ቻው መስኪዬ ቤንጃሚንን ሰላም በይልኝ ልጆቹን ሳሚልኝ ❤❤❤
መስክዬ የኛ ብርታት ነሽ በእውነቱ እማምላክ ልጆችሽን ትዳርሽን ትባርክልሽ እህቴ
አሜን እማ❤
እናመሰግናለን አሁን ሰራለሁ ቆይ❤❤❤😂
መስኪዬ ልብህ ማጥፊ የሚሆን ስሙን ስሪ
መስኪየ እንዴት ነሽ እባክሽን ጥያቄየን መልሽ cerave መታጠቢያዉ ፣መካንነት ያመጣል እንዴ ?አንድ ዶክተር መታጠቢያም moisture ማድረግ sunscreen መጠቀም በጣም ይጎዳል ወንዶችን የሴት ባህሪ እንዲኖረዉ ያደርጋል ለሴቶች መካንነት ነጭናጫ ያደርጋል ሲል ሰማሁ እና እባክሽን በዚህ ጉዳይ ስሪልን አመሰግናለሁ
lifite dove arife new
የኔዉድመስኪየልጇቾሽደናናቸዉ
Meseki Segura Siyadeg Eyetbek lash asechgerogal Ebakeshin Wudaa
Meski ❤l d/r rashial senscrinu gudatun negerign tekmunm wede benatsh
Shukuran habibt
አሜን እህቴ ዋናው ሰላምነው
መስክዬ የኔ ውድ❤ የኔ ልዩ❤
Amiiiiiiiiiiiiiin ይኔ ውድ
መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላ ናታን ቤን ሁሉ ሠላም ድንገት አሞኝ ደብሮኝ መጣሽልኝ እኔ ricemilk soap መጠቀም ጀምሪያለሁ ወዲያው ነው የምታጠበው ፊቴ ላይ ላቆየው darkspot አለብኝ አስክራቡን እሞክረዋለው
Betam new yemwedsh tebarekilgn nayilan samilgn
meski fiten stem badergew chegr yametabgal eski 1 viedo lekekilen
Mesekeye betamw ewedeshalew tizita negne ksawedy
❤❤❤
@@meskitube16meski ሩዙን እና የብርቱካኑን በመኪና ልፍጨው ? ግዴታ በልብስ መጨመቅ ነው?
መስኪዬ እናመሰግናለን አሁን እዚ አዲስ አበባ በጣም ንፋስ ብርድ አለ እና ፊቴ ወዙን እያጣ ነጭ እየሆነ ነው ለዚ ሚረዳ ካለሽ?
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም laz bet 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️maskiyee yene malkm well come biyalo😍😍😍😍
ሰላም መሲዬ ❤❤ጀማሪት ነኝ ደሙሩኝ ዉዶች❤❤
ደምሪሻለሁ አችም ደምሪኝ የኔ ውድ❤🎉
❤❤❤❤እህትዋ
ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችየ 😂
ፈልገሽው ነው ቅመሜ😂😂😂😂😂
@@susuwarknh3321 አወ😂😂😂
Amen sis
Meskiyyy❤❤🥰🥰
Tanks
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪየ እናመሰግን አለን ልሞክረዉ የኔ እማ በጣም የፊቴ ቆዳ ቀዳዳ በጣም ሰፋፊ ነዉ የዚህ መላ ካለሽ አሳዉቂኝ
ሁሌ ጥዋት ከታጠብሽ ብኃላ በበሮዶ እሽው ወይም ቀዝቃዛ ውሀና በረዶ በንፁህ ስሀን ላይ ፍትሽን ለ30ሰከንድ ፍትሽን ንከርው ከዛ የምትቀቢውን ክሬም መቀባት ሁሌ እደዛ እድርጊ
@@Max-zd3pg እሽ አመሰግን አለሁ
ሥልዮ ያቸ ሁሉምነገር ለዉጥ አለዉ ለማድያተ የሚሆን ሥሬልኚሲ ፊቴ ተበላሸቶ በጣም አሠጠላኚ
Meski endet nesh hulem teketatayesh negn saldenkegeshe alalefem berchilgn Allah yetebkshe
Meski ❤ gn bekdem d/r rashial mn ifektu mendenew melshilign beyesh nebr
ክሬሙን ነው
Sermum bihon keremu tekmuna gudatun betnegrign sorry yanchin eyandandu mekresh ende famili selhone new yetykush
Awo letekewew ende meski benatsh negerign
🙋🙋??Ferjii ust askmetan sinkabba tinsh inamokaleen hois ??kazkazuuno minkaba pls malishlegn mask
አናሞቀውም
@meskitube16 ok thanks🙏🙏😍
መሲ ኮሜቴን ካየሺዉ መልሺልኝ ከፈጨሁት ከነ ብርቱኳን ልጣቸጩ መፍጨት እችላለዉ??
