በጣም ተናደድኩኝ እስከዛሬ ሳልስማሽ በመቆየቴ ለማንኛውም በጣምምምምም100/100 ቆንጆ ድምፅ ትወናሽ የመድረክ አይይዝሽ maiming በአሪፍ መስራትሽ ሁሉም ሙዚቃው ቅንብሩ የዜማው ምጥቀት ከለርሽ I don’t know what can I say just keep going on this industry you are the best singer 👩🎤🙏 Jon from Norway 🇳🇴
What a jolly & jovial person Jerry is 😍😍😍 she sure is a joy to watch 🤗🤗🤗 Her voice, smile, style, performing act & dance are all so beautiful 💃💃💃Keep shining dear ✨✨✨ you are meant for Stardom 🌟🌟🌟
ኣቤት ድምፂ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኺ እዮርስ ሓፍትና 👍👌🥰🥰🥰🥰
እየሩሳሌም አምዴ እንደ አንቺ አይነት ጅግና ነው ባህል ጠባቂ ባህል አካፋይ ባህል አስደማሚ። ትግርኛ ባላውቅም ስሜት የሚነሽጥ ባህል ያለቀቀ ማንኛዉም ሰው ልብ ዉስጥ የሚገባ ሙዚቃ ነው የሰራሽው። ድምፅሽ ደግሞ መረዋ ነው። ጎበዝ የኔ ቆንጆ
እየሩሳሌም በጣም ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ጎበዝ ዘፍኝ ነሽ ለዘፈኖችሽ ማስታወቃ መስራት አለብሽ እራስሽን
በደብ ማስተዋወቅ አለብሽ
ካንቺ ብዙ ነው ምንጠብቀው
እዮሬሳሌም ብጣዓሚ እና ንፈትወኪ ዕደመን ጥዕናን ይሃብኪ እሞ ኣብ ዓመት 4-5 ደርፊታት ውለድልና 🎉❤
Daniel tegegn ከአረጋኝ ጋር ለአሸባሪ ህዝብ አንረዳም ብለህ በትግራይ ስትጨፍር አለማፈርህ። እኛ ተጋሩ ዛሬም አለን ሁሌም እንኖራለን
Shame on you
ኣየ ጊዜ ትናንት የነበረውን ኣስተሳሰብ ተቀይሮ ትግሪኛ ለመስማት ስላሳየን ፈጣሪ ክብሩ ይስፋ
እንዴ እንደዛብለዋል እንደ ። እኔ ትግራይ ውሰጥ ብጦርኑቱ ግዜ ብዙ ተጋሩ እንዳሰፈታ ትግራይው በዚህ ሳምንት ሰው እያመሰገነው ሰማሁት ።
Yes, I remember Aregahegn (Agelgel) and his contemptible statement. How could any just seeker forget that?
አቤት ድምጲ ቃጭል እዩ ልቢ ዝትንክፍብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ።ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጄሪዬ አሁንም ተጋሩ ልብ ውስጥ ነሽ ❤❤❤❤ፍትው ኢና ነብለኪ
ብጣዕሚ ደስ ክትብል❤❤❤
ጄሪ የ ናተይ ምርጥ ካብ ልበይ እየ ዝፈትወኪ !ትክእሊ ኢኪ።
በጣም በጣም ነው ደስ የምትሉ።እንድህ ነው የሚያምርብን ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤
በጣም ተናደድኩኝ እስከዛሬ ሳልስማሽ በመቆየቴ ለማንኛውም በጣምምምምም100/100 ቆንጆ ድምፅ ትወናሽ የመድረክ አይይዝሽ maiming በአሪፍ መስራትሽ ሁሉም ሙዚቃው ቅንብሩ የዜማው ምጥቀት ከለርሽ I don’t know what can I say just keep going on this industry you are the best singer 👩🎤🙏
Jon from Norway 🇳🇴
ተጋሩ ንኾርዐልኪ ኢና ዛ ሓፍትና በርትዒ❤❤❤
ዘወትር ግን እኮ ውዝዋዜ ያበላህ ነበር❤😊😅 አሳልፌ ነው ያየሁት ማሌሺ
እኔም እሱን ለማየት ነው የገባሁት❤
Enem😂😂
እንደነ ዳኒኤል እና አረጋኸኝ የመሠሉ አርቲስቶች የትግራይ ጥላቻቸው በቃላት አይገለፅም። ጄሪ ጀግና።መቀሌ ሳይሆን መቐለ ነው!!!
ትግራዋይ ድምቀቶቸ👍👍👍👍👍👍👍
የሃገሬ ሙዚቃ ሰምቼ ከቲክቶክ ተራርጬ ነው የመጣሁት💋❤💛💋😘👌
@@AbiGaltigray-ce3yt ስላም ነሽ
@@Thahiretade ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገባትን ያህል እንድትታወቅ እድል አላገኘችም፤የተለየ የተፈጥሮ ድምፅ ነው ያላት፤ ዘፈኖችዋ አንዴ ሰምተህ የምትተዋቸው አይደሉም፤ በተለይ ሳላኹም የተለየ ስሜት የሚነካ ዘፈንዋ ነው።❤❤❤❤
ጀርየ ጆግና ትግራወይቲ ❤❤❤🎉🎉
ዋውውውው ብጣዕሚ እየ ተገሪመልኺ ድምፅኺ ኩሉ ነገርኺ ፅብቕቲ ኤደን ገብረስላሴ ኢኺ ትመስሊ❤ግን መቀሌ አይትበሊ መቐለ በሊ
ዋው ደሥሥትሉ መቅድ ማበድነው ሥራሺ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሀ
አሜን
ጋል ዓደይ ንፍዕቲ በርትዒ 👸😍
EBS አሁን የትግራይ ሙዚቃ መሰማት ጀምሮ ሁለት አመት የረሱት ህዝብ ጊዜ ለኩሉ ዳንኤል ከአረጋህኝ ያላቹት አንረሳም በትግራይ ታሪክ ይፃፋል በጥቁር ድንጋይ
ዋው ጄሪ ባህላችንን ስላሳመርሽልን እናመሰግናለን በርቺ ኢቢኤሶችም ምስጋና ይገባችሁዋል
ጄሪ ትችህያለሽህ 100%
የ ዮሴፍ ይሕደጎ (ጆሲ) ኣድናቂ ነኝ ።
ዘዉትር ትለያለህ የኔ ጥቁር ኣዝሙድ💐
ዊይ ትድምፃ ግን መዓረይ💋💋💋💋💛❤👌👌👌😘ብትግርኛ ሙዚቃ ክትመፅና ንፅበ ትግርኛና ንቅድሚት❤💛😘😘😘
እዮርሳሌምዬ ድምፅሽ እኮ ይለያል❤❤🎉🎉ምቅርተይ
እንዲህ ነው ትግሪኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘወትር መቅዲ ሉላዬ በጣም ታምራላቹሁ ሁላችሁም ይመቻችሁ.
Except the pigs
ደስ ትላላቹ።ፍቅር ያሸንፋል እንድህ ስንሆን እናምራለን።ሰላምና ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤
አቤት መቅዲ 1ኛ ነሽ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
God pless you Tegaru Heros 🎉🎉🎉🎉❤
What a jolly & jovial person Jerry is 😍😍😍 she sure is a joy to watch 🤗🤗🤗 Her voice, smile, style, performing act & dance are all so beautiful 💃💃💃Keep shining dear ✨✨✨ you are meant for Stardom 🌟🌟🌟
ጄሪዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤😊
ጀግና ትግራወይቲ ሾከር ተፈታዊት❤️
መቅዲ እኮ ልዮ ነሽ የኔ ድምቀት ሁላችሁም ታምራላቹ ጄሪዬ ያገሬ ልጅ
ዘወትር አንደኛ
እድሜ ለ T D F እናመሰግንሃለን
ጄሪ ጎበዝ ፅቡቕ ንምነየልኪ ዛሀፍፍትና
Am really when I see mekdi ethiopia comes to my mind "peace with you mekdi konjo"❤
አይ መድረክ አያያዝ ተመችተሽኛል በርች❤❤❤❤
Wow የሚገርም ድምፅ
WOW WOW WOW Beautiful ETHIOPIAN WOMAN GOD bless her 🙏❤️🙏🌹🌹🌹🌹💯💯💯✔️✔️✔️♥️♥️♥️♥️
ዳንኤል አንተን እሚረሳ ትግራዋይ የለም ብዙ አታሽቃብጥ
👎👎👎👎👎👎
@@yenazarethlije558 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@@yenazarethlije558 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@@azeb1757 🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗
@@azeb1757 🦗🦗🦗🦗🦗🦗🕷🕷🕷🕷
አይ መቅዲዬ እንደኔ ባል አይታይም አልሽ አይዞሽ አንቺ ቢያንስ እንደ ካርታ ጀርባውን እያየሽ ነው
ማርያም ዘወትርን ለማየት ነው የገበሁት❤❤❤
እኔም.