አረ ደሙሩኝ 😢መስክየ የኔ ጣፋጭ ሁለት ኣመት ሆነኝ ከተከታቶልኩሽ የኔ እንቁ❤ ደምርኝ
መስኪ እቤት ውስጥ የሚሰራ ሞስቸራይዘር አሳይኝ እስኪ
መስኪዬ የልጄ ፀጉር በትሪትመንት አድጓል በተለይ በተለይ ግን በተልባ በቁርንፉድ እና በሮዝመሪ ልክ አብካዶ ሬት ስቀባት ነጭ ይሆናል ምንድነው ግን ምክንያቱ ሌላስ ምን ልጠቀም እባክሽ አማክሪኝ ?????????
አሳይን መሽኪ
ለማዲያት ይሆናል ? መስኪ
መስኪ የኔ ውድ እስቲ ለማድያት ስሪ አፍንጫዬ ላይ 3ኛ ልጄን ስወልድ ወጣብኝ አንድ አመት ሆነው በምን እንደማጠፋው ግራ ገባኝ በፊት ጥርት ያለ ነበር ፊቴ
እህቴ የጎሎ ፍሬ ፈጭተን ውሃና ጎሎ ጠጥቀን ፀጉሬን መቅባት ጡሩ ይሆናል ወይም ጉዳት ያምጣል እባክህ መልስለልኝ
በኮመንት 59ነኛ😂 ነኝ ላይክ አርጉኝ ውዶቸ ❤
😅😂😂
መስኪ በፈጣሪሽ መልሽልኝ ፊቴ ወዛማ ነው በየ ለሊቱ ብጉር ይወጣል. የምታሳዩትን ሞከርኩኝ ግን ምንም የለም. ጭራሽ. ጉንጨ ላይ ጡርጡሬ ወይም ቡራቡሬ ሆነብኝ የተቀባሁት ቅባት ሁሉ አይመቸውም ግራ ገባኝ. ሌላው. የተመቸኝን ውህድ በየቀኑ መጠቀምስ እችላለሁ ወይ
መስኪ ፊቴ ደረቅ ያለ ነው ምን አይነት ሠንስክሪን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ@@meskitube16
Konjo nesh eko tihetinash erasu wow❤@@meskitube16
@@AaAa-l7tየፈለገ ነገር ብትሞክሪ የሚወጣበትን ምክንያት ካላጠፋሽ አይለቅም ስትተኚ ንፁ ቅባት ያልነካው ትራስ ላይ ተኚ, ቸኮሌት ወይም ብዙ ጣፋጭ ነገሮች አታብዢ ቅባት ስትቀቢ ወደ ግንባርሽ አታምጪ, ሽታ ያለው ነገር አታስነኪ, በፍፁም በእጅሽ አትንኪው, በብጉር ሳሙና ብቻ ታጠቢ, በዛው, blackheads scrub ለጥቋቁርሩ ማጥፊያ ተጠቀሚ ውሀ ጠጪ ከዛ ታያለሽ እልም ይላል
መስኪ ፍሪጅ ሳይገባ ለሳምንት መቀመጥ አይችልን
አሜንንንንንን
Meskiyee🥰🥰
አይን ስር ለጠቆረስ ይሆነናል ወይ መሲዬ❤❤❤
ይሆናል እማ
መሲየ የኔ ልእልት ስወድሽ የመሲየ ቤተሰብ #ደምሩኝ
ልእልቶ እዴት ነሽ
😮😢😮😢አብሽ
መስኪየ ሰላምሽ ይብዛ እኔ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ 4አመት አካባቢ ሆነኝ የመጀመሪያ የፀጉር ጃሌንጅ ብለሽ ስጀምሪ ነው አንቺ ቤት የተቀላቀልኩት እና የዛን ግዜ ካንቺጋ ጃሌንጅ ስጀምር ፀጉሬ እርዝመቱ ከጆሮየጋ አያልፋም ነበር አሁን ግን እየተከባከብኩ ከጆሮየም አልፎ እወገቤ ደርሷል ውበቱ ብትይ አንዳንድ ግዜ ስራ በዝቶብኝ ለመስራት ሲደግመኝ ራሱ የአንቺን ቪደወ እያየሁ ነው የምሰራው አንቺ ለኔ ብርታቴ ነሽ እናም ለዙ
ለሁሉም ነገር አመሰግንሻለው መስክየ ❤💐
እሕቴእስኪየተጠቀምሽውን ንገሪኝ አልቀሳቀስም አለኝ
መስኪ ተባረኪ ተጠቅሜዉ ፊቴን በጣም ነዉ ፍክት ነዉ ያረገልኝ እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ከነቤተሠብሽ ይጠብቅሽ❤
መስኪ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም እናመሰግንሻለን ሁሉንም የሚጠቅመንን ስለምታሳይን።
በጣም የምፈልገው ነገር አመሰግናለሁ ማማየ❤
በጣም እናመሰግናለን መስኪ🙏
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
ሰላም እኳን በሰላም በጣሽ
በጣም የምትለቂያቸው ሁሉም በጣም ጥሩ ናቸው
Betame enamesgnalen yeni konjo eht❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ አንቺንም ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ የኔ መልካም❤❤❤
መስጊድ በጣም ነው የምወድሽ🌹
በጣም ቆኖጆ ነው እናመሰግናለን
ተባረኪ መስክዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤
አመስግናለሁ መስኪዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን❤❤❤
የእኔ ቅን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ሽኮሪና shikorna 💕🙏💖
ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ሜስየ እናመሰግንላለን
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽ ልጆችሽ ደናናቸው❤❤❤❤
❤❤❤❤ተባረኪ መስኪዬ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ❤❤❤
መስኪዬ ተባረኪ
ኡኡኡኡኡይይይይይ እያልሽ አሳቅሽኝ። እናመሰግናለን መስኪ🙏🙏🙏
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤
Makdi ene bugur yelegnem gn shifitaa betam yebezabegnal tekakurem altefam alegn
ተባረኪ መስክየ
ከቻልሽ የፀሃይ ሳንስ ክሪም እምዴት እንደሚስ ራ ብትነግርንጭጭ❤
የኔ ቅመም ስወሽሽሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ውዷ አይገርምም የድሮውን ዛሬ እያያሁት ነበር❤❤
እናመሠግናለን መስኪናአ
በጣም እናመሰግናለን
❤❤selam meskiye edet neshi ❤❤ betam enameseginalen❤❤😂😂 lemn ykirbn wunetshin newu
መሲዬ ምርጥ ሰው
መስኪዬ እናመሰግናለን ነጠር ግን ከቀቀልን በኋላ ብንፈጨውስ
እግዚአብሔር ይመሰገን መሰኬዬ ❤እውነት ነው ለምን ይቀርብናል ❤ ኑሪልኝ
መሥኪየ ሥዉድሺ ❤❤❤
Thanks mesiye,please yenie hair very very low porosity new betam waha ayzim memin adrige normal madreg ychalal please help me
መስኪየ መፍጨት አይቻልም ውዴ ❤
ይቻላል❤
መስኪ ሸኮር❤
እግዚኣብሔር ይመስገን መሲኪየ በቃ እወድሻለው😘💞💞💞💞💞💞💞
መስዬ ደህናነሽልኝ መጀመርያ ኮማች ነኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤ thank u meskiye
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መስኪዬ በጣም ጥሩ
Proud of you ❤
ሰላም ሰላም መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ናይላላላላላላላዬንና ናታታታታታንን ሳሚልኝ
ቻሌጃችንን ጨረስን መስኪየ❤❤😇😇😇
Mrt enat meski
Meski endiet nesh ለፊት ውፍረት ስሪ ውዴ አብሽ ካሜራ(እርሾ)ጥሩ ነው አሉ ግን ፈራው አንች ስሪልን ውዴ
ካሜራ እርሾ ኬፍ
መስኪዬ i like the ብልት part
😅😂😂❤
መስኪ 🙏🙏🙏❤❤❤
Tebareki Meski
መስኪ ቫይታሚን ከሌለን እንዲሁ መሆን ይችላል ወይስ በምን ኦይል እንተካ?