እዪ በጣሞ ነውኮ የምወድሽ የኔ ሽኮር ቅበጭ ያምርሻል ገና ብዙ እንጠብቃለን
may God be with u jerrye............how i love u from mekelle
ዘወትርን ለማየት ነው የገባሁት 😂😍ግን ሁላችሁንም እወዳችሁ ኣለሁ
ብጣዕሚ'የ ዝፏትወኪ i love your performance ❤❤❤❤❤
EYUYE Mareye Neberlna Tegarunaye Fetariye Yehalwena
የዘወትር ችሎታ ግን ይገርማል ሁለገብ ነው
እየሩ ሸኾር ጥዑም ሚዚቃ ዶሞ ቤድሕረኩም ዘሎ ጥበብ አዴታትና ገይረኪ ዋው ንኩሉ ገላፂ እዩ ❤
CBS : Good show . Ylmedbachh❤❤❤
በርትዒ ሓፍተይ ኢየርሳም
Jerry the best tigrean artist
ዋው ገራሚ ድምፅ በጣም ደስ ይላል
Eyeray Yene konjo ❤
ዘወትር አቤት ስወድህ
እኔ መቅዲን ብቻ በማየት ጨረስኩት እብደቴ አንቺ ብቻ ጨፍሪ❤❤❤❤❤❤
Betammnnn ds emil zefene alesh specialy ze last one😍😍😍😍😍
ጓል ሪመይ በርትዒይ
Eyeruse betam tewdaj yemigerm Moya ena dims new yalesh berchi eniwedihalen nurulin ❤🌹❤💐❤
የመቅድን ቅብጠት ስወድላት እሷን ለማየት ነው ebs እምገባው ይመችሽ
Zewtr ❤❤❤ talented keep it up bro 💪 👏 👌 🙌 💯 🙏
ጆሪየይ ምቅርቲ❤❤🎉
ዘወትር መቅዲየ ሉላ ከልቤ ነው ምወዳቹ ❤
ጀግና ነሽ
ዋዉ ልዩ ነሸ❤❤❤❤❤
Very beautiful voice 🎉
eyerus best show and best singer
እቲ ኽዳንክ ባህሊ ትግራይ አክሱም ጥበብ ተኾነ ኸ ታምሕር ፀንሕክ እዝ ኽዳን ኮይኑ ደይኡ እ ባህልካ ምርሳዕ ዳዓበኻሉ ማሕበረሰብ ምርሳዕ መፅረፍ ዬ እዝ ኽዳን ክዝ እየሩስለም
Zewoter desalegn ❤
ዘወትርኮ ባንገቱ ብቻ ይበልጣችኋለ😊
እግዚአብሔር ይሰብሽውን ይሳካልሽ የኔ እህት🙏❤️
Wow very good
በስመአብ ድምፅ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
የኔ ጥቁር አዝሙድ ዘወትሬ❤❤❤❤❤❤ስነስርአትህ ❤❤❤❤እርጋታህ❤❤❤❤❤❤
የአንች ማንአደረጠው
Esey yene anbesa gobezz❤❤❤
Geriye tsbkti ❤❤❤❤ shkor
ጄሪየ ሽኮር 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
ጄሪ ተባረኪ ቆንጆ።
አቤት ድምፅ 1ኛ👌❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማርርር❤❤❤❤❤
ዘወትርን ለማየት ነው የገበሁት❤❤🎉🎉🎉
በትግራይ ስምስላስጠራሽ❤❤❤ ተባሪክ
ፍትህ ጆኖሳይድ ለሚፈፀምበት ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለንፁሀን 😭😭😭😭
amebsit❤🎉
ረሲዖምና ዝፀንሑ ሚድያ ሕይ ሙዚቃ ትግርኛ ፈትዮሞ
Waw ❤❤❤
Wow🎶❤
የመቅድ ቀሚስ መፈዳቱን ያየው የለም ነው ላሺ❤
እዉይ ጀሪ መዓረይ ንፍዕታ
wow ትግርኛ ዘፈን ማንም ሰዉ ያስጨፍራል
እየሩዋይ ምቅርቲ❤❤
ብራቮ ጀሪ በርቺ
Wawwwwwwwww very nice music
😍😍😍😍😍👆👆👆👆number one ❤❤❤❤I’m so proud of you Jary haftey
Respect