Thanks❤❤
ተባረክልነ ቤትሸ ኑሮሽ ሁሉ ይባረክ
አሜን ያንቺም ይባረክ❤
ቻው መስኪዬ ቤንጃሚንን ሰላም በይልኝ ልጆቹን ሳሚልኝ ❤❤❤
መስክዬ የኛ ብርታት ነሽ በእውነቱ እማምላክ ልጆችሽን ትዳርሽን ትባርክልሽ እህቴ
አሜን እማ❤
እናመሰግናለን አሁን ሰራለሁ ቆይ❤❤❤😂
መስኪዬ ልብህ ማጥፊ የሚሆን ስሙን ስሪ
መስኪየ እንዴት ነሽ እባክሽን ጥያቄየን መልሽ cerave መታጠቢያዉ ፣መካንነት ያመጣል እንዴ ?አንድ ዶክተር መታጠቢያም moisture ማድረግ sunscreen መጠቀም በጣም ይጎዳል ወንዶችን የሴት ባህሪ እንዲኖረዉ ያደርጋል ለሴቶች መካንነት ነጭናጫ ያደርጋል ሲል ሰማሁ እና እባክሽን በዚህ ጉዳይ ስሪልን አመሰግናለሁ
lifite dove arife new
የኔዉድመስኪየልጇቾሽደናናቸዉ
Meseki Segura Siyadeg Eyetbek lash asechgerogal Ebakeshin Wudaa
Meski ❤l d/r rashial senscrinu gudatun negerign tekmunm wede benatsh
Shukuran habibt
አሜን እህቴ ዋናው ሰላምነው
መስክዬ የኔ ውድ❤ የኔ ልዩ❤
Amiiiiiiiiiiiiiin ይኔ ውድ
መስኪዬ እንዴት ነሽ ናይላ ናታን ቤን ሁሉ ሠላም ድንገት አሞኝ ደብሮኝ መጣሽልኝ እኔ ricemilk soap መጠቀም ጀምሪያለሁ ወዲያው ነው የምታጠበው ፊቴ ላይ ላቆየው darkspot አለብኝ አስክራቡን እሞክረዋለው
Betam new yemwedsh tebarekilgn nayilan samilgn
meski fiten stem badergew chegr yametabgal eski 1 viedo lekekilen
Mesekeye betamw ewedeshalew tizita negne ksawedy
❤❤❤
@@meskitube16meski ሩዙን እና የብርቱካኑን በመኪና ልፍጨው ? ግዴታ በልብስ መጨመቅ ነው?
መስኪዬ እናመሰግናለን አሁን እዚ አዲስ አበባ በጣም ንፋስ ብርድ አለ እና ፊቴ ወዙን እያጣ ነጭ እየሆነ ነው ለዚ ሚረዳ ካለሽ?
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም laz bet 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
maskiyee yene malkm well come biyalo😍😍😍😍
ሰላም መሲዬ ❤❤
ጀማሪት ነኝ ደሙሩኝ ዉዶች❤❤
ደምሪሻለሁ አችም ደምሪኝ የኔ ውድ❤🎉
❤❤❤❤እህትዋ
ላይክ አድርጉኝ ቅመሞችየ 😂
ፈልገሽው ነው ቅመሜ😂😂😂😂😂
@@susuwarknh3321 አወ😂😂😂
Amen sis
Meskiyyy❤❤🥰🥰
Tanks
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪየ እናመሰግን አለን ልሞክረዉ የኔ እማ በጣም የፊቴ ቆዳ ቀዳዳ በጣም ሰፋፊ ነዉ የዚህ መላ ካለሽ አሳዉቂኝ
ሁሌ ጥዋት ከታጠብሽ ብኃላ በበሮዶ እሽው ወይም ቀዝቃዛ ውሀና በረዶ በንፁህ ስሀን ላይ ፍትሽን ለ30ሰከንድ ፍትሽን ንከርው ከዛ የምትቀቢውን ክሬም መቀባት ሁሌ እደዛ እድርጊ
@@Max-zd3pg እሽ አመሰግን አለሁ
ሥልዮ ያቸ ሁሉምነገር ለዉጥ አለዉ ለማድያተ የሚሆን ሥሬልኚሲ ፊቴ ተበላሸቶ በጣም አሠጠላኚ
Meski endet nesh hulem teketatayesh negn saldenkegeshe alalefem berchilgn Allah yetebkshe
Meski ❤ gn bekdem d/r rashial mn ifektu mendenew melshilign beyesh nebr
ክሬሙን ነው
Sermum bihon keremu tekmuna gudatun betnegrign sorry yanchin eyandandu mekresh ende famili selhone new yetykush
Awo letekewew ende meski benatsh negerign
🙋🙋??Ferjii ust askmetan sinkabba tinsh inamokaleen hois ??kazkazuuno minkaba pls malishlegn mask
አናሞቀውም
@meskitube16 ok thanks🙏🙏😍
መሲ ኮሜቴን ካየሺዉ መልሺልኝ ከፈጨሁት ከነ ብርቱኳን ልጣቸጩ መፍጨት እችላለዉ??
አረ ደሙሩኝ 😢መስክየ የኔ ጣፋጭ ሁለት ኣመት ሆነኝ ከተከታቶልኩሽ የኔ እንቁ❤ ደምርኝ
መስኪ እቤት ውስጥ የሚሰራ ሞስቸራይዘር አሳይኝ እስኪ
መስኪዬ የልጄ ፀጉር በትሪትመንት አድጓል በተለይ በተለይ ግን በተልባ በቁርንፉድ እና በሮዝመሪ ልክ አብካዶ ሬት ስቀባት ነጭ ይሆናል ምንድነው ግን ምክንያቱ ሌላስ ምን ልጠቀም እባክሽ አማክሪኝ ?????????
አሳይን መሽኪ
ለማዲያት ይሆናል ? መስኪ
መስኪ የኔ ውድ እስቲ ለማድያት ስሪ አፍንጫዬ ላይ 3ኛ ልጄን ስወልድ ወጣብኝ አንድ አመት ሆነው በምን እንደማጠፋው ግራ ገባኝ በፊት ጥርት ያለ ነበር ፊቴ
እህቴ የጎሎ ፍሬ ፈጭተን ውሃና ጎሎ ጠጥቀን ፀጉሬን መቅባት ጡሩ ይሆናል ወይም ጉዳት ያምጣል እባክህ መልስለልኝ
በኮመንት 59ነኛ😂 ነኝ ላይክ አርጉኝ ውዶቸ ❤
😅😂😂
መስኪ በፈጣሪሽ መልሽልኝ ፊቴ ወዛማ ነው በየ ለሊቱ ብጉር ይወጣል. የምታሳዩትን ሞከርኩኝ ግን ምንም የለም. ጭራሽ. ጉንጨ ላይ ጡርጡሬ ወይም ቡራቡሬ ሆነብኝ የተቀባሁት ቅባት ሁሉ አይመቸውም ግራ ገባኝ. ሌላው. የተመቸኝን ውህድ በየቀኑ መጠቀምስ እችላለሁ ወይ
መስኪ ፊቴ ደረቅ ያለ ነው ምን አይነት ሠንስክሪን ልጠቀም እባክሽ ንገሪኝ@@meskitube16
Konjo nesh eko tihetinash erasu wow❤@@meskitube16
@@AaAa-l7t
የፈለገ ነገር ብትሞክሪ የሚወጣበትን ምክንያት ካላጠፋሽ አይለቅም ስትተኚ ንፁ ቅባት ያልነካው ትራስ ላይ ተኚ, ቸኮሌት ወይም ብዙ ጣፋጭ ነገሮች አታብዢ ቅባት ስትቀቢ ወደ ግንባርሽ አታምጪ, ሽታ ያለው ነገር አታስነኪ, በፍፁም በእጅሽ አትንኪው, በብጉር ሳሙና ብቻ ታጠቢ, በዛው, blackheads scrub ለጥቋቁርሩ ማጥፊያ ተጠቀሚ ውሀ ጠጪ ከዛ ታያለሽ እልም ይላል
መስኪ ፍሪጅ ሳይገባ ለሳምንት መቀመጥ አይችልን
አሜንንንንንን
Meskiyee🥰🥰
አይን ስር ለጠቆረስ ይሆነናል ወይ መሲዬ❤❤❤
ይሆናል እማ
መሲየ የኔ ልእልት ስወድሽ የመሲየ ቤተሰብ #ደምሩኝ
ልእልቶ እዴት ነሽ
❤❤❤
😮😢😮😢አብሽ